Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጎበዝ በርታ
እንኮን ደስ ያለእ ጎበዝ ተማሬ፣እኔ የምልእ ይህንን ጉብዝናእን ቀትልበት አንዲት ቀንም ቢሆን አታብስክን፣ከሶሻል ሚዲያ እራቅ ምክንያትም በታም የተሳሳተ መረጃ የሚተላለፍበት ግዜ ስለሆነ በተቸማሪ ጎደያ አታብዝ ይህንን ስመክርእ ከራሴ ልምድ ተነስቼ ነው በርታ ሁሌ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ልጄ።
የክፍለ ሃገር ተማሪዎች😢ጉዳይ ይታሰብበት
ጎበዝ በርታ በዚህ ጊዜ ቤተሠቡን ሚያኮራ አይገኝም
ጀግና እኛም አላህ በልጆቻችን ያሣየን
አረ ስልኩን ስጡኝ በናታችሁ
💪💪💪💪💋💞💞
Betttttaaaaam Gobezzzz
Matrebu hidachiw bakal interview mareg tesanachiw yihen jegina enanten blo media
Hero newww
next me 💪
መጀመሪያ የድምፁን ጥራት ተቆጣጠሩ። ጥያቄዎቻችሁ የማይረቡ ናቸው፣ ቢያንስ ሌሎች ይፃፉላችሁ። ምንም ጠቃሚ መልዕክት የሌለበት ሆኖ አግኝቼዋለሁ ።
ዉንድም ዓለሜበቀደም ኮሜድያን እሸቱ አንዲትን ህፃን ለመቅረፅ 19 ቀን ፈጅቶበት 400,000 ብር ሸልማት አዘጋጅቴ ዋናዉን ከጨረሰችሲቀጥል ተመልካቾች ከደገፏት ሌላ$100,000 ብር አዘጋጅቶ ነበር ፕሮግራም የሰራዉእነዚህ ችጋራሞች ፕለቲከኛ ጋ ለማሻቃበጥ ቢሆን ጫፍ ድንበር ይሄዱ ነበር ይሄንን ልጅ በትምህርት የኦሎምፓክ ወርቅ አምጥቶ የአቶቢሰ ላለመክፈል በሰልክ ያዳክሙታልለምን ካለበት በአይሮፕላን መጥቶ ፕሬዘዳንቷ ሰራ ፈት ናት ይሄንን ልጅ ተቀብላ በቤተ መንግሰት እራት ከነቤተሰቡ አብልታ መለሰ ምርጥ ገበሬዎች ብሎ እንደሚሸልም ይህቺ ሰራ ፈት ፕሬዘዳንት ሯጮችን ተቀብላ ለሐገር ለዉጥ የሚያመጡትን ተማሪዎች አለመቀበሏ ያሳዝናልያ የጉንቦት ሰባት አርበኛ በቲቪ ወጥቶ 3% ተማሪ ነዉ ያለፈዉ ሲለን ይሄንንና ይሄንን የመሳሰሉትን ልጆች ጠርቶ አሜሪካን ሐገር የነፃ ትምህርት ቢሰጣቸዉ ምድረ ተማሪ ይሄንን ሲያይ ጥናት ይጀምሩ ነበርተማሪዎችን ለማነቃቃት ከሸልማት በላይ የለም እና ይታሰብበትእኔ ለዚህ ምጡቅ አእምሮ ተማሪ በፍፁም በነፃ ፕሮግራም አትሰራ እነዚህ ቡዳዎች በአንተ ፕሮግራም በግማሸ ሰከንድ ከሚሊዬን ብር መሰታወቅያ ይሰራሉ ሰለዚህ ያለ ምንም ጥቅም ማንኛወም ቲቪ ላይ አትቅረብያለ ኮሚድያን እሸቱ በሰተቀር እሱ ባይከፍልህም ምን ይታወቃል አንድ የዋህ ሊረዳህ ይችላል አንተ የትምህርት ኦሎምፓክ ነዉ ያገኘኸዉእንቢ ካሉ አሜሪካ በግልህ የነፃ ትምህርት ፈልገህ ሂድ
❤❤❤🎉
ሪሚድያል ያለፈ ተማሪ አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ በቀንም ሆነ በማታ ለመማር መስፈርቱ ምንድንነው እባካችሁ መረጃ ስጡን
አትሞኝ ተግባረ ዕድ ገብተህ ሙያ ተማር አሜሪካም ብትመጣ የሚያበላ ሰራ ነዉ
sagale sirreessaa
የሪሚድያን ት ይሆናል ንገሩን ፕሊስ።
😊😊😊
ጎበዝ በርታ
እንኮን ደስ ያለእ ጎበዝ ተማሬ፣እኔ የምልእ ይህንን ጉብዝናእን ቀትልበት አንዲት ቀንም ቢሆን አታብስክን፣ከሶሻል ሚዲያ እራቅ ምክንያትም በታም የተሳሳተ መረጃ የሚተላለፍበት ግዜ ስለሆነ በተቸማሪ ጎደያ አታብዝ ይህንን ስመክርእ ከራሴ ልምድ ተነስቼ ነው በርታ ሁሌ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ልጄ።
የክፍለ ሃገር ተማሪዎች😢ጉዳይ ይታሰብበት
ጎበዝ በርታ በዚህ ጊዜ ቤተሠቡን ሚያኮራ አይገኝም
ጀግና እኛም አላህ በልጆቻችን ያሣየን
አረ ስልኩን ስጡኝ በናታችሁ
💪💪💪💪💋💞💞
Betttttaaaaam Gobezzzz
Matrebu hidachiw bakal interview mareg tesanachiw yihen jegina enanten blo media
Hero newww
next me 💪
መጀመሪያ የድምፁን ጥራት ተቆጣጠሩ። ጥያቄዎቻችሁ የማይረቡ ናቸው፣ ቢያንስ ሌሎች ይፃፉላችሁ። ምንም ጠቃሚ መልዕክት የሌለበት ሆኖ አግኝቼዋለሁ ።
ዉንድም ዓለሜ
በቀደም ኮሜድያን እሸቱ አንዲትን ህፃን ለመቅረፅ 19 ቀን ፈጅቶበት 400,000 ብር ሸልማት አዘጋጅቴ ዋናዉን ከጨረሰች
ሲቀጥል ተመልካቾች ከደገፏት ሌላ$100,000 ብር አዘጋጅቶ ነበር ፕሮግራም የሰራዉ
እነዚህ ችጋራሞች ፕለቲከኛ ጋ ለማሻቃበጥ ቢሆን ጫፍ ድንበር ይሄዱ ነበር ይሄንን ልጅ በትምህርት የኦሎምፓክ ወርቅ አምጥቶ የአቶቢሰ ላለመክፈል በሰልክ ያዳክሙታል
ለምን ካለበት በአይሮፕላን መጥቶ ፕሬዘዳንቷ ሰራ ፈት ናት ይሄንን ልጅ ተቀብላ በቤተ መንግሰት እራት ከነቤተሰቡ አብልታ
መለሰ ምርጥ ገበሬዎች ብሎ እንደሚሸልም ይህቺ ሰራ ፈት ፕሬዘዳንት ሯጮችን ተቀብላ ለሐገር ለዉጥ የሚያመጡትን ተማሪዎች አለመቀበሏ ያሳዝናል
ያ የጉንቦት ሰባት አርበኛ በቲቪ ወጥቶ 3% ተማሪ ነዉ ያለፈዉ ሲለን ይሄንንና ይሄንን የመሳሰሉትን ልጆች ጠርቶ አሜሪካን ሐገር የነፃ ትምህርት ቢሰጣቸዉ ምድረ ተማሪ ይሄንን ሲያይ ጥናት ይጀምሩ ነበር
ተማሪዎችን ለማነቃቃት ከሸልማት በላይ የለም እና ይታሰብበት
እኔ ለዚህ ምጡቅ አእምሮ ተማሪ በፍፁም በነፃ ፕሮግራም አትሰራ እነዚህ ቡዳዎች በአንተ ፕሮግራም በግማሸ ሰከንድ ከሚሊዬን ብር መሰታወቅያ ይሰራሉ ሰለዚህ ያለ ምንም ጥቅም ማንኛወም ቲቪ ላይ አትቅረብ
ያለ ኮሚድያን እሸቱ በሰተቀር እሱ ባይከፍልህም ምን ይታወቃል አንድ የዋህ ሊረዳህ ይችላል አንተ የትምህርት ኦሎምፓክ ነዉ ያገኘኸዉ
እንቢ ካሉ አሜሪካ በግልህ የነፃ ትምህርት ፈልገህ ሂድ
❤❤❤🎉
ሪሚድያል ያለፈ ተማሪ አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ በቀንም ሆነ በማታ ለመማር መስፈርቱ ምንድንነው እባካችሁ መረጃ ስጡን
አትሞኝ ተግባረ ዕድ ገብተህ ሙያ ተማር አሜሪካም ብትመጣ የሚያበላ ሰራ ነዉ
sagale sirreessaa
የሪሚድያን ት ይሆናል ንገሩን ፕሊስ።
😊😊😊