"በቻይና ተከበብኩ "ታይዋን! ኤዥያን ያመሰው ጥምር ሰይፍ 2024ቢ የጦር ልምምድ! NBC ማታ @NBCETHIOPIA

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 окт 2024
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት

Комментарии • 15

  • @FikaduHaile-i5x
    @FikaduHaile-i5x 4 часа назад +3

    አቀራረብክህ ደስ ይላል Bini በርታ

  • @nejanegash743
    @nejanegash743 Час назад +1

    ምርጥ ትንታኔ ብንያም ካሳዬ 🙏🙏🙏

  • @TedlaLulseged
    @TedlaLulseged Час назад

    ከነድምፁና ዘገባው ሁሉ የምወደው ጋዜጠኛ በርታ ❤❤❤

  • @YoniYonas-to3ro
    @YoniYonas-to3ro Час назад +1

    ደስ ብሎኝ ሰማው ቢኒ። እባካቹ NBC ኤትዮጵያ የእስራኤልንን፣ ራሽያ ዩክሬንን፣ ፍልስጤም እስራኤልን ዘገባ ለዚ ልጅ ስጡልን ለቢኒ ከእውቀት ጋር ከድምፅ ስበት ጋር የተዋሀደ ልጅ ነው የተረትና ምሳል ዘገባ መስማት ወይም እኔ ባነብና ባቀናብር እምበልጠው ዘጋቢ እኔ እንደ እኔ አልፈልግም ። please put the right man in the right place ወይም በኔ በኩል 👎 ብዙ አማራጭ ስላለን

  • @ሰላም-ዐ1ሐ
    @ሰላም-ዐ1ሐ 5 часов назад +6

    የቻይና መንግስት እሄን አጋጣሚ ተጠቅሞ እችን የአሜሪካና የአይሁዳዊያን ተላላኪ የሆነችውን ታይዋን መጠቅለል አለባት።

    • @ጉጉ
      @ጉጉ 3 часа назад

      እስማማለሁ ግን ልጃገረድ ጠለፋ አስመሰልከ ለነገሩ "ጥቅለላው" ወደ ቻይንኛ ሲተረጎም...ሳይሆ አይቀርም

  • @TsgsGehte
    @TsgsGehte 4 часа назад +2

    በረታ ወደማችን

  • @AbdulShkur-xy6gw
    @AbdulShkur-xy6gw 3 часа назад

    ድል ለቻይና❤❤❤

  • @GashawAbdu
    @GashawAbdu 5 часов назад +2

    በርታ አቀራረብክ አሪፍ ነው በርታ

  • @abduljelile4709
    @abduljelile4709 4 часа назад +2

    Peace for world

  • @MifSaid
    @MifSaid 4 часа назад +4

    ካሁን በኋላ አለምን የሚመራው በሩሲያና በቻይና ነው አሜሪካና አውሮፓ ወደዳችሁም ጠላቹም ቻው ቻው ድል ለሩሲያ ለቻይና ለኢራን ✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️ ይሁን

    • @ጉጉ
      @ጉጉ 3 часа назад

      በለጬ የሆነ ኮሜንት ግድ ነው ድል ለኢትዮጵያ ኢራን ሩሲያ እና ለኔ

  • @ጉጉ
    @ጉጉ 3 часа назад +1

    ቀና እና ሚዛናዊ ለትችት እድል የማይሰ ለሀሉም ለ+ እና - ሰዎች ምርጥ አቀራረብ (ዘገባ) ባጭሩ ከፍትፍቱ አጉርሺኝ የሆነ ዘገባ ብየዋለው

  • @MOHAMMEDASFAW-c4e
    @MOHAMMEDASFAW-c4e 2 часа назад

    ትንተና ትችላለህ ❤❤❤