እራሴን በራስ በማርካት 3ዓመት ሞላኝፍቺ የመጨረሻ አማራጬ ነው !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 5

  • @matilove3643
    @matilove3643 Год назад +2

    የኔ እህት ስገጂ ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ይሄ የብዙው ሰው ችግር ነው ከባለቤትሽ ጋር ስገዱ እንዲሁም የመምህር ተስፉዬን የመምህር ግርማን አስተምሮ እየተከታተልሽ ስግደት ጀምሪ ባለቤትሽ ላይ አንቺ ላይም የአይነጥላ መምፈስ ይኖራል አጋንንት ትዳር አይወድም ሊለይሽ የፈለገውን አጋንንት በስግደት በጾም በንሰሀ አቃጥይው ወደ እግዚአብሔር መቅረብ በጣም ይረዳሻል የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ትዳርሽን ይጠብቅልሽ

  • @eyobeshetu7879
    @eyobeshetu7879 Год назад

    ኢየሲስ ነፃ ያረግሻል ፀርያ

  • @MaMe-q1k
    @MaMe-q1k 6 месяцев назад

    እፍ

  • @danielshenkut752
    @danielshenkut752 Год назад

    እህቴ ችግርሽ ይገባኛል ማስተርቤሽን በአሁኑ ሰአት የትውልዱ ከፍተኛ ችግር ነው።ግን ተስፋ የሚያስቆርጥ ችግር አይደለም በጣም ቀላል ነው ።እራስን በራስ ማርካት ሀጢያት እንደሆነ እያወቅን የማናቆመው የክፉ መንፈስ ስራ ስለሆነ ዘራችንን በፍቃዳችን ስናፈስ ለእሱ እንደ ግብር እየሰዋንለት ነው።ባልሽን ብቻ አይደለም መውቀስ ያለብሽ እራስሽንም ጭምር ነው።መፍትሄው በግልፅ ተነጋገሩና ሁለታችሁም ንስሀ መግባት ለእግዚአብሄር ወይም ለምቶዱት መልአክታና ቅዱሳን ስለት መሳል ፣ ዘወትር ጠዋትና ማታ መፀለይ ፣ዘወትር ጠዋትም ማታም አብዝቶ መስገድ፣ መፆም ከዚያን አንቺ ላይም እባለቤትሽ ላይም ያለው ክፉ መንፈስ እየተዳከመ በመጣ ቁጥር ስራውን ያቆማል።ለበለጠ መረጃ ገጠመኝ በይና ዩቱብ ገብተሽ የመምህር ተስፋዬን ትምህርቶች አድምጪ ተከታተይ።

  • @ajjaususu5704
    @ajjaususu5704 Год назад

    በአውነቱ በወሲብ ካልተግባባችሁ መፍትሄው ፍቺ ነው