የልጆች መጫወቻ❤የመኪና ማቆምያ ያለዉ ሙሉ ግቢ መኖሪያ ቤት በርካሽ ዋጋ👍እዳያመልጣችሁ 👌ጥራቱን አልነግራችሁም እዩትsadam Tube/Amiro Tube/Zeki

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 437

  • @sadamTube
    @sadamTube  4 года назад +16

    ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ያለፋችሁን ወሳኝ መረጃዎን ከታች ባለዉ link ታገኛላችሁ
    1 ኮምቦልቻ ላይ 172 ካሬ ባዶ ቦታ በ2 በኩል ምንገድ ያለዉ
    ruclips.net/video/Bmgji0ueSuU/видео.html
    2 በደሴ 200ካሬ ባዶ ቦታ ምቹ ስፍራ ላይ
    ruclips.net/video/V8AJoE5Nfhc/видео.html
    3 በደሴ 150 ካሬ ፊኒሺንግ ብቻ የቀረዉ g+1
    ruclips.net/video/fHrAsppL5is/видео.html
    4 አዲስ ፋሽን ጅልባብና ኒቃብ፥ጀለብያ ዋጋ በEthiopia
    ruclips.net/video/lTwQyb2ZNow/видео.html
    5 ቁርአንን በዩትዩብ ለመቅራት#qurean learninge in RUclips by yasin Tube
    ruclips.net/video/W3D5i93qq_4/видео.html
    6 ጀግና እናት ያሳደገቻቸዉ እንቁ ወሎየዎች በwollo
    ruclips.net/video/yLr2VXuteuA/видео.html
    7 ወሎየዎች ጦርነት ዉጡ ብትባሉ ስላቸዉ የመለሱልኝ አስቂኝ መልሶች
    ruclips.net/video/J4SJav0dk6M/видео.html
    59 የመቀሌ ህዝብ የሚያሳዝን ህዝብ መሆኑ ምክንያት
    ruclips.net/video/65FNrKg-c3M/видео.html
    60 ዶክተር አብይ ስለ ዉጊያዉ የሰጡት ታሪካዊ ንግግር
    ruclips.net/video/yMem1VzjUGk/видео.html
    61 የአመቱ አስቂ የጁንታ ቀልዶች በወሎ
    ruclips.net/video/9k51WuoHvSg/видео.html
    62 ቤተሰቦች ተጫዋች አያቴን ተዋወቁዋት ፈታ በሉ
    ruclips.net/video/pip530XyJh8/видео.html
    63 እናታችሁንናአያቶቻችሁን በዚህ መልኩ በቀላሉ አስደስቶቸዉ
    ruclips.net/video/qZxn0WN0qrU/видео.html
    64qurean ቁርአንን በ12 አይነት ድምፅ በታዳጊ
    ruclips.net/video/sOsN0zftjME/видео.html
    65 የዉጭ ሀገር ብሮች ምንዛሬዎች
    ruclips.net/video/pIxMRqaVH7s/видео.html
    66 የወርቅና የብር ዋጋ በግራም#Ethiopia
    ruclips.net/video/MHlACf4KTYo/видео.html
    67 live ዱንያ ጠፊ ናት ኩሉ መን አለይሀ ፋን
    ruclips.net/video/-rhZRWGrxBc/видео.html
    68 ከኛ ቀምታችሁ ለመከላከያ ቤትና መኪና ስጧቸዉ ያለዉ ወጣት
    ruclips.net/video/MHfksWtCJ7g/видео.html
    69 ያለቀለት ቤትና ባዶ ቦታ በተመጣጣኝ ዋጋ በደሴ ከተማ
    ruclips.net/video/UAP6u5Qpgkk/видео.html
    70 አዲስ ፋሽን ልብስና ጫማ ዋጋ በኢትዮጲያ
    ruclips.net/video/4hYXUKTkyAw/видео.html
    71 የጤና ባለሙያ ይዘን መተናል የሚያማችሁን ጠይቁ ?
    ruclips.net/video/K5-9aaYF2n4/видео.html
    72 የ18900ብር ለልጁ ቁርአን ክትሚያ ያረደዉ ጀግና ኢትዮጲያዊ አባት
    ruclips.net/video/hVffCBZ6Lj4/видео.html
    73 ታናሹን ወንድሜን ላስተዋውቃችሁ
    ruclips.net/video/SxK9xWQ5OmM/видео.html
    74 የመኖሪያናድርጅት ቤት በቅናሽ ዋጋ
    ruclips.net/video/20I3KllDcBI/видео.html
    75እደዚህ አይነት የጫጉላ(ሙሽር)አይታችሁ አታቁም
    ruclips.net/video/O2Hcalb4P_o/видео.html
    76ከAmiro Tube ጋር በlive ተቀወጠ
    ruclips.net/video/akcR-HuWlXU/видео.html
    77 ሰርግ የናፈቃችሁ "ቆንጅዬ ወሎዬ ሙሽሮች
    ruclips.net/video/7k3XZC9KJJA/видео.html
    78 የኢትዮጲያ የዲን ታዳጊ አምባሳደሮች
    ruclips.net/video/AV3Nq8CtXts/видео.html
    79 ይህንን ስታቁ ምን ትሉ ይሆን"ስደት ወደ ኢትዮጲያ
    ruclips.net/video/w88vT1Q4aLc/видео.html
    80 ምርጥ የአትክልትና ፍራፍሬ የእርሻ ቦታ በቅናሽ ዋጋ
    ruclips.net/video/jIA06bfcsa4/видео.html
    81 ስለ ማህበር ቤት አሰጣጥና ዉጭ ሁናችሁ አገር ዉስጥ አካዉንት ለመክፈትም መረጃ ይዘን መተናል
    ruclips.net/video/Ro8zEOr5Gac/видео.html
    82 በወሎ ኦሮሞ ልዩ ዞን የCovid 19 በሽታ አሳሳቢ ሁኔታ
    ruclips.net/video/5o59wonRjEo/видео.html
    83 በወሎ የአንበጣ መንጋ በገበሬዉ ላይ እያደረሰ ያለዉ
    ruclips.net/video/ZimQOdHOPD8/видео.html
    84 ይሄንን ሳያዩ ማንኛውንም ገንዘብ እዳይመነዝሩ
    ruclips.net/video/6YElNWgwWDE/видео.html
    85 እናቱን የሚወድ እህቱን የሚወድ ሊያየዉ የሚችል
    ruclips.net/video/r76WZSAZGw4/видео.html
    86 ዱባይ ወይም ሳኡዲ እዳይመስላችሁ ኢትዮጲያ ሀገራችን ናት
    ruclips.net/video/mE_lZKJ6zYs/видео.html
    88 "ከፎቶሽ ምን አለኝ "ደስ የሚል ቆይታ
    ruclips.net/video/vYYlGg95Ois/видео.html
    89 የእውነተኛ ደሰታ ምንጭ
    ruclips.net/video/nZUf39-BNDk/видео.html
    90 የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት ልዩ ቆይታ
    ruclips.net/video/5I89HfP1a8Y/видео.html
    91 ልዩ የወሎ ወጣት ያስገርማል
    ruclips.net/video/-IZDJzisjzA/видео.html
    92 ኢሬቻ በኢስላም ያለዉ ቦታ ruclips.net/video/qhNb1msG0KM/видео.html
    93 የደስታሽናየስኬትሽ መመሪያ 1 100% ሀላፊነት መዉሰድ አለብሽ ruclips.net/video/MirBFWjSs7I/видео.html
    94 ህይወታችንን በምን አይነት ሙድ መምራት አለብን
    ruclips.net/video/0lLcgl2oLNg/видео.html
    95 ትዳር ያሰብንና የጀመርን እዴት እናጣጥመው
    ruclips.net/video/lK6ekiMk8X4/видео.html
    96 ትዳር ለመጀመር ወንድና ሴት ጋር ያሉ ችግሮች
    ruclips.net/video/QCfN220spi4/видео.html
    97 ሴቶች ትዳር ላይ እነዚህ 8ነገሮች የግድ ያስፈልጋቸዋል
    ruclips.net/video/iX7bqcZ_8a4/видео.html
    98 ሴቶች ስለ ወንዶች የግድ ማወቅ ያለባቸው
    ruclips.net/video/sfP0QgBwWB0/видео.html
    99 በደሴ ከተማ ልዩ ቆይታ
    ruclips.net/video/46ZnoRr4H2M/видео.html
    #sadamtube #ethiopian_youtuber

    • @ጤናአዳም-ተ3ቘ
      @ጤናአዳም-ተ3ቘ 4 года назад +1

      አንተ ሳዳም ለሽቃላ የሚሆን ቤት አቅርብልን

    • @mhammedahmed8072
      @mhammedahmed8072 4 года назад

      ሰነት ነዉዋጋዉ

    • @mhammedahmed8072
      @mhammedahmed8072 4 года назад

      መልስልኝ

    • @ibrahimmohamed4801
      @ibrahimmohamed4801 4 года назад

      ቦታው የት ነው ሀገሩን ቦታውን አካባቢውን ለም አትናገሩም እንዴት ማወቅ እንችላን ገልፅ አድርጉ እንጂ

    • @ibrahimmohamed4801
      @ibrahimmohamed4801 4 года назад

      የት ሀገር ነውውውው

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ 4 года назад +28

    ሳይፈርስ ለምፈርሰው የጭቃ ቤት ምን አንሶኝ

  • @ከይርያኡመር
    @ከይርያኡመር 3 года назад +12

    እኔምላችሁ ወገኖቸ እኛ ያረብሀገር ሴቶች ይህንመቸ አቅማችን ይችላልና ነው አይናችንን የሚያጦዙት ባቅማችን የጨትቤት ምርጥ ምርጥ አለ ያን ያሳዮን

    • @የፈራይመለስ
      @የፈራይመለስ 3 года назад +1

      በርትተሽ ከሰራሽ የማይቻል የለም አላህ ኸይሩን ይለግስሽ ተስፋ መቁረጥ የለም እሽ አውቃለሁኝ የዱኒያ ህይወት ነው እምንለፋው መቸስ የሞተ ብቻ ነው ማሰብ የማይችለው በህይወት ያለ ግን ብዙ ነገር እንመኛለን አላህ ያሳካልን

  • @ዘይባኢቱብ
    @ዘይባኢቱብ 3 года назад +14

    የአኼራ ቤቴን አላህ ያሣምርልን ምን ቢያምር ዱኒያ ናት አይደቀኝም

  • @ቁጥብሁኝውድትሆኛለሽ-የ6ነ

    የመዳም ቅመምች እንደውኮ እኛ እዚህ ድካም ብቻነው
    ሰርተን በወር ደሞዝ ስደርስ እናከፋፍለዋለን አይሆው አገርም ላይ ሰርተው መለወጥ እያለ እኛ ድጋምብቻ😥

    • @sadamTube
      @sadamTube  4 года назад +15

      ባላችሁ ነገር በሰአቱ ማረግ ያለባችሁን ነገር ካረጋችሁ እና መወሰን ከቻላችሁ ሁሉም ነገር ይመጣል

    • @መሲየማታው
      @መሲየማታው 4 года назад +1

      @@sadamTube ትክክል ነው

    • @ዪሥራየንናፋቂ
      @ዪሥራየንናፋቂ 4 года назад +1

      ትክክል

    • @tamraabi1751
      @tamraabi1751 4 года назад +5

      ትክክል ሁሉ አይመራቺሁ እህቶቼ ዱኒያ አትሞላም

    • @ኢትዮጵያዊነኝ-ቈ7ደ
      @ኢትዮጵያዊነኝ-ቈ7ደ 4 года назад +1

      @@sadamTube እስኪ ኮበልሻ የጥቃ ቤት አሸዋ ግርፍ ነሆነ ህጋዊ መኖሪያ እና የሚከራይ ሰቢስ ያለዉ ግቢ እስከ ስንት አገኛለሁ

  • @mtube3391
    @mtube3391 4 года назад +6

    ማሻአላህ ዋጋውን ስሰማ እራስ ያሳምማል በቃ የመዳአም ቅመሞች ተሰብስበን እንግዛው

  • @fafisirajnani5065
    @fafisirajnani5065 4 года назад +5

    እውነት ለመናገር ያቅም ጉዳይጅ ቤቱ ጥሩ ነበር

  • @SartT-y1q
    @SartT-y1q 6 дней назад +1

    ኮበልሻአድስየተመራቦታእፈልጋለሁ

  • @sarajackson818
    @sarajackson818 2 года назад +1

    ሳዳም እባክህ መጀመሪያ ወጋውን ንገረን

  • @yenenesyenenes8247
    @yenenesyenenes8247 4 года назад +1

    baito በጣም አሪፍ ዋጋው ወገብ ያማል

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 4 года назад +1

    Mashallhe harefe waga lesera bebale kaze balaye yefagale

  • @alimatyoutube499
    @alimatyoutube499 3 года назад +1

    ስለመረጃው ከልቤ እናመስግናለን

  • @Sነኝየሃርቡዋ
    @Sነኝየሃርቡዋ 4 года назад +11

    እንድህ አይነቱ አይነካካኝም የመዳም ሸቃላ ነኝ በህልሜ እገዛው አለሁ ሳዳሜ

  • @haitsaid5831
    @haitsaid5831 3 года назад +1

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል

  • @አለምነሽበቀለ
    @አለምነሽበቀለ 3 года назад +8

    ኧረ በፈጣሪ ያበደ ያበደ ቤት አትበል አብዶ ያሳብደኝ እዴ ሆሆሆሆሆሆ ክክክክክክክ

  • @eimutube9829
    @eimutube9829 4 года назад +9

    ማሻ አላህ ነው ቤቱ የብሩ ነገር ግን ወገብ ይቆምጣል ወይ ደብረ ፅዮን እዚህ ነኝ ብለህ ብትገላግለኝ ምናል ተይ አች ሚሊየን ጥሪኝና ልግዛው

    • @dswtube8431
      @dswtube8431 4 года назад +1

      ክክክክ

    • @gdyu5041
      @gdyu5041 4 года назад

      ክክክክ

    • @zenatzenat1766
      @zenatzenat1766 4 года назад +1

      በሳቅ ሞትኩ ደብር ፅዮንን የበላው ጅብ አልጮህ አለ

    • @vcr7z46
      @vcr7z46 3 года назад

      ሀሀሀሀሀሀ እረወዮ

  • @samiraabdu1531
    @samiraabdu1531 3 года назад +1

    ማሻአላህ በጣም ደሥ ይላል

  • @መሃዲዩቱብ
    @መሃዲዩቱብ 3 года назад +1

    ማሻላ ነው መሬት አሰይን እስት በዶ መሬት ጀዛክ አላ

  • @ሩቅያጀማል
    @ሩቅያጀማል 3 года назад +1

    ማሻአላህ የት ነዉ አዲስ አበባ ክልል ነዉ ወይ እባክህ ወንድሜ በአዲስ አበባ ክልል ፍለግለኝ 1.5 ደረስ

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    የቤቱ ዲዛይን ደስ ይላል በዚህ መልኩ የጭቃ ቤቴን መስራት ነው 🙈😂

  • @eff7478
    @eff7478 4 года назад +8

    ቤቱ በጣም ስላም ያለው ነው አሜርካ ያሉ ስውች አቅም ሙኑራችዋል ቢገዙት አሪፍ ነውለሽቃላ ግን አይሆንም

    • @ዘምዘምሁሴን
      @ዘምዘምሁሴን 3 года назад +4

      አሚሪካ ያሉት ሸቃላ አይደሉም? የሸቃላ ትርጉም ሰራተኛ ነው ስለዚህ እራስሺን ዝቅ አርገሺ አትይ

    • @zd9022
      @zd9022 3 года назад

      @@ዘምዘምሁሴን ዝም አትያትም እኔም ሽቃሌት ነኝ ያውም አረብ አገር ደሴ ቤት ግዝቻለሁ ሀቢቢቴ እንድህ ያልሽ ብርሽም አታባክኔ

  • @fethiyaali7857
    @fethiyaali7857 3 года назад

    Wagawun Qurt Arefachihu Lemen Atenagerum ?

  • @HalimaHalima-dc4ln
    @HalimaHalima-dc4ln 4 года назад +12

    ልገዛው ነበር ግን ያበደቤት ነው አልክ ያበደቤት አልፈልግም እዳው እኔ የመዳምልጆች አሳብደውኛል እኴንያበደቤት ተጨምሮልኝ
    ለማንኛውም ላንተ እድጠቅምህ ላይክ አርጌ ቢደወህን ልይልህ ወድሜ

  • @jemila602
    @jemila602 3 года назад +3

    በጣም ርካሺ ነው ከጊዜው ጋር ሢታይ ቤት ነቱ የለለ ነው

  • @aldenato2499
    @aldenato2499 4 года назад +1

    Ena. 10.amta.new.sedte.gene.acerka.bota.alye.5000.00alye.mene.laderg.lesrabte.wey.bate?

  • @fetidula4236
    @fetidula4236 2 года назад

    Bezye melku gen ans yale bat lemaserat senet yemfeji yehun mulu wochew🤔

  • @bintkedir3854
    @bintkedir3854 3 года назад +2

    ርካሽነው

  • @የሱመያሚድያ
    @የሱመያሚድያ 4 года назад +5

    አልሀምዱሊላህ እኔስ የብሩንም ቁጥር አላውቀውም

    • @zenatzenat1766
      @zenatzenat1766 4 года назад

      ክክክክክክ አለህ አክበር

    • @saasaa4646
      @saasaa4646 4 года назад

      ክክክክክክክክ የብሩ ቁጥር ነው የጠፋኝ እኔም

  • @አፋፍሙሀመድ
    @አፋፍሙሀመድ 4 года назад +1

    ለመረጃህ አናመሠግናለን።

  • @Aa-nx1xj
    @Aa-nx1xj 3 года назад +1

    ማሻአላል የሆ ነ ቤት ነው

  • @fatumajamal8582
    @fatumajamal8582 3 года назад +1

    አቤት ሲያምር

  • @fethiyaali7857
    @fethiyaali7857 3 года назад +1

    Sene t Newu wagawu ?

  • @ኢስራወሎየዋyoutube
    @ኢስራወሎየዋyoutube 3 года назад +6

    በርክሽ ጉድ ይሄ እዱኒያ ለሙእህሚን
    አይደለችም ባቅማችን እንሰራል
    ሆ ለለለውአካፍለን ይሄ ምን ይሰራል
    ጀነት ይፍቀን ዱኒያአላቂነው
    ጠፊነው የምትሉላይክጩኚ

  • @እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ

    ማሻ አላህ

  • @ይስ
    @ይስ 3 года назад +5

    መኪና ማስገቢያው ታንክም አይደፍረውም በግመል ምናልባት እሞክራለሁ

  • @አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ
    @አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ 4 года назад +1

    ማሻ አላህ እሄን ቤት የሰራ የተዳለ ነው

  • @dalagadalaga5660
    @dalagadalaga5660 3 года назад

    Ewnate lamanagare wede naw Addis saba ala bazeh wagama

  • @HeranSolomon-g6n
    @HeranSolomon-g6n 5 месяцев назад +1

    I love it but it is so expensive

  • @kalidahmedo2054
    @kalidahmedo2054 2 года назад

    በርታ ወንድሜ

  • @omueman9729
    @omueman9729 4 года назад

    Ewunet konjo nwu gen eski wed sulilta hedachihu teyikulen eza nwu mgzat emfelg

  • @sofiyayesuf1470
    @sofiyayesuf1470 3 года назад +1

    ደሴ ውስጥ ያለውንንገረን

  • @elmiyubi3789
    @elmiyubi3789 3 года назад

    ሱመ አልሀምዱሊላህ እኔ ቤት ገዝቻለሁ የተሰራ እናማ በጭቃ መስራት የሚፈልጉ አሉ በአቅም ነው መኖር ምቻለው ይህ ለኔም ለልችም ሰማይ ነው

  • @sofiyaeshete7368
    @sofiyaeshete7368 4 года назад +5

    ቤቱ ማሻ አላህ ዋጋዉ ግን አናት ያዞራል ለነገሩ ሁሉ ነገር ጨምሮል

  • @fozie8211
    @fozie8211 4 года назад

    ማሻአላህ ያምራል ያረብ ዱኒያ ወል አኬራ አሳምርልኝ ሽኩረን ሳዳም

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ 4 года назад +5

    ቤቱ ፐ ቤት ነው ከልቡ ታዳምን ይሆናል በህልሜ

  • @azizaassen2427
    @azizaassen2427 4 года назад +1

    መሻአላህ በጣም ደስ እሚልነዉዋጋዉም ሀሪፈነዉ ውድ እሚባል አደለም

    • @sadamTube
      @sadamTube  4 года назад

      aziz adegna

    • @lubababiyn7485
      @lubababiyn7485 3 года назад

      @@sadamTube ሸዋርቢት ኸደህ አሳየን

  • @zulfaslte5424
    @zulfaslte5424 2 года назад +1

    Mashallah Barakallah Mashallah

  • @bezaayana8176
    @bezaayana8176 3 года назад +1

    Bezu taweraleh tenesh kens werehin

  • @halimayasin7942
    @halimayasin7942 3 года назад +1

    የት ነው ቁጥሩንም አላውቅም እንኳን ልገዛ

  • @tsionasha8877
    @tsionasha8877 3 года назад +1

    Ina 135 kari min hayil yaserali?

  • @ሀውይእናቴንናፍቂ
    @ሀውይእናቴንናፍቂ 4 года назад +2

    እኔም ጀምሬለሁ በሰላም ልጨርሰው

  • @zumrasayid7669
    @zumrasayid7669 3 года назад

    ሰላም ወንድም ቁጥራችው ወሳብ አለው ለመደወል ፈሊጌ ነበር ለማነገር ባለቤቱን ???

  • @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
    @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 4 года назад +1

    ማሻ አላህ ቆንጆ ነው ዋጋይቱ ኾምጠጥ ያለች ናት

  • @aminatmohammed422
    @aminatmohammed422 3 года назад +1

    ላለው ሰው አሪፍ ነው

  • @የፈራይመለስ
    @የፈራይመለስ 3 года назад +1

    በአላህ ፍቃድ እንደምሰራው ተስፋ አለኝ ኢንሻ አላህ እችለዋለሁኝ ካልን እማይሆን የለም

  • @fafisirajnani5065
    @fafisirajnani5065 4 года назад +7

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ቤቱን ሳይ ልቤ ሰፍ አለና ዋጋዋን ስሰማ እራሴን አዞረኝ ያረብ ለኛም ለሸቃላዎች የምንለፋበትን በረካውን ይጨምርልን እና የቀልባችንን ያሳካልነ

    • @sadamTube
      @sadamTube  4 года назад +2

      አሚን አሚን

  • @apappp6645
    @apappp6645 3 года назад +3

    እስኪ ለማዳም ቅመሞች ሚመጥን አቅርቡ ያበደ ቤት እያላቹ እኛን አታሳብዱን ሆ እኛ እንደሆነ ወሩ ሳይደርስ አከፋፍለነው ገና በእቅድ ነው ምንኖረው። ለማንኛውም የማዳም ቅመሞቼ እቁብ ጀምሩ በያላቹበት መባከን ኢበቃናል ።

  • @zenabsaid4564
    @zenabsaid4564 3 года назад

    ስት ነው

  • @madinahmuhamad8412
    @madinahmuhamad8412 3 года назад

    ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @samerasamera6202
    @samerasamera6202 4 года назад +5

    እር ሳዳም ዋጋው የየለ ርካሽ ነው ለድሀ ሚሆን ምን አለ ብታቀርብልን ከሳርቤት ወድ ቆርቆር የማቀየር ወይንም ባዶ ቦታ እኛኮ አርብ ሀገር ያለነው ምስኪን ነንን ይሄን ያህል ብር አይመጥነንም እና ባቅማችን አቅርብልን ወንድም

    • @sadamTube
      @sadamTube  4 года назад +1

      ነገ ኮዶምኒየም በርካሽ ዋጋ ይለቃል

    • @betlhmbetlhm9263
      @betlhmbetlhm9263 3 года назад +1

      @@sadamTube ባይሆን እሱ ይሻላል

  • @aishaaisha9614
    @aishaaisha9614 4 года назад +5

    እሽ የት ሀገር ነው በመጀመሪያ ቤት ስታሳዩን ሀገሩን ሰፈሩን ጥቀሱ

  • @zuzuyetube3312
    @zuzuyetube3312 3 года назад +1

    ፅድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ አለች አያቴ 😄

  • @mahderbiratu7235
    @mahderbiratu7235 3 года назад +2

    ዋጋው ስንት ነው

  • @Hየእናቷናፋቂ
    @Hየእናቷናፋቂ 4 года назад +1

    ዋው በጣም ያምራል ዋጋው ግን... ራስ ያሳማል🤣🤣🤣

  • @መሬምወሎቱይብ
    @መሬምወሎቱይብ 2 года назад +1

    ሰለምነዉ ሳዳም በአላሁ ፈልጌነዉ ሰልክህነ እደትነዉ የማገኘዉ እማማክረህ ጎዳይ አለኘ በአላህ መልስልኘ

  • @zd9022
    @zd9022 4 года назад +1

    መሽአሏህ ቤቱ ያምራል

  • @መሬምወሎቱይብ
    @መሬምወሎቱይብ 2 года назад +1

    ባአላህ መልስልኘ

  • @መሲየማታው
    @መሲየማታው 4 года назад +1

    ጥሩ ነው

  • @አፋፍሙሀመድ
    @አፋፍሙሀመድ 4 года назад +2

    ወአሊይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ መሸአላህ ቤቱስ ያምራል ዋጋው ግን እራስ ያዞራል 🤕

  • @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
    @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube 2 года назад

    ወይኔአሁንይሀንለመገዛትየመዳምቅመሞቸአንቸልምየጨቃቤት እዳቅማችን

  • @ጠይባYouTube-h9f
    @ጠይባYouTube-h9f 3 года назад +1

    አድሥ ነኝ ለቤት እየግበኝሁ ነው ወሣኝ መረዳነው በረታ ወንድሜ እኔ አልሃምዱሊላህ እኔ ከማሥበው በላይ እኔ ከምመኝው በላይ የሚመኙልኝ እናት አባት አሉኙ የህልሜን አውን አረገውልኛል አሁን እናሡን የማሥደሠት የኔ ፋንታነው

    • @sadamTube
      @sadamTube  3 года назад +1

      መርሀባ ሹክረን

  • @አዚዛኡሙየህ
    @አዚዛኡሙየህ 4 года назад +1

    የትነእ ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @AliAli-rh6gu
    @AliAli-rh6gu 4 года назад +1

    ሌላ ካለ ፈል አስከ አንድ ነጥብ ሑለት ካገኘሕ ንገረኝ

    • @sadamTube
      @sadamTube  4 года назад +1

      ሰዉየዉ አያጣም ያሲን ላይ ደዉልለት0910014427 በፎቶ ያሳየሀል በቪድዮም ቢሆን ይልክለሀል በጣም ጥሩና ጎበዝ ሰዉ ነዉ መረጃ አለዉ ከኔ የምፈልገዉ መረጃ ካለህ 0925960640 በዚህ ታገኘኛለህ ወንድም አሊ አብሽር
      አስፈላጊ

  • @umuhayzem6438
    @umuhayzem6438 4 года назад +1

    ማድቤቱስ???

  • @adammuhammadyaaallaah8272
    @adammuhammadyaaallaah8272 3 года назад +1

    Waalleeykum sallam warahmattullahii wabarakatuh botaw yet now

  • @zaynabahmed8659
    @zaynabahmed8659 4 года назад +3

    እኔሥካየሁትይበቃኛልሆ

  • @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ

    እናመሰግናለን

  • @Aa-nx1xj
    @Aa-nx1xj 3 года назад +1

    ግን አቅም ላለው ሠው. በጣም የለለ ቤት ነው ሑሉ ነገር ያለቀለት

  • @fatumamahammed4662
    @fatumamahammed4662 4 года назад +1

    Masha Allahbetam yemamer bet naw.waww

  • @gdyu5041
    @gdyu5041 4 года назад +1

    ማሻአሏህ ያምራል እስኪ የኔም ቤት አልቆ ባየው ምኞቴ ነው ኮርኒስና መስታወት ቀርቶታል ግን ገና ሰርቢስ የለው ሺት ቤት የለው
    እስ ጥያቄ ልጠይቅህ ሰርቢስና ሽት ቤት በጨት መስራት እችላለሁ ወይ ትልቁ ቤቴ ብሎኬት ነው አቅም የለኝ ደጋሜ በብሎኬት ለመስራት ካየህው መልስ

    • @sadamTube
      @sadamTube  4 года назад +1

      ትችያለሽ እህተ

    • @gdyu5041
      @gdyu5041 4 года назад

      @@sadamTube እሽ ሽኩራን ወድም

    • @gdyu5041
      @gdyu5041 4 года назад

      @@sadamTube ደሞ ደመርኩህ ጥያቄየንም ቶለ መለስክልኝ በርታ

  • @mahitube4351
    @mahitube4351 4 года назад +2

    ጥርት ያለ ሜዳ ላይ ይሄን የመሰለ ቤት መስራት ምን አስባችሁ ነው

    • @sadamTube
      @sadamTube  4 года назад

      ምን ያድርጉ ብለሽ ነዉ ያዉ ያላቸዉ ቦታ ላይ ነዉ የሚሰሩት

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 4 года назад +1

    የት ነው ሱዳን ዳርፉር ነው እንዴ???

  • @meremyoutube203
    @meremyoutube203 4 года назад +1

    ዋጋዉን ባሠማ ይሻላል

  • @ተውሂድየሁለትሀገርስ-ነ9ቈ

    ማሻአላህ በጣም ያምራል

  • @mommissyou7194
    @mommissyou7194 3 года назад +1

    የት ሰፈር ነው ልገዛ ነበር ከአዱስ አባባ እንዳይወጣ

  • @haytemohmmed3780
    @haytemohmmed3780 3 года назад +1

    ሱሉልታ ፈልግ ቅናሽ ቦታም ይሆን ቤት 1.ምናምን

  • @Hana-qo9db
    @Hana-qo9db 3 года назад

    የትነዉ ቦታዉ

  • @yalamorktagele9019
    @yalamorktagele9019 Год назад +1

    ጎንደር ክተማ ነው

  • @zeynebe6065
    @zeynebe6065 4 года назад +1

    ማሻ አላህ ይጀንን

  • @yesrimyaqob1614
    @yesrimyaqob1614 3 года назад +1

    የት አካባቢ ነው ጎበዝ መጀመርያ ላይ ቦታዉን ነው መናገር ዋጋው ወላሂ ማሻላህ ነው

  • @muteaha3543
    @muteaha3543 3 года назад +1

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 3 года назад +1

    አይ ነገ ልታቃጥሉት ምን መግዛት አስፈለገ

  • @taytohassan3554
    @taytohassan3554 2 года назад

    ማሻአላህ

    • @sadamTube
      @sadamTube  2 года назад

      🙏🙏🙏🙏👍👍👍

  • @ሀያትአህመድሀያትአህ-ኘ4መ

    የሚሸጥ ቤት ስታሳዩ መጀመርያ የትሀገር ና ስፈሮን ማሰወቅ አለብህ

  • @እሙሙአዝ-ቈ1ረ
    @እሙሙአዝ-ቈ1ረ 4 года назад +8

    ሆ ዋጋው ልብ ይዞራልኝ ምን መጣብኝ ከሞት አያድነኝ በይውን በህልሜ እገዛው ይሁናልኝ

  • @ሪችቢንትይማም
    @ሪችቢንትይማም 4 года назад +1

    ቤቱ ማሻአላህ ነው 👌👌

  • @show4835
    @show4835 4 года назад +4

    ሀሀሀሀሀሀ ሚሌን እሚባል ነገር ያመኛል 10 አመት ብሰራም አልችልም

  • @abdoo911
    @abdoo911 4 года назад +1

    የት ሀገር ነው ለምን የቦታውን ስም አትናገሩም አቀራረባችሁበጣም ደስ ይላል

    • @sadamTube
      @sadamTube  4 года назад +3

      ኮምቦልቻ ነዉ ሹክረን

  • @sksbslbakbzkzb5808
    @sksbslbakbzkzb5808 3 года назад +1

    አ/ አበባ ዬለም

  • @ወድሜልዩነው
    @ወድሜልዩነው 4 года назад +4

    ግን እኔ ገና ሰጀመረው አላመረኝም ያበደ ቤት ነው እማሳየችሁ እኮ ነው ያለከው 🤕😂😂😂😂እብድ ቤት ይቅርበኝ😂ቆይ ለጨረሰው እና ለይው