የአርሰናል የጃንዋሪ ግዢ አናራጮች ተስፋቸው | Bisrat Sport | | ብስራት ስፖርት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 20

  • @ዘርበልወሬኛ
    @ዘርበልወሬኛ 15 дней назад +3

    እውነት ነው ኢሳሀቅ ማለት ከአይምሮአችን ማውጣት አለብን

  • @gir9108
    @gir9108 15 дней назад +1

    የአርሰናል የተንዛዛ እና ጭሞጭምታ የሚሰማበት ተጫዋቾች ብዛት ሲያሰለች

  • @nuredinsule5498
    @nuredinsule5498 15 дней назад +1

    ኑረዲን ነኝ ከ ኮሬ ዞን ከሌ ከተማ አርተታ መጀመሪያ የ ዋንጫ ቡድን ያለውን መንታልት አለዉ ስቀጥል ምርጥ 11 ብቻ ይዞ አንድ አመት ልወዳደር ይችል ይሆናል ግን ከ አንድ አመት በላይ ለዋንጫ መመፎካከር በጣም ይከብዳል

  • @Arsenalrifels2831
    @Arsenalrifels2831 15 дней назад +1

    4 techawach yifeligal
    1 mehal atki
    2 mesmer atki
    3 be tomas parte bota

  • @AhemedshemsuShemsuAhmed
    @AhemedshemsuShemsuAhmed 10 дней назад

    Aseferem.belut😢

  • @Ahmed-b6w4m
    @Ahmed-b6w4m 14 дней назад

    Sane strong

  • @Solsol-m5k
    @Solsol-m5k 15 дней назад +1

    አሁን ደሞ የቃጠሎው ባለተራው አርሰናል ነው።

  • @behailugetachew3554
    @behailugetachew3554 14 дней назад

    አርሰናል ትልቁ ችግር....አሰልጣኝ ነው።

  • @SADIKJEMAL-p8p
    @SADIKJEMAL-p8p 11 дней назад

    አይ መንሱር ጃንዋሪና ሰመርን በማብራራት ግዜውን ጨረስከው ለጀማሪ ተመልካቾች ጥሩ ነው😂😂😂

  • @MohamedNesru
    @MohamedNesru 15 дней назад

    mensure lekenh yemecheh

  • @kahsaymanjus
    @kahsaymanjus 15 дней назад

    አረ ይቅርብን።

  • @mameemiss
    @mameemiss 14 дней назад

    መንሱር አባስከው አሁንስ ስለ ሲቲ እንቅስቃሴ ምንም አላልክ የሻሂ ኩባያ የናፈቀው ቡድን ሁሌ ትተርካለህደ🤕

  • @melesebelay3070
    @melesebelay3070 14 дней назад +1

    መንሱሬ አታካብድ። ራይስም አይመጣም ብለህ ነበር። ለይሳቅ ከ 100 ሚ ፖውንድ በላይ ሳታወጣ ታገኘዋለህ በተለይ ኒውካስትል ቶፕ 4 ካልገባ ከታሰበው በታች በሆነ ዋጋ ሊዛወር ይችላል።

  • @milenyomeyasu8130
    @milenyomeyasu8130 14 дней назад

    Ye,Arsenal becha nw metawru ye liverpool yelem

  • @Assad-h6w
    @Assad-h6w 15 дней назад +1

    kvaratskhelia to psg lee kang in barcola asensio or kolo muani to arsenal 😂😂😂

  • @jebatamedia5636
    @jebatamedia5636 15 дней назад

    er teqatelin

  • @Assad-h6w
    @Assad-h6w 15 дней назад +2

    አርሰናል ዋንጫ እንደመይበላ ከዚህ በላይ እንዴት ላስረዳችሁ

  • @FkirteWubete-t7k
    @FkirteWubete-t7k 14 дней назад

    መንሱ እንዴ ኢሳቅ እኮ ዝም ብሎ በቀላሉ የሜወጣ አይደለም ቢሆንም አርሰናል አራት ተጫዋች መሸጥ አለበት አይታሰብም።

  • @mubarektemame-v7m
    @mubarektemame-v7m 15 дней назад

    Wey aabdul kene ena yearsenal degafe neg selechg beka ayasferm tewewu atdkem

  • @jemalreda4391
    @jemalreda4391 15 дней назад

    Buemo😂