ለቴዲ አፍሮ ዜማ ብሰጠው ደስ ይለኛል! ኪኒኔ | Kinine

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 окт 2024
  • ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
    Subscribe:- / @sefertube9671
    #kinine #miko_mikee #artstvworld

Комментарии • 362

  • @seblegudeta7077
    @seblegudeta7077 2 года назад +44

    አረ ሰዎች መንፈስ እኮ ነው ሚጫወትበት አትሳቁ ከቻላቹ በፀሎት አስቡት

  • @desthegreat3949
    @desthegreat3949 2 года назад +19

    ጂል አይ ሙት
    እንዲያጫውት
    🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tewodrosasfaw0478
    @tewodrosasfaw0478 2 года назад +121

    በፈጠራቹ ቃፅላ ማርያም ውሰዱት

    • @kiwait9430
      @kiwait9430 2 года назад

      ትከከል አንድ.እንዳይገላግለዉ

    • @sewuzermedia2701
      @sewuzermedia2701 2 года назад +2

      ሲሞት ደሞ ስላሴ ካቴድራል ቅበሩት በለና!

    • @aysakoyoutube
      @aysakoyoutube 2 года назад

      ክክክክክክ

    • @bona2318
      @bona2318 2 года назад

      @@sewuzermedia2701 kkkk

    • @bona2318
      @bona2318 2 года назад

      Tenegna negn bizuwoch bene dimts hiwotachew endetekeyere meskirewilignal biluwal

  • @SunshineTube87
    @SunshineTube87 2 года назад +18

    I won't judge. But, I definitely believe that your Mom did not invested on the right business. I have also a doubt that she may loose her condominium for your another kinine album you have planned for the coming September🤣🤣🤣

  • @tesfahunfeleke01
    @tesfahunfeleke01 2 года назад +34

    በቅንነት የምሰጥህ አስተያየት የድምፅ ችግር የለብህም ነገር ግን ግጥም ከሌሎች ተቀበል። ደሞ ግለሰቦች ላይ አታተኩር። ውድድር ውስጥም አትግባ። የሰውንም አስተያየት ስማ።

  • @sololom3427
    @sololom3427 2 года назад +27

    ኧረ ይሄን ልጅ እዚህ እያመጣችሁ ከምታሰለፈልፉት፣ ፀበል አስገቡት፣ ነገ ከምትስቁበት

  • @natenaelfikadu3295
    @natenaelfikadu3295 2 года назад +9

    ይሄ ለየት ያለ መንፈስ ነው ሚጫወትበት እባካቹ አንድ ነገር እንዳይሆን ፀበል ውሰዱት

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 2 года назад +8

    ይሄ ልጅ የማንም አውርቶ አደር ገንዘብ ማግኛ መሆኑ በጣም እያበሳጨኝ ነው ገንዘብ መሸቀያ ከምታደርጉት ለምን ህይወቱ ጥሩ መስመር እንዲይዝ አታግዙትም በጣም ቆንጆ ድምጽ አለው እርዱት ሰው ይሁን ስለሌላ ሰው ማውራት ትቶ።

    • @zuzubaba3520
      @zuzubaba3520 2 года назад +3

      እስከዛሬ ካየሁት ምርጥ ኮሜንት🙏

  • @guragetube5747
    @guragetube5747 2 года назад +8

    ይህ ልጅ የሚያስፈገው እያመጣችሁ ኢንተርቪ ከምታረጉት በቤተሰብም ይሁን በጎደኛ አስለምናቹት ጠበል ወይም ሳካትሪስት ቢያማክረው መልካም ነው ይሄ አንደኝነት ስሜት መጥፎ ባይሆንም ችግሩ ግን ለመማር ፍቃደኛ አይደለም እራሱን ቀድሞ ስለኮፈሰ በጣም ይቀናል ትልቅ በሽታ እሱ ነው በተለይ በጣም ዝነኛ በሆኑ ሰዎች ላይ በፀባይ ቴዲን ቢቀርበው በርግጠኝነት ሊረዳሁ ይችላል ቴዲ አሁን ቤተሰቦቹ በዚህ ልጅ ምክንያት ንብረታቸውን እንዳያጡ ቤተሰቡን መምክረ መልካም ነው እሱን ተውት አድርጎ እናንተ ኢንተርቪ ያደረጋቹት በሙሉ በልጁ ላይ ትንሽ ነገር ስሩ በቤተሰቡ

  • @aswanaswan5941
    @aswanaswan5941 2 года назад +19

    አቦ ምርጥ መደበሪያ ነው

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 2 года назад +8

    ጦርነት መኖሩን ማወቁ ራሱ ይገርማል!!

  • @Elaafam
    @Elaafam 2 года назад +11

    አይ መግማት መግማማት አሉ እትዬ ዝናስ😂😂😂 ግም.

  • @kuku4856
    @kuku4856 2 года назад +26

    I feel sorry for your mom

  • @habibbekele7527
    @habibbekele7527 2 года назад +2

    Kininekinine bybyby😂😂😂😂😂

  • @blackabisiniya614
    @blackabisiniya614 2 года назад +7

    ኢትዮጵያ ውስጥ የእንስሳት ሀኪም ጠፋ ማለት ነው?

  • @bellatube6486
    @bellatube6486 2 года назад +8

    He needs to go to rehabilitation center. he needs help on how he can live with his own society in a peaceful and positive manner.

  • @hayriyaahmedin6396
    @hayriyaahmedin6396 2 года назад +17

    ስያሳዝን ቤተሰቦቹ ጥሩ ህክምና በወሰዱት😓

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 2 года назад +6

    እብድ ፀበል የሚወስድህ ያጣህ እኛን አትካን የአረብ ሀገር ሴት ሞተንም እንበልጥሀለን

  • @mekdelawitmasresha9875
    @mekdelawitmasresha9875 2 года назад +8

    He seriously need a very severe medical treatment😳🥺🥺...... And I don't get it why he keep saying " bye-bye" at the end of whatever that was

    • @swae8930
      @swae8930 2 года назад

      He says bye bye because he thinks that he dropped a f bomb

  • @የድንግልማሪያምልጅ-ቸ3ረ

    መንፈዝ እንዳለበት የግንባሩ መጡቀር ያስታውቃል ጸበል የሚወስደው ቤተሰብ ያስፈልገዋል ሲጀመር የሰው ስም ብቻ ነው የሚያነሳው በጣም የመንፈስ ቅናት አለበት በተለይ በቴዶ አጋንንቱ እኮ ነው የሚጫወትበት ጌታ ይገስጸው

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 2 года назад +2

    ፈጣሪዬ ይቅር በለኝ😔ለቀረፃ የምታቀርቡት ግን ታሳዝናናላቹ

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 2 года назад +1

    ኪኒኒ ጁታ መሆኑን ያወኩት ፍሪሀት ና ዳናያትን ሲደንቅ ነዉ 😀😀

  • @enu4226
    @enu4226 2 года назад +10

    ሲሳቅል እና ሲሳቅብ አለማወቅ.

  • @beingstrong3839
    @beingstrong3839 2 года назад +3

    ከአርቲስቶች ጋር መቀራረብ ነው ላንተ የሚጠቅምህ ሙያዊ ምክርም ሆነ ትልቅ ደረጃ እንድትደርስ በሙያም ሆነ በገንዘብ ይረዱህ ነበር ብሮ ብቻህን ትልቅ ለመሆን የምታደርገው ጉዞ አይዋጣም ብሮ

  • @MaMarbager
    @MaMarbager 2 года назад +1

    በሐገራችን ያለውን ፍፁም የማበድ ነፃነት ተጠቅሞ በይፋ የቀወሰ የመጀመሪያው ወፈፌ ። እንግዳ አድርገው ካቀረቡትና ቀርፀው ከሚለቁት ሰዎች በላይ ግን አላበደም።

  • @tsiontessema5201
    @tsiontessema5201 2 года назад +5

    አሁንስ እውነት እንደነቀለ አስታወቀ ሰውነቱ እራሱ

  • @bereketabmulugeta5549
    @bereketabmulugeta5549 2 года назад +3

    Tebeda abo

  • @fireyotasgidom3169
    @fireyotasgidom3169 2 года назад

    ለወያኔው የተሰጠው ስድብ ይገባዋል😂😂

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 2 года назад +8

    ፈጣሪ ይማርህ የናትህን ቤት አሽጠህ አልበም ሰርተህ እውቅና ስታጣ ዘፈኞቹን አክቲቪስቱን ሰደብክ እውቅና ኔፖ መልስ አልሰጥ ሲሉ በአረብ ሀገር ለፍተው ሰርተው ቤተሰቦቻቸውን እሚረዱትን የመሳደብም ሆነ የመተቸቱ ሞራል የለህም እንዳንተ የእናታቸውን ቤት አላሽጡም ቤትሰርተው ወንድም እህቶቻቸውን አስተምረው ነው የአረብ ሀገር እህቶቻችን እንደሻማ ለብዙዋች ብርሀን ሆነው ነው እንዳንተ መንደሬ አደሉም አንተ እኮ ከንቱ የሀገር ሽክም ነህ እብድ እኔ ማዝነው አሁንም ለ3ተኛ አልበምህ የእናትህን ኮንደሚንየም ሽጠህ እናትህ ጎዳና እንዳይወጡ እሰጋለው ለቀሀል እኮ ዘመድ ካለህ 2-7 ቢወስዱህ ጥሩ ነው ወዳጄ ወደራስህ ካልተመለስክ ቅርብ ወራጅ ነህ ብይ

    • @aduadanech2552
      @aduadanech2552 2 года назад +1

      👏👏👏 ደደብ ስለሆነ እኮ ነው።

  • @andualemhabte3826
    @andualemhabte3826 2 года назад +2

    ድምፁ ቆንጆ ነው ችግሩ ሰውን ዝም ብለው ይዠልጣል

  • @mohammedreshid2472
    @mohammedreshid2472 2 года назад +1

    የሀገር ፍቅር እስከ ጥግ ነው ከልቡ

  • @bekelemulugeta6307
    @bekelemulugeta6307 2 года назад

    ከወራት በኃላ ይሄን ሰው ፃድቃኔ ማርያም ፀበል እንደማገኘው አልጠራጠርም

  • @BB-vn2ye
    @BB-vn2ye 2 года назад +1

    የናት ያባትህን አምላክ ተለማመን ቢታረቅህ:: ከቤት ነው የሚጀምረው ብዬ ነው:: ፈጣሪ ይማርህ

  • @φγπφ
    @φγπφ 2 года назад +4

    ይሄ ቀውስ፤ ከባድ የአዕምሮ ቀውስነት ደረጃ ላይ ስለሚገኝ በዱዓ እና ጸሎት አስቡት። ወይ ይች ኃገር ምኑን ጣለባት?

  • @hwuw8819
    @hwuw8819 2 года назад +3

    ቃጥላ ማሪያም ሂድ እና ጠበሏን ጠጥተህ ተመልሰህ ወደ ሚዳ ቅረብ👆 ከቀልብህ አይደለህም ቅናት መንፈስ አለብህ ሰከን በል

  • @zelalemdesalegn1661
    @zelalemdesalegn1661 2 года назад +3

    Bedatammm

  • @superlegendintertaining_
    @superlegendintertaining_ 2 года назад +5

    አንተንማ ጩቢቲ ይበልጥሀል

  • @kaleabtesfaye6988
    @kaleabtesfaye6988 2 года назад +2

    Report በማድረግ ቢዘጋ ባይ ነኝ።

  • @kalebget8109
    @kalebget8109 2 года назад +3

    አንተን መንገድ ላይ እንዳላገኝ አንተ ቀፎ

  • @oromiyalove3518
    @oromiyalove3518 2 года назад

    አይናችን እያየ ጨለልክ እኮ 😂😂😂😂

  • @djwakandaafromix9860
    @djwakandaafromix9860 2 года назад +5

    አንተ ሰውዬ ምታጨሰውን ባገኘው እስቲ ንገረኝ እኔ ማጨሰው ምንም አልጠቅም ብሎኛል

  • @nsfl3304
    @nsfl3304 2 года назад +2

    ይሄኔ እብድ ሆኖ መንገድ ላይ ለአንድ ባለመኪና ተመሳሳይ ግጥሞችን ሲገጥም የሚያሳይ ቪዲዮ ቢሆን "ይንን ልጅ እንርዳው እምቅ ችሎታ አለው" "ምን አስነክተውት ነው ይህን ጎበዝ ልጅ" የሚለው ብዙ ነው. ገራሚ ፍጡራን ነን እኮ!

  • @sewuzermedia2701
    @sewuzermedia2701 2 года назад +1

    ዛሬ ደግሞ ደምበኛ እብድ መስሎ የለ

  • @yonayon5598
    @yonayon5598 2 года назад +2

    This man is critically illed. He is insulting everyone 😄 ohee

  • @addisfetene3724
    @addisfetene3724 2 года назад +3

    አሳዳጊ የበደለው ማለት ምን ማለት እንደሆነ ዛሬ ነው የገባኝ

  • @abenezerseifu4181
    @abenezerseifu4181 2 года назад +1

    ማነው ይህን ሰገጤ ቅል እራስ ፈቶ የለቀቀብን ባካችሁ? ከፍታን ምታገኘው ሰዎችን በማዋረድ አይደለም ፍሬንድ ራስህን ዝቅ አርገህ ሰውን አክብረህ ጠንክረህ ስራ ሲጀምር ኪኒኔ ነገር ነህ ኪኒን ያስፈልግሃል ራስህን አግኝ ፍርፍር ያልክ ፋራ

  • @zelalemdesalegn1661
    @zelalemdesalegn1661 2 года назад +2

    Gematammmm

  • @abuselimasema758
    @abuselimasema758 2 года назад +4

    Ke chubaw ga siru wyyyy wyyy😂

  • @zelalemdesalegn1661
    @zelalemdesalegn1661 2 года назад +1

    Denkorooo

  • @tigitmekonnen1506
    @tigitmekonnen1506 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይማረው ሲያሳዝን

  • @Doctor-Alle
    @Doctor-Alle 2 года назад +1

    Bro ብቃትህንና ማንነትህን በተግባር አሳይ ወሬ ይብቃ ... ተሰጥኦ እንዳለ በተግባር አሳይ መልካም እድል

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 2 года назад +1

    ወይኔ ኸረ የ ፱ኛው ሺ ጩቢቲ የት ነው?😂 ጓደኛ አግኝተሃል በሉልኝ 😂 ምስኪን ፈጣሪ ወደ ራስህ ይመልስህ

  • @derejetadesse2415
    @derejetadesse2415 2 года назад +9

    በርታ አባቴ በቅን ገና መቶ ዜማ ትሰራለህ ምቀኞችህን እንዳትሰማ ከሰማሀቸው ታብዳለህ

    • @superlegendintertaining_
      @superlegendintertaining_ 2 года назад +1

      Already ያበደ ሰው ታብዳለ ይባላል?

    • @ቾምቤ
      @ቾምቤ 2 года назад +2

      ምቀኛማ እሱ ነው ማንም ሳይነካው የሚጮኸው

    • @bona2318
      @bona2318 2 года назад

      Ere esu ayisemam yalew confidence high new

  • @ሀውለትአብዱእረዛቅ
    @ሀውለትአብዱእረዛቅ 2 года назад

    አይይይ የምር ነቅሏል ሚስኬን 😂😂

  • @hikemayoutube9974
    @hikemayoutube9974 2 года назад +2

    የህዋሀት ተመችቶኛል ሌላው እኳን ዋጠው ተጃጃልክ

  • @אדנהמקונן
    @אדנהמקונן 2 года назад +5

    እባክህ እራስህን አትበዝብዝ ጥሩ ድምፅ አለህ ግን የእናትህን ቤት ሽጥርህ እንዲህ ሥትጋጭ እሧን መጨረሻ እንዳትሸጣት ምስኪን እናት

  • @zelalemdesalegn1661
    @zelalemdesalegn1661 2 года назад +1

    Denezz

  • @ermiermi4802
    @ermiermi4802 2 года назад +6

    እኔ እምፈራው ቤተሰቡን በእዳ አሲዞ ጉድ እንዳያረጋቸው

  • @mohammedabdul-kader8771
    @mohammedabdul-kader8771 2 года назад +2

    People especially young men, please stay off drugs. If you don’t, this is what could happen to you.

  • @hagerehabesha9182
    @hagerehabesha9182 2 года назад +3

    አዲስ የመጣ ሱስ አለ እንዲ ከጫት እና ከሺሻ ውጪ ጀለስ ንገሪን እና እኛም እንጠቃቀም

  • @khalidxhakabrown3583
    @khalidxhakabrown3583 2 года назад +1

    mnehem ayamrem mnehem

  • @segenetmaru9066
    @segenetmaru9066 2 года назад +2

    Lossss of weight telahu hhhhhh

  • @mekdes5825
    @mekdes5825 2 года назад

    ይህማ አንድ ነገር ጎድሎታል 😂😂😂😂ሳሮን ትመጥንሀለች እሶኑ ቦጭቅ

  • @bamyezi7485
    @bamyezi7485 2 года назад

    በፀሎታችሁ አስቡት ይማረው

  • @zelalemdesalegn1661
    @zelalemdesalegn1661 2 года назад +1

    Afer belaaa

  • @iknowwhoami4562
    @iknowwhoami4562 2 года назад +2

    ምናለ አጊንቼው አይነስቡን ባጠፋው ለነገሩ አይነስብ የለውም የሆነ ሞዛዛ ቱሪናፋ ሲደብር

  • @jemmatube4741
    @jemmatube4741 2 года назад

    ይማርህ

  • @beingstrong3839
    @beingstrong3839 2 года назад

    ስራህ ላይ ብቻ ትኩረት አድርግ የሌሎቹን ስራና ዝና አትመልከት ራስህን ከሌሎች ጋር አታወዳድር የዛኔ ውጤታማ ትሆናለህ በዚህ ላይ አርቲስቶችን በህዝብ እንዲወደዱ ያደረጋቸው ትህትናና ፍቅር ነው ሰውን እያጣጣልክ እና እየሰደብክ የሰው ልብ ውስጥ ልትገባ አትችልም አርቲስት ደሞ ያለ ህዝብ ልክ አሁን እንዳለህበት ነው ዘፈኖችህ በሙሉ በዘፋኞች ላይ ነው ብዙ ሊዘፈንባቸው የሚል ጉዳዮች አሉ ይህን አስብበት

  • @piratube8043
    @piratube8043 2 года назад +4

    Famous ሆነ እኮ 😄😄

  • @tarikucoffee1157
    @tarikucoffee1157 2 года назад

    ከዚህ በኋላ እብድ አለ ብትሉኝ ማንንም አላምንም

  • @aderajewaderu1156
    @aderajewaderu1156 2 года назад

    ይሄን ቁብርስ ጬንቅላት ለምን እንደምታስለፈልፉት አላቅም

  • @TS-Couples
    @TS-Couples 2 года назад

    መንፈሱ ሲያወራ በላዩላይ ዝም ትላላችሁ ይሄኮ ጤነኝነት አደለም ፀሎት ያስፈልገዋል 😔😔😔😔

  • @rastaw3244
    @rastaw3244 2 года назад +4

    ያንተን ዘፈን ከምሰማ ሙሾ ብወርድ ይሻለኛል

  • @eveasres5870
    @eveasres5870 2 года назад

    አንተኮ እኔንም አይችልም ትል ይሆናል🤔🤣🤣🤣

  • @nunuyamlak4165
    @nunuyamlak4165 2 года назад

    ወደዉ አይስቁ አሉ 🤣🤣🤣🤣

  • @briona1722
    @briona1722 2 года назад

    Weyooooo ere yehe ጋኔል ካለጸሎት አይወጣም 😂😂😂

  • @hayatdawud6663
    @hayatdawud6663 2 года назад +3

    ደደብ አንተም ስለሙዚቃ አውቀህ ጭራሽ ያረብ ሀገር ልጆች ሙዚቃ አታቁም አላለም

  • @heyuweloyewa4304
    @heyuweloyewa4304 2 года назад +1

    ሰይፉ ካላቀረበኝ ብለህ ሰደከዉ ክክክ ላላላ

  • @nahommamo8744
    @nahommamo8744 2 года назад +2

    ምንም የሌለው ሰውኮ ከሰው ላይ አይወርድም ሬሳ

  • @yedani5574
    @yedani5574 2 года назад +2

    ግደሉት ፡ ይህን ፡ ፡ ብሽቅ. ፡ ዝም ፡ ብሎ ፡ ሰው ፡ ማውረድ ፡ ፡ አይችልም ፡ ፡ ወያኔ ፡ ያዘቀጠው ፡ ትውልድ ፡ ነው ፡ አንዱ ፡ ይሄ ፡ ነው ፡ ፡ ግደሉ ፡ ት

    • @kiwait9430
      @kiwait9430 2 года назад +1

      አይባልም በምከር መመለስ ነዉ

  • @fantayetesfaw6297
    @fantayetesfaw6297 2 года назад +2

    ኧረ በመቤቴ ይሔሰውየ ግን ምንድ ህል በልቶነው ወይስ ምን ድነው የሚያኖረው 🔨🔨🔨 🤭🙄

  • @yonasyonas9076
    @yonasyonas9076 2 года назад +1

    Yemrehi

  • @atamenta6019
    @atamenta6019 2 года назад

    This is very serious, not a joke. He clearly is not okay. Fetari yemarew

  • @getanie6591
    @getanie6591 2 года назад

    ቅቅቅ ክክክክ በቃ ጨለለ አልሰማለት ሲል ግጥም በስድብ ምሲኪን እራስህ ሰማይ ላይ መቆለል

  • @tegwetabiruk562
    @tegwetabiruk562 2 года назад +1

    አሁን እኮ በዚህ ልጅ ተናዶ ሚሳደብ አይጠፋም ይህ እኛ ሐገር አልተለመደም እንጂ ኖርማል ነው it’s called clout chasing እንጂማ እሱ እራሱ ሲመሰጥ የቴዲን ዘፈን ነው ሚሰማው

    • @ቾምቤ
      @ቾምቤ 2 года назад

      ምኑ ነው ኖርማል ? ከመሬት ተነስቶ ሰው መዘርጠጥ የት ሀገር ነው የተለመደው ?

  • @menyahel
    @menyahel 2 года назад +1

    ይህ ሰው የጎደለው ነገር አለ።
    ማዳን ያስፈልጋል።

  • @Lemma185
    @Lemma185 2 года назад +1

    Ere woooooooo cheriso yimarik aboo

  • @meriemehammed2923
    @meriemehammed2923 2 года назад

    የቅልፋ ኪኒን መውስድ አለሁ

  • @nahomcj
    @nahomcj 2 года назад +3

    ማስተዋሉን ይመልስልህ ወንድሜ

  • @אמירדינקו
    @אמירדינקו 2 года назад +1

    Are menu good new😂😂

  • @eyasudelpero1111
    @eyasudelpero1111 2 года назад

    😂😂

  • @sagliimedia6752
    @sagliimedia6752 2 года назад

    confidence alemadnek aychalim gn you are pure jil

  • @djdereje7028
    @djdereje7028 2 года назад +3

    he needs serious help

  • @Daveytube-yv8kz
    @Daveytube-yv8kz 2 года назад +1

    የት ልደርስ ነው እንደዚህ የምሆነው ዘፈን ነው ወይስ ቅጃት የዛፈኞች ስም አታጥፋ ምን አይነት ነው ምንም አልልም

  • @hayathu270
    @hayathu270 2 года назад +1

    ያረፍደ አራዳ ድልብ ማሀይም

  • @addis2653
    @addis2653 2 года назад

    ኪኒኔ አንተ ለቴዲ አፍሮ ግጥም እና ዜማ ከምትስጠው ትግራይ ካናዳን ብትቀልብ ይቀላል 🤣🤣

  • @tube-no1em
    @tube-no1em 2 года назад

    ጩባው ግጥሙን ተዘረቨ😜😜😜😜😜😜🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mahiarega9138
    @mahiarega9138 2 года назад +2

    ኡኡኡ ምንድነው

  • @greenyellowred1990
    @greenyellowred1990 2 года назад

    አእምሮው በልጦታል ከሱ ይልቅ :: መንፈሳዊ ሰው ቢያገኘው ጥሩ ነው::

  • @zelalemdesalegn1661
    @zelalemdesalegn1661 2 года назад +1

    Duekeattt