ባህርዳርና ጎንደር የገባው የፋኖ ሃይል!ዐቢይ “አማራን በ5 ክልል እከፋፍለዋለሁ!” የዶ/ር ደሳለኝ ተማጽኖ በፖርላማው!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 ноя 2024
  • #የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    / @roha_tv
    #ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
    www.facebook.c...
    #ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
    👉 t.me/rohatv1
    #Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
    ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Комментарии • 78

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 5 месяцев назад +7

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 5 месяцев назад +1

    ድል ለነፃነት ድል ለተገፍዉ ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖኖኖኖኖኖ

  • @TiaTery
    @TiaTery 5 месяцев назад +29

    ገለልተኛ ምናምን ለውጥ አያመጣም የሚጠቅምው ሴት ወንድ ሳይል ከፋኖ ጎን ሆኖ መፋለም ነው ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @solomon3431
    @solomon3431 5 месяцев назад +5

    🙏“ስለ ድሆች መከራ፥ ስለ ችግረኞች ጩኸት እግዚአብሔር፦ አሁን እነሣለሁ ይላል፤ መድኃኒትን አደርጋለሁ፥ በላዩም እገልጣለሁ።”
    መዝሙር 12፥5🙏
    ____
    🙏“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።”
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15🙏
    ______

  • @adbe5876
    @adbe5876 5 месяцев назад +11

    አብይ ፋሺስቱ አማራን ለማፍረስ ከማሰቡ በፊት እራሱ ይፈርሳል ይሄዉም በተግባር ፋኖ የእምዬ ኢትዮጵያ ነጻ አውጪው እያሳየን ነው..... ፋኖዬ የእምዬ ኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት የሆነዉን ከሀገራችን ጠራርጎ ለማጥፋት ህዝባችን ከጎንህ ነው በርታ

  • @fohziafohzia5399
    @fohziafohzia5399 5 месяцев назад +2

    😘😘😘😘😘😘 ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @አማራነኝ-ቨ7ነ
    @አማራነኝ-ቨ7ነ 5 месяцев назад +1

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ፡ወሎ፡በአማራ፡ነታችን፡አንደራደርም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @QirubXihhun_
    @QirubXihhun_ 5 месяцев назад +7

    አማራን ከዚህ በሃላ አይደለም የዞን ስምን በክልል በመቐየር የትም ክልል ያለዉ አማራ አንድ ከሆነ ቆየቶል፣ በአለም ያለዉም አማራ አንድ ከሆነ ቆይቶል፣ የስነልቦና አንድነት ፣የትግል አንድነት ከተፈጠረ ቆየ እኮ የትግሉ ዉጤታማነት ከየት መጣ ታዲያ፣

  • @Fma-fl2go
    @Fma-fl2go 5 месяцев назад +4

    ጀግኖች በርቱ አቢይ አልቆለታል ከዚህ በኋላ የሚስገባው ምንም አይነት ሠራዊት የለውም

  • @SabDsg
    @SabDsg 5 месяцев назад

    ❤❤ሠለም

  • @esayaslove5758
    @esayaslove5758 5 месяцев назад +1

    ድል ለነበልባሉ ለዐማራ ፋኖ 💪💪💪

  • @fekab5672
    @fekab5672 5 месяцев назад +5

    አይይ ዛዲግ ምናምን የተባልክ ሰው በቅርቡ ወደዛኛው ተጓዥ እንደምትሆን በደንብ አድርገህ እወቀው:: በጣም አጠፋህ ሁሉም ነገር ቢቀርብህ ይሻል ነበር።

  • @AaAa-gm3rb
    @AaAa-gm3rb 5 месяцев назад +4

    ማአዚ የኛ ጀግና በርች

  • @workuferede2235
    @workuferede2235 5 месяцев назад +7

    ኦሮሞም በአስር በአስር መጀመሪያ መከፈል አለበት።
    ፋኖነት ይለምልም የአማራ መከታ ፋኖ ብቻ።
    ጣሊያንን ያሸንፍን የኦሮሞ ልዩ ኃይል መጣብህ!!!

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 5 месяцев назад +4

    የኢትዮጵያ ፓርቲዎች በእየክልላቸው ህዝቡን ማነሳሳት እና ይህን ጨፍጫፊ ጥቁር ባንዳ ከኢትዮጵያ ምድር ጠራርጎ ማስወጣት ያስፈልጋል !!!

  • @nik9283
    @nik9283 5 месяцев назад

    """"ማስተካካከያ ይደረግ"""
    የመጀመሪያው ዜና ላይ
    ምግብ በመመገብ ላይ የነበሩ በርካታ ""የታጠቁ ሀይሎች"" የሚለው """ባልታጠቁ""" ሀይሎች በሚለው ይስተካከል።
    እናመሰግናለን!
    የዘወትር አድማጭ
    ከኦርላንዶ ፍሎሪዳ

  • @אשנאפי
    @אשנאפי 5 месяцев назад +3

    ይሄ ኦሮሞ መንግሰት እደካለ ደረሰ ሁልግዜም የአማራ ህዝብ አደጋ ላይ ነው ‼️

  • @muluyalew146
    @muluyalew146 5 месяцев назад +1

    ምን ነካው ጠቅላዩ? ያሳፍራል። አዝናለሁ። የመጨረሻ ዓላማው ምንድን ነው?

  • @yalembeza3163
    @yalembeza3163 5 месяцев назад

    ክልል ቢበዛ አማራ አማራ ነው። ሌላውምምም ያው ነው ክልልል ቢበዛ ምን ጥቅም አለው????? ለሁሉም ኢቴዮጵያዊነት ተወዳዳዳዳሪ የለውምምም።

  • @melakuteferi7269
    @melakuteferi7269 5 месяцев назад +1

    አማራን በክፍለ ሀገር ከሸነሸኑ ፋኖ ደግሞ ኦሮሚያ ወደ ክፍለ ሀገር እንዲሸነሸን ያድርጋል።ፋኖ ያሸንፋልና።አማራ፣ትግራይ እና ኦሮሚያ ሀገር ያገኙት በፖለቲካ ውሳኔ ነው።

  • @ቶሌካኢ
    @ቶሌካኢ 5 месяцев назад

    ድንቁም ጠ/ሚ ምን ቁጥጥር አለህና ነው አማራን የምትከፋፍለው? አህያን ጠብቅ

  • @teddy7551
    @teddy7551 5 месяцев назад +3

    Amara people free yourself, there s no Ethiopia on the ground, please Amara wake up

  • @beleteasfaw5386
    @beleteasfaw5386 5 месяцев назад +3

    We never see any progress in FANOS struggle against this cruel regime unless FANOS are united.

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 5 месяцев назад

    ሆዳሙ አማራ አማራን አድንምጅ ጊወን አማራ በአደን መአድ ከሌላው ፓርቲ የሉ አማራ ኦረሞማን ጭፍጨፉ እጃቸው አለበት

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 5 месяцев назад +2

    እባካቹ መረጃ አደረሱ በውጭም በአገር ውስጥም ላለው ህዝብ የአብይ ተላላኪ ፃድቅ አብረሀ የሚባለው የአብይን ተልኮ ለማስፈፀም ሌት ከቀን እየሰራ ነው ወሎን ክልል ለማድረግና በኦሮሚያ ውስጥ ለማድረግ ኦሮሞች ጋር እየሰራ ነው እባካቹ መረጃውን ለሁሉም አደረሱ አጋልጡ ክልል መሆኑ ብቻ ሳይሆን በክልል ስም ወደ ኦሮሚያ ለማጠቃለል ነው እየሰሩ ያሉት እና እባካችሁ የወሎ ህዝብ ሳይበላ እንድረስለት ለነ መአዛና ለፋኖዎችም አደረሱ ንገሯቸው

    • @አማራነኝ-ቨ7ነ
      @አማራነኝ-ቨ7ነ 5 месяцев назад

      በትክክል፡ፋኖ፡ያቃል፡የወሎ፡ህዝብ፡ነው፡አልነቃ፡ያለው😢😢😢😢😢😢

  • @EsundaleHiz
    @EsundaleHiz 5 месяцев назад +2

    😢😢😢😢 ሀገሬ ናፈቀኝ!

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 5 месяцев назад +2

    ይሄ አንድ ሐሙስ የቀርዉ ቡቺላ አማራ ክልልን በየትኛዉ አቅሙ ነዉ እሱ እንዳለው የሚከፋፍለዉ ? በፋኖ ጀግንነት እንቅልፍ አቶ እያደረ እና በሰራዉ ወንጀል ምን አይነት ፍርድ ይፈረድብኝ ይሆን እንዴትስ ነዉ ከዚህ ከሚመጣብኝ የወጀል ተጠያቂነት የማመልጠው እያለ የሚኖር ተራ ግለሰብ ልክ አቅም እንዳለው የዉነት መንግስት ይሄን አደርጋለሁ ይሄን እሰራለሁ እያለ ነዉ ተብሎ ዜና ሆኖ ሲቀርብ እኔ በግሌ በጣም ነዉ የሚያሳፍረኝ ! እና እባካችሁ ይሄን ተራ እና ሁሉ ነገሩ የበሰበሰ የሰው እንስሳ ቦታ ሰታችሁ ስለሱ አታዉሩ ! ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ !

  • @ዳባቴዋፍኖ
    @ዳባቴዋፍኖ 5 месяцев назад +1

    አንቺ የራስሽን ዘገባ የምታቀርቢ ጠንክሪ❤❤

  • @AwalMahmoud
    @AwalMahmoud 5 месяцев назад +6

    ወሎም ጎጃም ጎድረም ሽዋም አንድአማራነን ማነምሌባ አይለያያነም ሌባ አብይነዊ❤❤ዊዊ❤

    • @terefefeyssa877
      @terefefeyssa877 5 месяцев назад

      @user: Abiy Ahmed le Amhara hezeb yetemegnew lerasu yehonal. Oromia mekefafelu aykerem. Yehe dedeb sele Amhara hezeb mene yawukal?

    • @አማራነኝ-ቨ7ነ
      @አማራነኝ-ቨ7ነ 5 месяцев назад +1

      ወሎ፡መቸም፡ክልል፡አንሆን፡አማራ፡ነን፡መጤ፡ይወጣል፡ከወሎ፡ምድር

  • @teshomesileshi
    @teshomesileshi 5 месяцев назад

    Welcome Sir

  • @anonym792
    @anonym792 5 месяцев назад +3

    ያልታጠቁ ንፁሃን ተብሎ ይስተካከል።

  • @Mulugeta-w8q
    @Mulugeta-w8q 5 месяцев назад

    የወሎ እዝ የት ሂዶ ነው እንዲህ አይነት ወሎን ክልል አደርጋለሁ የሚባለው ቁማሩን የሚያጫውቱትም የሚጫወቱትም የት ሆነው ነው? ወሎ ላይ ሆነው አይመስለኝም

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 5 месяцев назад +2

    በየክልላችሁ ገድላችሁ በሸራ እየጠቀለላችሁ በእስካቫተር በአንድ ላይ ቀበራችሁት አጓራባች ክልል ገብታችሁ አብሮ ተዋዶ ተከባብሮ የሚኖሩ ህዝቦች መሀል ገብታችሁ ይህን ምስኪን ህዝብ በቀስት በስለት በእሳት እንዲጨፈጨፍ አደረጋችሁ ይህ አልበቃ ብሎአችሁ ለጦርነት ተነሱ ህዋት መጣባችሁ ብላችሁ ህዝቡን ከወንድሙ ጋር አጋጫችሁ ከዚህም በላይ በሴራ ህዝብ ላይ ታይቶ የማይታወቅ መከራ እንዲመጣበት አደረጋችሁ ይህ አልበቃ ብሎአችሁ እሚኖርበት ሰፈሩ ሄዳችሁ እኛ እንግደልህ አንተ ዝም ብለህ ሙት ብላችሁ መከራውን አበዛችሁ ታዲያ ፈጣሪ እግዚአብሔርስ ዝም ይላል ወይ ጦር ስታስገብ ሲበተን ደግማችሁ ስታስገብ ሲበተን አሁንም ስታስገብ ሲፈራርስ ፋኖ ያፈረሰው መስሎአችሁ ነው ???አይደለም እግዚአብሔር ለንስሀ የሚሆን ጊዜን እየሰጣችሁ ነበር አሁንም አስተውሉ ንሰሀ ግቡ ለሰላም የሚሆነውን ስራ ስሩ በጉልበት መሄድን አቁሙ ምስኪኑ የአገር መከታ የሆነውን 😢😢😢😢😢 መከላከያ አታስመቱት ለጀግኖቻችን ይሄ አይገባቸውም ። አልፋችሁ ከሄዳችሁ ግን የናቃችሁት የገፋችሁት ህዝብ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያደርገዋል ግን እኮ😢😢😢😢😢😢😢😢 የአማራ ህዝብ ድሮም ስልጣን ፈላጊ አይደለም ሰርቶ አዳሪ ፈጣሪውን በገባው መጠን አምላኪ እንጂ ክፉ ህዝብ አ ይ ደ ለ ም መንግስት እንደ አባት የቤቱን ሰላም ሊያመጣ ይገባል እግዚአብሔር እንዲረዳችሁ የዘውትር ፀሎቴ ነው ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝብ ይሁን❤❤❤❤❤❤

  • @MamushTadesse-r9s
    @MamushTadesse-r9s 5 месяцев назад +2

    ማንን እንመን ተናባችው ዜናውን ለህዝብ አድርሱ ለምንድነዉ የማትናበቡት

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 5 месяцев назад +1

    15 ሚልዮን የማይሆን ኦሮሞ 70 ሚልዮኑን አማራ እንደፈለገው ማረግ ይችላል። ምክንያቱን የአማራ ህዝብ ፖለቲካ አያቅም። አማራ ፖለቲካ ዜሮ ነው። ፖለቲካ ከኢትዮጵያ፣ ከባንዴራ፣ ከሃይማኖት ይበልጣል። የአማራ ህዝብ ከውያኔ፣ ከሻብያ፣ ከኦሮሞማ ፖለቲካ መማር አለባቹህ።።። ፖለቲካ የሌለው ህዝብ ሀገር የለውም እንደ አማራ ህዝብ ምሳሌ።።።

  • @MuluAmare-nw4ut
    @MuluAmare-nw4ut 5 месяцев назад +2

    ድልፍኖኖኖኖኖኖኖኖፍኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AwalMahmoud
    @AwalMahmoud 5 месяцев назад +4

    ድል ለፋኖ ሞት ላብይ

  • @kiduish21
    @kiduish21 5 месяцев назад

    የፋኖ እና የሲኖዶስ መግለጫ ዛቻ ብቻ

  • @እንድሪስአደም
    @እንድሪስአደም 5 месяцев назад +1

    ከፋፍለህ ግዛው ከፋፍለህ ጨፍጭፈው ነው ነገሩ ዘዶው አብይ አህመድ ለመዋጥ እዲመቸው ነው ክልል ምናምን እያለ እሚቃዠው እናትን ከልጅ እለያለሁ እያለን ነው አፈቅቤው ልበጩቤው አብይ አህመድ

  • @zelalemtilahun-o7w
    @zelalemtilahun-o7w 5 месяцев назад

    መቼ ወሎ ክልልነት ጠየቀ ? ደቡቦችም ቢሆኑ ሁሉም የጠየቁት በተንጥል ክልልነት እንጂ

  • @yafethailemariam4293
    @yafethailemariam4293 5 месяцев назад

    አብርሃም የኦሮሙማው ተላላኪ ግን የወያኔ ሚዳዎች አብርሃም ራያ አማራ ነው ለዚህም ነፍሴን እሰጣለሁ ስላለ ነው የወሎ ክልልነት የተነዛበት:: ስለዚህ ይህንን ጉዳይ ባታራግቡ ጥሩ ነው::

  • @teddy7551
    @teddy7551 5 месяцев назад +1

    abiy Olf's genocidal doesn't have a mandate in the Amara region!👈

  • @hailumulugeta6785
    @hailumulugeta6785 5 месяцев назад

    አብይ ስለአማራ ክልል ምን አገባው ። አይመለከተውም ።

  • @biruttilahun5397
    @biruttilahun5397 5 месяцев назад

    አንቺ እባክሽ ይህንን አቢይን አንቱ አትበይ ይቀፉል የመንደር ዱርዬ በኤግዚአብሔር

  • @ayalbasazen6893
    @ayalbasazen6893 5 месяцев назад

    Welo
    Shewa
    Gonder
    Gojam Amharawoch nene ke fano lela manenem anesemam
    Dele le jeginochachin fanowoch

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 5 месяцев назад

    አረ አንባቢዋ ምነው ማንበብ አቅቶሻል ምነው

  • @ayalbasazen6893
    @ayalbasazen6893 5 месяцев назад

    Kezih behuwal abiy yemiyaferesewem hone yemiyasetedaderew ye Amhara kilil yelem Amhara Amhara new yehen chirack bekerebu yaferesewal

  • @yenegouadabate7311
    @yenegouadabate7311 5 месяцев назад

    ANCH dedb zem bless metshen sre

  • @eeea693
    @eeea693 5 месяцев назад

    Minilik zarem Nigus New

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 5 месяцев назад

    Is Amhara people Abiy Ahimed’s property? No, he cannot make his destructions happen just to stay in power ( to benefit his gang members). Stand up fight Abiy and his gang groups.

  • @yamitsega4189
    @yamitsega4189 5 месяцев назад

    Do not say clean men because there is no none clean human nature . The death of men has to be used instead of saying in Amharic " Nitsuhan". "long live Ethiopia , unite Amara !

  • @MaslatMaslat
    @MaslatMaslat 5 месяцев назад

    ወሎን ክልል ላረግት ነው😢

  • @TerefeTifeale
    @TerefeTifeale 5 месяцев назад +1

    U

  • @מנגשההאתיופי
    @מנגשההאתיופי 5 месяцев назад

    ማነው ውሸት የሚል ብሀርዳር መሄድነው

  • @Aje-eh8gl
    @Aje-eh8gl 5 месяцев назад

    Jil jilajil jilaanfooch nachu A tebiyewoch

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 5 месяцев назад +1

    Deal la gagnaw Amhara fano fano fano

  • @getit5763
    @getit5763 5 месяцев назад

    የብያዲን ሚድያ የማይዘጋ

  • @eeea693
    @eeea693 5 месяцев назад

    Party yemibal yelem They All work for Oromuma They just want to Confuse & to Convince.

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 5 месяцев назад

    ክፉ መንግስት

  • @samera626
    @samera626 5 месяцев назад

    የውሸት ጎጆ ደደቦች በውሸት ድል አይመጣም ህዝባችንን አሥፈጄችሁት👎👎👎👎👎

  • @mynamar3984
    @mynamar3984 5 месяцев назад

    ውሸት ሁሌ ፋኖ ጎንደር ባህርዳ ወዘተ ገባ እያላችሁን ታደናብራላችሁ ውሸት ውሸት ትክክል መረጃ የላችሁም

  • @lofysis
    @lofysis 5 месяцев назад

    😂😂አብይ እንኳን አምስት አንዱንም አትመራዉም ጥንብ ጋላ ዝባም የ

  • @TesfuTilahun-m3s
    @TesfuTilahun-m3s 5 месяцев назад

    ፋኖ ውጊያ የጀመረው ለምን የትግራይ ጦርነት ቆመ ብሎ ነወወ

    • @asteradmasu3882
      @asteradmasu3882 5 месяцев назад +1

      ደንቆሮ. ከየክልሉ. ስታሳድዱት. ስታርዱት. ስታፈናቅሉት. ስትዘርፉት. ክልሉ. ገብታችሁ. ስትፈነጩበት. ራሱን. ለመከላከል. የጀመረውን. ጦርነት ከትግራይ. ጦርነት. ጋር. ታገኛለህ. እንዴ. ?

    • @temesgensheferaw7830
      @temesgensheferaw7830 5 месяцев назад

      Dead guys think like this.

    • @MuradMurad-wu4py
      @MuradMurad-wu4py 4 месяца назад

      @@asteradmasu3882 ንገሪዉ ላልገባዉ ዴንቆሮ ትጥቅ እናሥፈታለን ብሎ ነዉ የገባ ገለቴዉ አብይ አህመድ

  • @tameratmolla9670
    @tameratmolla9670 5 месяцев назад

    Fagusaw abiy alway try the impossible. His head is empty. Qit biyaz ebeit bara. Abiy’s the fug has no power.

  • @madina-jo8je
    @madina-jo8je 5 месяцев назад

    ድልለፋኖድልለተጨቆነዉአማራህዝብ❤❤❤❤አድአማራ😂😂😂እናሽንንንንፋለንንንንንንን🎉🎉🎉

  • @TerefeTifeale
    @TerefeTifeale 5 месяцев назад

    U

  • @TerefeTifeale
    @TerefeTifeale 5 месяцев назад

    U