ሐዋሪያው ዘላለም `ይቅርታ እጠይቃለሁ` አለ/ Apostle Zelalem Getachew had apologized about his teaching

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 216

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 года назад +15

    መጋቢ ቢኒይም ሸታየ የተባርከ መልካም ሰው ናህ ለኦርቶዶከሰ ይለህ አመለካከት እመቤቴ እድሜ ትሰጥህ

    • @emuyeendale1322
      @emuyeendale1322 2 года назад +1

      😆😆😆😆😆

    • @nadarkhan5369
      @nadarkhan5369 2 года назад

      @@emuyeendale1322 ምኑ አሳቀሺ😉

    • @emuyeendale1322
      @emuyeendale1322 2 года назад

      @@nadarkhan5369 ere minim

    • @selamsamuel1hl15h
      @selamsamuel1hl15h 2 года назад

      እመቤትሽኮ እድሜ መስጠት አትችልም ምክንያቱም ሰው ናት

    • @nadarkhan5369
      @nadarkhan5369 2 года назад

      @@selamsamuel1hl15h ቆሻሻሻ መናፍቅ መጤ

  • @BiruktawitAbate-hr4bn
    @BiruktawitAbate-hr4bn 11 месяцев назад +1

    Big respect Apostle zelalem for your politeness God bless you

  • @hiwotgonfa516
    @hiwotgonfa516 2 года назад +3

    ፓስተር ብንያም እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህ እጅግ በጣም ደስ የሚል እውነተኛ ክርስቲያን ነህ እኛ ኦርቶዶክስዊያን እጅግ በጣም እናክበራልን

  • @kaleab5618
    @kaleab5618 2 года назад +1

    ፕሮግራሞት እጅግ ደስ የሚለኝ ፕሮግራም ነው ብዙ ሰዎችን በእርሶ ፕሮግራም አውቄአቸዋለው ነገር ግን በጣም ይቅርታ አርጉልኝና ፓስተር ሰው ጋብዘው ራሶ እሚያወሩት ነገር አይመቸኝም ስለዚ ለጋበዙት ሰው ሐሳቡን እንዲጨርስ ቢያረጉ መልካም ነው።

  • @yishaktirunehofficial
    @yishaktirunehofficial 3 года назад +4

    ዋው ፓስተር ብንያም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በእውነት እግዚአብሔር ይሄንን ፕሮግራም ወደ ተሌቪዥን እንድቀይረው እጸልይልሃለው እመኝልሃለሁ ደግሞም ሆኖ አያለሁ በቅርቡ ጌታ ከአንተ ጋር ነው

  • @የቅድስትአርሴማወዳጅ
    @የቅድስትአርሴማወዳጅ 2 года назад +1

    የቅድሳን አምላክ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር

  • @mulugetarebo485
    @mulugetarebo485 2 года назад +1

    ስለ ውይይቱ ተባረኩ ሁለታችውንም በጣም እወዳችሃለው ፓስተር ቀጥል... ዘሌ እወድሃለው ነገር ግን የምነቅፊብህ ንግግር አለኝ 1ኛየእግዝአብሄር ቃል ብርን ለመስዋዕት በማቅረብ ይፀናል ብሎ ማስተማር የምያክል የስተት ትምህርት አለ ብዬ አላምንም።ምክንያቱም በአድስ ክዳን እግዚአብሔር ማንኛውንም መባና መስዋዕት አልወደደም ተብሎ ተጽፏል፡ነገር ግን እግዚአብሔር የተናጌረንን ቃል ልጁን ለመስዋዕት በማቅረብ አጽንቶልናል።በእውነት ወንድማችን አንተም የሰሙህም ንስሃ ግቡ??? የእግዚአብሔር ቃል በብር አይጸናም።ቀጥታ እናውራ.......2ኛ አዋሳ አደባባይ ነበኩኝ ፒሮቶኮል አይደለም ከአሥር ሰው በላይ ነበሩ በዓይነ አይቻለው በጸሐይ ቆሞ የጠበቁህ ቅዱስን የማይመጥን አፕሮች ነው የነበረው ግን ለምን የክርስቶስ ልብ ላለው ፕሮቶኮልም አያስፈልገውም።አንተ ፕሮቶኮል ብለህ ጀመርክ ከአንቴ ኋላ ያሉ አገልጋዮች ሽጉጥ የያዙትን አጃብዎችን ውርድ መስራቹ ዘላሌም ነው።ኒሥሃ ግባ።3ኛ ባሌ ራዕይ ኔኝ የምል ልምምድ የጀመርከውም አንቴ ነህ ለመሆኑ በአድስ ክዳን ከመጀመሪያዎቹ ጀምሮ ባሌ ራዕይ ማን ነው??? እስቲ ንገረኝ? አንድ ሰው የባሌ ራዕይነት ማዕረግ ልቀበል የምችለው በራሱ አዕምሮ ለፈጠረው ፈጠራ ብቻ ነው ።መንፈሳዊ አገልግሎት የእግዚአብሔር ዘላለማዊ አሳብ ነው።ለላው ተካፋይ ነው እንጂ ባሌ ራዕይ አይደለም (የባለ ራዕዩ ተከታይ ደቀመዛሙር ሁን)ቀለል በል ትሁት ሁን።የሥራው ባለበት አትሁን ወንድሜ።እውነተኛ ኒሥሃ ግባ እንወድኅለን ታስፈልገናለህ፡ለላሁን በለላ ጊዘ እንቀጥላለን።ከሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን ለኩ ስዳማ

  • @ባለራዕይአይቆምም
    @ባለራዕይአይቆምም 3 года назад +4

    ፓስተር የእዊነት እዉነት ፕሮግራምህ ልዪ ነው ተባረክልኝ ለምድሪቱ የፈዊስ መንገድ ትልቅ ድርሻ አለውና

  • @amsalemamo8298
    @amsalemamo8298 2 года назад +1

    ዘሌ ተባርከሀል ሌሎች እያወሩ ብዙ ሰራህ

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 3 года назад +5

    God bless you both. I really like you so much apostel Zelle.

  • @alemgezahegn9138
    @alemgezahegn9138 3 года назад +1

    ሁለታቹም ተባረኩ ጥሩ ትምህርት ነው አውነቱነ ነው ደሜ መራሪ ነው ያለው ሰው ከማዳመጥ ለመውራት ይቾክላል ለአነሱም ጌታ ልብ ይሰጣቸው

  • @godsheknows3792
    @godsheknows3792 3 года назад +4

    በእኔ ምልከታ ቃሉ ላይ ብትወያዩ ጡሩ ነዉ ...የግል ህይወት ታሪክ ምንም አይሰራም

    • @hailachin7104
      @hailachin7104 3 года назад

      ቃሉ አሳሳች ሊሆን ይችላል፤የግል ህይወት የቃሉ ነፀብራቅ ነው፤ጴንጤ ህይወት የሌለው ወንጌልን የሚያምኑ ማለት ነው!!

  • @sash2718
    @sash2718 Год назад

    ውይ ፓስተርዬ መጣህ እንኳን ደህና መጣህ

  • @newayshawul5434
    @newayshawul5434 3 года назад +3

    Respect for Apostle Zelalem

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 3 года назад +1

    ጌታ ይባርካችሁ እውነቱ መነገር አለበት ብላችሁ ስላቀረባችሁ ተባረኩ

  • @hbaryagabr7320
    @hbaryagabr7320 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ
    እውነቱ እየገለጥህ ስለጠቀሀው እግዚአብሄር ይባርክህ::

  • @ferehiwetderibe5972
    @ferehiwetderibe5972 2 года назад

    ተባረክልኝ ፓስተር ቢኒያም

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 3 года назад +3

    በድጋሚ ለመኮመት ተገድጃለሁ። ሙሉውን ከተከታተልኩ በኋላ ዘልዬ በጣም ወደድኩህ። እግዚአብሔር ይባርክህ። ጠላቶችህ እጃቸውን በአፋቸው ይጫኑ። THANKS A LOT!

    • @hailachin7104
      @hailachin7104 3 года назад +1

      ጠላቶቹ እነማን ናቸው?

  • @amytube5753
    @amytube5753 3 года назад +2

    Love you zelle you are amazing Apostel of God.

  • @TGST645
    @TGST645 2 года назад +3

    ለእውነት የቁምህ ስው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ቢኒያም

  • @habtomtesfu1678
    @habtomtesfu1678 3 года назад +1

    ቢንያም በጣም ነዉ ምንወድክ ።ስለ ዉነት ምትናገረዉ ከነ ትህትናህን

  • @aboneshwoldegeorges139
    @aboneshwoldegeorges139 3 года назад

    You are right we have to watch our mouth, we do not expect from this man who had a vision and teacher of .....

  • @endalezewdie4109
    @endalezewdie4109 3 года назад

    Yes please tell him the truth. may God pless you.

  • @aklilebeyene5594
    @aklilebeyene5594 3 года назад +2

    Adiss Kidman Baptist church strongly founded on the word of God and with Spirit revealing grace so he can not continue with us saying ‘we are small God ‘And we are the first church to oppose his teaching

  • @addisalemzeleke
    @addisalemzeleke Год назад

    Pastre zelalem swedki tebarki

  • @ayedadawet
    @ayedadawet 3 года назад +1

    WOW Apostle Zele 1gna nhe zemnehe ybarke

  • @temuasfhi5008
    @temuasfhi5008 3 года назад +1

    እነዚህ ሰዎች እንደ እግዚአብሔር ቃል ሳይሆን እንደ ሀይማኖተኛ ኑር እያሉህ ነው ዘላለም ፡እንደሚመስለኝ ሰው መንፈስ ነው የሚለው ትምርት የሚያምኑ አይመስለኝም

    • @tarekegnhaileofficialchann9937
      @tarekegnhaileofficialchann9937 3 года назад

      ወንድሜ ሰው መንፈስ፣ስጋና ነፍስ ነው እንጂ መንፈስ አይደለም። መንፈስ አያመውም ስጋዊ ስሜት የለውም።

    • @temuasfhi5008
      @temuasfhi5008 3 года назад

      @@tarekegnhaileofficialchann9937 ሰው መንፈስ ነው ነብስ አለው በስጋ ውስጥ ይኖራል

  • @zinayewude6556
    @zinayewude6556 3 года назад

    Thank you Apostle Zelalem my Apostle and Pastor Biniam for your verification about concerned question. Pastor keep up!

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    እኔም ሕህወት ብርሃን ነኝ በመንፈስ ቅዱስ ሙላት በጣም ያምናል ጴንጤ ኮስጤ ነን ዘልዬ ተባረክ ጂማ ሕህወት ብርሃን በጣም ደስ ይላል

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 3 года назад +5

    ልበ ሰፊ እንሁን ነገር አንሰንጥቅ ከመናገራችን በፊት ባለቤቱን ምን ለማለት እንደሆነ እንጠይቀው ያለዛ እራሳችሁም ሀሜተኛ ሆናችሇል ማለት ነው የሚናገርም ሆነ. የሚያስተምር አነጋገር በጨው የተቀመመ ይሁን ሰውን ከማሳት ግልገል ጠቦት በግ አለና ከማሳት መጠንቀቅ ይሻላል

  • @sisaytiruneh1696
    @sisaytiruneh1696 2 года назад

    Good job!

  • @kidistayalew3036
    @kidistayalew3036 2 года назад

    Paster biniyam fetari edmena xena yisxih

  • @lebentsegaye9402
    @lebentsegaye9402 3 года назад +3

    Bless you both!!!

  • @nazrawitnani
    @nazrawitnani Год назад

    የኔ ዘሌ❤❤❤❤❤😍😍

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 3 года назад +2

    እውነትን በፍቅር መነጋገር መናቆር አይደለም ። ወንድምህን ምከረው ቢሰማህ ገንዘብ ታደርገዋለህ ይላል።
    ጳውሎስ አእማድ የሆነውን ጴጥሮስን በግልፅ ገስጾታል በግብዝነቱ ስለዚህ በአደባባይ የተላለፉ የስህተት ትምህርቶችን በአደባባይ ማረም ተገቢ ነው። ያም በጥላቻ ሳይሆን በፍቅር እና በማቅናት መንፈስ ነው መሆን ያለበት ነው።
    ስለዚህ ስንሳሳት ልንመከር ልንገሰፅ ይገባናል የተሳሳቱትንም በፍቅር ልንመክርና ልንገስፅ ልናቀና ይገባል በፍቅርና በርህራሄ እግዚአብሄር በንስሀ በሚመለሱ ደስ ይለዋልና ተባረኩ ሐዋርያው ዘላለምና አዘጋጁ።

  • @apostleyenenehayalew7262
    @apostleyenenehayalew7262 2 года назад

    ዛሬ ፈውሰኸኛል አመሰግናለሁ።

  • @ejigayehuwondimu977
    @ejigayehuwondimu977 3 года назад +1

    You are the best defender.

  • @sabaalemu4071
    @sabaalemu4071 3 года назад +2

    ጥሩ ውይይት ነው።ቢኒ ጥያቄ አታብዛ 10ጠይቀህ ስንቱን ይመልስህ?

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 3 года назад

    ጌታ ነው ፍፁም ምሳሌአችን ነው ነጮች ይሁኑ ሌሎች ቃሉን እንደፈለጉ ቢያናግሩት እኛ መመሪያችንና ህይወታችን የሚመራው የሚገዛው የእግዚአብሔር ቃል ነው ሊሆን ይገባል።
    እኛ ትናንሽ god ነን የሚሉም አሉ እኮ እንደገና ተናገር የተናገርከውን ቃል እመነው ይሆናል የሚሉ ናቸው አንዳንዶቹ የተጠቀሱት አገልጋዮች እሄንንስ ወንድሜ ዘላለም እንዴት አየሀው።
    እየሱስ ሴጥኖአል የሚለውስ ያስተማርከው ትምህርት ኤዲት ሳይደረግ እኮ ሙሉውን ብዙ ሰው ሰምቶታል በአካልም የነበሩ ሰምተዋል ስህተትን አምኖ ያንን ስህተት ማስተካከል ጥበብና ማስተዋል ነውና
    ሌላው የእግዚአብሔርን ቃል አምነን መናገርና መጠበቅ ነው እንጂ እኛ የተናገርነውን እንደ ቃሉ ያልሆነ እወጃ ኮንፌሽን አይደለም ።

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 3 года назад +2

    ኦ ዛሬ ገራሚ ፕሮግራም ነው ያቀረብከው ፓስተር
    ጥቆማ ዛሬ ከወተሮው ብዙ ከለር በዝቶበታል ቪዲዮዋ ኤዲት ላይ ችግር አለ ወደፊት ይስተካከላል ብለን ተስፈ እናደርጋለን ዘላለም ከ ኢቢኤስ ጀምሮ አስተምሮው እሚመቸኝ እሚገርም መምህር ነው በቀጣይ ወንድሙን ዳኒን ብትጋብዝልን ፓስተርዬ ዳኒ በአስተምሮቶ እሚገርም መምህር ነው በብዙ ተባርውኩ እውነት እውነት ይቀጥል አሪፍ ፕሮግራም ነው።

  • @MsWongelawit
    @MsWongelawit 2 года назад

    Thank God I watched this video. I have heard lots of bad wordings about him but I see a different side of him today.. Keep up the good work brother Zelalem. Bereta!!!! Would love to listen to your teachings and understand you more. I can see you are someone who knows the word of God deeply and it is not easy to find this kind of person. I feel sorry for you tho. My good lord not easy to be a preacher/ teacher in Ethiopia.

  • @liasol8518
    @liasol8518 3 года назад

    Thank you both.

  • @LUCKY-wj5fv
    @LUCKY-wj5fv 3 года назад

    Good job 👏👍for the interviewer

  • @senayzebro1847
    @senayzebro1847 3 года назад

    pastor bini bless u

  • @emuyeendale1322
    @emuyeendale1322 2 года назад +1

    Hawariyaw tileyaleh getan❤️❤️❤️❤️

  • @prophetamanuelwarku3292
    @prophetamanuelwarku3292 3 года назад +3

    Apostle zelalem Getachew is really Man of God

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 3 года назад

    God bless you somuch

  • @negedeyoseph9746
    @negedeyoseph9746 2 года назад

    ምንም ይቅርታ አያሰጠይቅም አንወርሳለን መፀሐፍ ቅዱሳዊ ነው ሰውየው ችግር አለበት ማያያዝ ነው የፈለገው ክርስቲያን አየረደለም

  • @hindekesolomon9459
    @hindekesolomon9459 3 года назад +2

    The wise man pose,stay blessed.

  • @loveislifeanchor3633
    @loveislifeanchor3633 3 года назад +9

    ዘሌ ተባረክልኝ!

  • @mesaychristian9922
    @mesaychristian9922 3 года назад +1

    I am grateful for your ministry of True Gospel of Jesus Christ. On this interview you performed real good. But You forget,otherwise you may have no information, to ask him about the BOOK OF JOB( 1:21). In contradiction to JOB 1:21, Apostle Zelalem has said and teached GOD IS ONLY GIVER NOT TAKER. PLEASE ask him how could he justify his teaching on JOB 1:21. Thank you and Stay Blessed.

  • @gebisasero496
    @gebisasero496 2 года назад

    የጠያቅነት ዐእውቀተ ያንሳል ጸ ረጅም ንግግር ይቅር

  • @fikertetibebe2560
    @fikertetibebe2560 2 года назад

    ዘላለም አትዋሽ እንጂ ትዝ ይበልህ ቤተሌሄም እየጠየቀችህ ጌታ ስለእነኛ ሀጢያት ሆነ ስትሉ ያልከበዳችሁ ለምን ሰዉን ለማዳን ሰጥኗል ማለት ለምን ከበዳችሁ ብለህ ነዉ እኮ

  • @Miko-qr2lv
    @Miko-qr2lv 3 года назад

    Paster Binyamin batam alaw alaw abazah Paster kahonke hezebun yagezabehar kale asetamer zeme belah b media atekarakar

  • @unify9481
    @unify9481 3 года назад

    መጋቢ ጥሩ ሥራ ነው በርታ

  • @user-co4qv6nj7l
    @user-co4qv6nj7l 3 года назад +8

    ብልጥግና እንዴት ገንዘብ እንደሚገኝ እንጂ መንፈሳዊ ሙላት አይደለም::
    ኪስ አውላቂ ሁላ

  • @mhbirri7953
    @mhbirri7953 3 года назад +1

    I cant agree at all, how somebody follow his pattern ??

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 2 года назад

    እግዚአብሔር ትግላችንን ልብ ለይቅርታ ይክፈት

  • @nate-vd1xh
    @nate-vd1xh 3 года назад +1

    First of all whats your motive and intentions and brother if you are really a christian this is not the way to ask your brethren and u r no measurment of the truth but the word of God ny ways watch out your steps may be thinking that you are standing you are falling!!!hands off zele God bless you keep shinin!!!

  • @abeluyene857
    @abeluyene857 3 года назад +5

    እኛ ምን እናውቃለን ምንስ ማድረግ እንችላለን!! ሁሌ ስትሸመጥጥ እንጂ ስታምን አይቼህ አላውቅም። አንዴ ካሳሁን አሁን ደግሞ ቢንያም Impression management እየሰሩ ቢሆንም አንተን ሳይህ ግን ሆን ብለህ ወንጌልን ለማጣመም የተፈጠርክ ይመስለኛል። ጴንጤዎች ስታሳዝኑ አስተማሪዎቻችሁ በጣም ደፉሮች ናቸው። ገና ሰማይ ቤት ሲሄድ አምላኩንም ሰድቤህ ነበር ሊለው ያስባል። ወይ ጉድ!!!

  • @temuasfhi5008
    @temuasfhi5008 3 года назад

    ቤተክርስቲያን ስለመስጠት ማስተማር ግዴታዋ ነው ይሄም መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው ፈርተው እንጂ ማስተማር እንዳለባቸው ያቃሉ ነገር ግን ከእግዚአብሔር ቃል ይልቅ የህዝቡን ቃል ነው ሚሰሙት

  • @hiwotgonfa516
    @hiwotgonfa516 2 года назад

    ብንያም ሌላችንም አቅርብ በተላይ አስመሳይሀችንም

  • @shalomshalom1236
    @shalomshalom1236 3 года назад +5

    የቸርቹ መስራች ባለራዕይ የሚለውን የአፍሪካውያን መጠሪያ በኢትዮጵያ ውስጥ እንዲለመድ ያደረከው አንዱ መሪ ሱፐር እስታር ወይም አባት ምንጭ መገኛ ምናምን እያልክ በሃገራችን ቤተክርስቲያን ያልተለመዱ ብዙ ስህተቶች ፈፅመሃል ቦዲ ጋርድ or በአጃቢ መሄድ ገንዘብ ገንዘብ ማለቱ ነጣቂ የሆኑ አገልጋይ ፈጠረ ዘላለም ንሰሃ ግባ

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 2 года назад

    Crazy duos! Pray hard...

  • @መንፈሱናሙሽራይቱማራናታጌ

    20ቀን ፀሎት !!!!!!
    15 ሰዐት ቃል ጥናት !!!
    amazing
    GOD bless you brother
    if you have to repent on the past things , you will be blessed , you will gain powerful grace

  • @salemlealem4436
    @salemlealem4436 3 года назад +3

    Would be great if you could ask apostel Zelalem concerning the deep truth of the word of God. He is a great result of the Holy Spirit's hand work. Zelalem we love you and move on to the higher things of the things of the Lord. As to me photo , car issue , guard issue are not major ...let us focus on the major issues of the Holy Spirit.

    • @hailachin7104
      @hailachin7104 3 года назад +2

      ፎቶና ጋርድ ቀላል ከመሰለህ ጅል ነህ ማለት ነው፤ትምህርት የምትለውን እርሳ፤ በሌላ መንፈስ ወንጌል እንደሚሰበክ ካልገባህ አንተ ጴንጤ ብቻ ሆነህ መቅረትህ ነው፤ዘላለምና ወንድሙ የሚሰሩትን አስማት ካልተረዳህ ሲኦል ከደጃፍህ ነው።

    • @bcyeabsera9671
      @bcyeabsera9671 3 года назад +1

      @@hailachin7104 thank you 😊 That's my point, even on this interview he keep on saying my teachings, my movements, my way....... he also said that he had a dream to be like the preachers he had been watching growing up so this man dream was never been to look like Jesusu our role model well then we can see that he does not have any image of christ at all. He follow his dream that's it !!! if everything is his way then we'll and good it's very clear that it has nothing to do with God . Everything is about him and only him.

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 Год назад

    Weyeee. ቃለ መጠይቅ የሚያደርግ ሰው ብዙ ሲያወራ ንድድ አያረጋችሁም?

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Год назад

    እኔ እኮ የምትገርሙኝ ለምንድነዉ ባይብል መሸምደድ ላይ ብቻ ትኩረት የምታደርጉት አለማዊ ትምህርት እኮ ነዉ ያደረጋችሁት ገበሬዉ ጥቅስ አያዉቅም ግን በተግባር ወንጌልን ይሰብካችኃል።

  • @sebleasheberabebe4265
    @sebleasheberabebe4265 3 года назад +2

    Pastor Biniyam pls first list your questions and ask step by step. u ask many questions ones and how can answer it? some of them are forgotten.

  • @tesfayegemechu451
    @tesfayegemechu451 3 года назад

    የጠያቂነት መንገድ አልተከተል ወይም የጋዜኝነት መንገድ አይደለም የምትጠይቀውን ሰው ሀሣብ የምትከትል ነህ ወይም የምታስተዋውቅ ትመስላለህ ።

  • @addisalemzeleke
    @addisalemzeleke Год назад

    Seytan binyam

  • @lemimosissa9504
    @lemimosissa9504 3 года назад +5

    ወንድሜ ከዚህ በፊት አምነህ ይቅርታ የጠየቅበትን ነገር ዛሬ ለምን ትክዳለህ? ቤቲ ታፈሰ ጋር ቀርበህ ስለ እጀባ ተጠይቀህ ስህተት መሆኑን፣ መስሎኝ አድርጌያለሁ ብለህ ነበር። ዛሬ ደግሞ ፎርማሊ አልታጀብኩም ከመኪና ስወርድ ከበውኝ ነው ስትል ትንሽ አያሳፍርም ? ፖለቲከኛ ብቻ ነው ትናንት የዋሸውን ነገር ዛሬ በሌላ ውሸት እየተካ ህዝብ ሲያወናብድ የምናውቀው።

  • @aberaabate9529
    @aberaabate9529 3 года назад

    Apostle zelalem tebarklen

  • @prophetamanuelwarku3292
    @prophetamanuelwarku3292 3 года назад

    Apostle zelalem is brilliant

  • @johnf906
    @johnf906 3 года назад +2

    Ethiopian church with full of misunderstanding!!!!
    -let God help us to understand one another!!

    • @hailachin7104
      @hailachin7104 3 года назад

      is misunderstanding=መናፍቅነት?

    • @johnf906
      @johnf906 3 года назад

      @@hailachin7104 “a failure to understand something correctly.”
      -before you judge someone…take time to know them,try to understand them properly ……

  • @saraat4632
    @saraat4632 2 года назад

    ቢኒ ለሃቅ የሚሚሞት ሰው

  • @ashenafiworku8522
    @ashenafiworku8522 3 года назад +3

    አነጋገሩ አይመችም በተለይ ሲሰብክ።

  • @shalomshalom1236
    @shalomshalom1236 3 года назад +8

    ታዲያ በእነዚህ በተከበሩት አንጋፋ ቸርቾች አድገህ ግን በኢትዮጵያ ውስጥ ወንጌሉን በማገልገል እንደዘመኑ ሳይሆን በእግራቸው በመጓዝ በረሃብ በጥማት ግን በሃቅ ሲያገለግሉ የኖሩትን ሰዎች ስትሳደብ ሰታዋርድ የጨረቃ ቤት የሳር ቤት ግሬደር ነኝ እስካባተር ነኝ አፈርሳቸዋለሁ ማለት የእናት ጡት መንከስ አይደለም ?

  • @aboneshwoldegeorges139
    @aboneshwoldegeorges139 3 года назад

    The orthodox church teachers do wear like European, yet the civilization of the world is Ethiopia, and there is a rule and ways for everything.

  • @yeneworktekle7041
    @yeneworktekle7041 3 года назад

    አቤት አቤት ባህልና ክርስትና እኮ አንድ አይደለም።እራስዎ ለምን የአበሻ ልብስ ለብሰው አይቀርቡም። አሳፋሪ። እኔ ዊነርስ ከመጣሁ ጀምሮ ነው አይኔ የተከፈተው። 15አመት ኢትዮጵያ ያሳለፍኩት ዳበሳ ነበር። ሀዋርያ ጌታ ይባርክህ ።አሰልጥናቸው።እባክህ
    እኔም ዌስት አፍሪካ ነው ያለሁት። ተባረክ።

  • @prophetamanuelwarku3292
    @prophetamanuelwarku3292 3 года назад

    Apostle zelalem is have high Iq

  • @jamamiya7871
    @jamamiya7871 3 года назад

    Thank you so much Apostle Zelalem. But what is wrong if a person follows the teaching of men from Nigeria? Why are you still shy away from mentioning men from Nigerian? As long as these people teach the word of God!!

    • @biniyamworku3635
      @biniyamworku3635 3 года назад

      this is because of most false teachings are arived nijeria long
      time came from westerns

  • @godislove9841
    @godislove9841 3 года назад

    Who is Interviewed. I mean the guy talk more than the guest. Pls learn.

  • @sabawoldemikael9688
    @sabawoldemikael9688 3 года назад

    ሻሎም ሻሎም ሻሎም ዘልየ በጣም ነው የምወድህ ጌታ መልካም ነው በርታ አሁንም ያሰተማረህ ጌታ የሱሰን ውደደው የተገለጠልህ ለብቻህ ሰለ ሇነ ማንም አይገባው አና ቀጥል በርታ አሁንም ጽና ጌታ ይባርክህ እናት ነኝUSA

  • @temuasfhi5008
    @temuasfhi5008 3 года назад

    የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ስለመስጠት ስለማታስተምር መስጠት ይሚባል ነገር አይሰሙም ለዚህ እኮ ነው መእመናን በእጦት በችግር የሚሰቃዩት

  • @yayayaya5229
    @yayayaya5229 2 года назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 2 года назад

    👍👍👍👍

  • @haimanotobsu9372
    @haimanotobsu9372 3 года назад

    Zeliyeee

  • @alazararega5588
    @alazararega5588 3 года назад +1

    👍👍👍

  • @shalomshalom1236
    @shalomshalom1236 3 года назад +2

    ማን ኦፍ ጎድ - ቪዥነሪ - ሜጀር ዋን - ዳዲ (ፓፓ ) ሶርስ (ምንጭ ) መገኛ ምናምን የሚሉ ያልተለመዱ መጠሪያዎችን በማምጣት የሚመስሏችሁ ትውልድ ተፈልፍለው የወንጌል አማኞች አካሄድ እንዲበላሽ እንዲነቀፍ የነበረውን ክብር እንዲያጣ አድርገሃል ኢየሱስ ሴጣን ሆነ ብዙ ነው ንሰሃ ግባ እድሉን ሰጥቶሃል

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 3 года назад

    Melewet ahunm melewet yasfelgal gena bizu kertoal 🙏

  • @nemomsabeyene9455
    @nemomsabeyene9455 3 года назад

    achberbare new

  • @serawitbelihu4660
    @serawitbelihu4660 3 года назад +1

    His father not born again, they don’t know jususe, he too never grow up as cristian, sudely the became, that’s why all family confused, They want to be what they want so always made mistakes!all his family condemned in London, they are regected!! They need fame and money because poor family background!

    • @johnf906
      @johnf906 3 года назад +1

      Who rejected them?? God or people? If you mean God .. he is not rejecting anyone but want to save everyone.We are called to be like our saviour to correct people with love not rejection!!!

  • @benorymiracle7177
    @benorymiracle7177 3 года назад

    understand xaderegenal zele

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 3 года назад

    ይቅርታ ጠያቂው ግን እንደ አለማዊ ተገዳዳሪ አቀራረብ ነው የተከተልከው።። እውነት ፍቅር፣ እምነት፣ ማዳመጥ፣ ቅን ልቦና አለው።

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 2 года назад

    ወንድም ቢንያም ኢየሱስ ክርስቶስ እስከምመጣ ድረስ የኢየሱስን ወንገል ሳይሆን የመስቀል አደባባይ ጉዳይ ሳይሆን የሀሳብ ልዕልና ብቻ እያወራህ
    ዘመንህንን አትጨርስ

  • @selamawitlegese9185
    @selamawitlegese9185 3 года назад +2

    እኔ ያልኩት አንሰዳደብ ስለውድም አዋሪያ ዘላለም ስተት ካስተማረ የሚጠይቀው ጌታ አለ መሰዳደብ ግን ማንንም አያንፅም ተባረኩልኝ

  • @genytad2275
    @genytad2275 3 года назад

    pleas bad voice Aysemam

  • @mesi724
    @mesi724 3 года назад

    Abet abate zele yelibih sifat ..........................ene behiwete geta kante gar endehone ayichalehu sew yefelegewin yibel

  • @aboneshwoldegeorges139
    @aboneshwoldegeorges139 3 года назад

    This foreign religion is like the politic that American are doing. They give and arose critism when they grow in sprit or material growth. This is like their politics.