ብልጽግና ያስተባበለው ደብዳቤው ያጋለጠው ሃቅ!ስለ ፋኖ ብልጽግና ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ሰነድ!በዓለማጣ የተቃውሞ ሰልፋ!19 July 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • ብልጽግና ያስተባበለው ደብዳቤው ያጋለጠው ሃቅ!/ስለ ፋኖ ብልጽግና ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ሰነድ!/በዓለማጣ የተቃውሞ ሰልፋ!
    Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
    tikomazena@gmail.com

Комментарии • 202

  • @ሳዳም
    @ሳዳም Месяц назад

    ድል ለፋኖ❤💪💪

  • @Mantegibosh
    @Mantegibosh Месяц назад

    በልየ ኑርልን

  • @mulermessi4814
    @mulermessi4814 Месяц назад

    አማራወደፊት

  • @fikrumamo6682
    @fikrumamo6682 Месяц назад +14

    ይህን ሁሉ ከአማራ ክልል ውጭ የሚናኖር አማራ በደል ዝርዝር መረጃዎች የፋኖ መሪዎች ያውቁት ይሆን ያስብላል።

    • @user-wx7zt9mx7d
      @user-wx7zt9mx7d Месяц назад +2

      ያውቅውታል ግን ስልጣን የፈለገ እስከንደር እምይባል እስስት እማሀል ገብቶ ይከፋፍላል እንጅ

    • @Meazawteshome-el3sf
      @Meazawteshome-el3sf Месяц назад

      የትኛው ስልጣን ነው ? አየ ድንቁርና።ውርደት የማይገባቸው መሪዎች በተለይ ዘመነ በሚዲያ እስክንድር ስልጣኔን ሊቀማኝ ነበር ካለ ቡኋላ ለዘመነ የነበረኝ ከፍተኛ አድናቆት ጠፍቶብኛል።​@@user-wx7zt9mx7d

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn Месяц назад

      ​@user-wx7zt9mx7dታላቁ እስክንድር ነጋ የፅናት ተምሳሌት በአንተ በቆሻሻ ሰው አይሰደብም ደነዝ ከብት

  • @nigustariku5788
    @nigustariku5788 Месяц назад +11

    ለዚህ ሁሉ መከራ ያጋለጠን አንድ አለመሆናችን ነው።

  • @user-eo6ku7ev4e
    @user-eo6ku7ev4e Месяц назад

    እናመሰግናለን ስለመረጃወች በርታልን

  • @HappyKangaroo-bn6lo
    @HappyKangaroo-bn6lo Месяц назад

    👍👍🙏

  • @serkalemtilahun7723
    @serkalemtilahun7723 Месяц назад

    የኔቆንጆ ሰውእሚወደውንሰው አንቱአይለልም

  • @AsterKasa-yy8bi
    @AsterKasa-yy8bi Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @Wom123-ftg
    @Wom123-ftg Месяц назад

    Top

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Месяц назад +5

    ፋኖ ልዩነቱን ብልህነት ይፈታል!

  • @enanu7590
    @enanu7590 Месяц назад

    ሰላም በሌ አይዞህ በርታ ወንድሜ

  • @tamrukassie8240
    @tamrukassie8240 Месяц назад

    Belte ❤

  • @yewondwossenbitew4253
    @yewondwossenbitew4253 Месяц назад +1

    በሌ ተስፋ አንቆርጥም
    መነሻችን አማራ መድረሻችን አማራ ነው

  • @KassaTiruneh
    @KassaTiruneh Месяц назад

    እስክንድር ፋኖን ለማፍረስ ነው እሱ አማራ እይደለም

  • @user-hz2ix9cq7v
    @user-hz2ix9cq7v Месяц назад

    Bexammmmm yasazinallll

  • @hellokids6335
    @hellokids6335 Месяц назад +2

    Now a days, this is the only media I trust and am listening to each day with all my ears. It has been more than three years since I became your regular viewer!!!Keep up the good job, dear Bele!!

  • @Zeda-c1w
    @Zeda-c1w Месяц назад

    የዚች ሀገር መጨረሻ አሳዛኝ ነው የሚሆነው😢

  • @mengeshaworku5035
    @mengeshaworku5035 Месяц назад +8

    በለጠ የፍኖ አንድነት የሚመስሩትበት ቀን ናፈቀኝ ለጀኒራል ተፈራ እረጅም እድሜ እመኛለሁ አድርስልኝ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Месяц назад

    አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @user-nw6bm4fy9f
    @user-nw6bm4fy9f Месяц назад

    የብልፅግና ባላስልጣናትን አንቱው ስትል እንዴት ደሜ እንደሚፈላ።

  • @muhammedhassen6133
    @muhammedhassen6133 Месяц назад

    ድል ለፋኖ

  • @አማራነኝአወፋኖነኝ
    @አማራነኝአወፋኖነኝ Месяц назад +1

    እናመሰግናል ወንድም በለጠ ❤❤❤
    ድል ለአማ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FreedomS-oj2ml
    @FreedomS-oj2ml Месяц назад +1

    Be strong,Belete.gradually,FANO will come to UNITE.

  • @destawmarie
    @destawmarie Месяц назад +1

    "Magnificent" and "trustful" information.go on!!

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 Месяц назад +2

    Belete,Best of the best,honesty ,practical wisdom,loyalty ,all this enough described you.go on!!!

  • @user-qb8fh8bk2i
    @user-qb8fh8bk2i Месяц назад +1

    ሰላም በለጠ እንኳን ደህና መጣህ በርታ ስለምታቀርበው አስተማማኝ ዜና እናመሰግናለን በመረጃ ቲቪ ስለምንከታተልህ ደስተኞች ነን ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ ያሸንፋል

  • @getit5763
    @getit5763 Месяц назад +1

    በለጠ የሚወዱትንና ቀረቢታ ያለው ስው አንተ ይባላል አይዞህ ወንድም

  • @rukayaali4225
    @rukayaali4225 Месяц назад

    ድል፣ለፋኖ

  • @SualihMohammed-q9v
    @SualihMohammed-q9v Месяц назад

    አንተ ትችላለህ በርታ

  • @lofysis
    @lofysis Месяц назад

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @yewondwossenbitew4253
    @yewondwossenbitew4253 Месяц назад

    Chronic ኢትዮጵያዊ ታጋዮችን ማራቅ ለጊዜውም ቢሆን ይጠቅማል

  • @gebrekidansimachew765
    @gebrekidansimachew765 Месяц назад

    በለጠ አይዞህ በርታልን በጣም ጎበዝ ነህ የበኩልህን እየተወጣህ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @desalegnkassa2993
    @desalegnkassa2993 Месяц назад +1

    ዝምታ አሁን ላለው የፋኖ አንድነት ችግር መፍትሄ አይሆንም

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Месяц назад +1

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @bobbysmith1425
    @bobbysmith1425 Месяц назад +1

    Amharas Abatochi must be with their people,So far Ethiopia is not For Every Society, but Amharas Abatochi are with reality

  • @alenegeta8764
    @alenegeta8764 Месяц назад +1

    መጀመሪያ መቀመጫዬ አለች ዝንጆሮ አማራ እያለቀ የተነሳችሁበትን አላማ ትታችሁ ለስልጣን ትሮጣላችሁ የህፃናቱ ደም ይፈርድባችኋል!!!!!!!

  • @desalegntadese9210
    @desalegntadese9210 Месяц назад +4

    በአንድነቱ ጉዳይ ያለመታከት እየሰራህነው በርትተህ ቀጥልበት መክንያቱም የዚህ ምስኪን ህዝብ ብቸኛ መዳኛችን ተስፋችን ነውና

  • @DawitMekonen-k6f
    @DawitMekonen-k6f Месяц назад +1

    በሌ እኳን በደሕና መጣሕ ስለምሰጠን መረጃ አናመሰግናለን የአማራ ፋኖ ያሸንፋል።

  • @HabetamuArehibu
    @HabetamuArehibu Месяц назад +10

    የሳይበር አርበኛ በለጠ ካሳ የአማራ አንበሳ ❤🎉🎉🎉

  • @rukayaali4225
    @rukayaali4225 Месяц назад

    ድል፣ለአማራ፣ህዝብ

  • @user-ok8wg7rp8k
    @user-ok8wg7rp8k Месяц назад +1

    እናመሰግናለን❤❤

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn Месяц назад

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ❤❤❤😢😢😢

  • @tediayeshu6283
    @tediayeshu6283 Месяц назад

    በለጠ ወንድሜ አይዞህ በርታ ሰሞኑን በፋኖ አንድነት ምስረታ ላይ የገጠመን ችግር እንደሚፈታ ተስፋ አለኝ በተረፈ ጎራ ፈጥሮ የሚነታረከው ሀይል ሌላ አላማ እንዳለው እረዳለሁ በውጭ ሀገር ያለው ዲያስፎራ ፍላጎቱን ለመጫን ከመሞከር በጥሞና ቢከታተል ጥሩ ነው።

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey Месяц назад +1

    በርታ በሌ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @adeladlewtessema3719
    @adeladlewtessema3719 Месяц назад

    ድል ለህልወና ትግል ለሚታገለዉ ለአማሐራ ህዝብ❤❤❤

  • @molateshome2372
    @molateshome2372 Месяц назад +1

    እስክንድር ከፋኖ ትግል መውጣት አለበት በሌ ሰውየውን መርምሩት mind seatu ትክክል አይመስለኝም አማራ የሚመራው በአማራ ብቻ ነው የአማራ ህዝብ እየታመመ ይንከራተታል እሱ ልምራ ይላል ፈጣሬ ልብ ይስጥህ

  • @user-ok8wg7rp8k
    @user-ok8wg7rp8k Месяц назад +1

    በልጤ❤❤❤❤❤

  • @zemzem3032
    @zemzem3032 Месяц назад +12

    ለተገፍው ለአማራ ህዝብ ድል ለጀግናው ፍኖ ያሸንፍል ደም እና እንባ ይፍርድ

  • @de4xi
    @de4xi Месяц назад

    ድል❤❤❤ለፋኖ❤❤❤ ነፃነት ❤❤ለአማራ ሕዝብ❤❤🎉🎉🎉

    • @ተላሶን
      @ተላሶን Месяц назад

      ከማያውቁት መላክ የሚአውቁት ሰይጣን ጎበዝ ዘመድኩን ከዚህ ትግል አያገባውም አፈረስ ዲያቆን

  • @seidadem3940
    @seidadem3940 Месяц назад +1

    ፋኖnever ever divided. Pp ewukut

  • @ChalachewZe
    @ChalachewZe Месяц назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @abiyadefris8473
    @abiyadefris8473 Месяц назад

    አሁንም የተያዘውን የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ለማህበራዊ ሚዲያና ለአክትቪስት መጠቀሚያ ለዲያስፖራ ጉንዘብ መሰብሰቢያ ከማድረግ የፋኖ መሪዎች መጠንቀቅ አለባቸው

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 Месяц назад +4

    አንድነት ያስፈልጋል ስሜትን መግዛት ፣ሆደ ሠፊነት ፣የሚታረደውን፣የሚፈናቀለውን ምስኪን ሕዝብ ቆም ብሎ ማዬት ተገቢ ነው።ከሆድ ይልቅ ዓላማና ሩቅ ራዕይ በማንገብ ከዚህ የሕልውና አደጋ መውጣት ነው።

    • @fasiszm
      @fasiszm Месяц назад

      እስክድር ምንም አስተዋፅሆ የለውም:: እንግዳ መጣ ተብሎ ቢቀበሉት ሁሉን ነገር ካልመራሁ ባይል: ሌሎቹ እነዘመነም እንደዛው:: የጋራ አመራር ይመስረት:: የትኛውም ግለሰብ ብቻውን ለአማራ አይመጥንም::

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw Месяц назад

    በሪታልን ወዲሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv Месяц назад

    ነፍጠኛዉ ሲመጣ ሁሉም ፍትህ ያገኛል ለጊዜዉ ነዉ አይዞህ ነፍጠኛ የተባልክ ህዝብ የነፍጠኛን ንብረት የገዛህ ያሸጥክ ሁሉ ዋጋ ትከፍላለህ ለዚያዉም መፈጠርክን እስክትጠላ።

  • @husenseid6454
    @husenseid6454 Месяц назад

    በለጠ ሰለፋኖ ለአማራ ትግል ከታሰበ አርበኛ እሰክድር እና አርበኛ ዘመነ ለቦታው መወዳደር የለባቸውም ቦታወን ሌላ ሰው ያሰቀምጡ። እስክድርም ይልቀቅ ዘመነም ይልቀቅ ሌላ ሃላፊነት ይሰጣቸው ።።።።

  • @user-ul6mj9pj1m
    @user-ul6mj9pj1m Месяц назад +3

    የፋኖ መሪወች አነሱም መሳቂያ ሁነው እዝቡን መሳለቂያ እንዳያደርጉት መጠንቀቅ አለባቸው ትግሉ መች አበቃ እና ለስልጣን የሚሻኮቱት

  • @fantish7680
    @fantish7680 Месяц назад +4

    የራያ አለማጣ የጠለምት ወጣት በሰላማዊ ሰልፍ የሚገኝ ነፃነት የለም ይልቁን ውጣና ፋኖን ተቀላቀልና የትግራይ ወያኔን እና የኦሮሞ ብልፅግናን ከስር ከመሰረቱ አስወግድ

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ Месяц назад

    መፍቴው የወታደሩን ክፍል እንዳለ ትቶ ከመሀከላቸው በተውጣጣ የፖለቲካ ድርጅት ቢመሠርቱ የተሻለ ይመሥለኛል።

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 Месяц назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ።

  • @marshetweldegiorgis
    @marshetweldegiorgis Месяц назад +2

    አሁን ጎራ ለይተው የሚራኮቱትን ዲያስፖራዎች ሙሉ በሙሉ ማስወገድ ነው

    • @marshetweldegiorgis
      @marshetweldegiorgis Месяц назад +1

      እነዚህ ሸለፈቶች ከዚህ ትግል ካልተወገዱ ትግሉ ዋጋ የለውም

    • @enanu7590
      @enanu7590 Месяц назад

      ​@@marshetweldegiorgisእድሜ ለቲክቶክ ከቲክቶክ ተዘፍዝፎ ሲራኮት ይውላል ምድረ ኮተታም ሁሉ

  • @reyotamhara
    @reyotamhara Месяц назад +1

    The only trusted media regarding with Amahara fano straggle.

  • @userasnakech
    @userasnakech Месяц назад +1

    በጣም ያማል ኢትዮጵያ ለሁሉም እኩል የምትሆነዉ መቼ ይሆን😭
    እግዚአብሔር ይድረስልን

  • @ZelekeGashaw-r1q
    @ZelekeGashaw-r1q Месяц назад +9

    የአማራን ህዝብ ከግምት ማስገባትና ወደ አንድ መምጣት ግድ ስለሆነ አደራ ተስማሙና ዜና ልስማ።

  • @yemsida1758
    @yemsida1758 Месяц назад +1

    እኔ ፋኖዎች ሚስጢራዊ ስብሰባቸው ለማይረባ ሰው አሳልፈው መስጠታቸው የሰማው ጊዜ ነው ልቤ የተሰበረው አለመግባባት ያለ ነው ይህንን ያህል ግን እርቀው መሄዳው አሳዝኖኛል።

  • @injurytime7612
    @injurytime7612 Месяц назад +1

    Belete stand with truth, stand with Amhara struggle don’t be partial you are Amhara proud your ethnicity Eskinder is Snake

  • @desalegnworku4466
    @desalegnworku4466 Месяц назад

    እባክህ አቀራረቡን የዜና ይዘት አድርገው።የፖሊስ ሪፖርት ነው የሚመስለው አቀራረብህ።

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc Месяц назад +2

    እግዚኦ በአማራ ላይ የተስራው ግፍ ጭፍጨፋ በአለም ላይ አልተደርገም

  • @kefalegetie
    @kefalegetie Месяц назад

    አስታርክልን ወድሜ

  • @emshawshimels7114
    @emshawshimels7114 Месяц назад

    አሁን አንቱ ብለሃል አንቱ አላልክም ብሎ አስተያየት ምን የሚሉት ነው

  • @Pnice-rx9tf
    @Pnice-rx9tf Месяц назад

    👍👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @daniletesema7198
    @daniletesema7198 Месяц назад

    አማራ በጣም በጣም በህይወቱ እየቀለደ ነው በጣም የሚገረመው ዘሩ እየጠፋ አብይን ይደግፋል

  • @hasendegefa266
    @hasendegefa266 Месяц назад

    ዲያቆን በለጠ

  • @mayfrndeethiopian5850
    @mayfrndeethiopian5850 Месяц назад

    እኔ በበኩሌ የናንተም ቺግር ነው ለዚህ ያበቃን ጥፋተኛን ለህዝብ አጋልጣቺሁ ጥፋቱ በአጭሩ እንዳይቀረፍ አለማጋለጣቺሁ ነው አሁን ነገሪቺን ለማሰረተካከል ብዙ ወንድሞቺን እናጣለን አሁንም ጥፋቱ ከማን እንደሆነ ግልፅ የሆነ ለሜዳ መቅረብ አለበት ባይ ነኝ

  • @AmshSefiw
    @AmshSefiw Месяц назад +2

    እረ በሌ የፋኖ መሪዎች ለአማራ የሚያስቡ ከሆነ ለተፈራ ማሞ መሪነቱን ያስርክቡት ቅስቀሳ አድርግ

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 Месяц назад +2

    በጣም በጣም ያሳዝናል የሥልጣን ሽኩቻ ተስፋ አሰቆራጭ ናቸው😊

  • @derbewmkenn4018
    @derbewmkenn4018 Месяц назад

    በሌ መነሻችን አማራ በሚለው ብንስማማ መዳርሻችን በጊዜ ሒደት ትግሉ እራሱ ይወልደዋል

  • @badegafero3482
    @badegafero3482 Месяц назад +2

    ወንድሜ በለጠ፣እንዲሁም ውድ የአማራ ልጆች፡- ሕዝባችን በየቦታው እንደጦስ ዶሮ አንገቱ ሲቀነተስ፣ሀብቱ ሲዘረፍ፣የእምነቱ ቦታዎች ሲደፈሩ፣ህዝባችን ሲንቋሸሽ - የኛዎቹ የነነፃነት ታጋይ/ፋኖ/ መሪዎች- አራት ኪሎ እኔነኝ የምገባው/እንትና ከወዲሁ መወገድ አለበት እየተባባሉ እካ ሰላንቲያውን ተያይዘውታል፡፡ ከጭፍጨፋ የተረፈውን ሕዝባቸው መቼነው የምንደርስለት፣እንዴት ነው የምንደርስለት የሚለውን ያስጨነቃቸው አይመስልም፡፡

  • @lya8367
    @lya8367 Месяц назад

    እስክድርና ዘመነ ካሴ እስኪ ስልጣኑ ይቅርባቸው እውነት ለእማራ የሚታገሉ ከሆነ ሌላ ይመረጥ በቃ አቦ ምሳቂያ መሳለቂያ አደረጉት ፋኖን

  • @UaeUae-yw1cs
    @UaeUae-yw1cs Месяц назад +1

    አማራ ህዝብ ግን ምን አደንዝዞትነዉ ይገርማል አሁንም ምኝታ

  • @MkMk-qf1oh
    @MkMk-qf1oh Месяц назад

    በሌ ግን ይህን የአማሀራ ስቃይ ለፍኖ አመራሮች ብትነግራቸው እኔስ ብሰማ 😢😭😭😭😭😭

  • @AbcdAbd-iv4ky
    @AbcdAbd-iv4ky Месяц назад

    አሰክደርነዉትግሉንየጠለፈዉ

  • @eshetewubneh4888
    @eshetewubneh4888 Месяц назад +2

    ህዋት እና ኦሆዴድ እንኳን ከዛ ሁሉ ጦርነት በኋላ የአማራ ጥላቻ አንድ አድርጓቸዋል ።ታደያ ለመን ነው ፋኖ አንድ መሆን ያቃተው ?

  • @ZebenayYabu-y3u
    @ZebenayYabu-y3u Месяц назад +1

    በለጠ አንድ ነገር መሠመር ያለበት ኢሄ ትግል የሁለት ሰው አይደለም ህዝቡ የትግሉ እንጂ የግለሰቦች ደጋፊ መሆን የለበትም እነሱ ኖሩም አልኖሩ ትግሉ ከግብ ይደርሳል ከግለሰብ ደጋፊነት እንውጣ

  • @MuleGetachew
    @MuleGetachew Месяц назад

    ሲጀመር እስክንድር ለአማራ አይሆንም በፍፁም የግሌ እይታ ነው ብዙ ምክንያት አለኝ

  • @bobbysmith1425
    @bobbysmith1425 Месяц назад

    My brother Abiy Ahimed Ali and Oromo’s Apartheid’s Ruling and ONEGS will do every Atrocities,As far as Ethiopians are frightened

  • @HabtamuSechu16-rn6cn
    @HabtamuSechu16-rn6cn Месяц назад

    Fano fano.yileyal.1 amhara

  • @gm3419
    @gm3419 Месяц назад

    እስክንድር የተባለ ግለሰብ ከፋኖ ትግል ገለል ይደረግ:: ትልቅ ውዝግ እየተነሳ ያለው በሱ ዙሪያና ነው::

  • @MaslatMaslat
    @MaslatMaslat Месяц назад

    ለዚህ ሁሉ መከራ ያዳረገን አንድ አለመሆን ነው ይስተካከላሉ ብለን ስናስብ እየባሰባቸው ነው የሂደው መረገም😢😢😢

  • @tadessegoshime8714
    @tadessegoshime8714 Месяц назад

    belle berta

  • @goodshepered429
    @goodshepered429 Месяц назад

    ትግሉ እንዳይጠለፍ በትጋት መጠበቅ ነው !አሁንም ዐማራ ከመቸውም ጊዜ በበለጠ አንድ መሆን ይገባዋል የተናጠል ትግል ጊዜ ወሳጅ ነው::ስለዚህ ይሄን በአጭር ጊዜ ሰፊ ድጋፍና የሰው ሀይል: ድል ያስገኘን የሕዝብ ትግል ሳያቆሙ ስህተትን በማረም ወደ ፊት መገስገስ የተሻለና ወደ ድል የሚያስፈነጥር መንገድ ነው::

  • @bobbysmith1425
    @bobbysmith1425 Месяц назад

    My brother Amharas as far as Abune Mateos is the Head of Ethiopian’s Orthodox
    And the Amharas’s Abatochi play Normal and one Ethiopian
    Oromo’s people and their politicians never Back up

  • @blackdiamond-jh2ev
    @blackdiamond-jh2ev Месяц назад

    Tena yistilin

  • @muluafessa
    @muluafessa Месяц назад

    በለጠ አሁን በፋኖ መካከል የተፈጠረው የሰልጣን ሸሚያ የአማራን አልቂትን በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ ነው ሰልጣኑ ወደፊት ይደርሳል እባካችሁ አንድ ሁኑና ተሰፋን ሰጡን።

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 Месяц назад

    እሚገርመው ቤት እየሸጠ ያለው ካድሪ አይደለም ከእነሱ ብር አየ ሰጠ ካርታ የሚቀበለው ነው መንጋ ከርሳም ነገ ይመለከታል ኦኮ

  • @denkudenku9700
    @denkudenku9700 Месяц назад

    በለጠ ሰላም ነህ የምታቀርባቸው ዘገባወች በጣም የሚገርሙ እውነታወች ናቸው በለጠ እነኚህን መረጃወች ለሚያደርሱህ አካላት ለመሰግናቸው እፈልጋለሁ። በለጠ ለቆሙለት አላማ ፈቀቅ የማይሉ ለውነት የቆሙ ሰወችን ማሳደድ ስራ እንዳይሰሩ ማድረግ ባገራችን የተለመደ ነው አሸው ሲናገሩ ውሸት ትንሳየ የለውም እውነት ግን ትንሳየ አለው በለጠ 19 83 ወያኔ ሲገባ ያሁኑ የሲኖዶሱ ዋና ፅሀፊ አቡነ ጴጥሮስ የያኔው አባ ገብረ ሥላሴ ጥበቡ የሰሜን ጎንደር ዋና ስራ አስካያጅ ነበሩ እና ሁሉ ሲወጣ እሳቸው ሀገረ ስብከቴን ጥየ አልወጣም በማለት ብዙ ታገሉ አሁንም ዶ/ር አቢይ አይበገሬነታቸውን አይቶ ምክንያት ፈጥሮ የውጭ ዜጋ ነወት በማለት ወደ ሀገር ቤት እንዳይገቡ ተደረገ በውጭ ዜግነት ከሆነ ያጥቁሩ የነሳዊሮስ ጉአደኛ እነ ዮስጣቲወስ ዜግነት አላቸው ብዙ እሄው ሲኖዶሱ ያለፀሀፊ አለ

  • @ymamshimelash1748
    @ymamshimelash1748 Месяц назад

    አንዲ ፍኖ በፍጥነት እሥክዲር መውጣት አለበት ከፍኖ

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 Месяц назад

    በሌ ሰላም!🙏አማራ እንደ አማራ በራሱ እየተዋደቀለት ያለውን፣የህዝብን እስትንፋስ የሆነውን መርህ መካድ እጅግ አደገኛ መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል፤"መነሻችን አማራ መዳረሻችን ኢትዮጵያ"የሚል መርዛማ ቋጠሮ ዳግም ለከፋ ባርነት ይዳርጋል፤ለበርካታ አመታት አማራ ኢትዮጵያዊ ነኝ ሲል ኑሮ፣ሀገር ሰርቶ፣ዜግነትን አጎናፅፎ የኖረን ዛሬ አይንህን ላፈር ሲባል ከጎኑ የቆመ አንድ ብሔር የለም፤ኢትዮጵያዊነት ዜግነት እንጂ ማንነት አይደለም፤ማንነታችን ደግሞ አማራ ነው፤ለመሆኑ የትኛው ብሔር ነው አሁን ላይ ኢትዮጵያዊ የሆነ?የአማራ መራር ትግል ሌላን ወይም ጠላትን ለማንገስ ሊሆን አይገባም፤እስክንድር 'አዲስአበባ ለአዲስአባዊያን'በማለት አማራን ለማግለል የሄደበት ርቀት ልንረሳው አይገባም፤አማራ በአማራነቱ ብቻ በማዕከላዊ መንግስት በወርድ በቁመቱ ልክ ለመወከልና በዜግነቱ የሚገባውን ድርሻም ሃላፊነትም ሚናውን የሚወጣ የትግል ግብ አንግቦ ይቀጥላል፤አሁንም "መነሻችንም መዳረሻችንም አማራና አማራነት ብቻ ነው"ድል ለእውነተኛ ፋኖዎቻችን!!!!!💪💪💪💪💪💪

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 Месяц назад +1

    የከተማ ባስ የተገዛው በአስራ ዘጠኝ ሚሊዮን ነው ።ግን በትክክል አስር ሚሊዮን ነበር ዋጋው።
    ለኮሊደር ልማት አወጣነው ያሉት ሰላሳ ሶስት ቢሊዮን ነው ብለውናል።