Were you about to be deported from USA as an illegal? Or why did you choose to come to Ethiopia? You said you have a heart problem, so stay out of politics.
Ledetu What is wrong with you ?? You are not special you are a jerk. We don’t know you any more, no one concern about you. For Now keep quiet, don’t open your mouth. Leave alone our beloved prime minister. Don’t think Don’t imagine to be someone
What experience do you have to lead a country? What are your plans if you are elected? Ethiopians are not fools. They know which candidate is good for them. 😢Just complain and empty talk won't do it.
ለእንዳንተ አይነቱ ወረኛ ጠ/ሚንስትሩ ጊዜ የለውም አራት ነጥብ
አቶ ልዴቱ ኢትዮጵያ ውስጥ በአሁኑ ሰዓት ተራውም ዜጋ ጭምር ዋስትና የለም ይለናል ታዲያ 130,000,000 ዜጋ እንዴት ሳይሞት ሳይታሰር በህይወት መኖር ቻለ?
ያተ የከፋ ነው በጅምላ ልፈጅ ነውዴ የፈለአው 😂😂
We don't need you my prime minister DR aiby he will be Ethiopian prime minister the next 20 years
ABYI ESEKE 2037 ETHIOPIAN YEMERALE 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ስታቅለሸልሸኝ ሳይህ ሁሉ ለኛ ጥሩ መንግስት ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ባንተ አይመራም
ለመታሰር ነው የምትሞክር ተው 97አታንሳ ደም አለ እጅህ ላይ
Were you about to be deported from USA as an illegal? Or why did you choose to come to Ethiopia? You said you have a heart problem, so stay out of politics.
We do not care, Lidetu. You are looking for attention. Abiy will offer a position.
አበጀን የአዲስ አበባ ህዝብ ላንተ ጊዜ የለንም አንተማ ልታፈርሰን ሞክረሃል እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ን ከእነደአይነቱ ባንዳ ጠብቆናል ዶከተር አብይ ካነተ ጋር ቆሞ ባየው እራሱን እንዳረከሰ ነው የምቆጥረው
ልደቱ መንግስት አለ የሚለው ያለው መንግስት በህዝብ የተመረጠ ስለሆነ ሳይሆን እሱ እራሱ መንግስት ሲሆን ነው😂
😅😅
ዝም ብሎ መሄድ አይቻልም ወይ? ምንድነው ጥቅሙ ሚድያ ላይ ማቅረቡ? ነው ወይስ አቀባበል እንዲደረግላቸው ነው?
ልደቱ ክደቱ... አተላ:: 😂
ለመሆኑ ጠነኛ ነህ? ያለህ አማራጭ እዛ ቁጭ ብለህ መንቦቅቦቅ ነው? ከስራለሁ አላልክም? ለማንኜውም ቤተሰብ ከሌለህ ቤተሰብ መሠረትና ከሰው ጋር ለመኖር ተለማመድ፣ በዚህ አይነት እንኳን ከሰው ጋር ከራስህ ጋርም ተጣልተሀል
ራስህን ወደ ላይ ስትቆልል እራስህ ለአንተ ለራስህ ይከብደዋል ቀላል ወገኛ ሲሉ ሰምታ ለአንተ ዶሮ አልልም ዶሮ ትበዛብሃለች ሲሉ ሰምታ ሮች በረረች ሄድክ መጣህ ማንም ግድ የለውም
ማንም አያስርህም ወገኞ
አይ አቶ ልደቱ ሁሌ ሠላማዊ ትግል ትላለህ። እስከሁን በሠላማዊ መንገድ ታገልክ ለህዝቡ ምን ለውጥ አመጣህ? የፈራህ ትመስላለህ። ከመታሰር ውጭ ምን ለውጥ አመጣህ?
አንተ ከዶ/ር አብይ አህመድ ጋር ለመነጋገር ፈጽሞ ሞራል አለህ??? Abiy Ahmed brilliant, kind, intelligent, and Amazing leader.🎉❤😂❤🎉❤🎉❤
ይኼ የህዋት አሽከር እራሱን ቆልሎ ሞተ፤ እሱ ማን ነውና የህዋሀት አሽከር
ይሄ ፈጣጣ ከሐዲ እየቀባጠረ የተተፋውን ማንነቱን ነፍስ ሊዘራበት
ይንደፋደፍ። እርሱት፣ ቢያንስ
ከሕወሓት ደሕንነቶች ጋር
ሲሰራ ስለነበረው የውሸት ቢሆንም ማንሳት ነበረበት
😊😮😢😢😢😢😅😅
Lidetu wants 10000 people to sacrifice their life for his position
Ledetu What is wrong with you ?? You are not special you are a jerk. We don’t know you any more, no one concern about you. For Now keep quiet, don’t open your mouth. Leave alone our beloved prime minister. Don’t think Don’t imagine to be someone
TEREGAGU ABYI ETHIOPIAN YEMERALE YEFERA YEMELESE 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💯
እራስህን አታካብድ የአዲስ አበባ ወጣት ነው የሚፈልግህ ና። ና
Minm yehun minm ante hode adere neh Leyesmula interview setrh sawerash sew lemasbelat in ew entegebaw
አቶ ልደቱ ወደ ሀገር ቤት ለመምጣት ያነሳሳቸው ጉዳይ ጥርጣሬን ያጭራል። ሌሎች በሌሎች ሚዲያዎች ላይ የሚያስተገቡት እንደተጠበቀ ሆኖ ጉዞአቸውን የእውነተኛ የፖለቲካ ተሳትፎ ፈለጊ በማስመስል በትራምፕ የመባረር ፍርሃታቸውን እየሸሸጉ እንደሆነ ያሳብቅባቸዋል፡፡ ከአሜሪካ አገር ሊባራር እችላሉ በሚል ስጋት የልብ ጤና ሕክምና ጉዳዮቻቸውን በአሜሪካን አገር መካታተልን አቋርጠው ለመመለስ ማቀዳቻው ከዚህ አንፃር ላይገርመን ይችላል፡፡ ከመዋረድ በተለመደው የፖለቲካ ቁማር መቆመርን መምረጥ ማለት ነው፡፡
በሌላ በኩል በምርጫ 1997 ባሳዩት የቅንጅት ክህደታቸው እና የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ማዳካምን ጨምሮ ባሳዩት የፖለቲካ ውድቀቶች ከብዙ ታከታዮቻቸው ምሬት ገጥሞአቸዋል። ወጣቶችን ከተጨፈጨፉና በልደረቦቻቸውን ቃሊቲ እስር ቤት ከገቡ ባሗላ እሳቸው በጎሮ ባር ወደ ፓርላማ ገብተዋል፡፡ እነዚህና ሌሎች ምክንያቶች በአመራር አቅማቸው እና በስልታዊ እይታቸው ላይ ጥላ ጥለውታል፣ በተለይም በአቋራጭ ስልጣን አገኝ እንደሆን በማለት ከህወሀት ጋር ለመሰለፍ መሞከራቸው አደገኛ ክስረት ሆኖባቸዋል፡፡
በአንፃሩ በአንዳንድ ክልሎች አሁንም ግጭቶች እየተከሰቱ ያሉ ቢሆንም፣ በመጪው ምርጫ ዶ/ር አብይ የህዝቡን ይሁንታ እንዳሚያገኙ ብቻም ሳይሆን በብቃትም እንደሚመሩ ብዙዎች ያምናሉ። ውስብስብ ተግዳሮቶችን የመምራት ችሎታቸው እና በውጭ ሀይሎች ጭምር ታምኖበቸው ብድሮች በገፍ ማግኘት መቻላቸው የበለጠ አጠናክሮአቸዋል። ስለዚህም የአቶ ልደቱ እና የመሰሎቹ የአቋራጭ የፖለቲካ ፍላጎት ከዶ/ር አብይ ጠንካራ ፓርቲና ተቋማት ግንባታና ሁኔታዎችን ያገነዘበ አመራር ሰጭነት አንፃር ብዙ ርቀት የማያስከዳቸው ይመስላል። ስለሆም የጣቅላይሚኒስትሩን ክፍተቶች ነቅሰው ማብጠልጠል ፖለቲካሊ ትክክል ሆኖ መልከሙን ስኬትና ጅምር ጭምር ማጥላለት መቀጠላቸው የሚጠባቅ ይሆናል፡፡ KANUMA!
ምንም ጥቅም ዬለህም አትጠቅምም በምንም ጉዳይ ምንም ተሰሚነት ዬለህም ።
አንድ መንግስት መልካም ጎን አለው
ደካማ ጎን አለው አየህ አንተ ግን 0/0 አደረከው አፈርኩልህ ይሄ ማለት ታውረሃል
are you still alive 👎👎👎
እረ አነተ ከንቱ ሐሳብ ያለህ ሰው ነህ ።
እውነት ለመናገር አንተ የምትወክለው ሕዝብ ዬለም ያው አነተ መቓወም የአንተ ባሕሪ ነው
አይ ልደቱ ክህደቱ ያለው መንግሰት በዚህ ልክ እንደ ጭራቅ ከሳልከው ምን ተመልሰህ አሥገባህ ያንተ አላማ ግልፅ ነው የህዝቡን ልብ ለመሰረቅ በደካማ ጎኑ ገብተህ የራሰህን ከፍታ ለሜግኘት ነው አትችልሞ ልደቱ ከብልፅግና ፓርቲ በላይ ዝቅ ብለህ ወርደህ ለውጥ ካላመጣህ በግርግር ሥልጣን ማግኘት አትችልም ያንተ ጊዜ 1997ዓ/ም አልፏል ከሸፎብሃል አትንደፋደፍ አርፈህ ሰርተህ ብላ
ምን አይነት ደንቆሮ ነው ይሄ ሰውዬ??!!!
120 ሚሊዮን ከሚኖርበት ሐገር "እኔ ቤተመንግስት ብጠራ" ይላል!!!
ልደቱ ከተጠራ ሌላው ዜጋ የማይጠራበት ምክንያት ምን አለ እንኳን ብሎ እራሱን አይጠይቅም።
የአዕምሮ በሽተኛ ነው ይሄ ሰውዬ። ፓራሳይት ነው። ሕዝብ ላይ ተንጠልጥሎ የራሱን ኑሮ ለማሸነፈፍ ነው።
Werenga 😂😂😂
If you get a chance to be a leader mention some of your ways or leading ideas to lead the nation or the country?
ምንድነው መጨረሻው የት ይሄዳል የወያኔ ግርፍ ነው መጨረሻ የሚባል ነገር አያውቁም
የምን አባክ ሰላማዊ ትግል ነው የምትለው 97 ለወያኔ አስጨፈጨከንና ተንሸራተህ ሸራተን ተንፈላሰህ ለጥ ብለህ ከርምህ 10 አመት ጠብቀህ ወያኔን ስንቀብረው ለማዳን መጣህ ወያኔን ጠበከው አልሆነም ፋኖን ጠበከው አልሆነም ምርጫ ሲደርስ የደም ጥማትህን ለማርካት አቁነጠነጠህ ና አሁን እኛ ሳንሆን አንተ ትሰዋልናለህ ግልግል ነው።
It's true to talk much and create unity and integration.
ልደቱ ጋጠወጥ ጋዜጠኞችን ሰብስቦ አሰለጠናቸው
እንዳንተ አይነቱ ቀዳዳ ለምርጫ ቢሆንማ ፣ የባለፈዉ ምርጫ ነምን ወጣህ ? ይታወቃል እንዳንተ ያሉት ባንዳዎች ለህዝብ ብለዉ ሳይሆን እንዴት ዶላር ማግኝ እናዳለብህ ነዉ ምታሰላዉ። ምትታገለዉ ለህዝብ ሳይሆን ለሆድክ ነዉ ። አስመሳይና ተረት ተረቱንማ ዘንድሮም ይዘሀል
በናትህ ማንም አንተን ዞር ብሎ አያይህም ይሄ መንግስት ንቋችኋል ዲሞክራት መንግስት ነዉ።
ሀብታም ስለሆነ ለንብረቱ በመስጋት ነው በዛው የፖለቲካ ሽቄ የለም ፋኖ የፖለቲካ ተደረደሪ ስለሌለው አገጠሚውን እጠቀመለሁ ብሎ ነው
መቶ ፐርሰንት አንተ ሃገር ቤት ሄደህ የቀበሌ ሊቀ መንበርነት ብታገኝ ስለ አብይ ሽንጥህን ገትረህ እንደምትከራከር እርግጠኛ ነኝ ለማያቅህ አ አበባዎች ያደረከንን መቼም አንረሳውም ቀፎ የዝንብ ቀፎ ነህ
ባጠቃላይ እሰሩኝ እያልክ ነዉ እስር ያማረህ ትመስላለህ አብይ ሥራ ፈቶ አንተን ኣያናግረህም ብዙ ሥራ አለበት ተንሸራታች መሆንህን ያውቃል
አሁን አመንክ ? በባለፈው ምርጫ ከመሴከረም ወድህ መንግስት የለም ስትል ነበር፡፡ ለካ ወደ ሀገር ቤት ልመጡ ነው፡፡ ወይ ፎሎትካ እባክህን ያንተ መጣህ አልመጣህ ለዩቱብ ሽቀለ ዜና ከመሆን የዘለለ ውሃ ..... አይመስለኝም፡፡ መንግስትን ይቅርታ ጠይቅ በቃ፡፡ የምን ሼም ! ቆፍጠን በል አሳቀኝ አያ Binensaw ኪኪኪኪ
Yenefesebet politician
አሁን ወደምትተሠረዉ ቀለት እየመጠህ ነዉ,,,
97 Yewetatun Dem Alebeh
What experience do you have to lead a country? What are your plans if you are elected? Ethiopians are not fools. They know which candidate is good for them. 😢Just complain and empty talk won't do it.
Ato lidatu tikikl neh be selamawi tigl 1ndi ke hulum biher yetewetata hulum yemiyamnibet tiru part binor mashenef yichalal gin hulum zeregna hone hulum ke afu yemiweta yastelal silazi be selamawim hone be tigl yihen mangist mashenef ayichalim😢😢😢
Send Lidetu banda to jail .....
Lidetu banda
የተቀደደ ፌስታል አይሰፋም። ወዳጄ!!!!
Ere Manem Ayfelegehem Erasehen Kolelek
ወላዋይ
አረ እባክህ አንተ ቱሪናፋ ቀዳዳ የሆንክ ሰውዬ! ጉራ ብቻ!!
Ante Maneh Ena Newu Manem Ayanagerehem
Lidetu leba
አትምጣ
አይ ልደቱ አያሌው አንድም ጊዜ ሙሉ አቋም ያለህ ሰው ሳትሆን አስመሳይ
እንደሆንክ ኖርክ ደሞየብልፅግና አባል እንድሆን ተጠየኩ ትላለህ በህልምህ አይተህ ይሆናል