የጌታቸው ረዳ የተምታታ አቋም የሴራ ፓለቲካ አያዋጣም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 ноя 2024

Комментарии • 84

  • @ሁሌምእውነት
    @ሁሌምእውነት Месяц назад +9

    ለእውነት የሚቆሙ ሚዲያዎችን መደገፍ የሁላችንም ሀላፊነት ነው ቴዲ በርታ!!

  • @frebmeskel8417
    @frebmeskel8417 Месяц назад +6

    ቴድ እስካሁን ክብር ነበረኝ።እዉነተኛ ተንታኝ ትሠስለኝ ነበር።ጌታቸዉ አጠቃላይ ንግግሩን አዳምጠህ ከሆነ በየደረጃዉ ከተደራደሩበት አንዱ ተኲስ ማቆምና ቀጥሎ የትግራይ ክልል መመለስ እንደሆነ ነዉ።ለምን አሁን የተዛባ ትንታኔ መጣ?

    • @KK-iv9gt
      @KK-iv9gt Месяц назад

      ጅል ጌታቸው መሬት የያዘ ይያዘው ተፈናቃይ ይመለሰ ያላ ሰው ከፕሪቶርያ ውል ወጭ ነው የፕሪቶርያው ውል ከጦርነት በፊት የትግራይ ክልል በህገ መንግሰቱ ይመለሰ ነው ቴዲ ምንድነው የተሳሳተው

    • @FS-ji3gk
      @FS-ji3gk Месяц назад

      ምን አለ መሰለህ/ሽ ወዳጄ፡ በፕሪቶሪያ ስምምነት ላይ፡ የእነ ደብረጺዮን ቡድን አቋም አንድ እና አንድ ሆኗል ይህም መሬትን ማስመለስ ነው። ይሔም ከትግራይ ሕዝብ ፍላጎት ጋር የሚጣጣም ሆኖ ተገኝቷል! ነገር ግን የእነ ጌታቸው ረዳ ቡድን ያችን አደርጋለው ብሎ በግልጽ ማውራት እና ለሕዝቡም ቃል መግባት ባለመቻሉ ምክኒያት ተግዳሮት እየገጠመው ነው።

  • @WIZBiniboy
    @WIZBiniboy Месяц назад +9

    ልክ ነህ ጎቦዝ👍👍👍
    የትግራይ ህዝብ በጣም ጅል ለጌታቸዉ የሚደግፈዉ ምን ኣይቶ ነዉ

  • @Hope-l4m
    @Hope-l4m Месяц назад

    It nice to see you with your own Media ❤

  • @bahreh.7807
    @bahreh.7807 Месяц назад +3

    Welcome home Teddy. You got to have freedom ❤

  • @sgsgs-gj1jl
    @sgsgs-gj1jl Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mycorfish
    @mycorfish Месяц назад +4

    Welcome!

  • @ሶሎዳሚድያ
    @ሶሎዳሚድያ Месяц назад +1

    Tebarek 🙏

  • @hailemichaelgebrekiros6381
    @hailemichaelgebrekiros6381 Месяц назад

    ቴዲ አንተ እና አንተን የመሰሉ ጥቂት ሰዎች እኮ በዛን በትግራይ ጨለማ ጊዜ ስለእውነት ብላችሁ መከራ ሁላ የተቀበላችሁ ሰዎች ናችሁ እና በርታ፡፡ ለእውነት የቆመ ሰው ብዙ አጃቢ ባይኖረውም እንተ ግን በዚሁ ቀጥልበት፡፡

  • @SolomonKebede-uw7vl
    @SolomonKebede-uw7vl Месяц назад

    ቴዲ እንኳን በደህና መጣክ

  • @Tadesse-ht9ob
    @Tadesse-ht9ob Месяц назад +1

    Good❤

  • @ZabibaHassan-h2u
    @ZabibaHassan-h2u Месяц назад +2

    ሰለም ሰለም ቴዱ❤❤❤❤❤

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Месяц назад

    🇪🇹✌🏻Hizbawi GINBAR - Amhara FANO.✌🏻🇪🇹

  • @alemzewedu530
    @alemzewedu530 Месяц назад +1

    በርታ በርታ ነውነት ሠው

  • @sualihnurusian5242
    @sualihnurusian5242 Месяц назад

    Teddy betam gobez besal lij neh keep moving

  • @nasspluto8657
    @nasspluto8657 Месяц назад +2

    We know the way he came to EPRDF and he is an apportumist!!!!!!

  • @GirmayMesele
    @GirmayMesele Месяц назад

    ቴዲ እንኳን በሰላም መጣህ እንወደሀለ ምንጊዜ ም የህዝብ ድምፅ በመሆንህ

  • @GereMamu-qg3op
    @GereMamu-qg3op Месяц назад

    tedi well come

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Месяц назад

    🇪🇹✌🏻Wolqayit
    IRISTACHIN
    YIKEBERAL
    BEDMACHIN✌🏻🇪🇹

  • @simonmengesha9369
    @simonmengesha9369 Месяц назад +1

    ጌታቸው የተምታታ አቋም የለውም አንድና እንድ ነው ህወሀት ብቻ እያሻግርንም ሁሉም የትግራይ ህዝብና ፓርቲ መሳትፍ አለባቸው ነው ያለው ብዛ ጎራ ደግሞ ህወሀት ብቻ ነው ትግራይ ላይ ከፈለጋችውውጡ ከኛ ውጭ ምንም የለም ነው አትሳሳት

  • @kaliyshemsu9957
    @kaliyshemsu9957 Месяц назад +1

    Wow meret tenetena

  • @almazadamu9175
    @almazadamu9175 Месяц назад

    ጌታቸው ረደ ለፕፕ እንደሜስራ ነው የሜታየን ይህ መሪት እካሪካሪ እይደለም የትግራይ መሪት ነውክሁለት ሜሌን ህዝብ እእፍንቅሉ እካራካሪ መሪት ነው የሜባል ውሽት ጌታቸው እየካደ ነው ህዋሕት መሳላ ህዋሕትን ማፍረስ ስለሜፍልግ ነው ለማንኛውም እግዚአብሔር በወንበሩ ካለ እሱ ይፍረደ ይቅርታ እዋዛጋቤ መሪት እትበለ እዋዛጌቤ እይደሉም

  • @ኤፍራታ-ዘ7የ
    @ኤፍራታ-ዘ7የ Месяц назад +1

    የትግራይ እና የአማራ ህዝቦች ለዘመናት አብረዉ ኑረዋል አሁንም እነዚህ ነቀረሳ ፖለቲከኞች ለያዬን አባሉን አጫረሱን እናም አሁንም አረፈደም አንድ እንሁን

    • @smd7650
      @smd7650 Месяц назад +2

      በፖለቲከኛ አታሳቡ አብራቹ ልታጠፉት ነዉ የመጣችሁት ተሳስተናል ይቅርታ ማንን ገደለ😏

  • @Biniam-o5t
    @Biniam-o5t Месяц назад

    ቴዲ ከማኻ አልጦ ሰብ ዳርጋ የለን ዝአረገን ዝዶንቆረ ሕብረተሰብ ብገንዘብ ብልጽግና ምስለኔ ንሕመስ አለና ድሑርን ኸብዳምን ማይንድ ለስ ተፈጢሩ አሎ ግና ሓቂ ዝሓዘ ይዕወት ሓሳዊን ሓሰርን እናሓደረ ይፈኩስ ቻው

  • @AwelZeynu
    @AwelZeynu Месяц назад

    ♥♥♥♥♥♥♥
    ቴዲ ቦይ

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 Месяц назад

    Zmbel tedi /awezagabi yemibal meret yelem tornetu meret lemasmeles neber ende?

  • @NassirWahabey
    @NassirWahabey Месяц назад

    ፓለትካ ከቅንነት ውጪ ስላም ኣያመጣም ቀዳዳ መውጫ በማግኘትህ እንደፈለግ ተተነትናለህ በኢት ሰላም መምጣት የምይችልው ለዚህ ነው ከህገመንግስት ውጪ መፍትሄእንደማይመጣ እወቁ

  • @endalk6203
    @endalk6203 Месяц назад

    Deafenately u wright tedy but both of the society blind

  • @kidanehaddish
    @kidanehaddish Месяц назад +1

    ስለዚህም ነው ትግራይ የመኖርና ያለመኖር ጥያቄ የሚሆነው። ኣማራ ክልል የሚባል ከመኖርና ካለመኖር የተያያዘ ስለሆነ ይህ ክልል እንዲፈጠር በተደረገው ትግል የተከፈለውን መስዋእትነት ተመልሶ ሌላ መስዋእትነት ይጠይቀናል ማለት ነው።

  • @tigistugebreyohannis8054
    @tigistugebreyohannis8054 Месяц назад

    በህገ መንግሥታዊ ስርዓት ማለት statusco ይከበራል እንጂ ሪፈረንደምን አያመለክትም ይልቁንስ ትጥቅ መፍታትና ከተወረሩ የትግራይ ግዛቶች ከመከላከያ ዉጪ ያሉ ሃይሎች ይወጣሉዉጣት ጎን ለጎን ይከናወናል ነበር ስምምነቱ።

  • @BenniGyohannes-j6g
    @BenniGyohannes-j6g Месяц назад

    Don’t give them the right to signe under Tplf bcs they were sent as Tdf

  • @CinteckShorts
    @CinteckShorts Месяц назад

    Dena meslehen neber, leba

  • @weini8015
    @weini8015 Месяц назад +3

    ኣትሳሳት የትግራይ ሕዝብ ጌታቸው ኣይደግፍም, ኣንደኣንድ ሰዎች በተለይ ኣንደኣንድ ወጣቶች ከ 10 ሺ አስከ 30ሺ አየኸፈለ ያሰባሰባቸው ነው, አንጂ, አንደ ኣየሕችሑት በ ሽረ beዓዲ ግራት, ዓቢ ዓዲ ነ ዋሪው ወደ ሰልፍ ኣልውታም, የውጣው ሰልፍ ከይት ከየት በ ገንዘብ ተገዝቶ ተለካቅሞ የመጣ ነበር, ደውለን ከተለያግዩ ቤተሰብ አንደሰማነው

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Месяц назад

      Teddy, don't waste your time ❗️
      Woyanes are by nature " backstabbers‼️👎👎

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 Месяц назад +5

    ቴዲ ጌታቸው እኮ አቅም ፓጣው ውስጥ ለውስጥ ለአብይ ይሰራል ላይ ላዩን ደግሞ ህወሃት የማፍረስ ሥራ ይሰራል በሌላ በኩል ደግሞ የህውሃትን ባንዴራ ይዞ የትግራይን ህዝብ ለማታለል የሚሄድበት መንገድ ነው ነገር ግን አሂን ሁሉም ነገር ፈጦ እየወጣ ነው የትግራይ ህዝብ ትእግስተኛ ነው ጌታቸው የተሰጠውን የፕሪቶርያ ውል እንዲያስፈፅም የተፈጠረ ግዚያዊ መንግስት እንጂ የትግራይ ህዝብ የመረጠው መንግሥት አይደለም ህዝቡ ምንም ሥራ አልሰራህምና አቁም ማለት መቻል አበት ጀምረዋልም ጌታቸው እኮ አልቻለም ሪዛይን ማድረግ ነበረበት በአንድ ሰው ምክኒያት ህዝቡ ታግሎ ያገኘውን ውል ማስፈፀም አለበት ደግሞ ህውሃት መደገፍ ያለበት ድርጅት ነው የህውሃት መፍረስ ለሓገሪቱ መፍረስ ምክኒያት ይሆናል ፕሰመርበት።

  • @mekuriagize7514
    @mekuriagize7514 Месяц назад +1

    ቴዲ አስፋው
    እንኳን ደስ ያለህ። አኛም ደስ ብሎናል። ከእባቡ ቴዎድሮስ ፀጋዬ ተላቀህ እራስህን ችለህ ትሠራለህ ብለን በአዲሱ አመት እንጠብቃለን። የአማራ ሀይሎች ከምዕራብ ትግራይ ይውጡ የሚለው የፖለቲካ ግርድናህ ምክንያት በአማራ ህዝብ ጥርስ ውስጥ እንደገባህ አውቀህ ከዚህ የባንዳነት ፖለቲካ በዚህ አመት መውጫ ጊዜህ ነው ብለን ተስፋ እናደርጋለን። አማራ ነፃ ሲወጣ አማራ ግዛት አትገባም ማለት ነው? አጠንክረህ አሰላስል።

    • @mekuriagize7514
      @mekuriagize7514 Месяц назад

      @@user-us2bz4tg8b
      ሃሃሃሃሃ! ተሸናፊ እንደሱ ነው የሚያወራው።

    • @SoritiEjersa
      @SoritiEjersa Месяц назад

      ​አሁንም ምንም አትማሩምየስው ግዛት ይዛችሁ የኔ የኔ ማለቱ እባካችሁ ልብ እንግዛ የሚጠፋውን ህዝብ እንመልከት። እባካችሁ

  • @ሰሌንውሃራያ
    @ሰሌንውሃራያ Месяц назад +1

    የተምታታ አቋም ያለህ አንተ በዚህ ጉዳይ ላይ

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty Месяц назад

    አብይ የፈለገውን ተሳካለት ትግራይን ለመበጥበጥ ነበር እሱንም አሳካው ይገርማል ይሄ እባብ

  • @weini8015
    @weini8015 Месяц назад +2

    ጌታቸው የጥቅም ሰው ነው, ለማንም ኣይተቅምም. በነ ትጻድቃን በነ ኣብይ ምዘውር ለትግራይ ሕዝብ አደገኛ ነው ::

  • @MahdereEwket-ww4kb
    @MahdereEwket-ww4kb Месяц назад

    ዘር ከልጉዋም ይስባል እንዲሉ ይህ ልጅ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሚዛነውነቱን አያጣ ነው። ከቴዲ ርእዮት ጋር አብሮ መዝለቁ አጠራጣሪ ነው።
    የት ይደርሳል የተባለ በሬ ሉካንዳ ተገኘ።

  • @nasspluto8657
    @nasspluto8657 Месяц назад

    Tedyyyyyyyy we are really happy see you in such a way!!!!! Just we know that you are Herooooooo!!!! That is right the issue you raised about Getachew just go on bro!!!!!!

  • @dawitasfeha
    @dawitasfeha Месяц назад +1

    በርታ ቴዲ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 Месяц назад +2

    ሁሉቱም ግዛቶች ትግራይም ሆነ አማራ ክልሎች የኢትዮጵያ ግዛቶች እስከሆኑ ድረስ ድንበር ላይ ያሉ አካባቢዎች የሁለቱም ቋንቋ ተናጋሪዎች መኖሪያ መሆናቸው ግልጽ ነው። ችግሩ የኢህደግ መንግሥት ክልሎችን የራሳቸው ግዛትና ድንበር ያላቸው እድርጐ በመፍጠሩና በዚህም የአንድ ቋንቋ ተናጋሪ የመሬቱ ባለቤት ሲሆን ሌላኛው ህዝብ መብት የለሌው በመሆኑ ሁሌም የግጭት ቦታ ሆነው ሀሉም ስላም አያገኙም። ችግሩ የኢትዮጵያ ክልሎች ድንበር ሳይሆን ያላቸው የአስተዳደር ወስን መሆን አለበት። ለዚህም የአገሪቷ ህገመንግስት መለወጥ አለበት።አለበለዚያ ህዝቦች በአገሪቷ ውስጥ በሰላም አይኖሩም። የፈዳራል መንግስቱ ዳካምና ህዝቧች እንዳጋጪ የሚፈልግ በመሆኑ መፍትሄ መስጠት አይችልም።

    • @Yirgalem-tp8rk
      @Yirgalem-tp8rk Месяц назад

      ክልሎች የየራሳቸው ክልል ኣላቸው አንተ እንደምትለው በየትኛውም ክልል በጥገኝነት የሚኖር ህዝብ የይገባኛል ጥያቄ እንዲያቀርብ የሚያደርግ ነው። በመሰረቱ ትግራይ በታሪክ እስከ አፄ ቴድሮስ ዘመን በምዕራብ በቅማንትና በደቡብ ኣገው በምስራቅ አፋር ነው የሚዋሰነው አማራ ክልል በኢህአዴግ ዘመን የተፈጠረው ።

  • @BenniGyohannes-j6g
    @BenniGyohannes-j6g Месяц назад

    Teddy u knew that is not the case,Dr debrtseyenn was said that he did not have them the mandate to dismiss the government of Tigray

  • @CinteckShorts
    @CinteckShorts Месяц назад

    Bakih negeroch atazaba, meches yenante dena yelem leboch. Qes bilachu wushetachun new yemitaramidut leba

  • @peter-f7z
    @peter-f7z Месяц назад +2

    berta. Tedi

  • @HaileGaregawi
    @HaileGaregawi Месяц назад

    አከራካሪ ቦታዎች ለሁለቱም እኩል ይካፈሉ ላልከው ዘላቂ ሰላም ኣያመጣም ። 3ኛ ወገን ባለበት 2ቱም ወገኖች በሚያቀርቡት ተጨባጭ ማስረጃ በመመርኮዝ ሰላማዊ መንገድ በመከተል ብቻ የሚወሰነው ብይን መቀበል ነው ዘላቂ መፍትሔ የሚሆነው ። ኣንተም ተው ፤ ኣንተም ተው ዘላቂ ሰላም አያመጣም ።

  • @Haylemaryam-br4yp
    @Haylemaryam-br4yp Месяц назад +5

    ፦ ተዲ አስፋው ትለያለህ። ሚዛናዊ ና ለፖሎቲካ ብቃትና አቅም ያለህ ነህ።

  • @blue-my9eb
    @blue-my9eb Месяц назад +1

    ህወሀት ይጠፋል

    • @younesabdullah6564
      @younesabdullah6564 Месяц назад +1

      በዚ ኢልኩም በዚ ጅግና ወዲ ትግራይ እዩ ድብርፅ

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Месяц назад

      ፉኖ በቅርብ ይደመሠሣል አቅም የለውም ህውሀት የአፍሪካ አንበሣ የትግራይ ህዝብ ካለ ህውሀት አይጠፉም ፉኖ ብልፅግና በግለሠብ ነውና

    • @smd7650
      @smd7650 Месяц назад

      አንተ ስጠፋ ጦጣ👎

  • @Doorloveree
    @Doorloveree Месяц назад

    You brand distroy by Tewodros hate politics. Stay away from hate preacher Tewodros. You create your content by yourself self. Keep do balance content 👌

    • @abel-fn1ee
      @abel-fn1ee Месяц назад

      😂😂😂 now we know his sponsors 😂😂😂

    • @Doorloveree
      @Doorloveree Месяц назад

      @@abel-fn1ee 🤣🤣🤣

  • @weini8015
    @weini8015 Месяц назад +2

    የትግራይ መርየት መመለስ አለበት ::

    • @HailuHabtu
      @HailuHabtu Месяц назад

      የትግራይ መሬት የሚመለሰው የተጋሩ አንድነት ሲጠበቅ ነው።ትግራይን በጎጠኝነት እያናወጠ ያለው ዶክተር ደብረጽዮን እና ቡድኑ ነው።ጌቾ ዲክታተር መሪ አይደለም።ባንዳም አይደለም።ደብረጽዮን ግን የግብፅ ባንዳ ነው።እውነቱ ይሄ ነው።

  • @mohammedhussien7008
    @mohammedhussien7008 Месяц назад

    ሎሌሎሮዎሎዋሞ

    • @mohammedhussien7008
      @mohammedhussien7008 Месяц назад

      ሎሎሎሎሎሎሎላሎሎልሎሎልሎሎሎልሎልሎሎላሎሎልሎሎልሎሎሎልሎልው

  • @hgfana6731
    @hgfana6731 Месяц назад +2

    ቴዲ🙏🙏🙏 እንዃን ወደ ብርሀኑ ዓለመሰ በሰላም መጣህ👉የፈለገ ፓለቲካል ውግንና ብኖርሀ በሀሳብና በመርህ ስለምታምን አከብርሀሎህ

  • @tikurnenanechtube3718
    @tikurnenanechtube3718 Месяц назад

    ተባረክ ድንጋይ እራስ ከሆነው ሞክሼህ የተሻለ ሁኔታዎችን የመተንተን ብቃት አለህ።የሚሆነው ምን መሰለህ ፌዴራል መንግስቱ ሦስት አማራጭ ያቀርባል።ሶስስተኛው እራሳቸውን ችለው ክልል መሆንን ።ለዚህ ደሞ ይሰራል።ትግራይ ግዛቷን ተበልታለች።ከንቱ መስዋእትነት። እነ ጌታቸው የትግራይን ጥቅም ሸጦ ገብቷል።

  • @SonOfHorne
    @SonOfHorne Месяц назад

    እንዴ ቴውድሮስ አሰፋ🤔 ከቴውድሮስ ጸጋየ የዩቲዩብ አውታንቲነት ወጥተሽ የራስሽ ዩቲዩብ ከፍተሽ ሹፌር ሆንሽ🤔 ተመሰገን " ኣረቢያይ ገዚኤ ብነብሰይ ሓዲረ " ይሉ ነበር ከትግራይ አስመራ የመጡ ትግራዮች ጋራ ሲገዙ😂😂😂😂

  • @SoritiEjersa
    @SoritiEjersa Месяц назад

    ቴዲ የፍትህ ስው ተባረክ🎉

  • @kokebnegn6832
    @kokebnegn6832 Месяц назад +1

    የሰምነት ውል አለ ውሉም አንቀፅ በአንቀፅ የተፃፈ አለ ሰለዚህ ያንተ ትንተና ወዴት እንደሚያዘነብል ይገባኛል ሁሌ በትግራይ ላይ ያለህ አቆም አቀዋለሁ።አሁን ያንተ ትንተና ማደናገር ይመሰለኛል ለሁሉም ለትግራይ ህዝብ ተውለት

  • @Horizons12345
    @Horizons12345 Месяц назад

    አወዛጋቢ የሚባል ነገር የለም። በዝርፊያ የተወሰደ ቦታ ጊዜው ፈቅዶ ከሌባው ላይ ተመልሷል። አሁን የሚቀረው ዘራፊው ቦታውን በጉልበት ይዞ በቆየባቸው ዘመናት ለፈፀማቸው ወንጀሎች ተጠያቂ መሆኑ ብቻ ነው። ተሰርቆ የነበረ ንብረት እንደገና ወደ ሌባው ይመለስ የሚል ድርቅና አይሠራም።

  • @MulugetaDejen-bg7sq
    @MulugetaDejen-bg7sq Месяц назад

    አይ ግርድና ቡችላ ገረድ

  • @MulugetaDejen-bg7sq
    @MulugetaDejen-bg7sq Месяц назад

    የወያኔ ቡችላ

  • @blue-my9eb
    @blue-my9eb Месяц назад +1

    ህወሀት ይውደም