የካንቢዮ ዘይት መቼ ነው ሚቀየረው? Karibu Auto

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 18

  • @AradaTubeCom
    @AradaTubeCom 4 года назад

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው። እንደዚ ለየት ያሉ ትምርታዊ ወይም ለአጠቃልይ እውቀት አዝናኝም የሆኑ ፕሮግራሞች RUclips ላይ እንዲበዙ መበረታታት አለበት 👍

    • @rehimam9874
      @rehimam9874 2 года назад

      ሀቸነሠአከኸወዐዘተቸጀገአከጰጸጸጸፀፈዘዠየደጀገጠ፡

  • @kiflefisaha
    @kiflefisaha 3 месяца назад

    why oil injected by using oil level after the engine is renwed

  • @teshagercharie9508
    @teshagercharie9508 4 года назад +1

    ጥያቄ:- የካንቢዮን ዘይት መቼ ነው እሚቀዬረው?
    መልስ:- ሲገኝ

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 4 года назад

    ጥሩ አስተማሪ ፕሮግራም ነው። 👍
    "የካንቢዮ ዘይት" ጣልያንኛ ይመስለኛል
    በአማርኛ ቃል የለውም?
    የማርሽ ዘይት?

  • @diamond16tube
    @diamond16tube 4 года назад

    Karibu #

  • @Tech-ew8wu
    @Tech-ew8wu 4 года назад

    Yemekinawn engine oil bebetachn kekeyern buhala endefawaln weyis recycle center ale?

  • @dersandersan2573
    @dersandersan2573 2 года назад

    የጎለያድ ስልክ ካላችሁ

  • @arangwdiashara8325
    @arangwdiashara8325 4 года назад

    Honda civc 6 የኪሎሜትር መቁጠርያው ይጠፋል አንዳንዴ ። ከዛ ማይነስ oil Chang ይለኛል በግዜው 5ሺ ኪሎሜትር ነው ቀይር የሚለው መካኒክ 5 ሳይደርስ ማይነስ ይለኛል ። አቶማቲክ መኪና።

  • @ሉቤ-ሐ3ቨ
    @ሉቤ-ሐ3ቨ 3 года назад

    እንዳለ የቃውስም በእንግሊዘኛነው እንደት ነው ታዲያ ማውቅየሚቻለው ሆ እንደሁ እንግሊዝኛ አልችልም

  • @engidaworkassefa6696
    @engidaworkassefa6696 2 года назад

    2001 model vitz Automatic marsh alechgn ahun kekerb giza behuala be D laye eyalhu sekom motor yetfabegnal cd tepe yekomal sehat mekuteryaw wede 1:00 sehte resat Yaregal chgiru mendenew.

  • @addisesolo7248
    @addisesolo7248 2 года назад

    ጤና ይስጥልኝ! አውቶሞቲቭ ፕሮግራሞች ደስ ይሉኛል አስተማሪ ናቸው።
    በዚህ አጋጣሚ የመኪና ጠላት ስለሆነው የሆሎታ መንገድ አስተያየቴን ለሚመለከተው ክፍል ብታቀርቡልኝ
    በሆለታ ዋና የመኪና መንገድ ላይ የተሰራው የአደጋ መቆጣጠርያ ሳልቶ አደጋን የሚቆጣጠር ሳይሆን በሕይወትና በንብረት ላይ አደጋን የሚፈጥር በሕውቀት ላይ ተመስርቶ የተሰራ አይመስለኝም በመንገዱ ላይ የሚፈጠረውን አደጋ ለመቆጣጠር መጠነኛ የአደጋ መቆጣጠርያ ሳልቶ መስራት ሲቻል በተወደደ መለዋወጫ መኪናን የሚያነካክት የሚሰባብር ለጤነኛም ለሕሙማንም ሰው የማይመች አሰልቺና በግምት የተሰራ መቆጣጠርያ መንገድ ነው። ይሕ መንገድ ምናልባት ለታንክ ፍጥነት መቆጣጠርያ ሊሆን ይችላል አላውቅም። ግን በጎማ ለሚንቀሳቀሱ የስራና ለቤት መኪኖች አይሆንም።
    ይሕን ከባድ መቆጣጠርያ የሰራው ክፍል ሕውቀት ያላቸውን ባለሞያ በማማከርና በመያዝ ማሻሻያ ሊያደርጉለት ይገባል ወይንም ደግሞ ተለዋጭ መንገድ ቢሰራና በተለዋጭ መንገዶች ላይ ተሽከርካሪዎች ቢንቀሳቀሱ የተሻለ ነው። መንገዱ የሃገር ሃብት ኢኮኖሚ የሚያናጋ እንደመሆኑ መጠን ጥቆማዬን ይመለከተኛል ለሚል ክፍል እንደምታደርሱ ተስፋ አደርጋለሁ!

  • @mesfingebrgeyorgyes9377
    @mesfingebrgeyorgyes9377 4 года назад

    መኪናዬ ቶዮታ ያሪስ 2005 ነው በዳሽ ቦርድ ላይ የኢንጅን አምበር እና VSC ላይት በርቶብኛል ጋራጅ ወስጄው ቴክኒካል ችግር እንደሌለው ነግሮኝ ምልክቱን አጥፍቶ ሰጥቶኝ ነበር ግን ተመልሶ ምልክቶቹ መብራት ጀምረዋል ምን ትመክሩኛላችሁ ?

  • @fekaduanbessa74
    @fekaduanbessa74 2 года назад

    2006 ዳማስ መኪና አለችኝ ጧት ጧት ተደብድቦ ነው የምነሰው እባካችሁ እስቲ መላው ምንድነው ?

  • @nazmi.z7737
    @nazmi.z7737 3 года назад

    Ye enanten selke felga neber