ካረብ ሃገር ስትመለስ አካል ጉዳተኛ ሆኜ አገኘች ቢሆንም አገባችኝ || ጓደኞቼ ሲያዩኝ መንገድ ቀይረው ይሄዳሉ || በተደጋጋሚ ራሴን ላጠፋ ሞክሬያልሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 293

  • @rohemedia
    @rohemedia  2 года назад +60

    እንሰርሙ እና መንበረን ለማግኘት
    0977423111
    0938331589
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    1000404580233
    ስለምታግዛቸው እናመሠግናለን

    • @menberemikael
      @menberemikael 2 года назад

      ስታምሩ

    • @merdiah6963
      @merdiah6963 2 года назад

      ሙሉ ስም ንገሩኝ እስኪ አካውንት የተከፈተበትን

    • @aydashewa6250
      @aydashewa6250 2 года назад

      አሜን

  • @እግዚአብሄርፉቅርነው
    @እግዚአብሄርፉቅርነው 2 года назад +8

    የኔውድ እግዚአብሄር ቀን አለው😭😭😭😭😭በእባ ነው የጨርስኩት ኡፉፉፉ እንኳንም አካውት አሥቀመጣችሑ ፈጣሪ ይስጣችሑ😢😢😭😭😭

  • @maryamethiopia8970
    @maryamethiopia8970 2 года назад +27

    አላህ ሙሉ ጤናህን ይስጥህ ወንድማችን ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ

  • @ኤፍታህእህተማርያም
    @ኤፍታህእህተማርያም 2 года назад +21

    እማ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ፀበል በደንብ ይጠመቅ ይሄ መንፈስ ነው እቤት ውስጥም ስገጂ ፀልዩ እግዚአብሔር ወደ ቀድሞ ጤንነቱ ይመልሰው

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 2 года назад +15

    የኔ አባት እማምላክ ትፈውስህ አይዞህ እግዚአብሔር ቀን አለው ጨርሶ ይማርህ እህቴ ጀግና ሴት ነሽ ዋጋሽን የሚከፍልሽ ቸሩ መድሐኒአለም ነው አይዞሽ

  • @hana967
    @hana967 2 года назад +34

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ ወንድማችን ወላዲተ አምላክ ትዳብሰው እመብርሃን እባሽን ታብስልሽ እህቴ ልዑል እግዚአብሔር ልጃችሁን ያሳድግላችሁ

  • @selamassefa6569
    @selamassefa6569 2 года назад +7

    ጸበል ጸበል ጸበል።።።።። ነው መፍትሄው ዘንዶ አስራ ማርያም ቃጽላ ማርያም።።።።😥🌿❤️🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️❤❤❤❤🌿🌿🌿🙏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 года назад +28

    መድኃንያለም ይማርህ 🙏🏿ወንድሜ
    አይዞህ, ታሪክ ይቀየራል , ሊንጋ ሲል ይቸልማል 🙏🏿❤

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 2 года назад +6

    አይዞዓችሁ ጥንካሬያአችሁ አስተማሪ ነው ደሞም ለበጎ ነው ወንድሜ ይህ የፈጣሪ ቃል ነው።አይዞህ የእኔ ጌታ። ደሞም ነገ ሌላ ቀን ነው ትድናለህ ወደ ፈጣሪ ብቻ አልቅሱ እመቤት አትለያችሁ።

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ 2 года назад +7

    በጣም ያሳዝናል ኢሻ አላህ አላህ ይረዳሀል አይዞህ አንችም ጠካራነሸ ጎበዝ የምር ባሁኑ ሰአት እዴዚህ አይነት ሰዉ ማገኘት ከባድ ነው 😍ልጃችሁን አላህ ያሳድጋት❤🌹🌹🌹❤😍😍

  • @karuppkarappan4389
    @karuppkarappan4389 2 года назад +16

    ተክልዬ ካንተ ጋር ይሁኑ አይዞህ አባቴ ድንግል ማርያም ታበርታክ አርዞሽ መልካም ቀን ይመጣል ግን ቅን ቅዱስ እምነት ቢቻልሽ ንስአ ገብታቹ ቁርባን ቢያገኝ ብዙ አዲስ ነገር ትያለሽ

  • @hayhayhushus1156
    @hayhayhushus1156 2 года назад +11

    እንዴት እንደምታምሩ አላህ ሱብሀነ ወተአላ ያለባችሁን ችግር ሁሉ ያንሳላችሁ አይዞችሁ ሁሉም ያልፋል

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 2 года назад +13

    እግዚአብሔር አምላክ ሙሉ ጤንነትህን ይመልስልህ 😢🙏 ቃፃላ ማርያም ሂዱ እንድህ እሚያደርገው መንፈስ ነው አምላከ ቅዱሳን ከእስራትህ ይፍታህ 🙏🙏

  • @አማላጀድንግልአማላጀ
    @አማላጀድንግልአማላጀ 2 года назад +7

    እናቴ እመቤቴ ማሪያም ወደ ነበረ ጤንነትህ ትመልስህ አይዟችሁ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው 🙏💔 ከአባ ግርማ ፕሮግራም ወሰጅውሲ እህቴ 😥😥

  • @rahmah7531
    @rahmah7531 2 года назад +5

    እግዚአብሔር የፊቱን ጤንነትህን ይመልስልህ አይዞሽ በጸሎትሽ በርች ቃጥላ ማርያም ውሰጂው ይድንልሻል እሜ

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 2 года назад +2

    ልንገርህ መምህር ተሰፋዬን አናግረዉ ስለሆነ ነገር ሁሉ ይነግርሃል ተከታተለው እግር ይማርህ እመቤታችን ትርዳህ

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 2 года назад +3

    ኽረ ህፃንዋ ታማለች በጣም አሳቀቀችኝ ወንድሜ ጨርሶ ይማርህ አይዞህ ፀበሉን ቀጥልበት እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ሁሉም መልካም ይሆናል በርቱ በፀሎት እህቴም ስገጂ በተቻለሽ አቅም

  • @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
    @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 2 года назад +3

    የአንዳንድ ሰው የሕይወት ፈተና .....parkinson's disease ይመስለኛል ሳየው...ደግሞ ወጣት ነው።😭😭😭😭......parkinson's disease ከሆነ ለረጅም ጊዜ ክትትል የሚያስፈልገው የነርብ ሕመም ስሆን ሰውነት የሚያስረው ስሜት እንዲቀንስ የሚሰጥ መድሀኒት አለ ግን በየክትትሉ ሰለሚሰጥ ነፃ ካልሆነ/ ማህበረሰብ ጤና መድህን ከለለው ልያስቸግር ይችላል።ጠንካራና የሚያስቀና ባሕሪይ ያላት የሕይወት አጋር አለችህ።አይዞን ወንድም።እኔ specialist ሐኪም ነበርኩኝ።በደረሰብኝ ከባድ የመኪና አደጋ ከአንገት ወደታች ሙሉ paralysis አለብኝ።ያሳለፍኩትን ጊዜ ቢነግርህ እርግጠኛ ነኝ አንቴው ለኔ ታነባልኛለህ።ይኼንን የሚነግርህ በትንሹም ቢሆን መጽናናት እንድሆንልህ ነው።የለለህን ሳይሆን ያሉህን ውብ ስጦታዎችህን ተመልከት። የነርብም ሆነ የስነልቦና ክትትል ይኑርህ።በተለይ ድባቴ/depression ራስን እስከማጥፋት የሚያሳስብህ ከሆነ የስነ ልቦና እገዛ የግድ ያስፈልግሃል።ስለነጌ ማንም ስለማንም አያውቅም።ከምትወዳቸውና ከሚወዱህ ጋር ዛሬን ኑር።🙏🙏ሰላም ላንቴና ለቤትህ ይሁን!🙏🙏

  • @yemariyamhabteslase3440
    @yemariyamhabteslase3440 2 года назад +18

    አሁንም,ፀበሉን,በርቱ,ፀልዩ,አንችም,ስገጅ,ይሄ,መንፈስ,ነዉ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💕💕💕🎈

  • @ኢትዮፍቅር-ሠ4ቈ
    @ኢትዮፍቅር-ሠ4ቈ 2 года назад +4

    እግዝያብሔር ይማርክ አቺ ደሞ በጣም ብርቱ ሴት ነሽ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ ልጃቹንም እመቤቴ ታሳድግላቹ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 года назад +5

    አይዛችሁ ሁሉ ያልፋል እግዚአብሔር አለ
    ነገ መልካም ይሆናል

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ

    በጣም ጀግና ሴት ነሽ አደናቂሸ ነኝ እንዴት ነው የማገኝሸ አላህ አፊያ ያደረገህ

  • @eleniworku3153
    @eleniworku3153 2 года назад +9

    ልጅትዋ ፍት አታልቅሱ ስነልባናውን ትጎዳለች የኔ ናት ተሳቀቀች የናትዋን ፍት ታያለች።

  • @hiwotkorra668
    @hiwotkorra668 2 года назад +6

    መድሀኒአለም በምህረቱ ይጎብኝህ እመብርሀን ትዳብስህ። ወንድሜ አይዞህ እህተ አንቺ ድንቅ ሴት ነሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ። አይዟችሁ እመብርሀን ከናንተ ጋር ናት።

  • @mekdesberie438
    @mekdesberie438 2 года назад +11

    ሥታሣዝን ልጅቷ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ኡፍ😥😥😥

  • @banchu3147
    @banchu3147 2 года назад +20

    እግዚአብሔር ይማርህ ታሪክ ይቀየራል እንደጨለመ አይቀርም አይዞችሁ

  • @abrihamaderamelku6321
    @abrihamaderamelku6321 2 года назад +12

    የአቡነ ኀፍተ ማርያምአምላክ ይርዳቹህ

  • @haraghh2356
    @haraghh2356 2 года назад +2

    እግዚአብሄር ይማርህ ወንድሜ አይዞዋችሁ ሁሉም ነገር ለበጎነዉ ፈጣሪ ታሪክን ይቀይራል እመቤቴ እባሽን ታብሠዉ እህቴ አይዞሽ ያልፋል

  • @saadayimer23
    @saadayimer23 2 года назад +8

    ሶፍት አዘጋጁ ባለ ታሪክ ስታቀርቡ ወንድሜ አላህ ሙሉ ጤናህን ይስጥህ ፍቅር እስከ መቃብር ያድርግላችሁ

    • @Mamamama-re9od
      @Mamamama-re9od 2 года назад

      ትክክል ሥሜታዊ ይሆናሉ ድገት ዉሥጣችን ብዙ ነገር ኣለ ሢነካ እደእባ ይወርዳል

  • @astergizat7652
    @astergizat7652 2 года назад +2

    እመብረሀን በቤታቹህ ትግባ እኔ እህት አታልቅሺ ለበጎ ነዉ ምህረት ትስጥህ ወንድሜ

  • @selamkssaye1271
    @selamkssaye1271 2 года назад +2

    በጣም ጠካራ ና ውበታም ሴት ነሽ ጥለሽው እንዳትሄጂ እውነት የሴቶች ተምሳሌት ነሽ አይዟችሁ ሂወት በአንድ ቀን ትቀየራለች

  • @sikosilo6132
    @sikosilo6132 2 года назад +11

    በምድር መፈተን የሰማይ ደጅ ይከፍትናል

  • @Geni2341
    @Geni2341 2 года назад +2

    በእውነት ከናንተ ቤት ነዉ ፍቅር ያለው እግዝአብሔር ያበርታቹሁ ሁሉም ለቦጉ ነዉ የኔ ጀግና ሴት ውይ እንዳንተ ንፁሁ ልብ ይስጠን 😭💔💔🙏🙏

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 2 года назад +6

    ወንድም እንዲህ አይነት ነገር ማስብ የስይጣን ነው የድንግል ልጅ ይማረህ አይዞህ

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 2 года назад +3

    ቃጥላ ማሪያም ፀበል እባክሽ አንድ ቀን ቦታውን ረግጠሽ እይው

  • @tiringozewdu9946
    @tiringozewdu9946 2 года назад +2

    G.G የእመብርሃን ልጅ እግዜአብሄር አምላክ ምህረቱን ይላክልህ እህቴ አይዞሽ ችግርሽን አይቶ ምህረቱን ይሰጥልሻል

  • @tube-cn5wg
    @tube-cn5wg 2 года назад +1

    ወላሂ አላህ ይስጥሺ ሚስቲቱ ጀግና የሴቶች ተምሳሌት ነሺ ወንድማችን አላህ ያሺርህ ያረብ

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይማርሕ በጣም ይከብዳል ኡፍፍፍፍ አስለቀሰችኝ😭😭😭😭😭ጸበል ይሂድ ጸሎት አድርጉ ክፉ መንፈስ ነው

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ 2 года назад +1

    አንዞህ ወንድም ስው ምን ያረግልሃል አምላክ በዘመኑ ምታው ያክምሃል ፅልይ ስገዱ አምላክ ምህርት ይለከህልሃል አይዞ

  • @marthasolomon7295
    @marthasolomon7295 2 года назад +1

    Ayzosh Eheta.
    You are the most strong honest
    You are Amazing.
    I think the trapi helped him a lot.

  • @እሙSA
    @እሙSA 2 года назад +3

    አብሺሩ ካላህ ተሴፉ አይቆረጥም አላህ ጥነህን ይመልስልህ ወድሜ

  • @marthasisay4318
    @marthasisay4318 2 года назад +1

    Fetari ymark yeni wendm. Ayzoachu Betam tenkara nachu. Egziabher lifetnachu felgo sayhon Egna ednmar slemifelg new eshi ehete wendmi ayzoachu. Fetari hoy chernet mhretkn bezibet awerd 🙏

  • @አሊያ
    @አሊያ 2 года назад +5

    ፈጣሪ ያዲንልሽ ውዴ ፈጣሪ ይካስሽ፡ ለፍቅር ዋጋመክፈል ለውነተኛፍቅር፡ዴስይላል

  • @ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ

    ግን ሥንት ጀግና ሤት አለ ወላሂ አላህ አፍያህን ይመልሥልህ ያረብ ያኢላሂ አተ አሺረው ያረብብብብ ወላሂ በጣም ውሥጤየ አዘነ😭😭😭አሥለቀሠኝ እፍፍፍፍ አየ እዱኔያ ውድ ኢትዩጰያውያን ለቀላህ ብላችሂ እንርዳው ነገ እኛ ምን እደምንሆን አናቅም

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ነ9ሸ

    አይዞሽ እማ አንች በጣም ጣንክራ ነሽ እግዝአብሔር ይማርልሽ

  • @ሀናልጆቾንናፋቃ
    @ሀናልጆቾንናፋቃ 2 года назад +2

    የኢትዮጰያ ሴት እዊነተኛ አፍቃሪ ናቸዉ አንደኛ ብዬሻለዊ

  • @ሙናሚና
    @ሙናሚና 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይማርክፍቅራቹያብዛላቹ❤❤😘😘

  • @እናቴልደታማርያም
    @እናቴልደታማርያም 2 года назад +2

    ጤናህን እግዚያብሔር ይመልስልህ የምህረት እጁ ትቅረብህ👏

  • @shiwayasiyume140
    @shiwayasiyume140 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ወንድም አለም እመቤቴ ትፈውስህ

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ቐ9ጐ

    አይዞህ ባባዬ ወይኔ ሲያሳዝን እግዚአብሔር ይማርህ እህቴ ጠንክሪ እግዚአብሔር አንድ ቀን ቀን አለው 😭

  • @madanatethio4133
    @madanatethio4133 2 года назад +10

    ፈጣሪ ይማርክ ወንድሜ💝💝💝💝💝💝

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 года назад +5

    ⇛የትዳር አጋር የታክሲ ጉዞ አይደለም‼ ረጂም ዉጣ ዉረዶች የሚታለፉበት፣ የእድሜ ልክ ጓደኛ፣ የልጆች አባት ነው።
    ☞ስለሆነም የአንድ ሰው ዐቂዳህ መስተካከል ብቻ ለትዳር በቂ መስፈርት ተደርጎ አይቆጠርም። መንሀጁ ካማረ፣ ሰለፊይ ከሆነ፣ ኡስታዝ ከሆነ በሚል አጉል እይታ ትዳር ዉስጥ እየተዘፈቃችሁ እንዳትሸወዱ። የትዳር አጋርን በምንመርጥበት ወቅት ለስነ-ምግባሩ የምንሰጠው ዋጋ ለዐቂዳው ከምንሰጠው ዋጋ አይነስ።
    ⇛ስለጠየቅ እሺ ማለት፣ ኡስታዝ ነኝ ስላለ በቶሎ መረታት፣ ቤተሰብን አለማማከር፣ ቤተሰቦች ከተቃወሙም 'በቃ በሸሪዓ ፍርድ ቤት እናድርገው'በሚል መዘፈቅ በተለዬ መልኩ ሴቶችን ይጎዳል።
    ☞ጥምረታችን በማስተዋል ላይ የተመሰረተ ይሁን ለማለት ያክል ነው።

  • @tarikambaw2001
    @tarikambaw2001 2 года назад +5

    አይዞችሁ፡እግዚአብሔር ፡ የየዋሆች፡አምላክ፡የዋህ፡አምላክ፡አለ፡ሁሉን፡ያያን፡እግዚአብሔር ፡ ይድረስላችሁ፡ምህረቱን፡ይላክልህ፡ወንድሜ💞

  • @fri8050
    @fri8050 2 года назад +3

    የኔ ጌታ እየሱስ ሙሉ ጤናህን ይመልስልሕ!!

  • @አልማዝፈንቴ
    @አልማዝፈንቴ 2 года назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይጎብኝህ ወንድሜ
    እህቴ አንችም ጠንካራ ነሽ አሁንም እመብርሀን ታበርታሽ
    ዘንዶ አስራ ባዕታ ለማርያም ገዳም ጸበል ውሰጅው

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige sewedeshi yeni wud

    • @አልማዝፈንቴ
      @አልማዝፈንቴ 2 года назад

      @@yordi8453 ሁሌም አደርግሻለው ውድ ግን ለምን እንደው አላቅም ሳዬው አልተደረገም እያነሳብሽ እንደው

  • @adishewotyoutube7919
    @adishewotyoutube7919 2 года назад

    Egziyabher ymark wedma ehte achi betam dnki ena lyu sete nesh Egziyabher edmana tena abzto yistish yena konjo ergatash thtnashi astesasebshi lachi kalati yelgnm ayizoshi bershi ljishnm ydgli mariyam lji betibeb bemoges yasadglsh ,,,

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ

    ጀግና ሴት ነሸ አታልቅሺ እማየ

  • @selamtube4801
    @selamtube4801 2 года назад +4

    አይዞህ ይህ የመንፈስ ስራ ነው እግዚአብሔርን ይገስሰው

  • @msganateklmariammsgana5148
    @msganateklmariammsgana5148 2 года назад +1

    egziabiher mhretu ysth wendme ena esu yrdachu

  • @haymanotfentaw4793
    @haymanotfentaw4793 2 года назад +1

    እዳች ያለች ሚሥት ማገኚት መታደል ነዉ እግዚአብሔር ቀን አለዉ አይዞችሁ

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 года назад

    EGZIABHER fetsum tena yesth. Lebam set nesh yalfal tenkri.

  • @እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ

    አታልቅሱ አላህ ያግዛችኋል ኡፍ አይዱኒያ ያለቀሰን ሁሉ አላህ ይዘንልን ያረብ

  • @meditube9150
    @meditube9150 2 года назад +2

    አብሽር ወንድሜዋ አላህ አፍያህን ይመልስልህ ወይኔ እንባዋ በአላህ አይይ

  • @sikosilo6132
    @sikosilo6132 2 года назад +2

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይዳብስህ ወንድሜ አሰዘንከኝ ይዞህ ለበጎነወ ነው ድነህ ለመመስከር ያብቃህ

  • @zewdimasho4070
    @zewdimasho4070 2 года назад

    እግዚአብሔር። ትልቅ ነው እባክህ። ሀይማኖት መለወጥ አይደለምና ለልጅህና ለሚስትህ ስትል። ጸሎት ቤት ሞክር መስፍንና ሚስቱ ማን እንደምትባል ዘነጋህ ግን በዩትዩብየማያቸው ናቸውና የምትከፍሉት ገንዘብ የለምና እባካችህ ማክሩ አምላክ መንገድ አለው። ጌታ ይርዳችህ

  • @nemanema1902
    @nemanema1902 2 года назад +3

    ትልቅ ቦታ ለምን አልቀርብም. ለምሳሌ
    ኢቢኤስ
    ኢቶ ኤፎ
    ሌላ ብዙ ተክታይ ያለበት ታውቅ ቦታ

  • @hiwotfekadu1347
    @hiwotfekadu1347 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይማረህ ውንድሜ መት ነወ ጸበል ሄድ ትድናለህ

  • @ketelazemed3478
    @ketelazemed3478 2 года назад +3

    ዉበት፡ፀጋበረከት፡ያለዉእንዲህ፡ያለቤት፡ነዉ፡ሀብብም፡ምድረዱቄታም፡ልጃቸው፡ስታምር፡እነሱም፡ውብናቸዉ፡ፈጣሪምህረቱን፡ይላክልህ፡

  • @saraleli5634
    @saraleli5634 2 года назад +7

    ቃፅላ ማሪያም ውሰጅው እመብርሀን ትምረዋለች የሰጣን ስራ ነው

  • @አልሀምዱሊላአልሀምዱሊላአ

    ዝምበሏቸው ቀንተውነው የሚጠሏችሁ አላህ ብቻ አይጥላችሁ አብሺሩ

  • @እማፍቅር-ተ1ገ
    @እማፍቅር-ተ1ገ 2 года назад +9

    ጸበል ተጠመቅ አሁንም ትድናለህ ወንድም

  • @nemanema1902
    @nemanema1902 2 года назад +4

    እስኪ እንርዳችው አይዛህ ትደናልህ ባባየ

  • @teegi5884
    @teegi5884 2 года назад

    ይህነድብቅ የአጋንት ሴራነው እርግጠኛነኝ ጓደኛ የትባሉትናቸው ያስመተቱበት እግዚአብሔር ይፍረድባቸው እህታችን ፀበል ውሰጅው ይድናል

  • @muluwondemu7816
    @muluwondemu7816 2 года назад +5

    እግዚአብሄር ይማርህ ፀበል ውሰጅው

  • @ethiopiamegbethiopiafood542
    @ethiopiamegbethiopiafood542 2 года назад

    አንተንም አላህ ጤናህን ይመልስልህ አንች በጣም ጎበዝ ልጅ ነሺ ጠንክሪ

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 2 года назад

    Ayzoh Wendme geta yfewshel
    Anchi degmo betam melkam nesh
    Holachin nege min endemnhon anawqim esum qomu yhead neber
    Yetenagershiw ewunet now
    Syzosh fetari hulu neger yqeyrewal

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks 2 года назад +4

    አይዞህ ወንድማችን እመቤቴ ማርያም ትዳብስህ

  • @fgdf3277
    @fgdf3277 2 года назад +4

    ልጅትዋ ጀግና ናት ኣይዞሽ 💖💖

  • @samayraalrajahy9043
    @samayraalrajahy9043 2 года назад

    የእግዚአብሔር መሀሪነት የድንግል ማሪያም አማላጅነት ይድረስልህ

  • @m.k9103
    @m.k9103 2 года назад +2

    Ayzoke wedeme fetare chrso yemareke 🙏🙏🙏

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 2 года назад +1

    ምርጥ ሤትነሺ እውነት አሥተዋይነሺ ወድሜ አላህ ይማርህ ወድም

  • @HanaHana-mi3ew
    @HanaHana-mi3ew 2 года назад +2

    ምን አይነት ጀግና ሴት ናት በእማምላክ 🤔 እግዚአብሔር ይማርልሽ ውፍፍ 😥

  • @bintahmdebintahmde1197
    @bintahmdebintahmde1197 2 года назад +4

    በአላህ ኢቢሲ ላይ አቅርቧቸዉ ለፈጣሪያችሁ ብላችሁ አገናኟቸዉ

  • @ትዕግስትወለተስላሴ
    @ትዕግስትወለተስላሴ 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል አይዟችሁ እግዚአብሔር ሙሉጤንነትህን ይመልስልህ
    እንዳው እኒህን e bs አቅርቧቸው

  • @mydearsho3178
    @mydearsho3178 2 года назад +2

    ፈጣሪ። ጤናህን ይመልሥልህ። ወንድሜ

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 2 года назад +2

    አይዞአችሁ በፈጣሪ ቸርነት ካልሆነ ሰውነት ፈራሸ ነው እኛ ምንም አቅምየለንእግዜአብሄር ይማርህ

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ስለ ጏደኞችህ ምንም አታስብ ስለጤናህ ብቻ ፀልይ

  • @ethiomert1114
    @ethiomert1114 2 года назад

    አይይይ አልፋመሄዶ ያማል ምናለ ሠላምብላ ምን እንደገጠመዉ ጠይቃ አላህ ያድንክ ብላዉ ብትሄድ መንገድላይ ላግባሽ ብሎ አያንቃት 😭 ከዚች አረፍተነገር ተምሬባታለዉ 👈

  • @genetdesta1528
    @genetdesta1528 2 года назад

    እመቤቴ ድንግል ማርያም ትዳብስህ ወንድሜ አይዞህ ታሪክ ይቀየራል

  • @marysam9193
    @marysam9193 2 года назад

    እግዛብሄር ይመስገን ሁሉ ነገር ለበጎ ነዉ ግን ይህ አይነት በሽታ የሚድነዉ በጸበል ነዉ በርችና ጸበል ዉሰጂዉ በእርግጠኝነት ይድናል !!!!

  • @seenaa87
    @seenaa87 2 года назад +22

    እግዚአብሔር ይማርክ ወንድሜ አሁንም ፀበል ቦታ ውሰዱት ይሄ የመንፈስ ስራ ነው

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige yeni wud sewedeshi

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 года назад

      እንዛመዲ በቅንነት

    • @ሩሐማየአርሴማልጅ
      @ሩሐማየአርሴማልጅ 2 года назад

      አዎ የመንፈስ ስራ ብዙ ነው በመምህር ግርማ እያየን አይደል በፀበሉ ፆኑ እውነት እመቤት ሁሉንም ትችላለችና

  • @ermiyasengdawork1221
    @ermiyasengdawork1221 2 года назад

    Betam gobez nesh
    Egziabher mhretun ysth

  • @አብራሃምየድግልልጅ
    @አብራሃምየድግልልጅ 2 года назад +6

    እግዚአብሄር ይማርክ ፀበል ውሰጅው እህቴ ይድናል የክፉ መንፈስ ስራነው አይዞአቹ ተስፋ አትቁረጡ

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ

    የኔ ጀግና ታማኝ ሴት አይዞችሁ መድሀንያለም የቅድሳን አምላክ ጌታ መድሀንያለም ቀን አለው ቀንይወጣል እንድህ ብሎ አይቀርም የዱንግል ልጂ ቀና ያረጋችሆል

  • @idjdkidjd7139
    @idjdkidjd7139 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ያላሰባቹትንሲሳይ ይስጣቹ

  • @sikosilo6132
    @sikosilo6132 2 года назад +3

    ጓደኛ አይባሉም እነዝህ በስመአብ ይሄን አይቶ እማያዝን ልብ ምን አለ ምንረዳዳ አይ ይቺ አለም ስንቱ በጥጋብ ይሞታል ስንቱ በችግር ይሞታል ለነገሩ ሚዛናዊ ነወሰ እግዚአብሔር ያለምክንያን ምንሞ ነገር አያረግም

  • @ahmadnora5941
    @ahmadnora5941 2 года назад +2

    አላህ በራህመቱ ጤናህን ይመልሥልህ

  • @helenbulcha4621
    @helenbulcha4621 2 года назад

    ፈጣሪ ያሽርክ ወድሜ የልጅክአምላክ በጣም አስለቀስከኝ እኛሙሉጤነኛ ሆነን ቤት እያለን እናማርራለን

  • @sarahhisense5874
    @sarahhisense5874 2 года назад +1

    Gets eyesus ayleyachu tebareku anchiko 1 nesh

  • @ሃይማኖትወለተሚካኤል
    @ሃይማኖትወለተሚካኤል 2 года назад +1

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ