እግርኳስን በሬዲዮ ግርማቸው እንዬው እና ወንድሙ አዝናኝ ገጠመኞች | Girmachew Enyew | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 июн 2020
  • እግርኳስን በሬዲዮ ግርማቸው እንዬው እና ወንድሙ አዝናኝ ገጠመኞች
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 155

  • @hanlove412
    @hanlove412 4 года назад +10

    የ97 fm ምርጡ ግርምሽ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ድምፅህ ሲማርክ🥰🥰🙏ሁላቹም ኑርልን ሰይፍዬም🙏🥰

  • @mahaket9494
    @mahaket9494 3 года назад +5

    ወኔ ግርማቸው በዘጠናዎቹ የማደንቅህ ሰው ነበርሁ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @lenamelakw7453
    @lenamelakw7453 4 года назад +7

    በድምፃቸው ነበር የማቃቸው ትልቅ ሰው አርጌ ነበር የማስባቸው ብዙ ኳስ ባልከታተልም አንዳንዴ አዳምጣቸዋለሁ ደስ ትላላችሁ

  • @abebeadugna3282
    @abebeadugna3282 4 года назад +5

    ዋውውው ደስ ስትሉ እሚገርም የቤተሰብ ፍቅር ነው

  • @youaremymother7008
    @youaremymother7008 3 года назад +3

    ስወዳቹህ ግርምሽ ሶፍያስ❤️

  • @yonnaszegeye1233
    @yonnaszegeye1233 4 года назад +6

    የታደሉ ፣የተባረኩ ናቸው ።

  • @tofikua167
    @tofikua167 4 года назад +1

    ግርማቸውና መኳንንት በጣም ከማደንቃቸው ጋዜጠኛ ዋናዎቹ ናቸው በተለይ ድምፃቸው ለየት ያለ ነው የሚገርም ጥምረት ነበር የነበራችሁ fm 97.1 ላይ ሁለታችሁንም መለየት እስኪያቅተን ድረስ በተለይ ጥያቄና መልስ ላይ ቀጥሎ ደሞ ከዳጊ ጋር እና ደሞ ለረዥም አመታት ድምፃችሁን ብቻ እየሰማን ነበር ያደግነው በመልክ አናውቃችሁም ነበር በቅርብ አመታት ነው ያየናችሁ በጣም ነው የምንወዳችሁ respect 🙏🙏🙏

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 4 года назад

    ግርማቸው ሶፎነያስ አዝናኝና አስደሳች ፕሮግራምነው ያቀረባቹልን ሰይፍሽ ብዙ ሰው ትኩስ ነገር ተጠቃሚ አይበዛም ግርምሽ ስለቤተሰባቹ ያለው ስርሀትና መቀራረባቹ ደስ የሚል ነው፡፡

  • @ethiomedia7917
    @ethiomedia7917 4 года назад +4

    ገጠመኞቹ ተመችተውኛል አዝናናከኝ

  • @user-el1qz3kd8n
    @user-el1qz3kd8n 4 года назад +8

    ግርምሽና ሶፊ የዛሬን አይድርገውና ብስራት ስፖርትን የምወደው በእናንተ አቀራረብ እንድሁም ኢትዮ ፒድያን ስወደው ግርምሽ ይመቻችሁ በርቱልን አድናቂያችሁ ነን

  • @shikursuleyman7650
    @shikursuleyman7650 4 года назад +1

    ዋዉ እናመሠግናለን

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 4 года назад +4

    በርቱ ውዶች
    ሰይፍዬ ውድድድ

  • @adanekassie208
    @adanekassie208 4 года назад +2

    አድናቂያችሁ ነኝ ዋው ግርምሽ እና ሶፊ ምርጥ የስፖርት ጋዜጠኞቾ

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x 4 года назад +3

    ደስ ሲሉ☺

  • @tigist1669
    @tigist1669 4 года назад +1

    ሶፍየ አብሮ አደግ ጎደኛየ ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል

  • @biyaakonajiraadhuka3266
    @biyaakonajiraadhuka3266 4 года назад +1

    Era of John Barnes, Ian Rush, Bruce Globular and Peter Berdesley reminded me of the dominance of the Mercy side Liverpool

  • @bodytube8331
    @bodytube8331 Год назад

    ዋው ግርምሽ እና ሶፊ ምርጥ ጋዜጠኞች በርቱልን

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 4 года назад +1

    ግርማቸውና ሶፎ እናመሰግናለን።

  • @yidegsale5368
    @yidegsale5368 Год назад +2

    great family

  • @liyaselam3910
    @liyaselam3910 3 года назад

    ማርያምን እንግዳ አቀረብ ዛሬ ገና ግን አላሰወራ አልካቸው እኮ አረ መረጋጋት አትችልም እኮ ቃለ መጠየቅ ሰታረግ ሰይፉ ፋንታሁን

  • @pomihoney1258
    @pomihoney1258 4 года назад +7

    🙏መዳኒያለም ሀገራችንን ይጠብቅልን🙏

  • @user-vw1zk1eh1v
    @user-vw1zk1eh1v 4 года назад +2

    ግርምሽ እንኳን ሰላም መጣህ በጣም የምወድህና የማድንቅህ ሰው ነህ በርታልኝ ወንድሜ በተለይ በሬድዬ ጠቅላላ እውቀት ትዝ ይለኛል ወንድሜ እና በርቱልኝ

    • @hanabekelakasa7006
      @hanabekelakasa7006 4 года назад

      እኔም ሀሙስ ሀሙስ ኤፍ ኤም አዲስ ላይ የዛሬን አያድርገውና

  • @amensisay6513
    @amensisay6513 4 года назад +4

    ወይኔ ድምፅ እና መልክ እርቀታቸውን ጠብቀው ነው ያሉት ድምፃቸው ሲያምር

  • @hannayotube7817
    @hannayotube7817 4 года назад +2

    ፋጣር ሃጋራቺን ሳላም ያርግልን

  • @zelalemdesalegn1661
    @zelalemdesalegn1661 4 года назад +9

    ሰይፋ ምነው አላስ ሆንክባቸው ያውሩበት እንጂ አረ ወድያ!!!!

  • @honhany8874
    @honhany8874 4 года назад

    Sefiu enkwan be metachu hulu geza ba radio lay adametalawe zara be sefiu selayachte des belokale egizabher yebarkachu ayelayachu balachubate selamun yabezale tebareku

  • @user-qc1fg2yx7i
    @user-qc1fg2yx7i 4 года назад

    Wuyi siwedachew grmishi betam new emadenkih tamralachu ejig betam two brothers 😍👌

  • @lililora9557
    @lililora9557 4 года назад +1

    Yetbareku bateseboche feqerachun endashewa yabezalachu gata eysus

  • @agddag4626
    @agddag4626 4 года назад +1

    ሰይፍሻ ፂም በጣም ምርብሀል!!

  • @moneralmoner4269
    @moneralmoner4269 4 года назад +3

    ድምፀቸው ስያምር

  • @tsedalusintayehu9932
    @tsedalusintayehu9932 3 года назад +1

    i love you girnesh and his brother

  • @melmel4857
    @melmel4857 4 года назад +10

    ግርማቸው እና ሶፌ ድምፃቹ ራሱ ይመሳሰላል
    ይመቻቹ ብራዘርስ
    ሶፊ በጣም ዕድሜው ትንሽ ነው

  • @birukambaw7378
    @birukambaw7378 2 года назад

    ግርማቸዉበጣም"እድሜናጤነናይስህ

  • @merymery2371
    @merymery2371 4 года назад +1

    እናተ በጣም ትለያላቹሁ ሰላማቹሁ ይብዛ

  • @hjgg9389
    @hjgg9389 4 года назад

    seyfiu benka ejihe mensuren interviwe adergew

  • @aboonshasmaa7713
    @aboonshasmaa7713 4 года назад

    በርቱ

  • @abarsheabarshe6538
    @abarsheabarshe6538 4 года назад

    እዉነት ነዉ በጠም ድስ ይለል

  • @Miseraki
    @Miseraki Год назад +2

    ስወዳቹ ሁለታቹሁም አቦ ይመቻቹ

  • @user-tc7ct5xq8y
    @user-tc7ct5xq8y 4 года назад

    ወይኔ ግርምዬ ስወድክ

  • @eyobwondu
    @eyobwondu 4 года назад

    ድምፃቸው ሬድዮዋን ቁጭ😍😍😍

  • @papstilahun9039
    @papstilahun9039 Месяц назад

    Love❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hymanotlema9325
    @hymanotlema9325 4 года назад +1

    ወይኔ ግርማቸው እንየው በሬዲዮ ድምፅ ነበረ የማቅህ በ F M ድምፅህ ደስ ይለኛል

  • @user-wu4th7sv3d
    @user-wu4th7sv3d 4 года назад

    Betam saku

  • @geta916
    @geta916 4 года назад +8

    ድምፃቸዉ ይመሴአሰላአል

  • @addisyabatelije5345
    @addisyabatelije5345 4 года назад

    Germachew endat endmadnkeh befit radio men aynt melke yenorewal beye Salem neber gen sayew ewnte des aleg 😂😍👍👍👍

  • @hikuhika7138
    @hikuhika7138 4 года назад

    Wow des telalachu

  • @NaniNani-sz4fo
    @NaniNani-sz4fo 4 года назад

    wow i appreshet germachawo eneyawo ena masye makonen ewadachaw nabre sport lay 10q sayfu yamajamray sekommet

  • @user-fe3wv6bj5q
    @user-fe3wv6bj5q 4 года назад +1

    ዊይ ግርማቸው ስወድህ 97.1 ላይ

  • @MulukenNigussie-xz1gj
    @MulukenNigussie-xz1gj Месяц назад

    Seifisho likekachew kuas yastelalfubet

  • @leulekalzeleke7490
    @leulekalzeleke7490 4 года назад +1

    ግርምሽ😍😂

  • @genetshale731
    @genetshale731 4 года назад

    ወይኔ ልጅ በሳቅ ገደለኝ ድምፁ ያበደነው

  • @teddyhaile1991
    @teddyhaile1991 3 года назад

    sofi geremsho betame new mewodachehu

  • @heraninigisti9800
    @heraninigisti9800 4 года назад +4

    የድምፅህ ምርኮኛ ነኝ ❤👏

  • @eskiyihun8382
    @eskiyihun8382 3 года назад

    Ene Girmish physically alakachihum neber.betam Tamralachu

  • @bekrikedir9654
    @bekrikedir9654 4 года назад +3

    I like their voice😍

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t 4 года назад

    እኔም ትኩስ ነገር አልጠጣም አጣብሰኝ ሰይፍ😀😀😀

  • @ysehaklegesse1014
    @ysehaklegesse1014 4 года назад +3

    ስለ ግርምሽ እንቅልፍ መውደድ ምስክር አለሁ በመከራ ነበር ጠዋት ገቢ ሲሆን እሱን መቀስቀስ ከባድ ነበር

  • @tejeaenley865
    @tejeaenley865 4 года назад +1

    Weyni eni todochi siyamiru.
    Yebiteseb fikir ahun akatilo lidefay new

  • @fineaddismultimedia2881
    @fineaddismultimedia2881 4 года назад

    seifsha eski yenan channel eyew

  • @tellmethetruth8642
    @tellmethetruth8642 4 года назад +1

    ሠይፍ on ebs ተመልሠናል።መች ጠፍህ ሲጀመር መላጣ

  • @nurabilala4023
    @nurabilala4023 4 года назад

    አረ ጉድ ሰይፉ ካመቼው ፂሚ አስተከልክ

  • @Tube-qo4jl
    @Tube-qo4jl 4 года назад

    ትልቅ ሰው ነበር የሚመስሉኝ በማየቴ ደስ ብሎኛል ስወዳቸው ኳስ ሊመጣልን ነው

  • @asnakechhailu2221
    @asnakechhailu2221 4 года назад

    ግርምሽ ስወድህ እኮ

  • @estifazerihun6447
    @estifazerihun6447 4 года назад

    mndn nw seyefu keld metabzaw esu eyawora harif melket eko nw ......anadhgnal

  • @entisaromar7563
    @entisaromar7563 4 года назад +13

    ኮራናጠፍቶ ልጄን መይበት ግዜ ነፋቃን

  • @mikoethiofit
    @mikoethiofit 4 года назад +1

    #1

  • @hanihanu4763
    @hanihanu4763 4 года назад

    Teleku men new ene becha lawora alek 🤔

  • @mintesnot6469
    @mintesnot6469 4 года назад +1

    Ere grmachew siyawera fata yelewm

  • @nazrawithnazrawith3358
    @nazrawithnazrawith3358 4 года назад

    Germachew asetaweskalhu yan temari nbreku

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b 4 года назад +1

    በገኒስት ወደጀዋለው ክክክክክክክ

  • @nattykassa
    @nattykassa 4 года назад

    Enatyen endezi yasakegn ye girmsh tiwstawoch yelum 😁

  • @getugetachew6448
    @getugetachew6448 4 года назад

    Hulatum ke mase betach nachu merachaye 101.1 new

  • @onelove809
    @onelove809 4 года назад

    Girmachew enyewun awkewalew lebel

  • @AmharaNews9
    @AmharaNews9 4 года назад +2

    Garmachew was an amazing student, he was teaching me biology when I was in grade 9 in summer class at Nefasmewucha senior secondary school,at a time he was studying agriculture at Ambo University. But from the family Sanayit Enyew is amazing ad the most cleaverest student 👩‍🎓 who graduated at Addis Ababa University in Law department.She was my one senior. Proud of you Gayintoch

    • @oliverlandry8871
      @oliverlandry8871 2 года назад

      i know Im randomly asking but does someone know a method to log back into an instagram account..?
      I somehow forgot the login password. I would appreciate any tips you can give me!

  • @user-sp3pc3iw1c
    @user-sp3pc3iw1c 3 года назад

    እኔ የሚገርመዉ ስለኳስ ምንም አይገባኝ😂😂😂

  • @helenalebachew1978
    @helenalebachew1978 4 года назад +1

    የራሱ አሮበት የሰው ያማስላል…. የኛ ሀገር እስፖር ጋዜጠኛ

  • @selamawitalemu977
    @selamawitalemu977 4 года назад +1

    DESE SETELU

  • @zedzed4516
    @zedzed4516 4 года назад +1

    ሲፍሻ ትመቸኛለህ ለኔ

  • @biyaakonajiraadhuka3266
    @biyaakonajiraadhuka3266 4 года назад +3

    Liverpool is only to win two games to clinch the title no matter what

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 2 года назад

    ሕግ የተማረችው እህታቸው ድምጿ እንደ እነሱ ናት!!

  • @shemsedinke4093
    @shemsedinke4093 3 года назад

    jermshi batm nawo yamwdi sofinm chimer silyawohi dasi belognal

  • @bethlehemmerkneh3571
    @bethlehemmerkneh3571 3 года назад

    በገኒስት😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣

  • @belly7301
    @belly7301 4 года назад +1

    Sewedew

  • @Ekru_41
    @Ekru_41 4 года назад +2

    Wd ya hagre lijoch ka korona vrs fexar yixabqachu wdoche damrung
    ruclips.net/video/pyyKkRtaxsY/видео.html

  • @anwartube9151
    @anwartube9151 4 года назад +1

    ግርምሽ አድነቂህነኝ

  • @entisaromar7563
    @entisaromar7563 4 года назад +1

    ዘሬሥ ያሚያነቃ ሳዉ ጠራክ እነመሳግነለን

  • @genetshale731
    @genetshale731 4 года назад +1

    ድምፃቸው በጣም ይመሳሰላል ያኝው ይጮሀልጂ

  • @sadamohammad1967
    @sadamohammad1967 4 года назад +2

    ታምሩነበር ግን ጥቁር ለባሽሹ ትንሽ ቀነስብለህ ተረጋግተህ አውራ ለወድምህም ትንሽ ግዜስጠው

  • @na-uu5or
    @na-uu5or 4 года назад +1

    Haha awo tiz yilegnal 1sat yalemm wiha techemari migb lijan eske6 wer tutbicha matbat alebat bileh yaweyayehew

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 4 года назад

    5:55 gena amara kilil sitil akomkut beshita kelilo yaskeracihu yihen kal yemititekmu hulu

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 4 года назад

    Seifu why you don't shave your bear please say something about it

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa 6 месяцев назад

    ጠግበው ሰው ይደበድባሉ።አስመሳዮች ናቸው።ባለጌዎች ናቸው።

  • @lililora9557
    @lililora9557 4 года назад +1

    Des silu

  • @hydernetija4984
    @hydernetija4984 4 года назад

    ሶፊ!!!!!!!!!!FBC

  • @Life12558
    @Life12558 4 года назад +8

    🛑ዝም አልልም የልጆች ጥቃት ይመለከተኛል instagram.com/mekdes_tsegaye_official?igshid=1qv1451j2uza0 ድምፃችን ጩኸቻችን ይቀጥላል ፍትህ

    • @seada3533
      @seada3533 4 года назад

      እኔም ዝምአልልም

    • @qidisttube5433
      @qidisttube5433 4 года назад

      በቅንነት እንዳማመር

  • @mulugetaalemu5213
    @mulugetaalemu5213 4 года назад +3

    Mesele mngestu yekerb metlu esti

  • @zufiwollotube786
    @zufiwollotube786 4 года назад +2

    እኔ ቡና ሱስ አለብኝ ካልጠጣሁ እንደ ነጨበላ የላይትላይ ትነሳብኛለች 😂 ለሷ ኑግ እና ፋንድሻ ማን ያቋ ድሳል 😂

    • @Ekru_41
      @Ekru_41 4 года назад +1

      Wde inzamed jzk
      ruclips.net/video/pyyKkRtaxsY/видео.html

    • @bb6526
      @bb6526 4 года назад +1

      ክክክክክክ

    • @abi5404
      @abi5404 4 года назад +1

      ነጨበላ ምንድ ነው🤣🤣

    • @seada3533
      @seada3533 4 года назад +1

      ክክክክክክክ

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 3 года назад +1

    በመቀመጫው የማተነፍስ
    አባ ዱላ

  • @lina3748
    @lina3748 4 года назад

    ግርማቸው ሚባለው ይሄ ነው ዴ በሬዲዮ force Cristiano ሲል እንዴት እንደምጠላው

  • @alemayehugirma7746
    @alemayehugirma7746 5 месяцев назад

    city 3 vs copen 1