የአብርሽ ብድር ልመልስ ነዉ ዳኒ ጉዱ ሊወጣ ነዉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 окт 2024
  • adidancer#Ethiopia #love ሰላም ቤተሰቦቼ በዚህ ቻናል የተለያዩ
    አዝናኝ ፕራንኮች እና አስተማሪ ድራማዎች የሰዎች የሂወት ታሪክ ይደርሰዎታል የምለቃቸዉ ቪዲዬየ እንዲደርሳችሁ ይሄን ሊንክ ይጫኑ
    / channel
    Hello, my family is different on this channe
    #adidancer#
    #abtube #love
    #ኢቢኤስ​
    #EBS​
    #BESINTU_SITCOM​
    #donkeytube​
    #comedianeshetu​
    #dinklejoch​
    #dinklejoch​
    #dinqlejoch​
    #Ethiopiancomedy​
    #ebstv​
    #bbcnews​
    #Ethiopian​
    #ethiopianmusic​
    #paralyzed​
    #motivationalspeech​
    #amharicmovies2022​
    #መድረክ​
    #lovestory​
    #lovestorymovie​
    #official​
    #comedian​
    #drama​
    #ድንቅልጆች​
    #donkeytube​
    #ebssundayshow​?
    #dancer #production

Комментарии • 763

  • @ጭርሲልአሎድ
    @ጭርሲልአሎድ День назад +51

    ተባረክ ከአብርሽ ጎን መሆንህ👍👍

  • @መሲዩቱብ-21
    @መሲዩቱብ-21 2 дня назад +75

    በሰደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ወቶ ከመቅረት ይሠውረን አሜን በሉ

  • @ኤፋይቱብ
    @ኤፋይቱብ 2 дня назад +130

    አብርሽ ና ሩታ መለያየት አንፈልግም ይከፋኛል አስታርቃቸው😢😢😢

    • @ritahkarungi-we5vw
      @ritahkarungi-we5vw 2 дня назад

      ዲራማነዉ

    • @ኤፋይቱብ
      @ኤፋይቱብ День назад +1

      @@ritahkarungi-we5vw የምን ድራማ በትዳር የቀልድ የለም 🙅‍♀️🙄

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 День назад

      ​@@ritahkarungi-we5vwኦረተይሰተየለፉበተዳራቸወአይደለ

    • @Wubalem-k4v
      @Wubalem-k4v 23 часа назад

      😂😂😂guzo 40k leba hula😂😂😂😂

  • @toybaYimer-r5h
    @toybaYimer-r5h День назад +16

    የሴት ልጅ ህይወት ማበላሸት በዚህ ልክ😢😢😢አብርሽና ሩታ መቸም አይለያዩ❤❤❤

  • @Meazafikru
    @Meazafikru День назад +20

    እውነት ብለካል ወንድሜ ሩታ እና አብርሽ አይለያዬም ዳኒ ሲጀመር ቅናታም ነው a&b❤❤❤❤❤❤

  • @bauluawz5913
    @bauluawz5913 2 дня назад +20

    ወድሜ ክበርልን ዳኒ የስራውን ይስጠው በስ ወይኔ አብርሽና እሩታየ አድ ሁኑልን የኛውዶች😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ElsaBiru
    @ElsaBiru 2 дня назад +39

    ❤❤❤❤❤ጉዱን። አውጣ። በናትህ። እነሡም። እዲረጋጉ። ለሌላፀዉም ትምህርት ይሁን

  • @AngelEtp-c8o
    @AngelEtp-c8o 2 дня назад +52

    የኔአስተዋይ አብርሽና እሩታ በጣምተፈታተናቸው ይኸውሻ ዳኒ የሚባል ተከሲስ

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 День назад

      ዝምበይ ደንቆሮ ሀማም እያጠብሽ ማናፈስ ምን ይባላል ክርፍፍ😂😂

    • @RahmaMuhammed-p4r
      @RahmaMuhammed-p4r 15 часов назад

      ❤❤❤

  • @11Secho
    @11Secho 2 дня назад +28

    ትክክል ነህ አድዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wardawarda909
    @wardawarda909 2 дня назад +24

    ወንድሚ እወነቱን ንገራቻው አብርሽ ላይ ሁሉም ፈረዱበት አብርሽ ምስኪን ነው የዋህነቱን አተው ይጣወቱበታል

  • @HanaEsayas-u5r
    @HanaEsayas-u5r 2 дня назад +24

    አድዬ በናትህ የሁነ ነገር አድርግ አብርሽና ሩታ ይታረቁልን አደራህን❤️❤

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 День назад +1

      Ere ene oromo negn Hana amhara ayidelehoum

    • @MeremMesganaw
      @MeremMesganaw 4 часа назад

      ደደብ ነህደ​@@yonatanteshome2121

  • @drr8432
    @drr8432 День назад +10

    አብርሽና ሩታ ፈጣሪ ሰላማችሁ ያምጣልን

  • @Yryrt-uy1pl
    @Yryrt-uy1pl 2 дня назад +20

    ትክክል ወድሜ ዳኒየሚባል ልጂ እብድነው

  • @ZamzamCarol
    @ZamzamCarol 2 дня назад +31

    አዲዬ በትክክክልልል❤❤❤❤

  • @FouziyaYusuf-zi2kp
    @FouziyaYusuf-zi2kp 2 дня назад +12

    አብርሽ በጣም የዋህ ልጅ ነው

  • @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ
    @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ 2 дня назад +13

    ኣዎ ወነሰድሜዬ በህግ ኣምላክ ዳኒ ለህግ ይቅረብ ብሰት ሴት ይጃጃል ሆሆሆ እባክህ ኣብርሸ ለሩታዬ ኣደራ😢ኣሰታሪቅልን

  • @Alain-o5o
    @Alain-o5o 2 дня назад +15

    ወድሜአብርሽናእሩታንአሥታርቅልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tsahayfikadu6823
    @tsahayfikadu6823 2 дня назад +21

    እባክ ሩታ እና አብርሺን አስታርቃቸው

  • @FouziyaYusuf-zi2kp
    @FouziyaYusuf-zi2kp 2 дня назад +10

    አደይ አብርሽ ጎን ሁን አብርሽ በጣም ነው የሚስዘነው

  • @MyamonaAhmed
    @MyamonaAhmed День назад +7

    በትክክል አብርሽ ጎደኛ ይምረጥ

  • @زمزم-خ1ر
    @زمزم-خ1ر 2 дня назад +8

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👌👌👌👌🙏🙏🙏❤❤❤ በእውነት ሃድዬ እኛ እሩቅያና አብረሽ በጣም ነው እወዳቸው

  • @wnshawnsha1108
    @wnshawnsha1108 2 дня назад +10

    ወላሂ አዲ አዋርደው በጣም ጠግቧል የሁለት ሴት ህይወት ነው እያበላሸ ያለው😢😢😢

  • @BBi-r5p
    @BBi-r5p 2 дня назад +20

    ወድሜ አሁንም ከአብርሽ ጉን ሁኑ ሩታጋ አሥታርቋቸዉ እባካችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-ug8nz
    @user-ug8nz 2 дня назад +32

    ድራማ መሆኑን አውጣልን😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሀዋወሎልጂነኝ
    @ሀዋወሎልጂነኝ 2 дня назад +21

    ዲረሱለት ላብርሸ አስቁሙለት ዳኒን

  • @KadhijaAharagha
    @KadhijaAharagha 2 дня назад +14

    በትክክል❤❤❤

  • @Kerima-p3b
    @Kerima-p3b 2 дня назад +13

    ዳን የተባለ እበት በግ የነበርበትን የርሳ የዳንን መርጃ አውጣበት

  • @አስቴርአሻአስቴርአሻ

    ዳን ፋይል ይዉጡ የምትሉ 👍👍

  • @WgdfgEgfgh
    @WgdfgEgfgh 2 дня назад +9

    ትክክል ነህ

  • @samerisweet2818
    @samerisweet2818 2 дня назад +9

    አዲዬ አብርሸና ሩታ መቼም አይለያዩም ዳኒ የሚባል ወንዳገረድ ግን አርፎ አይቀመጥም ቻናሉ 100 እስከሚሞላ ድረስ:: አብርሽና ሩታ እኮ በተፈጠረዉ ነገር ተማምነዉ እቤት ዉስጥ ነበረት እኮ! እንደገና ቤታቸዉ ድረስ ሔዶ አባወራ ቤት ዉስጥ አበባ ይዞ ሔዶ የሰዉ ሚስትን አይሆንሽም እኔ አፈቅርሻለዉ ማለት ምን ማለት ነዉ???? ልጁ የቪዲዮ ማስረጃ ስላለ መከሰስ አለበት :: ከኃላዉ ተነስተዉ ፌመስ ስለሆኑ ቀንቶ ነዉ ::

  • @Kerima-p3b
    @Kerima-p3b 2 дня назад +11

    ትክክክ አዋርደው ዳን ስርአት ካልያዘ ይክሰሱት መርጃውን ለአቡሺ ስጠው ያዋርደው

  • @MmM-d1y7h
    @MmM-d1y7h День назад +1

    መላበል ወድሜ አስታርቃቸው እነ ሩታን በአላህ በፈጠረህ😢😢😢😢😢😢😢

  • @pickalemayou1153
    @pickalemayou1153 2 дня назад +9

    ትክክል ❤

  • @NejatBint-l9e
    @NejatBint-l9e День назад +3

    አብሽር ማቼም,አይለየዩ,ሩታነ አብርሽ,ዳኒ,ማሀል,ለይነው,ሚቃረው,እንሸአለህ🎉🎉

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th 2 дня назад +7

    ውንድሜ ከአብርሽና ከሩታ አይበልጥብንም ስለዳኒ የምታቀውን ነገር ካለ አዋርድልን ዳኒ ተብዬው ደግሞም የተረገመ ነው

  • @DgfGdgg-g8f
    @DgfGdgg-g8f 2 дня назад +14

    በአላህ ተአብርሺ ጓን ሁን አግኘዉ

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 2 дня назад +19

    Congratulations ድራማውን አዴያችን ተቀላቅሏል 😂😂😂

  • @saikmarbeegis2634
    @saikmarbeegis2634 9 часов назад

    ዳኒን አስራቼሁ ፀበል ውሰዱልን ወደራሱ እንዲመለስ የሰውን ህይወት አይበጥብጥ

  • @Mahder-yk5qq
    @Mahder-yk5qq 21 час назад +1

    ትክክል 😢😢😢

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye День назад

    አዲየ ጠፍተካል እኮ በሰላም ነዉ እምታቀዉ ነገር አዉጣዉ አዲየ በእግዚአብሔር አብርሸና እሩታ ከሚለያዩ😢😢😢😢 አዲየ ምርጥ ሰዉ እግዚአብሔር ያክብርክ

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 7 часов назад

    ትክክል ወንድሜ ዳኒ ምባል ሰው የስራህን ይስጥህ ዶቆሮ ኣብርሽ እና ሩታ እንድላያዩ ኣንፈልግም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @fatmamohammed6509
    @fatmamohammed6509 2 дня назад +7

    ተባረክ የኔ ውድም

  • @OsgdbJfjdb
    @OsgdbJfjdb День назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ይመቺ የኔልኡል👍👍👍👍👍👍👍ቀጥልበት😮

  • @buzumeshbeqele6779
    @buzumeshbeqele6779 2 дня назад +7

    ሠላም ሠላም አድዬ ተባረክ

  • @SaadaSamad-t2h
    @SaadaSamad-t2h 2 дня назад +5

    እረወድሜ መላፍጠርልን ደህናዉን ኑሮቸዋን ሊበታትንነዉእኮ አስታርቅልን አብርሽና እሩታን

    • @tigist6595
      @tigist6595 2 дня назад +1

      አንቺ ኖሮሸን ኑሪ ሲስቱ እነሱ እየኖሩ ነው ድራማ ነውውው እረ ንቁ ለጠገበ አይታዘንም ሰንት እሚያሳስብ ነገር እያለ ለነሱ እንዲ መሆን በጤናቹ ነው እረ ንቁ ከማዳም ቤት የምትላቀቁበትን ጊዜ ናፍቁ እነሱ ከነመፈጠራቹም ትዝም አትሏቸው ሆሆሆ

    • @SaadaSamad-t2h
      @SaadaSamad-t2h День назад

      @@tigist6595 ሠዉለወደደዉሟችነዉ ሣለዛለሩቲ ምንምእሆናለሁ አችራስሽ ከቅናትእና ከምቀኝነት ብትወጪጡሩነዉ

  • @AsnakechAsne-g8b
    @AsnakechAsne-g8b День назад

    Tebark. Ayzosh. Ruta yeniwod❤❤❤❤❤❤

  • @ayinyeyoutube8354
    @ayinyeyoutube8354 День назад +1

    አብርሺ እና እሩታ መቸም አይለያዩም እሩታ የአብርሺ ድምቀት ናት

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l День назад +1

    ትክክል👌👌👌👌👌👌👌

  • @JfE-nb2fu
    @JfE-nb2fu 2 дня назад +7

    አየ አዲ አወጣው አለሁ ነው እምትለው ሁለየ

  • @EkirrameE
    @EkirrameE День назад +1

    ወላሂወሻነው፣ኢሄዳኒየሰወደስታ፣መያስደስተው፣ጠላት፣😊😊😊😊😊😊😊

  • @wediselie2621
    @wediselie2621 2 дня назад +2

    Bro ye dani mistir awuxayo ok gobez Ayzo okay from Eritrea ❤

  • @ሱሱየስልዋዩቱብ
    @ሱሱየስልዋዩቱብ 2 дня назад +7

    ባርታ ወንድሜ

  • @TigistAssefa-m8e
    @TigistAssefa-m8e День назад +1

    እረ በናትህ ፋይሉን አዉጣዉ

  • @Lana-sta
    @Lana-sta День назад +1

    ትክክል ነህ እባክህ ሁሉን ነገር አስተካክሉ እዲለያዩ አንፈልግም😢😢

  • @جميلهيمام
    @جميلهيمام День назад +1

    ትክክል ነውወላ

  • @Fadilah-os4xy
    @Fadilah-os4xy День назад

    ጀኒ ለሴት ልጅ ክብር ዬለዉም ሲቀጥል ደግሞ እልክ እንጂ ፋቅር አይደለም እደዚህ እሚሆነዉ።

  • @NejajUae-if4rp
    @NejajUae-if4rp День назад +1

    አሳ ጎርጓሪ ዘዶ ያወጣል አሉ አውቆ ነው ዳኒ በጥባጭ ነው እጂ እሩታን ወዷት አይደለም ብቻ የሰው ሂዎት መበጥበጥ የሚወዱ ሰዎች አሉ ልክ እንደ ዳኒ አስተዋይ ነህ አሏህ ይጨምርልህ ወገናችን ይታርቁ ሩታና አብርሽ ስንት ነገር አልፋችኋል ይህንንም በአሏህ ፍቃድ ታልፉት አላችሁ ከይጣን የበለጠ የሰው ልጂ ተኮል ይበልጣል ሸይጣን የአሏህን ስም ስታነሳበት ይሄዳል የሰው ሸይጣን ግን እረ በአሏህ ተወኝ ብትለው አይተውህ አሏህ ይጠብቀን ከእንደዚህ አይነት ሰወች

  • @hwaa-g9w
    @hwaa-g9w 2 дня назад +5

    ጎበዝ አውጣበት የምትሉ

  • @SamriTasfay
    @SamriTasfay День назад

    አድዬ ትክክል ነህ የሚትሉ ሳብስክራይብ ላይክ ኣርግን😢❤

  • @حوا-ق8ش
    @حوا-ق8ش 2 дня назад +5

    ያሳዝናሉ አላህ ያስማማቸዉ

  • @AgAg-e3u
    @AgAg-e3u День назад +1

    ድራማዉ እደቀጠለነዉ ክፍል ስት መሆኑነዉ ከብዛትኮ ተሣሣትሁ😂😂😂😂😂

  • @mahi-yo6jb
    @mahi-yo6jb День назад +1

    ተባረክ ወንዲማችን

  • @FouziyaYusuf-zi2kp
    @FouziyaYusuf-zi2kp 2 дня назад +8

    አዲ አባክህ የዳኒ ጉድ አወጣ ውደሚ

  • @ገንዘብ-ኰ6ተ
    @ገንዘብ-ኰ6ተ 13 часов назад +1

    አስታርቃቸዉ

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 2 дня назад +2

    አዲ እንዲህ አይነት ስራ አትስራ የራስክን ስራ መዘዝ ያመጣብሀል ❤❤

  • @HatoumHatoum-e9s
    @HatoumHatoum-e9s 2 дня назад

    Alllaa.ante.ga.nor abate barchii yenem.endazanow baxam now mi wodo r❤a🎉🎉❤❤❤

  • @ftok3686
    @ftok3686 2 дня назад +2

    አስረግጨ ነው እምነግርህ ስለዳኒ አንድም መረጃ የለህ ፈሳም😂😂

  • @senijess7689
    @senijess7689 День назад

    Adeya benatek asemamachew pls❤❤❤❤

  • @SeluSelu-i2w
    @SeluSelu-i2w День назад +1

    Ere siberut dani yemibal sew 😢

  • @zamzammohammed9789
    @zamzammohammed9789 2 дня назад

    ሃበሻ እኮ ክፉ ነን ምክንያቱ ሰው ስያልፍለት ኣንወድም። ሩታዬ እና ኣብርሽ ኣይዞን ሁሉም ለበጎ ነው ተረጋጉ ለጠላት ቦታ ኣትስጡ❤😢😢😢

  • @sofiasofua-n9i
    @sofiasofua-n9i День назад

    አስታርቅልን ወዲሜ ተለያይተው ማየት አንፈልግም😢😢😢😢😢

  • @Topg-l8s
    @Topg-l8s День назад

    በጥብጠዉየዲኒንህዪወትከአብርሺናከሩታጉንሁን❤❤❤❤❤

  • @FaFtmh
    @FaFtmh Час назад

    ይመችህ😊😊😊

  • @bauluawz5913
    @bauluawz5913 2 дня назад +3

    በትክክል ወድሜ❤❤❤

  • @SamirahSamir
    @SamirahSamir 17 часов назад

    ጎቦዝ😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EkirrameE
    @EkirrameE День назад

    ወንድም፣እባክህ፣አብርሽና፣ሩታ፣አስታርቃቸው፣ለጠላት፣ቦታ፣አይስጡ፣የምር፣ሚታርቁበትቀን፣ናፋቆኛል፣😢😢😢😢😢😢😢

  • @amam-j8k
    @amam-j8k День назад

    አብርሸ ናሩታመ ለያየት አንፋልግም ይከፋኛል አስታርቃቸው😢😢😢😢😢

  • @KooKeetii-ze8li
    @KooKeetii-ze8li 3 часа назад

    Wow 👍👍👍👍👍👍👍

  • @Zad-k6h
    @Zad-k6h 2 дня назад +1

    Ruti yena mar Ayizosh 💞💞💞💞😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @FikruSharew
    @FikruSharew День назад

    ቦታ መስጠት አልነበረበትም በቃ አያገባውም አሁን ከኔጋ ነች አይለውም tsige ከአሱ ጋ መሆን የለባትም ምርጥ ልጅ ነች

  • @AlmazJeddah
    @AlmazJeddah День назад +2

    Ante erasu asmesayi neh offf ahuns beza ena esu slefera mn yadrgachihu dani king❤❤❤❤❤❤❤

  • @MadinahIbrah
    @MadinahIbrah 2 дня назад +4

    አደ አብርሽና ሩታን አስታርቃቸው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-gf3dz5bl6j
    @user-gf3dz5bl6j 2 дня назад +4

    በርታ እድራማው ተቀላቀል😂😂😂😂😂😂😂

  • @taibamohammad1699
    @taibamohammad1699 День назад

    ዳኒ የመጨረሻ ውሻነው አብርሽኮ አልገባውም ምቀኛ እደዝሕ ነው😢😢😢😢😢😢

  • @AbayeG
    @AbayeG День назад +1

    እዉነት ነዉ

  • @FatmaHayder-x9q
    @FatmaHayder-x9q 2 дня назад +4

    በትክክክልል❤️❤️👍👍👍

    • @halehale1374
      @halehale1374 День назад

      😥😥💔💔😥😥😥😥

  • @GhaagLeeel
    @GhaagLeeel День назад

    ትክክል

  • @MadA-x3d
    @MadA-x3d День назад

    ተባረክ እግዚአብሔር ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haimanotyifter9959
    @haimanotyifter9959 День назад

    Keep going God bless you

  • @Aisha-u1l
    @Aisha-u1l День назад

    ለነአብርሽ፡ድረሱላቸው።እባካችሁ።ቶሎአስታርቋቸው።በፈጠራችሁ።ቶሎበሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MadenaAhmd
    @MadenaAhmd 43 минуты назад

    ወላሂ ወላሂ ጉዱንአዉጣ የተመረቀህ ልጂ ጉዱንአዉጣኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 День назад

    በትክክል ዛሬ ነው የታየው አብርሽ በጣም የዋህ ስለሆነ እኮ ነው ስንቱን አልፈዋል ይህንንም ያልፉታል የህድ ፊልም አስመሰለው አበባ ይዞ መከርፈፍ ምን ይሉታል የሆነ ጀዝባ

  • @Molinech
    @Molinech День назад +1

    እባክህ ድረሲላት😢ለሩታ ጓን ሁንላት😢😢

  • @ጤናይበልጣል
    @ጤናይበልጣል 2 дня назад +2

    አረ ተወውማ ባብርሽ እማይቀና ማን አለ ካመት እስከ አመት አልፋታው አሉ እስኪ እምትችል ከሆን እዲስማሙ አድርግ

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro9374 2 дня назад +1

    እሰቲ መቶ አሰገቡት አበራታቱት አዲን አረ 50አሰገቡት😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @jafeerrani5730
    @jafeerrani5730 2 дня назад

    የመዳም ቅመሞች ከእደዝ ምቀኛ ሰዉ ፈጣር ይጠብቀንንንንንን🙏🙏❤

  • @ሳልኩህበልቤ
    @ሳልኩህበልቤ День назад

    ምርጥ ተከታታይ ድራማ ነው ቀጥሉበት😂😂😂😂😂😂

  • @kidanutadele921
    @kidanutadele921 День назад

    ወንድሜ ኣይዞህ ግፋበት የወንድ ስራ ስራና ልጆቹ ኣንድ የሚሆኑበት ያቆሻሻ ዳኒ የሴት ልጅም ውርደት የሚከናነብበት ስራ ስራ

  • @mehaleta1348
    @mehaleta1348 2 дня назад +2

    አዴ አውጣው ዳኒ ጠግቧል ህይወታቸውን አስተካክል በማርያም

  • @اتتنال-ل3ت
    @اتتنال-ل3ت День назад

    እኛም መለያየታቸውን አንፈልግም የኔ ወንድም❤❤❤❤❤