KANA-TEWAHIDO ተንቀሳቃሽ አስከሬኖች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024

Комментарии • 31

  • @eleni311
    @eleni311 3 дня назад +6

    መሪጌታ ወንድሜ በጌታ በኢየሱስ ክርሰቶሰ ፍቅር ይቅርታ እዬጠዬኩኝ ይሄን "ደንቆሮ" የሚል ቃል ባይጠቀሙት ከእኛ ጋ ሰለማይሄድ ለነሱ እንተውላቼው ጌታ ኢየሱስ ይባርከዎት እወድዎታለሁ 🙏❤

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff 4 дня назад +4

    መርጌታ ዘመኖት ይባረክ እዉነቱት ፍርጥርጥ አድርገዉታል ይኸዉ ነዉ ሐቁ ትዉልዱ በሐይማኖት ፍቅር እንጂ ቆም ብሎ እንዲያስብ ድንቅ ማብራሪያ ነዉ የሠጡት ክበሩልን

  • @medelese
    @medelese 4 дня назад +3

    አይ መርጌታ ፅጌ ሥለ እውነት የሚታገሉ የወንጌል አርበኛ

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 3 дня назад +2

    ኦርቶዶክሳውያን መጽሐፍ ቅዱስ ስለማያነቡ ብዙ ይስታሉ።
    ለዚህ መዳኒቱ ማንበብ ማንበብ

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 3 дня назад +1

    ሰው ሁሉ የእግዚአብሔር ፍጥረት ነው።
    በኢየሱስ ክርስቶስ ያመነ የዳነ ብቻ የእግዚአብሔር ልጅ ነው።
    የዘላለም ሕይወት ያለው።

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 3 дня назад +1

    ኦርቶዶክሳውያን መጽሐፍ ቅዱስ ስለማያነቡ ብዙ ይስታሉ።
    ለዚህ መዳኒቱ ማንበብ ማንበብ

  • @mitekwamekuria507
    @mitekwamekuria507 3 дня назад +1

    መሪጌታ እባክዎትን በእህዚአብሔር ስም አባ ወልደኪዳን/ገብረ ኪዳን ስለኢየሱስ እግር እንዴት እንዳጠበና ሐዋርያቱን እንዴት እንደአስተማሩ በቪድዮአስደግፈው ተናግረዋል እና ዕውነት ከሆነ ሙሉውን ያስተማሩት ልቀቁልን እባክሁ ዕውነተኛትሁን አሳዩን እኛም እንዳንደናገር እነቱን ግለጹልን ጌታ ይባትኮት

  • @MelesseTaye-je9mq
    @MelesseTaye-je9mq 3 дня назад +1

    ወንድሜ እግዚአብሄር ለራሱ በቂ ነው የሰዉ ተዋጊ አያስፈልገውም፡፡ ይውጡ ጦርነት ይክፈቱ? ለምን ለጦርነት ከምትቀሰቅስ አንተ አትሞክረውም?? ኢየሱስ ጌታ ነው!

  • @AbebechAbraham
    @AbebechAbraham 3 дня назад +1

    አቤቱ ማሀረነ ክርስቶስ: ክርስቶስን ክዶ ለመስቀሉ(ለእንጨቱ) መስገድ አሁንማ ያበጠው ይፈንዳ ብለው ነው ክርስቶስ የሸፈኑት

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 3 дня назад +1

    ወርቁ ሞላ ሲጀመር እግዚያብሔርንም ልጁ ኢየሱስንም አለማወቅህና አለመረዳትህ ታሳዝናለህ ፀልይ አይኔን ያብራልኝ እያልክ ወንድሜ ከልብ ታሳዝናለህ ።ጣኦት አምላኪ ከሆንክ ተመለስ እግዚያብሔር ይሻልሀል እግዚያብሔርን ለመረዳት ለማወቅ እርሱ ይርዳህ።

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 3 дня назад +1

    መሪ ጌታ ጽጌ እግዚአብሔር ይባርክዎት ። ፀጋውንም ያብዛልዎት ።

  • @habtamutesfaye-gg8gs
    @habtamutesfaye-gg8gs 3 дня назад +2

    ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤❤

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 3 дня назад +2

    GOD Bless you and your family ❤❤❤

  • @MelesseTaye-je9mq
    @MelesseTaye-je9mq 3 дня назад +1

    Our God is one God, with no helper. it is a guarantee for itself and for all the nations of the earth. You are not the one to take up arms and call a military campaign to fight to enforce it.

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 3 дня назад +2

    Bless you meregeta

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 3 дня назад +1

    THANKS MERIGETA AND PLEASE KEEP UP THE GOOD WORK .

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 3 дня назад

    ወርቁ ሞላ እራሱ ተንቀሳቃሽ አስከሬን ነው። ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ ካላመነና ካልዳነ በስተቀር የቆመ ግን የሞት ሙት ነው ደግሞ ካልዳነ ለዘላለም በሲኦል ይቃጠላል አንተን ይህ ሰው ነህ። ኢየሱስ ያድናል
    ይታደጋል እውነቱ ይህ ነው

  • @yaynegirma3313
    @yaynegirma3313 3 дня назад

    መሪጌታ ሰላም ለርሶ ይሁን እባክዎትን እዉነትን በፍቅር ይግለጡ እባክዎትን? እኛ እርሶ ነሚያስተምሩትን የምንሰማዉ ሰዎች እርሶን ለማናደድ ሲሞክሩ እንኳን በፍጹም ትህትና ይመልሱ ስለነበር ነዉ። እንደነዚህ አይነት ሰዎችማ ሞልተዋል። ብዙ ተከታይም አላቸዉ ግን ይህ ፍጹም ስህተት ነዉ። ሁላችንም እኮ አሁን በጌታ ቃቀኝሆንን በኋላ ወደኋላ ዘወር ብለን ስናይ እንዴት ይሄንን መረዳት አቃተኝ ብለን እንገረማለን። እኛም የጌታ ምህረት አግኝቶን እንጂ በራሳችን አዉቀትና ማስተዋልል አንዳች አለለላደረግንም።።። እኛ እየተሳደቡ ግን ወንጌል ገብቶናል የሚሉ ሰዎች ማድመጥ ሰልችቶናል። በዚህ መንገድ ደግሞ ወደጌታ የሚመጣ ሰዉ የለም ። ቢኖርም ተቺና ተሳዳቢ ክርስቲያን ነዉ የሚሆነዉ እባክዎትን ይተዉ። እንወድዎታለን!!!!

  • @eleni311
    @eleni311 3 дня назад

    አባቶቻችን አትንኩ የሚለው ምእመናን ይሄን ሲሰሙ ምን ዋጣቼው ውነቱን ነው ልጁ እኔ ሰእልና እንጬት ደጋፊ አይደለሁም ግን እነዚህ በሰልፍ የቆሙት ኢየሱስ ክርሰቶሰ ይሰበክ አይሰበክ ግድ የሌላቼው ሰለሚጠብቁት መንጋ ግድ የሌላቼው የራሳቼው ወንበር ሲነቃነቅ ህዝቡን ጥቁር አሰለብሰው ያሰለቀሱ አረመኔ እና ጬካኞች በዚህ ብቻ እግዚአብብሄር ይጠይቃቼዋል ብቻ ሆዳቼው አይጉደል ብቻ ወንበራቼው አይነካ ፈሪሳውያን በፀሎት ማሰረዘም የመበልቷን መቀነት የምትፈቱ አሁን በውሰኪ ታጠቡ እግዚአብሄር አይኖቹ በአመፀኞች መሪዎች ላይ ነው መሪጌታ ዘመንዎት ይለምልም ኢየሱስ እናተ አላችሁት ማዳን የሚፈልገውን በናተ ተጠቅሞ ያድናል ጌታ ይባርክዎት የአብ ልጅ ኢየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው ሀሌሉያ 🙏❤

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 День назад

    ፀጋና ሰላም ይብዛልዎት የተወደዱ አባት❤

  • @shakaro-p5y
    @shakaro-p5y 3 дня назад

    ምን አገባህ እምነትህን ስበክ ሌላውን እምነት አታንቋሽሽ

  • @B2024-k5y
    @B2024-k5y 2 дня назад

    እድሜና ጤና መሪጔታ ተባረኩ

  • @Eftah-Tube
    @Eftah-Tube 8 часов назад

    ተባረኩ መርጌታ 🙏

  • @henokberhanu5896
    @henokberhanu5896 3 дня назад

    The music is so cool tho ,ያስጨፍራል

  • @sweetman5249
    @sweetman5249 3 дня назад +1

    Worku Molla awukalehu bileh yemitasib gin minim yematawuk zimm bilo tera simmetawi sew neh 😂😂😂. Betam asafari sew neh 😂😂😂. Ahun enchet tabot new bileh le tabot mebesachetih yasafiral . Yilik ke tabot yekefah denez kentu enchet ante neh . Betam tasafiraleh. Maryam getawan agelgila ye zare 2000 amet wode geta hedech. Mechem yihen torinet yekefetikew ye senbete tellahin tettiteh mehon alebet 😂😂😂

  • @henokberhanu5896
    @henokberhanu5896 4 дня назад

    Amen 🙏

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 3 дня назад +1

    ዶ/ር አብይ እግዚአብሔር የሰጠን መሪ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነው ከነባለቤቱ የዳኑ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸው
    የዳነ ሰው ፍቅር ነው አስታራቂ ነው ሰራተኛ ነው ቅን ታማኝ ነው
    እግዚአብሔር ይባርካቸው ፀጋውንም ያብዛላቸው።

    • @shakaro-p5y
      @shakaro-p5y 3 дня назад

      አጋንት አጋንትን ያወጣል

  • @admasugetachew4684
    @admasugetachew4684 3 дня назад

    Anta😂 dankoro manfki awelk lebsewn

  • @shakaro-p5y
    @shakaro-p5y 3 дня назад

    ማን አጣላቸው አቢይ አይደለምን አስመሳይ ሰይጣን