Thank you, teacher, for directing the young generation and everyone who listens to the Word of God. The Word is the will of God without that foundation we will be like a house built on sand. Father, help us to stay in your Word. Holy Spirit reveal to us the secrets and wonders of the Good News. In Jesus name 🙏🏾
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ ይባርከው ዶክተር ማሙሻ ሰለ ትልቅ ትምህርት አመሰግናለሁ ሁላችሁም አምላክ ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤
የእግዘ/ር ፀጋ ምለውን በአንተ ስላየሁ ሁለም ስለ አንተ እግዘ/ርን አመሰግናለሁ ....ክችች የምለው ቃልህ ተስማምቶኛል እውነትም ቃል በአፍህ ስገባ ክችች ብሎ ስቀቀመም አበት ውበት
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ህይወታችን እንድንፈትሽና የትጋር እንዳለን የቱን መጣልና የቱንደግሞ አጠንክረን እንድንጒዝ የሚያደርግ ትምህርት ነው ።
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ በጣም በጣም powerful የሆነ ትምህርት እግዚአብሔር እንደ ስማነው ያድርግልን አሜን አሜን ሌላ የምለው የልኝም ሙሉ ነው የተናገርከው ብቻ ጌታ ይርዳን !
እግዚአብሔር ይባረክ ማሙሻዬ ለእዝቡ የሚራራ አምላኬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤💝
የተረፍክልን በምክንያት ነው !!🙏🙏🙏☝ እንክዋንም አየሁክ !!ክፉ ካንተ ይራቅ አሁንም ቤተሰብህን አንተን ይባርክልን !!!
ያልተቀላቀለ ተንኮል የሌለበትን ከ እናት ጡት ጋር አስተያይተህ የሰበክበት ትምህርት ዋው ነው
ማሙሻዬ እውነትን የገለጠልህ አይምሮህን የባረከ ጌታ ስሙ ይባረክ 🤘👏👏👏👏
ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ እግዚአብሄር ስለሰጠህ ማስተማር ፀጋ ክብር ለሱ ይሁን
አሜን! እግዚአብሔር ቃሉን በመግለጥ ፀጋ አሁንም ጨምሮ ይባርክህ!
አሜን እየበረታሁ እሄዳለሁ ተባረክ 🙏😍
ዋው ምን እንላለን ድንቅ ትምህርት ክብሩን ሁሉ ለዘላለም ሰሙ ይሁንለት ለጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ !!
እውነተኛ ወንጌል ሲሰበክ ልብንም አጥንትም ያቀልጣል የእግዚአብሔር ህያው ቃሉ ሃይል አለው ።
ጌታ እየሱስ ለዘላለም አይጠገብም , አይለመድም ማለዳ ማለዳና ለዘላለም አዲስ ነው !!!!
ዶክተር ማሙሻ ለዚህ ለሚጠፋ ትውልድና ለነፍሳት, ለእኛም ሲል እጥፍ ዕድሜ ይጨምርልህ ከልቤ ፀሎቴ ነው የአንተ የሆነ ሁሉ ይባረክልህ😇😇😇😇🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
ማሙሻ ወንድማችን፡እንዲህ ስለምትጠቅመን ነው የተረፍከው❤ ክብር ለርሱ ይሁን ጣልቃ የገባልህ፡ወንድሜ ተባረክ ተጠቅመናልና።😢❤
እግዚያብሄር ረዥም እድሜ ይስጥህ ዶ/ር ማሙሻ❤❤❤ በእንባ ነው የሰማሁት
ሁል ጊዜ ስታስተምር ምን አለበት አንድም ሰው ሳይቀር ትምህርቶችህን በሰማ እላለዉ ምክንያቱም አሁን ላለነው ክርስቲያኖች ወደ ህይወት /ጥርት ወዳለው መንጌል እንድመለስ ላልዳኑት ደግሞ ያለመሳቀቅ የምናሰማቸው ናቸው አይጠገቡም ተባረክ
Amen Amen 🙏 ተባረክ ወንድሜ ማሙሻ ዘመንህ ይለምልም 🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ለምልምልን
ይህ ትምህርት ራሱ ለኔ ትንቢት ነው። ጌታ የሚለኝን ያለው በግሌ conform እያረገልኝ ነው
ተንኮል የሌለበት የእናት ጡት ወተት 🙌ብርቱ ሰው ፈሪ ነው ይሸሻል 🙌ትውልድ የሚሻገር ወንጌል🙌 የማያልፍ ፋሽን ኢየሱስ🙌አሁንም ጸጋ ይብዛልህ ሁለቱንም ት.ት ለሊት 10 ሰአት ነው የሰማዃቸው ያበረታሉ ይባርካሉ እወድሀለው ብሩክ ነህ
ጌታ በውስጥህ አልፎ እሱን እንሰማ እንደገና እድል የሰጠን አምላክ ይባረክ!!
❤❤እግዚአብሔር ይባርክ ዶ/ር ማሙሻ
" ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።"
(ወደ ዕብራውያን 13:8)
እውነት ነው ኢየሱስ አይለመድም❤❤❤
Amen amen 🙏, God bless you our beloved brother Dr. Mamusha. You are our blessing!!!.
ጌታ አምላክ ፀጋሁን ያበዛለህ 🙏🙏
ዶክተር ጌታ ኢየሱሰ ዘመንን ይባርክ❤❤❤❤
Very true የቃል ረሃብ አለ
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ፀጋ ያብዛልህ ተባረክ ❤ ❤ ❤
Amen!!! GOD bless you for ever Dr.Mamusha!!!
ዶክተር ማሙሻ ጌታ መገለጡን ያብዛልህ ይጨምርልህ ለበረከት ሁን።❤❤❤
ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሼ
አሜን ለቃሉ ስፍራ ስንሰጥ ነው ጌታን የምናከብረው!!!እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
አሜንን❤❤ ጌታ ኢየሱስ አአብዝቶ ጨረስ ይበርኪ
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD DOCTOR MAMUSHA FENTA.
አሜንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤ ተባረክን 🙏🙏🙏
Amennnn Amennnn Amennnn God bless you Dr mamusha ❤❤❤❤
You are a great blessing for us!
Dear Dr Mamusha,God bless you more!
Be blessed pro Zen and Dr Mamu
አሜን🎉🎉🎉❤
አሜን
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ እንወዴለን
እረ እግዚአብሔር ይባረክ ማሙሻዬ❤❤❤
እግዚአብሔር። ይቦረክህ
❤❤❤❤❤amennn amenn amennnnnn
Geta hoy ebakh edmen chemrlet eyalkugn new ene mtselyew lela kalat yelegnm ewnet mamusha 🙏
Word of God!!!!
Wowww Amazing ❤. MY GREAT LORD JESUS BLESS YOU
Indeed God blesses you
Thank you, teacher, for directing the young generation and everyone who listens to the Word of God. The Word is the will of God without that foundation we will be like a house built on sand.
Father, help us to stay in your Word.
Holy Spirit reveal to us the secrets and wonders of the Good News.
In Jesus name 🙏🏾
Tebarke Halewot darechachu yisefa
🙏♥️
Thank you 💥🙏
God bless you Dr Mamusha 🙏 Thank you for sharing🙏 please avoid the commercials in between. It’s interpreting the words of God.
❤ ወጋኖች ወንድሞች በፀሎት እርዱኝ ፦፦
❤ ለሰው የማይቻል ፦ ለእግዚአብሔር ፦ ይቻለል ።
God blesses you
God bless Your days it is a very interesting lesson and I learned a lot from it Doctor Mamush❤
Loud Amen in Jesus name.
BlESS YOU
Amen Amen Amen
Amen
Amen!!!❤
God bless you❤❤❤
Zemenh yibarek❤
ማሙሽነት❤❤
ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና
AAmeeeen Ameeeen Ameeeen Ameeen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
❤🎉🎉❤
First🎉🎉🎉
❤❤❤❤😢😢
አባካች የዛሬውን የሁዱን መልክት መልሳቹ ጫኑት ወርድዋል አባካቸሁ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍🥰🥰🥰
ትልቁ ቤት እንዴት አለም ሊሆን ይችላል, ቤተክርስቲያን እንጂ? ምክንያቱም በአውዱ መሰረት ሐዋርያዉ ጳውሎስ እየተናገረ ያለው ስለአመኑት እንጂ ስለዓለም እንዴት ይሆናል? ተባረኩ!!
Be amarach mehal amarach indelelawu menor😢
ዛሬ የካቲት 24አሁድ የተሰበከው በ ፓሰተር ዘኒ ወርድዋል ከዮቲዩብ አባካችሁ ፈፈውሰ የሆነ ትምህርት ነው