ኢትዮጵያ አባቶች ለልጆች ማስፈራሪያ ናቸው! | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ
HTML-код
- Опубликовано: 11 фев 2025
- ወላጅነት ምንድነው? ምን አይነት የስነ ልቦና ዝግጅት ያስፈልገዋል? የምንፈፅማቸው ስህተቶችስ ምንድናቸው?
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerie TV
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_televie_televi... .
ቴሌግራም: T.ME/HAGERIE_TE....
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: HAGERIE.TV
እግዚአብሔር እውቀታችሁን ስላካፈላቹሁኝ አመስግናለሁ በርቱልኝ መልካም ምክር ነው በኑሮ ላይ ለለንም ለመኖርም ለመውለድም ሐሳብ ላላቸው ስዎች ጥሩ ተምክሮ ገለጻ ነው ደስ ስስ ይላል ክብረት ይስጥልን ወገኖቻችን ❤
በርቱ በርቱ የቅዱሳን አምላክ ፀጋውን ያቡዛላቹ ጥሩ ውይይት ነው
በርቱ አሪፍ ውይይት ነው
ብሬ ቢኖር ደስ ይል ነበር። ከባህልና ከቤተክርስትያን(ከዘላለማዊ ሕይወት) አንፃር የሚያይበት መንገድ ደስ ይላል።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቱልን
ከዛሬ 23 ዓመት በፊት አውቄ ቢሆን። በእኔ አስተሳሰብ ከርእሱም ውጭ ቢሆን የጋብቻ አማካሪ የሚባለውን ነገር አልቀበለውም።