Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወንድን ልጅ ከአባቴ ዉጪ የማምነዉ ከመሬት በታች ሲሆን ብቻና ብቻ ነዉ ሴትን ልጅ የምታሰቃዩ ወንዶች አፈር ደሜ ያስበላችሁ😢
አሜን አሜን አሜን
አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም የሚሆነው ለበጎ ነው አንቺ ብቻ በርቺ
የኔ ውድ ስታሳዝኝ አላህ መልካም ነገር ይሻልሽ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ
ለእህቴ የምመክራት የኔውድ ጀግና ሁኝ ዱአ ፆለት አድሪጊና ፍችው እስከመፈጠሩ ርሽው ከዛ ልጅሽ አመት ይሙላትና ልጅሽን ለቤተሰብ ሰተሽ ነይና ሰርተሽ ተለወጪ ባይ ነኝ
ምንም ጥያቄ የለውም ተፋቺ በቃ አይሆንሺም ከራሱ አደበት እንለያይ እያለሺ ምን ትጠብቂያለሺ ልትወጅው ትችያለሺ ተሱመለየት ሊከብድሺ ይችላል ሂወቴን እደት ልገፋው የሚለው ነገር ከኢኮኖሚም አፃር ምናምን ሊከብድሺ ይችላል ግንኮዴሞ እራሱ እንለያይ እያለሺ ነው ግልፅ ነው
Betikkl yene wondim tebarekilgn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ውድ ስታሳዝን ኡፍፍፍ ሴት መሆን ራሱ ፈተና ነው ጠካራ ሁኚ አላህ ኸይሩን ይሻልሽ
እኔም እንልያይ ብሎኝ ነው የለያየነው 3ኣመት ቡሃላ ያገባትን ፍቶ እንማለስ እለኝ ምን ትምክሩኝላችሁ
ያኔ ብጤ ናሽ ግና በኔ ልጄ ካሞታብ ሁላት ዋር ካስራሃምስት በስድት አርግዤ ማጣዉ እናም ዋልጄ ሞታብኝ ባቤት ስም ዝዊዊር ታጣላን እዛዉ ቅር አላኝ ኣበቴ ቤት ኣላዉ😢😢😢😢😢😢
አወይ ልጅ ማሰሪያው አወይ ልጅ ገመዱጎጆማ ምን አላት ጥለዋት ቢሄዱ። ለልጅ ሲባል ዋጋ ይከፈላል።እና ሁለታችሁ ተመካከሩ።
ኡፍፍ አሁንስ ፈራሁ እንዴት ነው ሰው አምኘ ምቀርበው 😢😢ወድማችን ክበርልን በጣም ታሳዝናለች እግዚአብሔር ይርዳት ቅድሚያ ገንዘብ ምናምን ካለው ታሳግድ በፍርድ ቤት ቀድሞ እንዳያዘዋውር እና ተለያይታ ልጇን ታሳድግ
Fare ka wadii gadeny gar taxelw yatexlut mikint basilik sinawer yaseti gadenyen asitewawiqinya gazen silikon kalisexashi biloo sasicenqany saxehut kazen wadeso tameliso yafiqeri xiyaqe aqerabelt fire man tilanyelk ena gen baxem afeqrawel
መቼም አንዴ ልቡ ወደሌላ ሴት ከሸፈተ ወንድ ጋር አብሮ ለመኖር ማሰብ በጣም ይከብዳል የኔ እህት አይዞሽ ሁኔታዎች አሁን ላይ በብዙ መልኩ ከብደው እና ገዝፈው ታይተውሽ ይሆናል በተለይ ከሱ መለየቱ ነገር ግን ትክክለኛው ውሳኔ ራስሽን ከእደዚህ አይነት ሰው ማራቅ ግድ ነው ምክንያቱም አይጠቅምሺም ጭራሽ ነገሩ ተባብሶ አንችንም ልጅሽንም ለከፋ ጉዳት ይዳርግሻል ይህን ስልሽ ሁሉም ነገር ቀላል ነው ብዬ አይደለም ብዙ ህመሞችን በውስጥሽ ማስተናገድሽ የማይቀር ነው ነገር ግን ላንቺም ለልጅሽም የሚበጀውን ነገር መወሰን አስፈላጊ ነው ፈጣሪ በጊዜ ሒደት ሁሉንም ነገር ያስተካክላል ጠንከር በይና ወደፊት መራመድ ጀምሪ በተረፈ አግዛብሔር በቸርነቱ ካንቺ ጋር ይሁን የኔ እህት 🙏🙏ፍሬ አመስግነናል መልካም ምክር ነው ምንም ቢሆን ነግ በኔ ብሎ ሁኔታዎችን ቀድሞ አውቆ መጠንቀቁ መልካም ነው 🙏🙏
😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤
አምልጭጭጭ እህታችን😢
ፍሬዬ እናመሰግንሃለን በርታለን😘🙏
መማገጡን አሁን እደት እንለየዋለን ብሮ?
የኔውማ እንለያይ ብሎ ተለያዬን በተለያዬን በ3 ወሩ ፕሮፋይል ላይ ሌላ ሴት ፓስቶ አየሁት 💔
ፍሬ ወንድሜ አላህ በረካ ያርግክ ሁሌም የምታወራው የሚሰማንን ትክክለኛ ነገር ነው እናመሰግናለን ብቻ እዚ ነገር ውስጥ ያለን በሙሉ አላሀ ከዚህ አይነት ህይወት ያውጣን
ይገርማል
የኔ እናቴ😢 አይ ስንት ከይነት ሠው አለ
መፍታት አለባት እሱ እየተጃጃለ እሱጋ ምን አቃጠላት oh yemn mechenek new i
ትፍታዉ ልጅዋን ኣላህ ያሳድጋልላት😢😢😢😢😢 ዋይ ዋንድ አንጃቱ ይቃጣል ኣትቃጣይ ያንቼን ልብ አላህ ይጣግንልሽ😢😢😢
ወላህ ላይክ አላረግም ብዙ ግዜ አንተን ግን ላይክ እያደኩ ነው እና የቴሌ ግራም ሊኩን አላገኘሁትም ምክር ፈልጌ ነበር በግል ማለት ነው
❤❤❤❤❤❤
አንተ ብላቴና እግዚያብሔር ይባርክህ!
እኔ ሁላታኛ❤❤❤😂😂😂😂ኣራ ፍሬ ሳርፓራዝ ኣርጋን
ወንዶች አመዳም ናቸዉ ጨጓራችን መለጡት 😅😅😅
እደሚልኪን ወንድን መቀርብ ፈራሁ 😊
Ene na fikiregnaye ketewawaken 5worhono nal ene pirootestant negni hisu demoo ortoodoksi new betam hafekirewalew hisum yiwedegnal lelala mikinat yelenim bezi mikinat megabat sileman chil linileyayinew mikinatum betesaboche ortoodoksi hidiyagena hay fekdum hinam betam chenkognal hibak Ii min larg?????
ቆይ ለምን ነው የኔን መልዕክት የማትመልስልኝ በዋትሳብ አዋሪኝ ብለህ ፅፌ አስቀምጨልህ ነበር ለምን አትመልስልኝም ወድሜ
ቁጥርህን
እኔ 1 ነኝ❤😂
❤❤❤
ወንድን ልጅ ከአባቴ ዉጪ የማምነዉ ከመሬት በታች ሲሆን ብቻና ብቻ ነዉ ሴትን ልጅ የምታሰቃዩ ወንዶች አፈር ደሜ ያስበላችሁ😢
አሜን አሜን አሜን
አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም የሚሆነው ለበጎ ነው አንቺ ብቻ በርቺ
የኔ ውድ ስታሳዝኝ አላህ መልካም ነገር ይሻልሽ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ
ለእህቴ የምመክራት የኔውድ ጀግና ሁኝ ዱአ ፆለት አድሪጊና ፍችው እስከመፈጠሩ ርሽው ከዛ ልጅሽ አመት ይሙላትና ልጅሽን ለቤተሰብ ሰተሽ ነይና ሰርተሽ ተለወጪ ባይ ነኝ
ምንም ጥያቄ የለውም ተፋቺ በቃ አይሆንሺም ከራሱ አደበት እንለያይ እያለሺ ምን ትጠብቂያለሺ ልትወጅው ትችያለሺ ተሱመለየት ሊከብድሺ ይችላል ሂወቴን እደት ልገፋው የሚለው ነገር ከኢኮኖሚም አፃር ምናምን ሊከብድሺ ይችላል ግንኮዴሞ እራሱ እንለያይ እያለሺ ነው ግልፅ ነው
Betikkl yene wondim tebarekilgn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ውድ ስታሳዝን ኡፍፍፍ ሴት መሆን ራሱ ፈተና ነው ጠካራ ሁኚ አላህ ኸይሩን ይሻልሽ
እኔም እንልያይ ብሎኝ ነው የለያየነው 3ኣመት ቡሃላ ያገባትን ፍቶ እንማለስ እለኝ ምን ትምክሩኝላችሁ
ያኔ ብጤ ናሽ ግና በኔ ልጄ ካሞታብ ሁላት ዋር ካስራሃምስት በስድት አርግዤ ማጣዉ እናም ዋልጄ ሞታብኝ ባቤት ስም ዝዊዊር ታጣላን እዛዉ ቅር አላኝ ኣበቴ ቤት ኣላዉ😢😢😢😢😢😢
አወይ ልጅ ማሰሪያው አወይ ልጅ ገመዱ
ጎጆማ ምን አላት ጥለዋት ቢሄዱ። ለልጅ ሲባል ዋጋ ይከፈላል።እና ሁለታችሁ ተመካከሩ።
ኡፍፍ አሁንስ ፈራሁ እንዴት ነው ሰው አምኘ ምቀርበው 😢😢
ወድማችን ክበርልን በጣም ታሳዝናለች እግዚአብሔር ይርዳት ቅድሚያ ገንዘብ ምናምን ካለው ታሳግድ በፍርድ ቤት ቀድሞ እንዳያዘዋውር እና ተለያይታ ልጇን ታሳድግ