27ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦የካፌው አስተናጋጅና መስተፋቅር መንፈስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 окт 2024

Комментарии • 279

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 года назад +53

    የአምልኮ ስግደት ለእግዚአብሔር!!
    .🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻
    ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ወደኔ ና 3X
    አማኑኤል ሆይ ወደኔ ና 3X
    መድኅኒተዓለም ሆይ ወደኔ ና 3X
    ለአብ እሰግዳለሁ 3X
    ለወልድ እሰግዳለሁ 3X
    ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ 3X
    አብ ቅዱስ ነው 3X
    ወልድ ቅዱስ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ነው 3X
    አብ ፀሐይ ነው 3X
    ወልድ ፀሐይ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ፀሐይ ነው 3X
    አብ ፍቅር ነው 3X
    ወልድ ፍቅር ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ፍቅር ነው 3X
    አብ እሳት ነው 3X
    ወልድ እሳት ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ እሳት ነው 3X
    አብ ጉንድ ወይን ነው 3X
    ወልድ ጉንድ ወይን ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ጉንድ ወይን ነው 3X
    አብ የሃይማኖት መሠረት ነው 3X
    ወልድ የሃይማኖት መሠረት ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ የሃይማኖት መሠረት ነው 3X
    አብ መለኮታዊ ቀስት ነው 3X
    ወልድ መለኮታዊ ቀስት ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ቀስት ነው 3X
    አብ መለኮታዊ ብርሃን ነው 3X
    ወልድ መለኮታዊ ብርሃን ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ብርሃን ነው 3X
    አንዱ አብ ቅዱስ ነው 3X
    አንዱ ወልድ ቅዱስ ነው 3X
    አንዱ መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ነው 3X
    ምስጋና ይሁን ለአብ 3X
    ምስጋና ይሁን ለወልድ 3X
    ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ሃሌሉያ ለአብ 3X
    ሃሌሉያ ለወልድ 3X
    ሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    በረከቱን ለሰጠን
    ኃይሉን ላበዛልን
    በዚህ ሰዓት ላቆመን
    በቸርነቱ መንገድ ለመራን
    በዚህ ሰዓት በጸጋ ለጠበቀን
    በብርሃኑ ኃይል ለመራን
    ክብር ምስጋና ይግባው
    ቅዱስ እግዚአብሔር
    ቅዱስ ኃያል
    ቅዱስ ሕያው
    ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ቅዱስ አዶናይ
    ቅዱስ ያሕዌ
    ቅዱስ ጸባኦት
    ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ አማኑኤል
    የድንግል ማርያም ልጅ
    አምልኮም ክብርም ምስጋናም ይግባ
    ruclips.net/video/Qc7u3zqtViI/видео.html

  • @tirulove6865
    @tirulove6865 2 года назад +17

    ወይመምህር፡አንተኮ፡ትለያለህ፡ህይወታችንንአዳንከን፡ስንቶቻቾን፡አዳንከን፡እድሜ፡ይስጥህ

  • @alphaomega6974
    @alphaomega6974 2 года назад +15

    ይሕቺን ቀን የሰጠኸኝ ጌታ ክበር ከጧት እስከ ማታ።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 2 года назад +11

    መ/ር እንደአንተ አይነት ሰዉ ማባዛት ቢቻል በሺዎች ማባዛት ነበር ይህን ያልኩት በማስተማር ብቻ ሳይሆን በብዙ ነገር ምሳሌ ነህ እግዚአብሔር አምላክ በፍሬዎችህ ይባርክህ የምለዉ ያጥረኛል ቤተሰብህን ይጠብቅልህ እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን

  • @ውቤቴነሽማርያም
    @ውቤቴነሽማርያም 2 года назад +7

    እንኳን ሰላም መጣክ የነፍሳችን መጋቢ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ

    ይገርማል እኮ የደብተራ ተኮል አቦ ልቦና ይስጣች ዋ ነፍሳችሁ እግዚኦ መምህሬ አንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን የኛ ቅን ትሁን ምርጡ የክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጂ መምህር ተስፋየ አቦ የለመንህውን አምላክ ያድልህ አሜን አሜን አሜን ተስፋ ስላሤ አምላክ ያስብህ ጥላ ከለላ ይሁንህ የክርስቶስ ባርያ

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ

    መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ
    የደፈተረ መንፈሰ እግዝአብሔር ይግጸልን ገጠመኝ/ ወይ ፈተን /አሰታምረ እነ የነፈሰ ትምህረት ነው

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 2 года назад +5

    መምህርዬ እኳን ለዘመነ ሉቃስ ዋዜማ እኳን አደረሳችው ከመላው ቤተሰብክ አሚን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    መዝሙረ ዳዊት Psalms 85፡(86)።
    የዳዊት፡ጸሎት።
    1፤አቤቱ፥ዦሮኽን፡ወደ፡እኔ፡አዘንብል፡አድምጠኝም፥ችግረኛና፡ምስኪን፡ነኝና።
    2፤ቅዱስ፡ነኝና፡ነፍሴን፡ጠብቅ፤አምላኬ፡ሆይ፥አንተን፡የታመነውን፡ባሪያኽን፡አድነው።
    3፤አቤቱ፥ቀኑን፡ዅሉ፡ወዳንተ፡እጮኻለኹና፡ማረኝ።
    4፤የባሪያኽን፡ነፍስ፡ደስ፡አሠኛት፥አቤቱ፥ነፍሴን፡ወዳንተ፡አነሣለኹና።
    5፤አቤቱ፥አንተ፡መሓሪና፡ይቅር፡ባይ፡ነኽና፥ምሕረትኽም፡ለሚጠሩኽ፡ዅሉ፡ብዙ፡ነውና።
    6፤አቤቱ፥ጸሎቴን፡አድምጥ፥የልመናዬንም፡ድምፅ፡ስማ።
    7፤ትመልስልኛለኽና፡በመከራዬ፡ቀን፡ወዳንተ፡እጠራለኹ።
    8፤አቤቱ፥ከአማልክት፡የሚመስልኽ፡የለም፥እንደ፡ሥራኽም፡ያለ፡የለም።
    9፤ያደረግኻቸው፡አሕዛብ፡ዅሉ፡ይመጣሉ፥አቤቱ፥በፊትኽም፡ይሰግዳሉ፥ስምኽንም፡ያከብራሉ፤
    10፤አቤቱ፥ድንቅ፡የምታደርግ፡አንተ፡ታላቅ፡ነኽና፥አንተም፡ብቻኽን፡ታላቅ፡አምላክ፡ነኽና።
    11፤አቤቱ፥መንገድኽን፡ምራኝ፥በእውነትኽም፡እኼዳለኹ፤ስምኽን፡ለመፍራት፡ልቤ፡ደስ፡ይለዋል።
    12፤አቤቱ፡አምላኬ፡ሆይ፥በልቤ፡ዅሉ፡አመሰግንኻለኹ፥ለዘለዓለምም፡ስምኽን፡አከብራለኹ፤
    13፤ምሕረትኽ፡በእኔ፡ላይ፡ታላቅ፡ናትና፥ነፍሴንም፡ከታችኛዪቱ፡ሲኦል፡አድነኻታልና።
    14፤አቤቱ፥ዐመፀኛዎች፡በእኔ፡ላይ፡ተነሥተዋል፥የክፉዎችንም፡ማኅበር፡ነፍሴን፡ፈለጓት፤በፊታቸውም፡
    አላደረጉኽም።
    15፤አቤቱ፥አንተ፡ግን፡መሓሪና፡ርኅሩኅ፡አምላክ፡ነኽ፤መዓትኽ፡የራቀ፡ምሕረትኽም፡እውነትኽም፡የበዛ፤
    16፤ወደ፡እኔ፡ተመልከት፡ማረኝም፤ለባሪያኽ፡ኀይልኽን፡ስጥ፥የሴት፡ባሪያኽንም፡ልጅ፡አድን።
    17፤ምልክትንም፡ለመልካም፡ከእኔ፡ጋራ፡አድርግ፤የሚጠሉኝ፡ይዩ፡ይፈሩም፥አቤቱ፥አንተ፡
    ረድተኸኛልና፥አጽንተኸኛልምና።

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    እንኳን ደና መጣህ ተናፍቂው መምህራችን ገባ ገባ በሉ የመምህር ልጆች ኑኡ እንማማር እንኳን አደረሳችሁ ለጻዲቁ አቡነ ገብረ መንፈስን ቅዱስ ከኔ የበታችሁ በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ በሰላም እድገላገል

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 2 года назад +4

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራቸን እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደብተራን ያጥፋልን የመድሐኔአለም ስምየተመሰገነ ይሁን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 2 года назад +14

    ይሄ መስተፋቅር የተባለ ነገር በየቤቱ አይጠፋም ብዬ አምናለሁ ።ምክንያቱም መስተፋቅር በሰዎች ዘድ ተወዳጅነት አለው ይገርመኛል ። የደብተራና የጠንቆይ የቃልቻ መተት ሁሉ አለምን ያጥለቀለቀ ነው ። ለካ የዝሙት መንፈስ በየቦታው እንደመዝናኛ ይታያል በአለም ላይ ሁሉ ነው ።

    • @አማልጅኝድንግል
      @አማልጅኝድንግል 2 года назад +2

      እውነት ነው እኔም እቤቴ ያለ ጉድ ነው

    • @hiruthabswit4410
      @hiruthabswit4410 2 года назад +1

      @@አማልጅኝድንግል ጸልይ እህቴ በክርስቶስ ሁሉም ይቻላል

    • @YeweMan-g5p
      @YeweMan-g5p Месяц назад

      Edet awek​@@አማልጅኝድንግል

  • @የወሎዋቆንጆ-ቀ5ቐ
    @የወሎዋቆንጆ-ቀ5ቐ 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

    • @zebenayabebetube8156
      @zebenayabebetube8156 2 года назад

      አሜን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ሰብስክራይብ አዲረጊኝ,,,የገሬ ልጂ

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 года назад +13

    እንዃን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም ለአዲስ አመት እንዃን ደና መጣህ መምህር ገባ ገባ በሉ ምእመናን

    • @ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ
      @ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ 2 года назад +1

      ሰላም እህቴ መምህር ተስፋዬ የሚለው ቻይናል ላይ ነፃ ኮንፍረንስ የሚል የፀሎት ግሩፕ ሊንክ አስቀምጫለው ብሎ ነበር ሊንኩን አላገኝውትም ካወቅሽ ላኪልኝ🙏

    • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
      @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 года назад

      @@ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ በምን ልላክልሽ እኔ የጸሎት ጉሩፑ ላይ አለሁ የfb ስምሽ ንገሪኝ

    • @ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ
      @ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ 2 года назад

      fb የለኝም ዋሳፕ እና እሞ ቴሌ ግራም ነው የምጠቀመው በfb ብቻ ነው

    • @BeteHohe
      @BeteHohe 2 года назад +1

      ኤፍታህዬ የሥላሴ ልጅ የኔ ውድ ነገር ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እምወድሽ የኔ ስጦታዬ በሼርሽ ገባሁ ጀመርኩት የኔ ሀሳቤ

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 года назад

      እኔንም አስገቡኝ እህቶቸ

  • @ganett1236
    @ganett1236 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @samerawt
    @samerawt 2 года назад +3

    እባካችሁ ምእመናን ወልደ ፃድቅ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡልኝ ሊጎዳኝ ነው እባካችሁ እርዱኝ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 2 года назад

    አቤቱ.መዳንያለም.ፀጋዉን.ያብዛልኸ.መብል.መጠጥነዉ.ትምርትኸ.በግማሽቀን.እየተደበኩ3ገጠመኝ.አዳመጥሑ.በጣምምምም.የሚገርም.በሥመአብ.ድንግል.ትጠብቅልን.በሠላም.በአካል.እ ንዳገኝኸ.ቅዱሥ.ፈቃዱ.ይሑንልን

  • @frtunamelese1605
    @frtunamelese1605 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምራችን 🙏🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻

  • @Eyaasu
    @Eyaasu 2 года назад +4

    ከሰው ጋር ፕሮግራም ከሰራህ : በአብዛኛው አላየውም :: ይህንን ግን ደስ ብሎኝ ጨረስኩት :: እንደገና ትምጣ :: እንፈልጋታለን : እንወዳታለን

  • @ሰምሽይጣፍጣንእናቴማርያም

    ቃለሂወትን ያሰማልን የሚገርም ነገር ነው ሁልግዚም አድስ ታርክ ትልቅ መልክት ነው እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን

  • @lusisisi7912
    @lusisisi7912 2 года назад +1

    ስለውሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን እደዚ የታሰሩ ስት እህቶች አሉ ፈጣሪ ከስራታቸው ይፍታልን አስተናጋጁ እግዛብሄር ይባርክ ግድ የለሽ ብትወን ወይ ባለውቀትም ቸል ብሎ ያለፈ ሰው ቢወን እዚ ባልደረሰ ነበር አተ አስተናጋጅ መልካም ሰው ነህ ተባረክ መእምህር እድሜ ይስጥ እናመሰግናለን

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ

    በሰመአብ ምገርም ነው መምህረ እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን ወንድማችንን ፈጣር ለንሰሀ ለቅዱስ ቁርባን ያብቃልን

  • @hjii1398
    @hjii1398 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 года назад +3

    ብስላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው እናንተን ከዚ ክፉ የኃጥያት ስራ የቀየረ እግዚአብሔር ሌሎችም ያውጣቸው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችንመልካም አዲስ አመት ይሁንልን የተዋህዶ ልጆች 🌻🌻💞💞💞🌻🌻🌻

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ

    እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርም ገጠመኝ መምህሬ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ባንተ ላይ አድሮ ስራውን እየሰራ ነው ተመስገን የአገልግሎት ዘመንክን ይባበከው
    እስኪ አስቡ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ መጥፉታችን ስለማይወድ መምህር ለሌላ ጉዳይ ሄዶ ለልጅቷ መዳን ሆነላት ተመስገን ሁሉንም ለበጎ አደረገው ተመስገን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ይችን ቀን የሰጠህኝ ጌታ
    ክበር ከጧት እስከ ማታ
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tnagewarkmamo6164
    @tnagewarkmamo6164 2 года назад

    እግዛአብሔር ይመሰገን መምህርችን ቅለህወት ያሰሞልን በፅሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ ገብርኤል ብለችሁ

  • @fuff9372
    @fuff9372 2 года назад

    እንኳንም ደህና መጣችሁ መምህር እዳው ስት ጉድ አለ ወይ ፈተና የካፌ አስተናጋጆች እድህ እደውድማችን የመምህርን ትምህርት እያዳመጣችሁ ብዙ ሰው ቀይሩ አባካችሁ በየቤቱ በዙ ነገር አለ ተባብሩ ትምህርት ማዳመጥ መስማት ውጤቱ ይከነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም እህታችንን ታደካት መምህር አጥንትን የማለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @astertube8785
    @astertube8785 2 года назад

    መምህራችን በውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፈጣሪ እድሚ ከጤናጋ ያድልህ🙏🙏🙏

  • @Kingsolomon77777
    @Kingsolomon77777 2 года назад +3

    ገብረ ማርያም ብላችሁ ፀሎት አርጉልኝ እህት ወንድሞቼ

  • @ኤፍታህእህተገብረኤል
    @ኤፍታህእህተገብረኤል 2 года назад +1

    መምህራችን ከነልጅህ እናመስግናለን አስተማሪ ገጠመኝ ነው ብዙ ተምረንበታል

  • @saraT22
    @saraT22 2 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @ሁሉበርሱሆነ-ዀ4ጠ
    @ሁሉበርሱሆነ-ዀ4ጠ 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ

    ይቺን ቀን የሰጠኸኝ ጌታ
    ክበር ከጥዋት እስከ ማታ
    የዛሬን የታገስከኝ ጌታ
    ተመስገን ከጥዋት እስከ ማታ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህርዬ

  • @weleteslase7657
    @weleteslase7657 2 года назад +1

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን በእውነት በዙ ተምረንበታል

  • @ناصرالمري-م8ع
    @ناصرالمري-م8ع 2 года назад

    በጣም ደስይላል መምህር እድሜህን ያርዝመዉ መድሀኒ አለም አሜን

  • @abc12452
    @abc12452 2 года назад +5

    በጣም ይገርማል ኢሄ እርኩስ የስንቶቻችንን አዕምሮ ዘግቶ ይሆን እንደዉ ፈጣሪዬ ደብተራን ወደ ንስሃ ይመልስልን!!እንኳን ለ2015 በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ🌻🌻🌻🌻የሰላም የጤና የፍቅር ያድርግልን

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 2 года назад

    መምህርዬ ትልቅ ትምህርት ነዉ ከልጅህ ጋር በግልጽ መወያየት ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ !

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 2 года назад

    እኩን አደረሰሳችሁ አደረሰን ከመዘነ ማረቆስ ወደዘመ ሉቃስ የዘመናት ባት እገዚአብሔር ይመስገን ተመሰገን መድሀኒአለም
    መምህራችን በረታ ጉበዝ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🌻*_ለተፈጥሮከ ሩፋኤል ሆይ በእለተ እሁድ ለተከናወነው ስነ ተፈጥሮህ ሠላምታ ይገባሃል_*
    *_ለዝክረ ስምከ ሩፋኤል ሆይ የአዳም ስም አስቀድሞ ለመሰየሙ ስም አጠራርህ ሠላምታ ይገባኻል_*
    *_ለሥ ርአተ ርእስከ ሩፋኤል ሆይ በአምላካዊ ጥበብ ለተፈጠረው የራስህ ፀጉርህ ሠላምታ ይገባል_*
    _*የቅዱስ ሩፋኤል አምላክሆይ በቅዱስ ሩፋኤል ምልጃና ፀሎት ተራዳይነት ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ሰውረን ለዘለዓለሙ አሜን ፫*_🕯️🕯️🕯️

  • @እመቤት-ተ9ዀ
    @እመቤት-ተ9ዀ 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርዬ

  • @ميروحبشي-ظ1و
    @ميروحبشي-ظ1و 6 месяцев назад

    Amen amen amen kela hewit yesman weud merhey enkne bselm metuh ema feker Eent kefeu negr tebkekicj yene Abet merhey sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeinamansido382
    @zeinamansido382 2 года назад

    በእወነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማል ፀጋወን ያበዛላህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከነቤተረብህ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን👏👏👏👏👏💐💐💐💐

  • @aynabebazinaw5111
    @aynabebazinaw5111 2 года назад

    መምህር አድሜ ጤና ይስጥህ ከነ መላ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይባርክ የአገልግሎት ዘመንህ ረጅምይሁን ገብረ ኪሮሰን አፀደ ኪሮሰን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር እንዲሁም ሰላም የህይወት ቃልን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከነ ቤተሰቦቻችሁ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም አውደ አመት ቤተሰቦቼ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደናመጣህ መምህርቃለሂወት ያሰማልን

  • @ሀይማኖትየተክልዬልጅ

    መጨረሻችንን ያሳምርልን መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እግዚአብሔር ቤቱ ያፅናችሁ አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 👏👏👏

  • @dudududu4815
    @dudududu4815 2 года назад +4

    እንኳን አደረሳቹ አባትና ልጅ እድሜ ከጤናጋር ይሰጣቹ አሜን

  • @سعيدعبدالله-ب6ه
    @سعيدعبدالله-ب6ه 2 года назад +1

    በፁሎት እስብኝ ፅጌማርያም ወለተማርያም ወለተሙሴ ወለተማድህን ዝበርዓራክ ወለተአብርሃ

  • @ቲጂቲጂ-ቸ2ቈ
    @ቲጂቲጂ-ቸ2ቈ Год назад

    በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህራችን እኳን ደና መጣህልን በጣም ነው የምንወድህ ❤❤❤ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 2 года назад

    ቃለ ህይወትን ያስማልም መምህራችን

  • @zinapahmed1444
    @zinapahmed1444 2 года назад

    መምህራችን እረጂም እደሚ ና ጤና ይሰጥልን

  • @Mo3zaDada
    @Mo3zaDada 11 месяцев назад

    ቃለሕይወት ያሠማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
    @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 2 года назад

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ የምታፈራቸው ፍሬወች ሌላ ፍሬ ሲያፈሩ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 2 года назад +2

    ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ የተዋህዶ ልጆች 👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌼እንኳን አደረሳችሁ ለአድስ አመት መምህር ተባረኩልን በርቱ

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 2 года назад

    እንኳን አደረሳችሁ እህት ወድሙች መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @warkeshamisu4578
    @warkeshamisu4578 2 года назад

    ከልብ እናመሰግናለን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @tigistbogale5846
    @tigistbogale5846 2 года назад

    መምራችን ቃል ህዮት የሰማልን በእውነት እግዝአብሔር ይጠብቆት።መምራች በዝህ ገጠመኝ እረሴን አየሁት።እኔም የለዉት ከሰዉ ሀገረ ነዉና ብቻ ወደ ሀገሬ በሰለም ተመልሼ ይሄንን መንፈስ በክርስቶ ቤት ወድቄ አምላኬ እንደ ምያነሳልኝ ልቤ ተስፋ አለ።አሁንም በጠም እያ ተፈታተነኝ ነዉ እባኳት በጸሎታችሁ አስቡኝ።ብቻላችሁ መሃምር ግርማ ገም ስለ ምት ሄዱ በ ክርስትና ስሜ (ወ/ጸድቅ)በማለት እንድት አስቡኝ በድንግል ስም እጠይቆታለው።በጠም ተቸግረለዉ።

  • @selambirhanu4866
    @selambirhanu4866 2 года назад

    እኔም የአተን ትምህርት እየሰማሁ ተቀይሬ የንሰሀ አባት ይዜ መቁረብ ጀምራ ለሁ ደስ ብሎኛል

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን በሰላም መጣችሁ መምህር ለልጆችህ ያለህ ፍቅር በተለይ እህታችንን መወለድ ቋንቋ ነው ልክ ከአብራክህ ክፋይ ልጆችህ ሳታሳንስ ስታያት ለኔ ትልቅ ትምህርት አለው መምህር የእውነት አንተን ለመግለፅ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ያንተ የሆነውን ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ስቶቻችን በአንተ ገጠመኝና ትምህርት ተቀየርን እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @azizahazizay3590
    @azizahazizay3590 2 года назад +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን እንኳን እግዚአብሄር አሳክቶልሀል በጣም ደስ ይላል መምህር ተስፋዬ ተባረክ

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 2 года назад

    እልልልልል እግዚአብሔር ይመስግን በእውነት በጣም ደስ ይለን የሰው ልጅ አየሰተዋል እንጂ እግዚአብሔር በ አንድ በለንው የማስተማር በእውነት

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx 2 года назад

    ዝማሬ መላይህት ያሰማልን መምራችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 2 года назад

    Amen amen amen Egziabhere yimesgen enkan memeherachin kale hiwot yasemalin Abat ena lij tamiralachu destilalech erega yalch konjo egziabhere bebetu ytsnash🙏🙏🙏💐🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌾

  • @lemlemalem7963
    @lemlemalem7963 2 года назад

    እንኳን አደረሳችሁ የሚገርም ገጠመኝ ነዉ እንኳን እግዚአብሔር ለክብር አበቃት እህታችንን

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 2 года назад

    መምህር እኮን አደረሳችሁ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እኔም እግዚአብሔር አድቀን ሲፈቅድ አገኞታለሁ መምህር የኔም ህይወት ብዙ ሰውን ያስተምራል ብየ ተስፋ አለኝ በዛላይ እግዚአብሔር ለኔ ያደረግልኝ ታአምር ለመመስከር ያብቃኝ

  • @fishazewude5713
    @fishazewude5713 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 года назад

    ስለውሉም እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ወድሜ ተባረክ ስለ ገባክ የሶስት ሰው ነፍስ አደነአል ተባረክ የአተም አሳብክ ተሳክቶልክ ለክብር እድትበቃ እመኛለው ለስጋና ደሙ በጣም ነው ደስስ የአለኝ ሰው ከደአብሎስ ተላቆ ወደአምላኩ ስገናኝ የመሰለ ምን አለ ተመስገን አምላካካችን አሜን 🌼🌼🌻(((

  • @ተዋህዶነፍሴኢትዮጵያስጋዬ

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ኢትዮጵያ አስባት እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን

  • @ወለተኪዳንየድግልማሪያምል

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን በሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነትን ይላክልን ( አሜን፫)

    • @ورديهحبشي
      @ورديهحبشي 2 года назад

      እኳን። ደህናመጣህ። መምህራችን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 года назад +5

    _የእማ ፍቅር ወዳጅና የመምህሬ ልጅ ውድና እንቁ የሆነሽ ልጅ የኔ ውብ የኔ ልዩ እህት አባትና ልጅ እንኳን አደረሳችሁ ስወዳችሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ከልቤ የሚወዳችሁማ የማከብራቸው መምህሬ እንኳን ደህና መጣችሁልን አባትና ልጅ ሳያችሁ ደስ ይለኛል ። አለች አንደ ደግሞ የማርያም ልጅ ቅመም የሆነች ልጅ በእምነት የሚትባል እምወዳት አለች የመምህሬ ልጅ ደግሞ ንፍቅ ብላኝ ነበር አንደበቷ ይጣፍጣል በተለይ የማርያም። ስም ስትጠራ እኮ ትለያለች ይህችም ማርያም ናት ይህችም ማርያም ናት ይህችም ማርያም ናት እያለች በልቤ ውስጥ ተቀርፃ ቀረች የምር እወዳለሁ በእምነትዬን ሰላም በሉልኝ ውድድድድድድድድድድድድ ድድድድድድድድ ነው የማደረጋት ድንግል ማርያም በጥበብ በሞገስ በፀጋ ታሳድግልን የኔ አንደበቴ ጣፋጭ በእምነትዬ ስወድሽ እድግ በይልን 🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕 የዛሬ ገጠመኝ ደግሞ ይገርማል ሰው ተመስሎ የሚያደርገው ነገር ወይኔ የእውነት ሰውን እንዳንቀርብ ያደርጋል በሥላሴ ስም በጣም ብዙ ነገር ማስተዋልን ያድላል እኮ ልብ ብለን ለሰማን ሰው ከእንደዚህ አይነት ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይሰውረን ለአባትና ለልጅ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምላችሁ በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ከልብ እናመሰገናለን ብዙ ነገር ነው ያስተማራችሁን🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕🌻💕 ተመስገን ከጥዋት እስከማታ እፍፍፍፍፍፍ እንደ ደስ የሚል መዝሙት መሰላችሁ መምህሬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻እልልልልልልል🌻_

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 2 года назад +2

    መምሕር በጣም ነዉ ደስ የምትሉት ፈጣሪ ይጠብቃቹ ከምንም በላይ ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад +4

    እንኩዋን በሠላም መጣችሁልን መምህሬ
    የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ለለውጥ ለድህነት ያድርግልን
    እግዚአብሔር ይስጥልን እጅግ የሚደንቅ ነው እግዚአብሔር ልባችንን ይመልስልን አስተዋይ ልቦና ይስጠን ከድፍረት ሐፅያት ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን👏👏

    • @selam801
      @selam801 2 года назад

      አሜን፫ ሐናዬ🥰

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን አደርሳችሁ ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚያአብሔር ይመሰገን መምራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እንኳን አደረሳችው አደረሰን

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 года назад +1

    *እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር*

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች

  • @HajchGfygjg-mt9ox
    @HajchGfygjg-mt9ox 10 месяцев назад

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤❤❤

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በጣም ያሳዝናል ይከብዳል እኳን አወጣሺ እግዚአብሔር በርች እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን በጣም ጥሩ ስራ ነው መምህር የኛ ውዲ መምህር ❤❤❤❤❤

  • @ethiodanmedia3232
    @ethiodanmedia3232 2 года назад

    ያሳደግልህ መምህር

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር በእውነት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ባንተላይ አድሮ የለወጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ከዚ ሁሉ አውቶ ለንሰሀ ስላበቃቸው በእውነት መጨረሻቸውን ያሳምርልን🌻❤️🌻❤️🌻❤️ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mulukuwait6886
    @mulukuwait6886 4 месяца назад

    እኔም በመስተፍቅር ታስሬ ክብረ ምስጋና ይሁን ለመድኃኔ አለም ከከባድ ፈተና አወጣኝ

  • @bere2532
    @bere2532 2 года назад

    ወይ ተአምር ....ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህር

  • @huluyanchi1257
    @huluyanchi1257 2 года назад

    እንኳን አደረሳቹሁ መምህር የአስተናጋጁ አስተዋጾ የሁለቱም ፍቅረኞች የሽማግሌውም በዚህ ቅስፈት መመለስ መታደልም መመረጥም ነው እንዴት አድርጎ ጎበኞቸው በአንዴ ሶስት ሰው መዳን ምንምውስጥ ይሁኑ መመለሳቸው ያስደስታል ሌላ ምንም አልልም እግዚአብሔር ይመስገን አንዳንዴ በራሳችን ህይወት ብዙ ነገሮች እያሉ ብንለፋ ብንታትር እንደዚህ ቶሎ መልስ ስናጣ እንሰለቻለን ተስፋ እንቆርጣለን በርግጥ በመዘግየት ውስጥም እግዚአብሔር ቀስ ብሎ ይሰራል ግን ይሄ ያስቀናል ወንድሜ አስተናጋጁም ፈጣሪ እንዴት እንደሚወድህ እንዲህ ምክንያት ሲያድርግህ ያንተ ገናነው ቆይ ሌላ ስራ ትችላለህ ሲልህ እኮ ነው እና የንተ መታጨት ለዚህ ስራ መታደል ነው ብቻ ቀናሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ሰላምነሽ
    @ሰላምነሽ 2 года назад +1

    መምህራችን ከስከቤተሰቦችህ እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @bere2532
    @bere2532 2 года назад +5

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም አዲስ አመት
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ

  • @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
    @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ 2 года назад

    እቺን ቀን የሰጠኸኝ ጌታ ክበር ከጧት እሰከ ማታ እልልልልልሌልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንቁ መምህራችን

  • @aragashdabele7691
    @aragashdabele7691 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    ደስ ሲሉ አባትና.ልጅ

  • @Rama-qw5dw
    @Rama-qw5dw 2 года назад

    መምህራችን እናመሰግናለን

  • @lidyaashebir
    @lidyaashebir 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ

    እግዚአብሔር ይመርገን መህርየ እንኳን አደረሳችሁ ለወርሀቋግሜ።

  • @alemhmeskel5838
    @alemhmeskel5838 2 года назад

    ይገርማል እቺ ልጅ ስለ መንፈሱ ባታውቅ ሁሉም ነገር አጋጣሚ ነበር ሚባለው እግዛብሔር እንድትድን ስለፈለገ እሄንን አስተናጋጁን ላከላት በጣም ደስ ይላል

  • @genetarega4677
    @genetarega4677 2 года назад

    መምህር በቅድሚያ እንኳን አደረሰህ ከነቤተሰቦችህ ለሁሉም ትምህርት የሚሆን ገጠመኝ ነው አስተማሪ ነው እግዚአብሔር የጠብቅህ ለንደዚህ አይነት ሁኔታዎች እንዳንጋለጥ ተግተን መፀለይ እንዳለብን የሚያስተምር ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @ወለተስላሴየድንግልማ-ዘ3ሸ

    እንኳን አደረሳችሁ ለአድስ አመት መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም ለሰማነዉ በልቦናችን ያሳድርብን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን አሜን ከእኔ የበረታችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሥላሴ እኔ ደካማ እህታችሁ ነኝ

  • @አፀደማርያም-መ7ቘ
    @አፀደማርያም-መ7ቘ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን ደህና መጣቹ ውዶችዬ

  • @abeltadios7402
    @abeltadios7402 2 года назад +3

    Thanks!

  • @hiwettafet708
    @hiwettafet708 2 года назад +1

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️