ቃልኪዳን ታምሩን ያስለቀሰው የአረብ ሀገር ወጣት ታሪክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 117

  • @ሃናየድንግልልጅ
    @ሃናየድንግልልጅ 5 лет назад

    ይህን ታሪክ ከዚህ ቀደም ሰምቸዋለሁ እደት እዳለቀስኩ እህቴ ብቻ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ መልካም ህይወት ይግጠምሽ ።

  • @tkhi1536
    @tkhi1536 5 лет назад

    Welahi betam newu. lebin yenekawu efffffff ayzosh hulum lebegonew

  • @haimanothaimanot734
    @haimanothaimanot734 5 лет назад

    ኔቆንጆ አይዞሺ እግዛብሄር የፈቀደዉ ይሆናል ተሥፋአትቁረጪ ላንቺበይለዉ ነዉ ጥረግይበል እግብሄር ላንቺ ያለዉን እንደሚያሥ ቀምጥ ልሺ አልጠራጠርም

  • @ሰላምወለተስላሴየማርያምል

    እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ለአንች የተሻለ ነገር አስቀምጦልሽ ነው ያለፈው ህይወትሽን ትተሽ ከዚህ በኃላ በደስታ ኑሪ ያለፈው ትምርት ነው የኔ እህት

  • @ሰአዲነኝ.የድባይዋስደተኛ

    አላህያስችልሽ. ያአላህምንአይነትወድነው. ሱባሀንአላህ

  • @burtelaka5166
    @burtelaka5166 5 лет назад +7

    ያሳዝናል በጣም ልብ ይነካል አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ግን መችይሁን ሚበቃዉ የኛ የሴቶች ዝምብሎ ማፍቀር ያራሳችን ያልሆነ ሰዉ ያባበልን መቆየት ግን መች ይሁን እግዚአብሔር እባክን አትቅጣኝ አቅም የለኝም

  • @alem-xr8te
    @alem-xr8te 5 лет назад

    እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ በወጣ ይተካ ምን ይታወቃል ያንቺ የዋህነት ጥሩ የፍቅር አጋር ይስጥሽ አይዞሽ

  • @ኤልሳበጥየማርያምልጅ

    ውይይይ ውይይይ በጣም ከባድ ነው ከምር ያማል በጣም ስደት ሂዎት በጣም ከባድ ነው ብቻ ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ ሁሉም ሌቦጎ ነው

  • @wedederrsse5065
    @wedederrsse5065 5 лет назад

    ቃልኪዳን ታምሩ ስወድሽ ግን አረብ ሀገር ያላችው እህቶቼ እባካችው ንቁ ንቁ እንዴት እንደምንሰራ እንዴት እንቅልፍ እንደሚያምረን ስንቱን ላውራው የኛን ሲቃይ ታውቁታላችው ገንዘባቸው ላይ ሙቱ እኔ ለልጄ አባት ለባለቤቴ እንኳን 5 እልክም ባካውንቴ ነው እሱንም አካውንቴን ባይኑ እንኳን እንዳያይ ለእናቴ ነው የሰጠውት ለልጄም በናቴ በኩል ማድረግ የሚፈልገውን የማደርገው ምክንያቱም እሱ የማን ጎፈሬ ያበጥራል ይስራ እሱም ገንዘብሽ የታል ላኪ አይልም

  • @ss-gl1el
    @ss-gl1el 5 лет назад

    ኣፍፍፍፍፍፍፍ ምናይነት ነገር ነው እህቶቸ ወጫእኳን ሥታወጡ በመጠኑ ፍቅራቹህን ገንዘባቹህን ነው እመታጡ ተጠንቀቁ ዱሩ ወድልጅ ነበር የሚሸወዱ አሁን እማ እድሚ ላረብ አገር ሴት ወች ለሁሉም ነገር እግዚቤር መልሥ አለው☝☝☝☝☝☝☝

  • @hymie8944
    @hymie8944 5 лет назад

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ግን ወንዶች እ/ር የእጀችህ ይስጠችህ !!!

    • @aishamoga8861
      @aishamoga8861 5 лет назад

      ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍየሥማል😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝☝☝

  • @ሀድራነውሙዳችን
    @ሀድራነውሙዳችን 5 лет назад

    ይሀሸይጧን

  • @ሩጫዬላቺነውእናቴ
    @ሩጫዬላቺነውእናቴ 5 лет назад +5

    አይደለም 9 አመት የ1ወር አላቀምሰም ገደል ይግባ ሲጀመር ኢትዮ ሴት ጠፍቶ መሰላችሁ እኛን የሚፈልጉት

    • @nayeemphone3843
      @nayeemphone3843 5 лет назад

      Wnetshn new gn zm blesh staweriw aydebrshm ene ykebdegnal

  • @bunzuneshgirma4435
    @bunzuneshgirma4435 3 года назад

    Ayizoshi😥😥😥😥😥🤦‍♀️

  • @kkpp1792
    @kkpp1792 5 лет назад

    ኡፍፈፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ያማል አይዞሽ እህቴ ለንቼ ያለልሽን እግዛቤሄር መቼም አያሣጣሽም የማያልፍነገር የለም ሁሉም ያልፋል

  • @gebayewmekonen8631
    @gebayewmekonen8631 5 лет назад +1

    አይዞሽ ያልፍን

  • @سبييلاسبيييلا
    @سبييلاسبيييلا 5 лет назад

    Fetarihoy ayzosh mamaye yesrawun ystew

  • @ኣደናታሚን
    @ኣደናታሚን 5 лет назад +3

    እባካቹ ሴቶችየ መፋቀሩ ይሁን ግን በፈጠራቹ ብር አትላኩላቸው እንዴ ጉልበታቹ አያሳዝናቹም እንዴ እንዲህ ፈግተንም አይሞላልን ጭራሽ ተጨማሪ ይሄ አረ ልብ እንግዛ

  • @zenash1234
    @zenash1234 5 лет назад +3

    ፍፁም ጥሩ ሰው የለም ሁልም ለሰው ገንዘብ ያሰፈሰፈ ነው /100/100 እርግጠኛ ነኝ

  • @costissa3146
    @costissa3146 5 лет назад

    Ayzose. Egzabeher. Yrdase. Yena. Konjo.

  • @sameeraadrees8281
    @sameeraadrees8281 5 лет назад

    አይዛሽ የኔ እህቴ ሁሉም ለበጉ ነው

  • @ቃልክዳን-ጘ7ጘ
    @ቃልክዳን-ጘ7ጘ 5 лет назад

    የኔ እናት

  • @burtelaka5166
    @burtelaka5166 5 лет назад +1

    ወይኔ በናታቹ ኪንጎዬ ይሄታሪክኮ የተደገመ ነዉ እባካቹ ኪንጎ ናፈቃቹኝ ሁሌ እንደ ጠበኳቹ በናት ባአዲስ ነገር ባዲስ ታሪክ እንድትመጡ

    • @omardemon1284
      @omardemon1284 5 лет назад

      እኔ ከራሴ በላይ የማፈቅረው ልጄ አለ ግን ብር አልክም እሲም አይለኛም ቤለኝም አልሰጠውም ሁ ሙቼነው ቆሜ ቤተሰብ የሜፈቅደውን አግቤ ቤሉኝ አይ እሱን ካልሁነ ያው ያረብፌት እደልማድ ይጥበሰኝብዬ ይሀው ይጠብሰኛል ግን እሱን ላለማጣት ብዬ ስለሁነ ችዬዋለሁ ፈጣሪ አድሁኑ ካለን እንገናኛለን ቤተሰብ ዘመድ እሱን ከገባሽ አኖሪም አሉኛ ከዛን አገር ለቀቅሁ አይፋቅር ይታደሉታልጂ አይታገሉትም

  • @ጓልትግራይሓፍቲተጋዳላይ

    Ayzesh ehtye 😰😰😰😰😰😰😰😭😭😭😭😭😭😰😰

  • @ለኔሰእናቴማሪያምናትከመሰ

    ኦ አምላኬ እነዚህ ውሻ ውንዶችን እባክህን አጥፋልን እህቶቻችን ጨርሱብን

  • @alanoodmohammed6857
    @alanoodmohammed6857 5 лет назад

    echi.men ayinete.Gode.ebede_seti_nech_edihi.metadege.

  • @ethiopiatikdem8856
    @ethiopiatikdem8856 5 лет назад +1

    አይዞሽ እህቴ እፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ወንዶች ምላሳቸው ይቆረጥ

  • @taybaabdullah5401
    @taybaabdullah5401 5 лет назад

    መልካም ነሺ ትይአለሽደ አጥናኚየተባልሺው አይ እኔ የምለው የኢቶቢያ ወንዶቺ ምነው ጂብ ሆኑብን ኧረ ተው አትታለሉ ሴቶቺ ለናትና ከአባት ብና ለመግዣ ብትልኩ ተመረቀ ነበር ።ገደል ይግባ ደሞለወንድ

  • @tarikagide1160
    @tarikagide1160 5 лет назад +1

    ውውውው አረ በጣም ያማል ውይ ወንዶች እሽ እንዴት እንመናችሁ አረ ፈጣሪን ፍሩ ወንዶች
    ያረብ ሽንትቤት አጠበን በጣም ያማል

  • @እማእወድሻልሁእሺእማእማ

    አያዝሺ እህቴ

  • @ሀድራነውሙዳችን
    @ሀድራነውሙዳችን 5 лет назад

    ተረጋጊ አይዞሽ

  • @hydyalkyrt8661
    @hydyalkyrt8661 5 лет назад +2

    አይ ጉድ ጥናቱን ይስጥሽ እህቴ እኛ ሴቶች በቃላት እናምናለን

  • @swaswaswaswa9182
    @swaswaswaswa9182 5 лет назад

    አይዞሽ እህቴ ሁሉንም ያልፋል

  • @ourgamalak7607
    @ourgamalak7607 5 лет назад

    ፈጣሪ እና ምን ብወደዉ ብር ልልክለት ገደል ይግባ ጥብ

  • @abetytube2252
    @abetytube2252 5 лет назад

    እነዚህ አይነት መስማት ሰለቸኝ እፋፋፋ

  • @علمح-ص1ر
    @علمح-ص1ر 5 лет назад

    ኣይዞሽ። እህቴ። ያልፋል

  • @jamilahjamilah6167
    @jamilahjamilah6167 5 лет назад

    ወይወንዶች እፍፍፍፍፍፍ አይዞሽ እህቴ ለቦጎነው

  • @ngsteyhabshawit8275
    @ngsteyhabshawit8275 5 лет назад

    Ayizosh ehitalem

  • @masaretmas2402
    @masaretmas2402 7 месяцев назад

    yaa zazenal wene genzebeshe edemeshe bii honem yee teshal askmtolishal reshwu esun bohala yee tetetewal wendochi abro eye nuru liji eye alewu kebte kee wuci 3 ye weldalu ate cenki

  • @alexmayelatobato8717
    @alexmayelatobato8717 5 лет назад

    Hey guys long time where have you been?
    I'm sorry to my sister because it will be lesson for the next time

  • @uuyy1546
    @uuyy1546 5 лет назад

    እእእእእ ሁሉምቁስዋአው ግን ንቻኣከምዱላሊህ

  • @ችኳሾዉ
    @ችኳሾዉ 5 лет назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @betiasirat4251
    @betiasirat4251 5 лет назад

    Uuuuufffffff😭😭😭😭😭😭😭

  • @ጤናይስትልኝጤናይስትልኝ

    እኔ 21 አመት ልጅ ነኝ ግን በታም ፍርው ይሻለኛ ሞለክሼ መሆን

  • @tegestekeabatiefkrekenatie5402
    @tegestekeabatiefkrekenatie5402 5 лет назад

    yehe tadiya ede feyel bigefefe yasazenale deme yesarawu fexarie

  • @vbgffg6545
    @vbgffg6545 5 лет назад

    Ayizoshi

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 5 лет назад

    በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ሂሊና ቢኖረዉ ነዉ የኔናት አይዞሽ ምን እልሽ አለሁ ብርታቱን ይስጥሽ ተስፋ አትቁረጭ

    • @abedmm8194
      @abedmm8194 5 лет назад

      k .Ayzoshii Ehite Fetari hayl gulbtu yhunlsh berchi fetena Lebegonew

    • @baleneshdoha5753
      @baleneshdoha5753 5 лет назад

      @@abedmm8194kkktft

    • @baleneshdoha5753
      @baleneshdoha5753 5 лет назад

      @@abedmm8194 y lyrfxjokyh

    • @mamannomamanno3990
      @mamannomamanno3990 5 лет назад

      Azosha eta faxare aleshe so yee godan adalam faxaree xenatun yeexeshi

    • @tdcgkhbh1125
      @tdcgkhbh1125 5 лет назад

      Qwdagddhfjkkyykyitjfgegsfgwfwtesyuyhrbdbfbvdhddgrhhrhgeeehfjrujruiioudrytgsbdfhfn fgf beautiful BEAUTIFUL rules roblox yt okmmLove😂😃😄😅😁😉😯

  • @hnegwlloyewa6513
    @hnegwlloyewa6513 5 лет назад

    wdoch afer blu demo lwnd berr kerto kalsim ybzabachewal ehtoch ebakachu tetkeku

  • @burtukanabatneh9246
    @burtukanabatneh9246 5 лет назад

    ኸረ ጥሩሰዋለ አትበሉ በጭራሽ ጥሩወድ ለኛ ላረብ ሴቶች አልተፈጠረም ምክንያቱም እኛ ታማኝነን ለፍቅርጅ ለጥቅማቀርብም ሌባ ወዶችን የስራቸውን ይስጣቸው 😓😢😢

  • @Asd-pu8qr
    @Asd-pu8qr 5 лет назад

    ሀይ እህት ጥነቱን ይስጥሽ የመል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Frehiwethiwet
    @Frehiwethiwet 5 лет назад

    Uuuuuuuufffffff

  • @bertukandaselayn7683
    @bertukandaselayn7683 5 лет назад

    Uuuuuuuuuuuu

  • @saraeid1564
    @saraeid1564 5 лет назад

    Waye fetarya

  • @fatimaalmuhairi2668
    @fatimaalmuhairi2668 5 лет назад

    Eneneeeeeeee uffffffffffff Enate 😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @miftay5655
    @miftay5655 5 лет назад

    Betam yeseznal aer wendch tew leb gezw yareb hegr setoech enat ehet nechew mesken ekow new

    • @AnaAna-ib2lz
      @AnaAna-ib2lz 5 лет назад

      😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭

  • @sabilaxisabilaxi6983
    @sabilaxisabilaxi6983 5 лет назад

    በጣም ያሳዝናል

  • @fatmasaeed1119
    @fatmasaeed1119 5 лет назад

    እሰዪ ደናአደ ረኀሽ

  • @sabilaxisabilaxi6983
    @sabilaxisabilaxi6983 5 лет назад

    አይዛሽ

  • @sisihammad8036
    @sisihammad8036 5 лет назад

    We wned ayzosh

    • @sisihammad8036
      @sisihammad8036 5 лет назад

      Menew wned

    • @banchumanei8268
      @banchumanei8268 5 лет назад

      ኡኡኡኡኡ ኦፍፍፍፍፍ አይዞሽ ማማየ ግን ብር ቅምሽ አታርጉ ግን አይዞሽ ማማየ አይጠቅመው

  • @ሀያትሀበሺይ
    @ሀያትሀበሺይ 5 лет назад +1

    በአንድሠውምክንያትሁሉንምአንሳደብእህቶች
    ምክንያቱም ወንዶችንአጥፍልንጌታብላሽዱአያደረግሽው አንችብትጎጂም አባትሽምወንድእኮነውወንድምሽምልጂሽምነው

  • @najata.medeya2225
    @najata.medeya2225 5 лет назад

    N,T

    • @najata.medeya2225
      @najata.medeya2225 5 лет назад

      Ayazusha,yabasawoma,ala,yasawa,leja hewotunami yatala Ekonasa bera alaha Edamina tanibecha yesatesha labogonawa

  • @hydyalkyrt8661
    @hydyalkyrt8661 5 лет назад +3

    በነግራችን ላይ ለምን ባዱ ታረክ ያዱን ፎቶ ትለጥፍላችሁ

  • @jaiaaa5687
    @jaiaaa5687 5 лет назад

    በስማም እር ምን ይሻለናል እኛም ከሰወች ታሪክ ልንማር አልቻልንም ይሄ ፍቅር ልባችን አውሮታል ወይኔ እኔም እንደዚህ እንደሚያደርገኝ እርግጠኛ ነኝ

  • @atsghsgshdhdj3261
    @atsghsgshdhdj3261 5 лет назад

    በጣም ያማል ወድን አትመኑ እህቶች

  • @ሰአዲነኝ.የድባይዋስደተኛ

    ውይወዶች. ሌቦች የስራራችሁንይስጣችሁ

  • @eau3629
    @eau3629 5 лет назад

    ከሀራም ፍቅር ምን ይጠበቃል ከዚህ ውጭ

    • @foziyatube3730
      @foziyatube3730 5 лет назад

      ምን ላድርግሽ በትክክል. አቦ

  • @ጤናይስትልኝጤናይስትልኝ

    ያውን ውንድ 1 በግራ 2 በቀኝ አቅፎ ያርብ አገር ሴት ይጅነጅናል እናቱ ዲጋ ትብላ

    • @አዚዛአህመድ-ጐ2ኀ
      @አዚዛአህመድ-ጐ2ኀ 5 лет назад

      ትክክል ነው አፈር ይብሉ ዎንዶች በሙሉ እኔም የሂዎት ታሪኬን ሚዲያ ላይ አላዎጣዉትም እንጂ ዎድጀው ቃል ገብቶ ቃል ገብቼ አልቅሼ ተሰናብቸው መጣሁ አሁን ሊያገባ ነው እህቶቼ ዎንዶችን አትመኑ ምንም ቃል ቢገቡ

    • @ጤናይስትልኝጤናይስትልኝ
      @ጤናይስትልኝጤናይስትልኝ 5 лет назад

      @@አዚዛአህመድ-ጐ2ኀ አይዞሽ እናቴ 1ወንድ ቢዬድ 1000 ውንድ ይመታል እኛ ብቻ ሰላም እውን

    • @hse2722
      @hse2722 5 лет назад +1

      Ykrta enatyewa mn aderegche

  • @zahara252
    @zahara252 5 лет назад

    የኔእህትአይዞሽማሬተፋአትቁረጭ💔💔💔💔💔💔

  • @moges2176
    @moges2176 5 лет назад

    አር ስቱ ችየ ንቁ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍእህቴአይዞሺእህቴለበጉነውእፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍአሁንስ

    • @tsigiehabtu9804
      @tsigiehabtu9804 5 лет назад +2

      የኔማር አይዞሽ እኛ ሴቶች በትንሽ ነገር እንታለለላን ወንዶች እባቦች ናቸው የኔውድ አይዞሽ እህቴ

    • @moges2176
      @moges2176 5 лет назад

      @@tsigiehabtu9804 በትክክል እህቴ

  • @maryamhussain8044
    @maryamhussain8044 5 лет назад +2

    እኔ ግንለወንድ ብር ምትልኩ ትጋርሙኘለችሁ ኤጭ ወንዶችም አሲድ ይሁንበችሁ የሴትን ብር በልታችሁ የምትሸሹ ካንሰር ይሁንባችሁ ምድራ ጡረታኘ ሴቶችዬ እስቲ ቁጥብ ሁኑ ከለፈ ቦሃለ ወይ ወይ አይሳራም እንዳኔ ጎባዝ ሁኑ እኔጋ ብር መለክ ምነምን ከንካህ በፊት ረስን አሰልፎ መስጣት አይይይይሰሰሰሰሰሰረረረረረምምምምምም

    • @አዚዛአህመድ-ጐ2ኀ
      @አዚዛአህመድ-ጐ2ኀ 5 лет назад +1

      ትክክል ነሽ እኔም ብሬን የሚፈልግ ከሆነ ገደል ይግባ እሱ እኔን ሳይሆን ገንዘቤን ስለሆነ አንቺ የኔ ከርታታ ዉድ እህቴ ካለፈው ተማሪ

    • @aloalo4385
      @aloalo4385 5 лет назад

      አይዞሽ እህቴ

  • @nigestadmase6358
    @nigestadmase6358 5 лет назад

    እፍፍፍፍ አይዞሽ ውይይ ትረካው

  • @samiraahamadi.jimmaa1030
    @samiraahamadi.jimmaa1030 5 лет назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @nigestadmase6358
    @nigestadmase6358 5 лет назад

    እፍፍፍፍ አይዞሽ ውይይ ትረካው