Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ክብር ሁሉ ለስሙ ይሆን:: ብዙ መሰረታዊ እውነቶችን የያዘው ይህ መልእክት ልቤንነክቶታል:: ደግሜም አደምጠዋለሁ::ክርስቶስን ማወቅ...በርሱ ማደግ...ብርታቴና ፅድቄ ክርስቶስ እንደሆነ መረዳትና በርሱ መኖር:: ሀሌሉያ መድሀኒቴ ጌታ ኢየሱስ ሁልግዜ አለ!!! መንገዱንም ሁሌ ያመለክተኛል:: ጌታዬ ይባረክ::ጌታ አገልግሎታችሁን ያስፋ::
ክብር ሁሉ ለስሙ ይሆን:: ብዙ መሰረታዊ እውነቶችን የያዘው ይህ መልእክት ልቤንነክቶታል:: ደግሜም አደምጠዋለሁ::
ክርስቶስን ማወቅ...በርሱ ማደግ...ብርታቴና ፅድቄ ክርስቶስ እንደሆነ መረዳትና በርሱ መኖር:: ሀሌሉያ መድሀኒቴ ጌታ ኢየሱስ ሁልግዜ አለ!!! መንገዱንም ሁሌ ያመለክተኛል:: ጌታዬ ይባረክ::
ጌታ አገልግሎታችሁን ያስፋ::