ንስሐ አባት መቀየር ይቻላል?.....ንስሐ የገባችሁበትን ሐጢያት ለምትደግሙ....ቀሲስ ቴዎድሮስ እሸቱ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии • 139

  • @EeEee-b5h
    @EeEee-b5h Год назад +1

    አባታችን ቃህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ሁላችንንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን ከስደት በሰላም አገራችን ይመልሰን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ArabicaCoffeeorigins
    @ArabicaCoffeeorigins Год назад +8

    የእኔም ጥያቄዎች ቀርበው አጥጋቢ ምላሽ አግኝቼበታለሁ። እ/ር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

    • @yenetube8116
      @yenetube8116 11 месяцев назад +1

      የእግዚአብሔር ስም በአጭሩ አይፃፍም

  • @Habtam-e3t
    @Habtam-e3t Год назад +5

    ቃልህይወት ያስ ማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @abetuyikirbelen9391
    @abetuyikirbelen9391 Год назад +6

    አባቴ እኔም በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ መስቀልዎትን ተሳልመአለሁ. አሁንም በረከትዎ ይድረሰኝ 🙏

  • @እመንእንጂአተፍራያመነየተ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት፡ ያሰማልን አባታችን ዲያቆን አቢነዘር ወንድሜ አቤት ትትና ስረሀትክ ላባቶች ያለክ ክብር የናቴ ማምላክ ልጅ በጣም ነው ያማከብርክ ፀባይክን አይቀይረው ቀሪው ዘመንክ ይባረክ❤❤❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Год назад +25

    ቃላህዉትን ያስማልን አባታችን እንስማልን እንደዉም ስአቱ አጠረ እስከመጨረቨ ስሙት ያልክዉ ዳይቆን ለእኔ አጠረበን ስአቱ ❤❤❤እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ተዋህዶለዘላለምትኑር-ኀ3ኸ

    ቃልህይወት ያሠማልን አባታችን ሁላችንን ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @yalem2598
    @yalem2598 Год назад +3

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ለሰጡን ትምርት ከልብ እናመሰግናለን

  • @mblfj7608
    @mblfj7608 Год назад +3

    በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Год назад +8

    አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ እህተ ማርያም ከነ ቤተሰቦቼ ::

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 Год назад +13

    እግዚአብሔር ይስጥልን ለአባታችን ቃለሕይወትያስማል እረጅም እድሜና ጤና አምላከ ቅድሳን ይስጦት እደእናተ ያለ አባቶቻችን ጌታ አያሳጣን ይጠብቅልን
    ለአቅራቢውና ለዘጋጃችንም እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እጅግ መልካም ትምህርት ነው ጥሩ እውቀት አግንቻለሁ አመስግናለሁ ክብረት ያክብርልኝ ወድማችን አቅራቢያችን

  • @sisaytesfaye1921
    @sisaytesfaye1921 Год назад +7

    መጨረሻችን ያሳምርልን የንሰሀ ሞት ያብቃንጠቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለአባታችን እና ለወንድማችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን ለመኖር ለመተግበር ያብቃን ለንስሐ ሞት ያብቃን በቸርነቱ !😢✝️

  • @موسىهزازيهزازي-ث1س

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ለሁላችንም ለንሰሃ ሞት ያብቃን አሜን🙏

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 Год назад +11

    ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን እኛም ስምተን ስላሳ ስልሳ እና መቶ ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን

  • @hannademeke9445
    @hannademeke9445 Год назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @kassa1894
    @kassa1894 Год назад

    ቃል ሕወይት ያስማልን ለአባታችን በእዉነት ለአባታችን ረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት

  • @አማዐኔ
    @አማዐኔ Год назад +9

    አሜን አሜን አሜን 🤲🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው 🙏

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Год назад +6

    አሜን ቃለህይወይወት ያሰማልን ይፍቱን ይባርኩን በረከቶዋ ይደርብን❤ 👏 ፈጣሪ ከሀጺያት ባርነት ያውጣን ተሼንፌአለሁ 😢

  • @TigistBekele-vb9tm
    @TigistBekele-vb9tm Год назад +3

    ቃለህይወት ያሰማልኝ በእድሜና በጸጋው ይጠብቅልኝ እንደእርሶ አይነት አባቶችን ያብዛልን።

  • @yeshikidanye
    @yeshikidanye Год назад +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታችሁ ይድረሰን ለንስሀ ሞት አብቃን

  • @alebotube591
    @alebotube591 Год назад +5

    ደስ የሚሉ አባት ናቸው በዕውነት

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 Год назад +2

    Kalehiwot yasemalen ❤

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Год назад +2

    አባታችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ጸጋ ያኑርን አሜን፫ 🙏💒💖🌹

  • @abebechestifanos2902
    @abebechestifanos2902 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @fkffkkkl6972
    @fkffkkkl6972 Год назад +1

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @kasechtesfaye427
    @kasechtesfaye427 11 месяцев назад

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አባታችን

  • @nawalalhalaby
    @nawalalhalaby Год назад +6

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን እናመሰግናለን ወንድማችን ❤❤❤

  • @selam-africa8739
    @selam-africa8739 Год назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን (፫) አባታችን! መድኃኔዓለም በጸጋ ይጥብቅዎ፣ ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን።

  • @sarkalemganale2281
    @sarkalemganale2281 10 месяцев назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ❤❤❤

  • @Athashi-c9m
    @Athashi-c9m Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እረጀም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @jdcell63
    @jdcell63 11 месяцев назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለንሰሐጠ ያብቃን ይፍቱን ይባርኩን

  • @mulukenbirhanu701
    @mulukenbirhanu701 Год назад +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም በንስሀ ህይወት ተመላልሰን ቅዱስ ስጋውን ክቡሩ ደሙን ለመቀበል የተዘጋጀን ያድርገን

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 Год назад +1

    ለመምህራችን ቃለሒወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይል🙏🏽

  • @ArmanMalik-db1ey
    @ArmanMalik-db1ey Год назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @gxg5660
    @gxg5660 Год назад

    አሜን አሜንአሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ለአባታችን አስበ መምህራንን ያድልልን

  • @HelenElshaday
    @HelenElshaday Год назад +1

    አባታቺን እና ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Год назад +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እኛንም ለንስሐ ሞት ያብቃን

  • @VipVip-ck7yi
    @VipVip-ck7yi Год назад +2

    ቃለህይወትያሰማልን አባታችን ለንሰሀሞታ ያብቃን

  • @tirhasyamana1146
    @tirhasyamana1146 Год назад +3

    ቃለ ህይወት ያስማል አባታችን

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ወንድማቻን ተባርክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የተዊህዶ እንቁወቻ

  • @AwAs-gy5dc
    @AwAs-gy5dc Год назад

    አሜን❤💒💒❤🙏🙏

  • @bizugesese3536
    @bizugesese3536 Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ይስጥልን

  • @yewubneshabebe4793
    @yewubneshabebe4793 Год назад

    አባታችን በሰከትዎ ይድረሰን

  • @AbebaSon
    @AbebaSon 11 месяцев назад

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን መግስተሰማያትን ያሰማልን

  • @SofyaMolla
    @SofyaMolla Год назад +1

    አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ይፍቱኝ አባታችን👏👏👏👏👏

  • @zenebechalemayoh107
    @zenebechalemayoh107 Год назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏አባታችን ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @SimegnWorku-s4o
    @SimegnWorku-s4o 2 месяца назад

    አባቴን ጠይቅልኝ ፀሎት ስጀምር ዝሙት በህሊናዬ እየመጣብኝ መፀለይ አልቻልኩም

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 Год назад +2

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen

  • @BetiBeti-h9e
    @BetiBeti-h9e Год назад +4

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
    አይ እኔ ዋ ነፍሴ ትላቴን ላደግም እያለሁ አለዉ እስከዛሬ በኃጢያት ዉስጥ ቃሉ እየሰማሁ ሌቤ ድድን አለ 😢😢😢 በፆሎት ሰስብኝ😭😭😭😭

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 Год назад +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @ethopiagr
    @ethopiagr Год назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን. በእውነት. ወንድማችን ፀጋውን አብዝቶ ያድልህ አስፈላጊ የሆኑ ጉዳዮች ናቸውና. አንተንም እናመሰግንሃለን

  • @mekedestussuma5977
    @mekedestussuma5977 Год назад +3

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩት የነበሩኝ ጥያቄዎች በሙሉ ተመልሰዋል።

  • @ሂሩትስደተኛዋ
    @ሂሩትስደተኛዋ 10 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን ሁላችንን ለንሰሀ ሞት ያብቃን

  • @አደንቀን
    @አደንቀን 11 месяцев назад

    አሜንአሜንአሜን😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 Год назад +6

    እራሳችን ልናቅ እና ንስሀ ልንገባ የምንችለው መጀመሪያ የአምላካችን መልክት ስንሰማ ነው ስለዛ በየትም ቦታ የመፀሀፍ ጥናት ለህዝቡ ቢሰጥ መፀሀፍ በህዝብ ፊት ቢነበብ ፈጣሪያችን ምን ይወዳል ምን ይጠላል ያኔ ራሳችን ጥፋታችን አውቀን ንሰሀ እንገባለን

  • @-againyoutube5771
    @-againyoutube5771 Год назад +1

    ቃለህወት ያሠማልን አባታችን ልብን የሚሳርፍ ነው አባቴ

  • @marthamamo7875
    @marthamamo7875 Год назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @abebaeyayuwassie3259
    @abebaeyayuwassie3259 Год назад

    ቃለ ሕይወት ያስማልን አባታችን ❤

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 Год назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን አሜን🙏🏾

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @Tube-cw5ir
    @Tube-cw5ir Год назад +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @zenebechlema8949
    @zenebechlema8949 2 месяца назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🏽

  • @ejigayehumekonnen7815
    @ejigayehumekonnen7815 11 месяцев назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን አናመሰግናለን

  • @bettytadesse3505
    @bettytadesse3505 Год назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 Год назад +1

    አሜን{3} ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን🙏

  • @Eshtu-tm3jp
    @Eshtu-tm3jp Год назад

    አሜን በረከታችሁ ይደርብን እኔምእዲሁ ንሠሀየገባሁትን ብሇላ ተመለሡኩ

  • @simagn239
    @simagn239 Год назад +2

    ቃላህውትን ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @RahelTka
    @RahelTka Год назад

    amen amen amen kalhiwet yasemalen edame na tgawne yabezalote abetachen

  • @SamsungA-ne2lm
    @SamsungA-ne2lm 11 месяцев назад

    AmenAmen ❤❤❤❤

  • @MekuantGashaw
    @MekuantGashaw Год назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን💚💛❤️

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Год назад +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 Год назад +2

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abatachen. Bereketachew tselotachew yardagen 🙏🙏🙏

  • @metadeldubai1025
    @metadeldubai1025 Год назад

    አሜንአሜን

  • @hiwot1480
    @hiwot1480 Год назад +1

    Kale hiwot yasemLn

  • @shewayneshbeyens0168
    @shewayneshbeyens0168 Год назад

    Kale Hiwet yasemalin Abatachin Amen 🤲 Amen 🤲 Amen ❤

  • @sebletube7525
    @sebletube7525 Месяц назад

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን እደቼርነቱ ይቅር ይበለን በደሌየ ብዛቱ ተደርጎልኛል በምላሹ እሱን ማሣዘን ሆነብኝ

  • @almaztsfaye9889
    @almaztsfaye9889 Год назад +1

    በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን እውነት ነው

  • @bisrattefera3667
    @bisrattefera3667 Год назад +1

    Kale hiwet yasemalin

  • @almazabrha1651
    @almazabrha1651 11 месяцев назад

    Kale Hiwot yasemalen Amen Amen Amen

  • @rahel6129
    @rahel6129 Год назад +1

    Kale hiwutin yasemalen abatachin

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 Год назад +1

    ቃል ሕዉሃት ይስማልን 🙏🙏🙏

  • @TirhasTekle19
    @TirhasTekle19 Год назад

    Thanks so much for everything ❤️ 🙏 💗 💕 💜 God bless and all our people memhrachen. Thank you so much again God bless for clear explanation 🙏 🙏🙏🙏 ✨️ 💖this all my questions ❤❤❤

  • @zewduhailu4324
    @zewduhailu4324 Год назад +1

    Kalhewote yasemalne

  • @shegawadane8553
    @shegawadane8553 Год назад

    Tanks To GOD

  • @martamesgana1333
    @martamesgana1333 Год назад

    ቃለእይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @atsede7592
    @atsede7592 Год назад +1

    abatachin kalhiwoten yasemalen egham endentegeber ersu amlkachin yerdan

  • @MekdesGashe-c2e
    @MekdesGashe-c2e Год назад

    Kale hiwot yasemalin yesew lij yiwodikal yinesalna endewodekin endanker egziabher yirdan

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB Год назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን /ሚሰጥር ማውጣት ህግን ማሻር ነው ያሉት አባታችን ታዲያ ውጭ ሀገር ውሰጥ አንዳንድ አባቶች መኪና ከተገዛላቸው የሰው ሚሰጥር ዘክዝከው ለሰው የሚነግሩ ምን ብለን ነው የምንጠራቸው ከክህነታቸው ተሽረዋል ማለት ነው።አባታችን እርሶው እንደሚሉት በአሁኑ ሰአት በውን የሚገኝ አይመስለኝም እንግዲህ ሰደተኞችን ችግራችንን አሱ ያውቀዋልና እሱ ረድቶን ለንሰሃ ሞት ያብቃን።

  • @lamyaaaa1718
    @lamyaaaa1718 Год назад +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን አኔ ያለሁት ዱባይ ነው ንስሃ ለመግባት አፈልጋለሁ የማውቀው አባት የለኝም ስልክ ቁጥር የምታውቁትን የቄስ ቁጥር አስቀምጡልኝ በእግዚአብሄር ስም

  • @helanhelan6921
    @helanhelan6921 Год назад +1

    ❤❤❤

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Год назад +2

    የቤተሰቦቼ ንሰሀ አባት አሉ ሲፈልጎቸው እንኳ አይገኙም ጎረቤት ይመጡና ፀበል እረጭተው የተረፋቸውን ፀበል ይዘው እኛ ጋር አምጥተው ይረጫሉ ልክናቸው? ኑና ካልቻሉ አሰናብቱን ቢባሉም አይመጡም እነሱ ደካሞች ናቸው ግራ አጋብተውናል

  • @destalakew4394
    @destalakew4394 Год назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Mahder368
    @Mahder368 Год назад +3

    እኔን ይርዳሽ በሉኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AsterAbdela
    @AsterAbdela Год назад +2

    አባታችን ብራኬወት ይደርብን ቃለሕይወት ያሠማል ይቅርታ ወንድማን ጥያቄ ለመጠየቅ ነበር አንድ ሠዉ የንስሓ አባት ይዞ ወይ በስደት ከቦታ ቦታ እርቀት ካለው አዲስ አስ አባት መያዝ የችላሌ ወይ እሳቸው አገርቤት እኔ በስደት ነው ያለሁት ግራ ገባኝ የተገናኘ ነው በስደት የ ጨርሠው አገርቤት ሔደዋል

  • @senaitzewde2336
    @senaitzewde2336 Год назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ንሰሀን በስልክ መናገር ይቻላል ወይ አኔ ስለገጠመኝ ነው

  • @tekabetsegaye3735
    @tekabetsegaye3735 Год назад +1

    አባታችን.በረከቶ.ይደርብኝ.ካህናቶች.ጋ
    ያለው.ችግር.ብዙ.ነው.በትክክል.ንሰሀ
    የማይቀበሉ.የማይመክሩ.የማያስተምሩ
    ብዙ.አሉ.እኔ.ሌላ.ቦታ.ሔጄ.ነው.ንሰሀ.የገባሁት..ምን.ይመክሩኛል.የብዙ.ሰው
    ችግር.ነው.ብዬ.አምናለሁ

  • @አመበአመበ
    @አመበአመበ Год назад +2

    🙏🙏👐👐👐🌾🌾🌾🌿🌿🌿

  • @VipVip-ck7yi
    @VipVip-ck7yi Год назад +3

    ወድሜ እዳታልፈኝ አድነገር ሰርቸ አላደርገውም ብየ ተጸጽቸ ምየ አልቅሼ መልሸ እየደገምኩትአቃተኝ

    • @ሁለተማርያም-ኰ3ኰ
      @ሁለተማርያም-ኰ3ኰ 7 месяцев назад

      ንስሀ ግቢ እህቴ ሱባኤ ያዥ ፆም ፀሎት አድርጊ በተረፈ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ልብሽን በብረሀኑ ጥላ ይሙላልሽ 😢😢❤ ከትንሽ እህትሽ ነዉ ካች አላቅምና ሞክሪ

  • @DesalegnMulata-yu4wx
    @DesalegnMulata-yu4wx Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማል አሜን ንስሀ ገብቸ ነበር እና ነብስ አባቴ ስደውልላቸው አያነሱም እና በሁን ሰአት ተመልሸ ከነበርኩበት ስተት አየሰራሁ ነው ምን ማድረግ አለብኝ