Meluye thank you for sharing us your idea would you like to bringing up new idea for Meske please am just waiting your cake or bread idea or full celebration idea thank you
I love donut very much so, I enjoyed this video .It's useful & powerful tips !Thanks to a million for sharing your priceless work with us .God bless & protect you / your family !
Www. It's Quick and looks yummy😋 . My daughter always asking but I don't buy for her. maybe once a while 😊now I will try .. Thank you for sharing konjo😘❤️
የተጠቀምኩት
አንድ ኩባያ የተፈቀፈቀ ካሮት
ሁለት የሾርቦ ማንኪያ የገበታ ቅቤ ቅዝቃዜውን የለቀቀ
ግማሽ ኩባያ እና ሶስት የሾርባ ማንኪዬ ስኳር
ሁለት እንቁላል
የብርቱካን ፍቅፋቂ
አራት ኩባያ ዱቄት
አራት ሻይማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
አንድ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ
አንድ ከግማሽ የሻይ ማንኪያ የቀረፋ ዱቄት
ግማሽ የሾርባ ማንኪያ እንደ አስፈላጊነቱ
።።።።።
ለማሳመር
ሁለት የሾርባ የብርቱካን ጭማቂ
ግማሽ ኩባያየተፋጨ ስኳር
የካሮት ፍቅፋቂ
ቫኔላ
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 😘
Balish ena lijsh mn yahl edlegna endehonu yakalu...betam new yemwedsh meliye
ሠላም
ጣፋጭ ይመስላል ሜሉ እንሞክረዋለን እጅሽ ይባረክ
Looks delicious 😋 😍
በጣም እናመሰግናለን ያምራል
Can we use flour like coconut, almond, sorghum ? Thank you
Wow
Meluye thank you for sharing us your idea would you like to bringing up new idea for Meske please am just waiting your cake or bread idea or full celebration idea thank you
Wow looks really very delicious thank you for sharing meluye 😍👍👍
አመሠግናለሁ ሜሊ ስራዬን ቀለል ስላደረግሽልኝ ሰርቼው በጣም ተመችቶን ጣፍጦናል ልጆቼም ወደውታል ይብዛልሽ እህቴ
I will try this ejochish yibareku
Yene konjo demsheshe betam dese yelegale Betanm gobeze neshe berche
It looks so delicious. I will try to bake it instead of frying.
እንዴት እንደሆነልሽ እንጠብቃለን ታዲያ
I love this Meliye! Your voice is so relaxing and your explanation it wonderful. I am fun of you and your videos. Keep it coming beautiful.
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
Good morning Meluye .በጣም ቆንጆ ነው አንቺ እኮ እግዚአብሔር አማልቶ ነው የሰጠስሽ እጆችሽ ለዘላለም ይባረኩ ። እናመሰግናለን 🙏 የኔ ቆንጆ 😘😘😘😘😘
ኦ በጣም አመሰግናለሁ
ዋዉ ሜላትዬ በጣም ቆንጆና ቀላል አስራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ
I didn't see the all but I just say it was so delicious 😍😍😍b/c I suspect it was so nice and I trust you
Looks so yummy😘😍😍 thank you maluy👍🙏🙏
ዋው ሜሊ እንደሁሌሽ ምርጥ ፅድት ያለ አሰራር እጂሽ ይባረክ እህቴ
Geta yebarkesh Melaty betam gobez bezu nager kanchi eyatemaren naw👏😀 kubayaw sent gram naw yane konjo?
128g
New yemihonew
ቪዲዬ ከማየታችን በፊት ላይክ ማድረግ ይልመድብን ብዙ ጊዜ ተመልካቹ እና ላይኩ አንዳይነት አይደለም አይተን ስንጨርስ ስለምንረሳ ይመስለኛል ። አመሰግናለሁ
በተሰብ እንሁን
@@zadfikrtube
እሺ
Mel it looks awesome...love carrot cake so this will definitely be yummy. Thanks and bless you dear.
Pls do try it u will love it
Thank you meli I just made it.
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
እጅሽ ይባረክ ሡሴ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
በዘይት እሰራለሁ ቅቤ ብዙም አልወድ
በኦቭን ዶናት ሰርቼ አውቃለሁ እንደ ዘይቱ አያምርም ድርቅ የማለት ነገር አለው እንደ ዘይቱም አይነፋም ( ትልቅ አይሆንም )
አመሰግናለሁ❤
በናትሽ በዘይት ሰትሰሪ ውጤቱን ጻፊልኝ ቅቤ አልወድም
@@bettyhussen3913
እሺ ቤቲዬ እፅፍልሻለሁ
@@ሐናሐና-ቘ3ከ አመሰግናለው ሀኒቾ
@@bettyhussen3913
ቤቲዬ የኔውድ በዘይት ሰርቼው ቆንጆ ሁኖአን በቂቤው መጠን ማለትም 3 ት የሾርባ ማንኪያ አድርጌ ሰርቼዋለሁ ።ሊጡን ስትከፍች ወፈር አድርገሽ ዳምጭው ዶናቶች ቀጭን እንዳይሆኑ ።በጣም ልዬ ጠአም ያለው ሲበላ ቀለል ያለ ልዬ ነው አመሰግናለሁ
@@ሐናሐና-ቘ3ከ ሀንዬ በጣም አመሰግናለው ክበሪልኝ
Yummy yummy I love donut 🍩 thank you for sharing melatye 👌🏼😍
ዋውውውውው ያምራል በርቺ
እኔ በጣም ነበር የምወደው አሁንም እወዳለሁ ግን ድሮ ዶናት የሚሸጠዉ Addis Ababa Global Hotel አካባቢ አንድ የታወቀ ዶናት ቤት ነበር እዛ ድረስ ዶናት ለመግዛት እሄድ ነበር በጣም አመሰግናለሁ፣ ትዝታችን ባዲስ።
ትዝታም እኔ ጋር አለ እሉዬ
That’s Yesefere donat bet I never had any donut that tastes that good. I grow up eating that.
Hi Mekatye
I am in Love with your kettle can please share with me if you don’t mind where did you purchased?
www.amazon.com/Hiware-Removable-Infuser-Stovetop-Blooming/dp/B01LZSA84J/ref=sxts_sxwds-bia-wc-drs-ajax1_0?cv_ct_cx=glass+kettle&dchild=1&keywords=glass+kettle&pd_rd_i=B01LZSA84J&pd_rd_r=a36e14fb-6347-4cf1-ad2d-0a1331c21669&pd_rd_w=yiPDY&pd_rd_wg=R2bMa&pf_rd_p=77698661-85f2-422a-8da8-0abb1ca12e2c&pf_rd_r=7Q6YJTTKH2PDN2W5NAZP&psc=1&qid=1600892006&sprefix=glass+k&sr=1-1-776e1b88-8838-403c-9ba3-fc5054845b7e
Thank you dear
Ejochesh yebareku yene wed
ልደት ኬክ ቤት በጣም ይጣፍጣል እጅሸ ይባረክ
I love that you always say "በእርግጠኛነት ትወዱታላችሁ" 😂
ሀሀ ።።
Wow tnx
I love donut very much so, I enjoyed this video .It's useful & powerful tips !Thanks to a million for sharing your priceless work with us .God bless & protect you / your family !
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
Btame arife newe ysgwomgal like
🙏🏻👌👌👌
Wow it looks yam. Thank u.
Www. It's Quick and looks yummy😋 . My daughter always asking but I don't buy for her. maybe once a while 😊now I will try .. Thank you for sharing konjo😘❤️
It looks easy and delicious 😋 Melu! Thank you for sharing!
ሜላትዬእንዴት አደር የት ነው የምትኖሪው አና ስልክ ቁጥርሽ ፈልጌ ነበ
Eshe Malle zare degmo majek mehone albet!! Tank you!!
wow donat without yeast that is intersting i will try it soon thank you for sharing 👍🏾
Looks so yummy 😋 I love donut Thank you dear ♥️
Looks yummy 🤤
የኔ ባለሙያ ቆንጅት እጅሸ ይባረክ የኔ እህት
በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ 🥰
የኔን ውለታ እግዚአብሔር ይክፈልሽ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አረ ምንም አይደል በርችልን
So Yummy!😋😋🥰
ሚሉዬ ጆርዳና ከንቺ በትማር ጥሩ ነው
አሪፍ አሰራር እኔንም ሳላስበው ባለሞያ አደረግሽኝ እጅሽ ይባረክ
Lemon ye sugar beshitegnoch cake aserar atasayum some times?.
እሺ ይዤ እመጣለው
ዋው በጣም ያምራል
👍👍👍👍👍🙏😘😘😘
Wow በጣም ልዩ ነዉ👍👌👏
Thank you my dear
Thank you for sharing 👌👍
እናመሠግናለን ሳይጣፍጥ አይቀርም ይሞከራል፡፡
Tinks
Looks so yummy
የሕፃናት ምግብንም ስሪልን 💓
ምርጥ ነው ጎበዚት
Thank you melat
😍👌👌❤️
I liked all of your work! I just want to know weather that is possible without egg, because my kid has egg allergy.
ኦ ያለ እንቁላል አይሆንም ዙፌ
ሜሉዬ እንደምን ዋላችሁ በቅድሚያ ሰላምታ
መቼም ሁሌም ውስጤን እንዳስደሰትሽው ነው እጅሽ ይባረክ በጣም ጥሩ ስራ ነው የምትሰሪው በርቺ እኔም እሞክራለሁ
በጣም በጣም አመሰግናለሁ በውነት
Betesb hojalwe sis
Ejish ybarek!
Ameseginalehu 🙏
💗💗💗👌🙏🏼
Miluye can you please post a good and big size instant pot Link. Thank you
www.amazon.com/Instant-Pot-Multi-Use-Programmable-Pressure/dp/B00FLYWNYQ/ref=sxts_sxwds-bia-wc-drs-ajax1_0?cv_ct_cx=instant+pot&dchild=1&keywords=instant+pot&pd_rd_i=B00FLYWNYQ&pd_rd_r=cf1b0dba-4377-4b9c-9501-4df070c34466&pd_rd_w=ywKZg&pd_rd_wg=k6AbP&pf_rd_p=77698661-85f2-422a-8da8-0abb1ca12e2c&pf_rd_r=DXNBNFYBE0CGYZFN1JFA&psc=1&qid=1600891631&sprefix=ins&sr=1-1-776e1b88-8838-403c-9ba3-fc5054845b7e
Ene yemtkemew yehenen new kezi yemibeltu size out of stock nechew geniye
Miluye tebareki yene konjo betam amesegnalehu
👋👋👋👋👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
Wow! you must have seen my search for donut recipe in your video lists.
የእኔ ቆጆ እናመሰግናለን
ላይክና ኮመንት ማንም እንዳይቀድመኝ አይቼ ልመለስ
የኔ ባለሙያ
እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለሁ
በጣም በጣም አመሰግናለው
ሚሊ ስራሽን ሁሉ አደንቃለሁ ጎበዝ እጅሽ ይባረክ ግን ከቻልሽ መጠኑን ከምስሉ ጋር አብሮ እንዲሄድ ብታደርጊ የሻለ ነው እንኳን ለመስቀል በአል አደረሰሽ መልካም በአል ይሁንልሽ!!!
Eshi astekakelalew yen konjo
Hi melat እስኪ ስለ ችፕስ ወይም ድንች ጥብስ በስሱ የተቆራረጠው አይነት( slice) በተለያየ አይነት ጣአም አሰራር ብታሳይኝ አመሰግናለሁ
በቅርብ ይዤ እመጣለው በጣ አመሰግናለሁ
Tnx Melusha
ዋዉ በርች ማር
የዶናት አድናቄ ነኝ ሲያዮት ያምራል እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ ሜሎ🙏
Thank you yen konjo
thanks
ሜሉ እናመስግናለን ጠንክሪ ሁሌም ተከታታይሽ ነኝ እና ዘይት ብንጠቀም ይቻላል በቅቤው ፈንታ valia ካላገኝንስ ዱቄትስ በሌላ ይእህል ዱቄት መጠቀም ይቻላል መልሽልኝ ከቻልሽ
አዋን ይቻላል
ሜሉዬዬዬ የኔ ልዮ ነሽ በርችልኝ
ድምፅሽን እወደዋለው
Betam des yelal
Is there anything more satisfying than wolfing down a fresh made doughnuts? Although that diet will be out of the window 😉😉❤ 🙏🙏 Melateye
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
ሜሉዬ የኔ ውድ አመሰግናለሁ
Thank you beautiful 🙏
አሪፍነው በርቺ የሥንዴ ይለናል ሚሉ መልሽልኝ
ይለሖል የስዴ ዱቄት
አይገርምም በስንዴ ሞክሬው አላውቅም ።።
betam gobez nesh melat ekawochish akerarebish sidatish hulum neger betam des yilal yanchin tube mayet berasu migibun endemeblat new. berchi. enem kanchi bizu neger temireyalew betam berchi elishalew.
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
ቄቤ ባንጠቀምስ
Alen alen
Mert eko neshi 1gna balemuya donaten be bezu menged serchewalehu lje yedonat afkari new kewchi selemalegezalet hulegizi efelasefalehu koye temokriwalsh fekadish kehonelekleshalehu aserarun gen yanchin betam temchetognal be carrot
ደስ ይለኛል ብታካፍይን ቤቲዬ
ሜሉ እንኳን ደህና መጣሽ !
Meluya enamsgenaln dear
ሂዊዬ
I didnt see when u add carrot ....
Awo editing layeaehetet selenberw new .. I added after I add the flour
ገላግሌ እኮ ነሽ ሜሉ
Meluyi setebekishe metashellgi
"Donut give up"🍩
"Donut Worry be happy"🍩
Melat ye 15 minute cake serawt tesakalgn lijoche wedwital 10q
እሰይ እንዴት ነበረ
dinki new gin suker bay gebas ??
አይጣፍጥማ
ሚላትየ መጣሁ በቅንነት ቤተሰብ ሁኛለሁ እናተም ጎራ በሉ
በርች ግን ምንም ቅርፅ የለውም
ሜሉ መስቀል እየደረሰ ዶናት ቆጮ ምናምን የለም
አረ ሞልቷል ፏ እናደርገዋለን ሜሪዬ