ኢፓክሲ ራይዘን አሰራር | How to make

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 27

  • @TesfuTes-m3e
    @TesfuTes-m3e 2 месяца назад +1

    Allah ysth tru sew neh😊

  • @kaleabyimenu305
    @kaleabyimenu305 6 месяцев назад

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ቴክኖሎጂ ነው ወድ ወንድማችን ይዘህልን የመኸው
    አባክህ በደንብ ይስፋፋ ምክንያቱም ሴራሚክ በጣም ስለተወደደ ለወለል ኢፖክሲ መጠቀም በብዙ መንገድ ሳይመረጥ አየቀርምና
    በርታልን ወንድማችን
    እናም ለወለል አሰራር እንዴት እንደምንቀላቅል ብታሳየን በተለይ ክፍለ ሀገር ለምንገኝ ወገኖችህ

  • @HamelmalKahsay
    @HamelmalKahsay 2 месяца назад +2

    ያምራል በርታ አድራሻ የት ነው ?

  • @Hindiya-tl2pe
    @Hindiya-tl2pe 2 месяца назад +1

    አንዴ በአካል ባየው እርግጠኛ ነኝ ብዙ ነገር ፈጥሬ መስራት እችላለሁ

  • @Tinu27k
    @Tinu27k Год назад

    Wow yamral

  • @IsmaelYasin-xd1qz
    @IsmaelYasin-xd1qz 7 месяцев назад

    አረ ብሮ እንዴት እንደምንለካው በፐርሰንት ንገረን ለመቀላቀል

  • @kaleabyimenu305
    @kaleabyimenu305 6 месяцев назад

    እባክህ MDF ተጠቅመን ሴራሚክን ይተካል ወይስ አይተካም? ስልክህን ጨምርልን
    ሴራሚክ ማስቀመጫ ያገለግላል?

  • @firamame6660
    @firamame6660 10 месяцев назад

    መስታወት ላይ ለመስራት ratio ስንት ነው ሚሆነው pls atlefegn

  • @Tinu27k
    @Tinu27k Год назад

    🤩🤩🤩🤩🤩

  • @Hamame_Amde
    @Hamame_Amde Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesibiru3024
    @mesibiru3024 9 месяцев назад

    Rkobot lemserat bemold formula besent new yemnabzaw

  • @NonoYes-tt9um
    @NonoYes-tt9um 5 месяцев назад

    ሚፖክሲ ገብቶሃል አደል ጎበዝ 😅😅😅

  • @yordifkr
    @yordifkr 11 месяцев назад

    ለሰዓት mdf የት ይገኛል

  • @NuniSherif
    @NuniSherif 9 месяцев назад

    Addis abeba botachu yet nw or selk kuterachun asawekug pls

  • @mesibiru3024
    @mesibiru3024 9 месяцев назад

    Seat bemold sisera besent yebaxal

  • @tufahaaman
    @tufahaaman 11 месяцев назад

    ስልጠና የሚሰጠው ቦታ አዲስ አበባ ብቻ ነው ወይስ ሌሎች ክልልም ታሰለጥናላችሁ ለምሳሌ እኔ ያለሁት አዳማ ነው እንዴት ላገኛችሁ እችላለሁ

  • @IsmaelYasin-xd1qz
    @IsmaelYasin-xd1qz 7 месяцев назад

    ለ ስልጠና 10.000 ብር ተጠየኩ የሆነ ቦታ

  • @Hamame_Amde
    @Hamame_Amde 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @birudesalegnmamo594
    @birudesalegnmamo594 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤