የልብናን ክቡዝ (የአረብ አገር ክብዝ አሠራር
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- ይህ ክቡዝ ሁል ጌዜም መደበኛ የሆነ ማንኛውም አረብ ቤት የሚገኝ ሲሆን በብዛት ተገስቶ ነው ግን በቀላሉ በቤት ውስጥም እንዲህ አሳምሮ መጋገር ይችላል ከማንዝኛውም ምግብ ጋር መብላት ይቻላል ሰብእስክራይቭ ላይክ ኮመንት ማድረግን አትርሱ በጣም ነው የማመሠግናችው ሁላችውንም የሃገሪ ልጆች እወዳችዋለው
መሰደዴ ለበጎ ነዉ 13 አመት ደብተርና እስክርቤቶ ከጨርስኩት በላይ ብዙ አስተምሮኛል እጅሽን ይባርከዉ እህታችን አንድ ሳትሰሩ በኮሜንት ላይክ ላይክ ከምትሉ ሞያችሁን አካፍሉን ከዛ ላይክ
ማማዬ አመሠግናለው
ፈጣሪ ካንችጋር ይሁን በስደትያለንው ሁሉ ያረብ እሱው ይጠብቀን በሰላም ወደሃገራችን ይመልሰን
እናመሰግናለን እህታችን ምናለ ሀገር ገብተሽ በሞያሽ ትንሽዬ ነገር ብትሰሪ የሰው ሀገር መቼም አይሞላም እድሜሽ ሳይሄድ ሀገር ገብተሽ በትንሹ ተነስተሽ ብዙ ቦታ ትደርሻለሽ በርቺልኝ
የኔ ውድ እግዚሐብሔር ይሙላልሽ በይኝ ማማዬ በፀሎትሽ አስቤኝ
@@tgarabianfood2937 አላህ ያሳካልሽ እህት
Woooow batem aref now barchi marre 💯👌👍👍
እግዚአብሔር. ይባርክሽ. ማማቲዬ. በጣም በጣም. ጎበዝ. አችጀግናነሽ. እመቤቴ ዘመንሽንትባርክልሽ.
የንየ ልዩ አስተማሪየ እድሜሽን እርዥም ያድርግልን
መሻ አላህ
በጣም ነዉ የሚያምረዉ እጅሽ ይባረክ እናመሠግናለን ቲጅየ
የኔ ፍቅር ውድድድድ
ትጂየ በጣም ነዉ የማምረዉ እናመሠግናለን በርችልን ሆድየ ስወድሺ
እኔም ውድድድድ
እናመሠግናለን የኔውድ በርቺ አሪፍነው
ሰላም.ሰላም.ቲጅየ.እጅሽ.ይባረክ.የኔ.ልዩ.በጣም.አሪፍ.ነው.በርችልኝ😘😘😘😘
በግድ ባለሞያ አደረግሽን እኮ ቆንጂት እጅሽ ይባረክ
ተፈጥሮሽ ልዩ ነው በጣም ቆንጄዬ ልጅ ነሽ ቱቱቱ ብያለው ውበትሽን ሳላደንቅ አላልፍም
ምርጥዬ ነሽ
የኔ ጎብዝ በርቺ
ማሽ አላህ ቲጂዬ እናመሰግናለን
Wow wow አንደኛ ነው
በደንብ አለኝ የዚህ ሙያ
ejash yibareka mamaye
ኩብዝ ውስጤ ነው ተባረኪ የኔ ባለሙያ
አንቼም ብርክ በይልኝ ውብ አለሜ
በጣም ጎበዝ በርቺ
አይቼው ጠገብኩ የኔ መዳም ሁሉን ነገር ችርቻሮ ነች
የኔ ምርጥ ሰው
Wow tgiye betam arif newu berche
Hulam adenakish nej bravo
ዋው እህት በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን እስኪ ዱባዬች ስራ ፈልጉ
የት አካባቢ ነሽ ዱባይ ውስጥ
ሸወርማ ያንችን አይቸ ዋው. በጣም ጎበዝ አለችኝ መዳሜ. እሩዝ ብቻ እንቢ አለኝ
ቲጂ ጌታ ይባርክሽ በባለፈው የንስካፌ አሠራርሽ እኔም ሞክሬው ተሳክቶልኛል ወድጄዋለሁ ገና ካንቺ ብዙ እንጠብቃለኝ ደግሞ ፈጣሪ ለትልቅ ደረጃ አድርሶሽ አርፈሽ ምትበይበት ሠአት ፈጣሪ ያፍጥነው
አሜን አሜን እእቴ ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ እንዲረዳኝ ሁሌም ፀልይልኝ አንቼም ተባረኬልኝ ማማዬ
መሻአላህበርቺማሬ
እናመሰግናለን ቲጂዬ
እጅሽ ይባረክ ውዴ
ውይ የኔ ውድ አንቼማ ለኔ ሁሌም አሳቤ ነሽ
በጣም ጎበዝ ነሽ 👍👍
ቲጂየ በጣም አመሠግናለሁ ሀቢቢበቲ
ደስ ሲል
እናመስግናለን እህት በርች
ቲጂ እናመሰግናለን ሰላምሸ ይብዛ
የኔ ውድድድድድድ
Yeni kememe berchi zemnesh yebarek 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ ቲጂ
አሜን አሜን በፀሎትሽ አስቤኝ
ቲጂ የኔ ቆንጆ እጁሽን እግዚአብሔር ይባርከዉ ማር ልብስሽን የምትሰፊበት ሰአት እንኳን የለሽም የለበሽዉ እጁ ጋር ተቀ ብሎአል በርቼ ማር
ማማዬ የኔ አሣቤ የኔ አስተዋይ እግዚሐብሔር ይባርክሽ
በርችልኝ የኔ አንደኛ ውድድድድድ
እሼ ማርዬ እንቼም ብርታቴ ነሽ
Thanks tgye.
የኔ ቆንጆ አድስ ነኝ ለቻናልሽ በጣም ተመችተሽኛል በርቺ
እንካን ደህና መጣሽልኝ ሆዴ
Arif 👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏
በርች ዛሬ እሞክራለሁ ማታ እነግርሻለሁሁቢ
ማማዬ ሞክሪው
እናመሰግናለን 😍😍
I guess im asking the wrong place but does anyone know of a tool to log back into an Instagram account??
I was dumb lost the account password. I would appreciate any tricks you can offer me.
Gobze barechi
ከውጭ ምግብ አያመጡም ማለትነው ሁሉንም ከቤት ሰርተች ትዘልቂዋለሽ አላህ ያበርታሽ
አሳቅሽኝ ማማዬ
በጂብን እንደትነውየሚስራው
አንደኛኛኛ ነኝ😘
የኔ ቆንጆ
የኔ ጎበዝ በርችልኝ😍😍😘😘
Techuo enamesegenalen ahuono meserawo adenakish ney berechy
Thanks mar
ቲጂ ማር እመሰግናለን
አረ መዳሜ ልታሱጣኝ ነበር በቃ እሰራለሁ ተባረኪይ
Thank u yene lyu
ካሜራ ትጠቀሚያለሽ እደ እህቴ
Turu new berahi
koseret arb ale ende sis plz semun kawksh ??
እርያን ማለት ነው ወይም ቤዝል በእንጌልዘኛው
tebarki bemayalkw
salme nashe tege balfaw yasershewn shorb ena sarchew sawcha batme wedewtle amsgenu
ማማዬ አመሠግናለው ለረመዳን የሚሆን ሾርባም በየአይነቱ አዘጋጃለው
ቴጂየ
ውዴ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ባለሽበት
ታድለሽ እኮ ባለሙያ ነሽ
Thank you 🙏 Tgye
ማማዬ የኔውድ
ምን አለ ግሩፐ ካለሽ ቴሌ ግራም ወይም ሌላ ቀላቅሊኝ የምወድሽ የኔ ሴትነት
እኔ ምንም የለኝም ግሩፕ ማማዬ
Yena gbze enamsgnalen
❤
እናምስግናልን ሀብበቲ እኔበቀደም ሰርቺነብር ሲትዩዪ አማርኝብላ ግን ደሙ አልነፋም ምንእዳጎደልኩብት ማደሪ 😁😁😁😎🤔🤔
አውን እኔ ባሳየውሽ መንገድ ሥሬው ደግሞ እሣትሽን አስተካክዬው አደማመጥሽም በጣም ስስ መሆን የለበትም
@@ጎንደሬነኝኢትዮጵያዊ እሽ የኔድድድድድ
የፕሬዝዳንት ማሜ ትክክለኛ yuotube ቻናል ይህ ነው Sabiskirayb ያድርጉ
Ting of Ting Mame ስንት ትከፍላልህ ??
@@mariamsharjah ክክክክክክ አሳቅሽኝ ሆዴ
Mert eko nesh
ማማዬ አመሰግናለው
እምፈልገው ስራ ነው በጣም አልሆንልሽ ያለኘ ስራ
Endtasygne ymflgew bater chekne aserare betsygne dase yelgnal tege