Aba Yohannes Tesfamariam Part 43 A የፈውስ ስርዓት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 235

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 5 лет назад +1

    አባየ እርጅም እድሜና ጤና ያድልልን ምትክ የለሽ አባታችን ምንም ቃላት የለኝም እርስዎን ለመግለጽ አባየ አባየ በፀሎትዎ ያስቡኝ እራሴ ላይ እና እቅድቤ ላይ ተቀምጦ የሚያስጨንቀኝ እርኩስ መንፍስ ይገስጹልኝ ባየ አሰቃየኝ ወገኖቸ ለናተ የደርሰ አምላከ ዮሐንስ ለኔም ይድርስልኝ በእውነት አቤቱ ማርኝ ጌታ እደሐፂያቴ ሳይሆን እደቸርነርት ማርኝ። ማርኝ

  • @ሀይማኖትየተክልዬልጅ
    @ሀይማኖትየተክልዬልጅ 3 года назад +2

    እልልልልልልልል ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችንጨርሶ ይማርልን ለናተ የደረሰ አምላከ ዩሀንስ ለኛም ይድረስልን ላባታችን እረጅም እድሜና ጤናንይስጥልን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 года назад +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ለናንተ የደረሰላቹ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል የወንቅሸቱ ያባታችን እንባ ጸሎት ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 3 года назад +1

    Ameeen ameeeen ameeeeen ameeeen ameeeeen ameeeen ameeeeen zimare malktin yasemalan xegawen yabazalan

  • @esrialetelahiune1579
    @esrialetelahiune1579 2 года назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባዬ ያገልግለተወን ዘመን ይስጥልን ኣምላ ጨምሮ ጠጋወት ያብዛልን የኛ እዉነተኛ ኣዋሪያ ኣሜን

  • @dbbvcv4244
    @dbbvcv4244 8 лет назад +28

    አባ ጓደኛዬ ወደ እርሶ እንዲመጣ ስለእርሶ ነግሬዋለሁ የቅዱስ ገብርኤል እርዳታና የርሶ መንፈስ ይርዳውና እንዲፈወስ የእግዚአብሔርን ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልኝ

    • @maraki6568
      @maraki6568 5 лет назад +1

      የመኑ ይፈወሣሉ ብቻ አምኖ የሄድ

    • @anjebhhh8920
      @anjebhhh8920 5 лет назад

      አይዞሽ የኔ ቆንጆ የአባን ስም ጠርቶ ያፈረ የኔ ውድ 😘ይሆናል ይሣካል

    • @POWE4755
      @POWE4755 4 года назад

      አሜን ገፋፈው እዲሄድ ማር

    • @mulusew505
      @mulusew505 4 года назад

      Yet Nw Botaw

    • @iizzarkizzark7196
      @iizzarkizzark7196 2 года назад +1

      @@anjebhhh8920አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @abcdabcdabcda9217
    @abcdabcdabcda9217 4 года назад

    እልልልል እልልል እልልልልል አባታችን በእውነት ቃላት ያጥረኛል እድሜና ጤና ይስዎት እሺ አመት ይኑርልን ጠላትዎን ከእግረዎት ስር ይጣልልወት አሜን

  • @michielmikael
    @michielmikael 4 года назад

    አባታችን አባየውሃንስ ተስፋማርያም የበርሃመናኝ አባታችን ለዘልአለም ይኑሩልን

  • @aamm3141
    @aamm3141 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን አባቴ በዲሚ በጠጋ ይኑርል ለነሱ የደረሰ ለኛም ይዲረስልን

  • @heymietp8287
    @heymietp8287 3 года назад

    አባዬ እድሜና ጤና ይስጥልን ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ገብርኤል ከነቤተሰቦቼ
    😢😢😢

  • @addaagsa6706
    @addaagsa6706 3 года назад

    አባታችን የኛ እቁ አባት ሺ አመት ያኑርልን አባታች ወለተ ማርያም በፆለትወ ያሰቡን

  • @fasikalebanon6024
    @fasikalebanon6024 3 года назад

    የበረሀው,መናኝ,አባየሗንስ,አባታችንሆይ,ያብርሀሙ,ስላሴ,ረጅም,እድሜ,ከጤና,ጋር,አብዝቶ,ይስጥልን,ሽአመት,ኑሩልን,ለደጅዎ,ለሀገሬ,መሬት,አብቁኝ

  • @ወለተኪዳንየድንግልልጅወለ

    አባታችን በእድሜ በጤና ጸጋዉን ጨምሮ ይስጥልን ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን አባዬ በፆሎታችሁ አስቡኝ ቤት ልገዛ ከተጨረሰ በኋላ ነገ ዛሬ እያሉ አልሳካልኝ ብሎል አባየ በመንፈስ ቅዱስ ድረሱልኝ እኔም በአረብ ሀገር ተከራትቸ እንዳልቀር ህይወቴን አስተካክሉልኝ ወለተ ኪዳን ከዱባይ

  • @heedasneedas7575
    @heedasneedas7575 3 года назад +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @samrahphonetastic3969
    @samrahphonetastic3969 4 года назад

    አባዮናስ እርዠም እዴሜ እናጤና
    የሰጥልን የአገልገሎት ዘመኖን የባርክልን
    እኔም በእባወት በፀሎቶ የደረሱልኝ እማምላክ ትጠብቅልን አሜን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 года назад

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አባታችን

  • @ashokeshok8586
    @ashokeshok8586 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ይፈቱ አባታችን

  • @አዲስአለምአ
    @አዲስአለምአ 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወትን ያስማልን አባታችን በእድሜበፅጋይጠብቅልን የስላም የፍቅር አባት ለተፍወሳችሁ እንኳንደስአላችሁእልልልልልልልልልልልልልልልልልለናንተየደረስ አምላከየሃንስ ለሁላችንም ይድረስልን

  • @haymanotanbesi8768
    @haymanotanbesi8768 8 лет назад +7

    አባ ዮሀንስ ተስፋማሪያም በእድሜ ላይ እድሜ በጸጋ ላይ ጸጋውን ይጨምርሎት ሁሌም ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር ወንቅእሸት ገብርኤል አንድቀን አድርሶኝ እኔም ዘር ማንዘሮቼን ከክፉ እስራት ነጻ ያወጣናል ወለተማርያም ነኝ ከሊባኖስ!!!!!!!

  • @እስመአልቦነገርዘይስ-ሸ4ቐ

    አንበርካኪው ማራኪው የበረሀው መናኝ የኛ አባት ጅግና ልዩ አባዬዬዬ ሺ አመት ያኑርልን ። ጠላታቸውን በቆፈሩት ጉድጓድ ይክተትልን።
    የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የበረሀው መናኝ እንባና ፀሎት ከነመላው ቤተሰቦቼ ጠብቀልኝ

  • @tigisthailu4047
    @tigisthailu4047 3 года назад

    አባዬ ልዩ ስጦታችን ረጅም ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን ለቤተሠቦቼም ፀሎት ልመኖት የደረሣቸዉ አባ ወንድሜ ለረጅም ግዜ በአይምሮ ጭንቀት ይታመምበኛል አባዬ በፀሎቶ ድረሱለት
    ወልድ አምላክ ይባላል ።
    ድኖልኝ እኔም ከስደት መልስ ለመመስከር ያብቃኝ አባቴ አስቡን

  • @mohamedelkayselkays8840
    @mohamedelkayselkays8840 3 года назад

    አባዬ ውበቴ አዬባ ኑሩልኝ ለዘላም
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ

    አባ ረጅም ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አባ እኔና ቤተሰቦች ከተሰርንበት እንድንፈታ በፀሎታቸው አስቡን .😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kuwaitcool6667
    @kuwaitcool6667 5 лет назад

    አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን አምላከ የኋንስ ሆይ እኔንም ቤተሠቤንም ከክፍ እስራት እንፍታ ዘንድ በመላኩ በቅድስ ገብርኤል ሥም እለምንሀለሁ እጀን እያመመኝ ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ ከኩዌት ለደጅ የብቃን የበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን

  • @ትጄነኝየአፋሯቆጆ
    @ትጄነኝየአፋሯቆጆ 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚዓብሔር ይመሥገን አብሳሪው መላዓክት ቅዱሥ ገብረዔል ለኛም ድረስልን😢😢😢

  • @emmaemma7603
    @emmaemma7603 3 года назад

    ሰለማይነገር ሰጦታዉ እግዚአብሔር ይመሰገን ለተፍወሱትም ጨርሶ ይማርልን ገዳማችን አባታችን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን

  • @fetariyawkal4309
    @fetariyawkal4309 8 лет назад +21

    አባ ፈጣሪ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጦት እኛም በባእድ አገር ቡረሀ ላለነው ምድራዊ ህይወት ላንከራተተን እድሁም ለአገራችን ጸልዩልን አባ..

  • @ethiopagood210
    @ethiopagood210 7 лет назад +2

    አባቴ ሆይ ብራኬው ይድረሰኝ ። አህዛብ ሀገር ነው ያለሁት ወለተ ማርያም ነኝ አስብኝ በፆለትወ።

  • @weyinshetasrat1483
    @weyinshetasrat1483 5 лет назад

    አባቴ አባ እኔ ይህንን ድንቅ ታሪክ ሳየው የመጀመሪያዬ ነው ያለሁት በስደት አለም ዉስጥ ነው ::ስሜ ወይንሸት አስራት እባላለሁ ካለሁበት ሀገር ስመለስ የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም ለመምጣት ፍልጎት አለኝ ::የሚያስጨንቀኝ የሚያስለቅሰኝ ባጠቃላይ ከሰው የማያስማማኝ መጥፎ መንፈስ እንዳለብኝ ይሰማኛል አባ አባቴ በፅሎት ያስቡኝ

  • @مريممريم-ط2ر8ذ
    @مريممريم-ط2ر8ذ 4 года назад +1

    አባየ ሺአመት ይኑሩልን የኛ የኦርቶዶክስ ስጦታ የበርሀው መናኝ አባዮሀንስ ተስፊማርያም

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat8325 3 года назад

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እኛንም በያለንበት ይፍቱን አባ ሺ አመት ኑሩልንጨ

  • @zainabzainab8183
    @zainabzainab8183 4 года назад

    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    ለአባታችን ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @user-rk7vv8lz4m
    @user-rk7vv8lz4m 3 года назад

    ኣባታችን ሺህ ኣመት ያኑርልኝ
    እግዚኣብሔር መቸ ነዉ ለዚህ የሚያበቃኝ
    በፀለታቹ ኣስቡኝ ኣባታችን ፀገሃና እያሉ በሰዉ ኣገር ነኝ

  • @gubivtyhpyv4990
    @gubivtyhpyv4990 3 года назад

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልንከታሠረንበት ክፉ መንፈሥ ይፉቱን አባታችን

  • @masaramasara4350
    @masaramasara4350 4 года назад

    አባቴ አባ እድሜው ፀጋው ያብዛሎት እኔ በፀሎት አስቡኝ

  • @amenamen2338
    @amenamen2338 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @hulagerishlegesseteshome1689
    @hulagerishlegesseteshome1689 3 года назад

    Amen Amen Amen lenante yederese amilak lanem yederesilin Abaye nurulin shi Amet

  • @bertyeshet2229
    @bertyeshet2229 2 года назад +1

    ጀግናው አባቴ

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 4 года назад

    አባየ እድሜና ጤና ይስጥዎት አሜንንንንንን

  • @weltemareyamtegist5037
    @weltemareyamtegist5037 8 лет назад +33

    አባትየ ሆይ መንፈስውት አይለየኝ በሀዛብ መሀል ነው ያለሁት እና

  • @በለጡየጎራው
    @በለጡየጎራው 3 года назад

    የድንግልማሪያም ልጅወደሠማይ ያሣርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @ddd1993d
    @ddd1993d 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ፈጣር እኔን ከነ ቤተሰቤ ሰላም የለኝም ማረኝ

  • @mintamirkiros3835
    @mintamirkiros3835 3 года назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @ለእኔስእናቴእመብርሀንናት

    ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን። በጸሎተዎት ያስቡኝ አባ ወለተ አረጋዊ ነኝ እግዚአብሔር አምላክ ለበሩ እንዲያበቃኝ እና ከእርስዎ በረከትን እንዳገኝ እንድባረክ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳኝ

  • @werkyserebe7797
    @werkyserebe7797 4 года назад

    አባታችን የኛ ጅግና አባት

  • @AaAa-yy3xk
    @AaAa-yy3xk 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @AishaAli-fv4ny
    @AishaAli-fv4ny 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @ethiopiakonjo6724
    @ethiopiakonjo6724 5 лет назад +1

    አባቲ በጪቅ ላይ ነኝ ውልተ ይሁንስ በልው በፀሎተ አስብኝ ስደትኛ ነኝ እድሜ እና ፀጋ ይስጡት አሜን

  • @teweldeznabu3210
    @teweldeznabu3210 6 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ይድረሰው ለአባታችን ረጅም እድሜ ከጠና ጋር ይስጥልኝ

  • @genzebethiopia2765
    @genzebethiopia2765 3 года назад

    አባታችን ሽህ አመት ኑሩልን እንወደወታለን

  • @wubalemalemayehu6958
    @wubalemalemayehu6958 8 лет назад +2

    እግዚአብሔር በእድሜና በፀጋ በጤና ይጠብቅልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት እድሜ ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን።የበረሐው መናኝ አባታችን አባዮሐንስ በእውነት በእርሶ ላይ ያደር መንፍስ ቅዱስ በምህረቱ ይፈውሰን በረከቶት ይደርብን ፀሎቶት ይታደገን ከታሰርንበት ይፍታን

  • @tsg688
    @tsg688 5 лет назад

    Amen kalhiwoten yasemaln tsegaa erste mengistun yawersilen

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ

    አባታችን በረከቶት ይደርብኝ። የ ድንግል ማርያም ልጅ እረጅምምም እድሜ ከጤና ጋርም ይስጥልን ለዝማሬ ከጣእሙ የተነሳ አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትንም ዝማሬ ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን♥♥♥

  • @yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021
    @yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021 3 года назад

    Selam abatachn idme tegawun yabzaln
    Yegabet fewus mech yhon abetu maren ykrm belen fekadh yhunln amen

  • @mintamirkiros3835
    @mintamirkiros3835 3 года назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @ፍቅርተአማኑኤልፍቅርተአማ

    አሜንአሜንአሜን

  • @የወቅሸትቅድስገብሬኤልእር

    አባቴ የኛ እንቁ ዘናኛው ባታዊ እርሶን የሰጠን አምላክ የሐንስ የተመሰገን ይሁን

  • @semeretekle8604
    @semeretekle8604 4 года назад

    Amen Amen Amen

  • @mohmedkuweat7461
    @mohmedkuweat7461 8 лет назад +5

    አባ ፀጋውን ያብዛለዎት ሥለሀገራችን እሥኬ ፀላዬን በደንም ያሥለፍልፉት

  • @iettay9053
    @iettay9053 5 лет назад

    አባ ረጅም እድሜና ጤናይስጦት
    የበረህው መናኝ አባይሐንስ ተስፋማሪያም
    ዝነኘው በአታዊ የስምተኛውሽ

  • @taajuddiinjundii5210
    @taajuddiinjundii5210 7 лет назад +1

    የአባትልችን ፀሎት እና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባየን እድሜክን ያርዝምልን የኢትዮጵያ ንጉስ አንተነክና ከእግዚአብሔር በታች አንተነክ ጠብቅያችን

  • @mintamirkiros3835
    @mintamirkiros3835 3 года назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @ramycell4429
    @ramycell4429 6 лет назад

    አባታችን እድሜ ይስጥልን ወደ አገራችን ገብተን ከአንተ በረከት ለመካፈል ያብቃን

  • @tinajabril48
    @tinajabril48 6 лет назад +1

    አባቴ እድሜና ጤናን ይስጥዎ
    እኔም ቤተሰቦቼም በጭንቀት ላይ ነን ከታናሽ እህቴም ጋ በስደት ሀገር ያባላናል ሰላም አተናል አባ በፀሎትዎ ቤታችንን ጎብኙልን .ወለተሚካኤል ቤሩት

  • @meazagelaye197
    @meazagelaye197 4 года назад

    አባዬ እንኮን እንኮን አደረሰዎት ቃለህይዎት ያሰማለን አባዬ እግዚያብሄር ይጠብቀዎ በፆለት ያሰብኝ ፅጌ ማሪያም ብለው

  • @masarahadf2682
    @masarahadf2682 6 лет назад

    እልልልልልልልል አባ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @aal7586
    @aal7586 3 года назад

    ጨርሶ ይማራችሁለኛም ይድረስልን ከሚድኑት ያድርገን

  • @ኤፍታሕወለተኢየሱስየፅዮን

    ኣባታችን የኛ ኩፉ መንግስትን ይሰሩሉን ሓጥያተኛ ልጅቱ ወለተ ኢየሱስ ነኝ

  • @alhouti9101
    @alhouti9101 4 года назад

    አሜን።ለደጂህ።አብቃኚ።

  • @አዲሳለምፅጌማርያም
    @አዲሳለምፅጌማርያም 5 лет назад +1

    Abatacn.zemare.melkatn.yasmlen..selamna.tena.abzto.abzto.ytot.beslot.asbuge.

  • @jamalmohammad5952
    @jamalmohammad5952 8 лет назад +4

    አባታችንየእርሶፀሎትልመናይጠብቀንለንስሃያብቃንንን

  • @oopsyournotinvitedx3yeahyo847
    @oopsyournotinvitedx3yeahyo847 4 года назад

    Amen god bless you

  • @yenenezewdu8379
    @yenenezewdu8379 8 лет назад +3

    አባ እግዚአብሄር ይጣብ ቀወት አምላክ ፀጋውን ያብዛለውት

  • @gnn3488
    @gnn3488 2 года назад

    እልልልልልልልልልልአሜንአሜንአሜን

  • @ebrahammuhamned9775
    @ebrahammuhamned9775 3 года назад

    በፀሎት አስቡኝ አባዬ

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy9827 3 года назад

    እልልልልልልል
    እልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እግዝያብሄት ይመስገን

  • @ss-xr4ok
    @ss-xr4ok 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ደጄትን ለመራገጥ ያብቃን አሜንአሜንአሜን

  • @tamriii3327
    @tamriii3327 3 года назад

    አባታችን እሺ አመት ይኑሩልን ክፍ አይንካብን እስውን ጠላይት ዳቢሎስን በቆፈሩት ጉድጓድ ይክተትልን በፆለተውት ያስቡኝ ቤተስቤንም

  • @tijieyob3323
    @tijieyob3323 8 лет назад +4

    Aba!!! yagelgelot zemenot yetbarke yehun
    gn selkut ayseram
    btam lanagrot felge neber!
    EGEZIHABER yefeked

  • @tegesettshome2496
    @tegesettshome2496 7 лет назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን ኣባታችን እድሜና ጤናውን ያድልልነ እግዚአብሔር ይጠ ቁት ማምህር

  • @aamm3141
    @aamm3141 4 года назад

    አባየ በፁለት እሰብኝ እኔም በደጂህ እንዲደርስ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mengistualamu9841
    @mengistualamu9841 7 лет назад +3

    እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛሎት

  • @ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ

    አባየየ.

  • @አቤቱህዝብህንአድንርስትህ

    አባየይይ እግዚአብሔር ይጠብቆት በፀሎት ያስቡኝ

  • @አባየኔአባት
    @አባየኔአባት 3 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልል እነስ ይየ እኝን ያህየነ

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 7 лет назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን አባ የሆነስ እኔ በክፉ መንፈስ ተይዠ እስከ ቤተሰቦቸ እምሰቃይ ነኝ በሰው አገር እሳት ውሀ ላይ ሁለየ ነው እሜጥለኝ ቅድስ ገብርኢል ድረስልኝ የሜሳየል አባት ሁለተ መድን ከድባይ

  • @veefasneedae7354
    @veefasneedae7354 4 года назад

    Yeberehew.menag.yedhnet.yefkr.yebereket.yebrhen.yedhe.abat.egziyabihir.antun.bayfectrln.mn.enhon.neber..anton.yefectere.amlak..smu.yekebere.yhun.amin.amin.amin.

  • @AaAa-yy3xk
    @AaAa-yy3xk 4 года назад

    አባይ በፀላቱቹ አስቡኝ😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭

  • @dbbvcv4244
    @dbbvcv4244 8 лет назад +2

    እግዚአብሔር እድሜዎትን እንደማቱሳላ ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

    • @smerhh9106
      @smerhh9106 7 лет назад

      አሜን አሜን አሜን አባየ

  • @ወለተጊወርጊስ
    @ወለተጊወርጊስ 2 года назад

    የጎደርልጅነኝወቅሸትእዴትነውመሄድየምችለውባህርዳርምንምአላውቀውምአባበፀሎቱያስቡንወለተጊወርጊስቤተሰቦቸእንደውሻእየተናከሱነውእናትአባቴሁላቹአስቡኝበፀሎትወገኖቸ

  • @kedistayelaw8015
    @kedistayelaw8015 7 лет назад +2

    አባ በረከተዎ ይድረስን እድሜውትን ያርዝምልን

    • @gafurbalus9678
      @gafurbalus9678 5 лет назад

      Amen Amen Amen

    • @gafurbalus9678
      @gafurbalus9678 5 лет назад

      ላባታችን ቃለህወትንያሰማልን እድሜናጤናውይስጥልን

  • @tube-bn9ig
    @tube-bn9ig 3 года назад

    አባየ በፀሎትሁ አስቡኝ

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 7 лет назад

    እውነት አባዬ ሙተህ አፈር እዳይበላብኝ ገላወትን እደና ቅድስ ያሬድ እደነ ኢሊያስ እግዚያብሄር አምላክ ያሳርግልኝ የእኔ እደ ይስጥወት ምንም አልሰራሁበት የዝሙት መንፈስ እየደነሰብኝ በእደሜ ልኪ ሁለተ መድን

  • @AsdAsd-ub3oq
    @AsdAsd-ub3oq 7 лет назад +3

    አባ እድሜና ጤና ይሥጠወት

  • @عيدالمطيري-ج4ه
    @عيدالمطيري-ج4ه 5 лет назад

    Abaye yeberehawu menagn kal kidsn yesetehu amlak afer endayasnekahu

  • @selamtube7726
    @selamtube7726 5 лет назад

    Abay btolotehu asebugn

  • @ፀሐይንጉሴ
    @ፀሐይንጉሴ 7 лет назад +3

    አባቴ በፀሎት አስቡኝ
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @habtamnshiashgery9871
    @habtamnshiashgery9871 7 лет назад

    kaleyewt yasemalen bereketo fewsen legam ledekamaw yedereseg abat belowt abebug amen

  • @wodeanbachew5047
    @wodeanbachew5047 7 лет назад

    አባታችን እሠወን የሚሟገት ሠው ፈጣሪ የረገመው ሠው ነው ልክ እንደ እባቡ የተረገመ ነው

  • @hanagetu8393
    @hanagetu8393 6 лет назад +1

    ቂለ ሒውት ያስማልን አባታችን እድሜና ጢነ ይስጠልን