የገነነ... የመኩሪያ አሟሟት... እድገት በህብረት ዕደር ጡሩንባ ተነፍቶ... ሰው ወጥቶ ቀበረው - ክፍል ሁለት | S01 EP09 |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • የባለማዕረጉ አንበሳ - ፶ አለቃ መኩሪያ አሟሟት - ክፍል ሁለት

Комментарии • 104

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 Год назад +5

    የሚገርም ድንቅ ታሪክ ነው። አንተ ባትነግረን ይህ ትልቅ የህዝብ ኩራት፣ የሀገር ባለውለታ ታሪክ ማንም ሳይነግረን ይቀር እንደነበር አስባለው። እናመሰግናለን ገንዬ።

  • @fitsewinta9261
    @fitsewinta9261 4 года назад +9

    ከአቀራረብህ ከእውቀትህ በእውነት የሚማርክ ፕሮግራም ነው እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @kaluabraham4416
    @kaluabraham4416 3 года назад +3

    ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ ኢትዮጵያ ሀገሬ
    ታሪኳን አንተ ጋር አደለወይ ያስቀመጠችው ።

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 3 года назад +1

    Loved your show

  • @Blessedpodcast1
    @Blessedpodcast1 4 года назад +7

    መኩሪያ የኢትዬጵያ ክብር ነዉ
    ኢትዬጵያ የአንበሶች ሀገር ናት
    አንበሳ መገለጫዋ ነዉ
    Ethiopia Glory

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 7 месяцев назад +1

    በጣም ጥሩ ለትዉልድ ምታስተላልፈዉ❤❤ለትውልድ ታሪክ ታስተምራለሕ❤❤

  • @yegleeshetu7426
    @yegleeshetu7426 4 года назад +3

    እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ እናመሰግናለን!!!

  • @oikanyegilepule2327
    @oikanyegilepule2327 3 года назад +1

    I love the history

  • @birukgebretsadik3161
    @birukgebretsadik3161 4 года назад +5

    ገነነ ገራሚ ሰው ነህ ! ረጅም እድሜ ይስጥልን !!

  • @Trendyqa
    @Trendyqa 4 года назад +3

    ገኔ በርታልን ደስ የሚል የሀገራችን ታሪክ ነው ተባረክ

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 7 месяцев назад +2

    Geniye we miss you በእውነት

  • @danieldemisse3662
    @danieldemisse3662 4 года назад +6

    No words, we owe you big for your spectacular true storytelling. long live Our dear Genene

    • @dukejay3594
      @dukejay3594 3 года назад

      I guess im asking randomly but does anybody know a tool to get back into an instagram account?
      I somehow forgot the login password. I love any assistance you can give me!

    • @rolandraphael9087
      @rolandraphael9087 3 года назад

      @Duke Jay instablaster ;)

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 4 года назад +2

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ

  • @derejehamonagebremariam7250
    @derejehamonagebremariam7250 3 года назад +3

    Its my first time listing your program, its really likeable & enjoyable please keep up the good work.

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 4 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን💙💙👏👏👏👏

  • @Blessedpodcast1
    @Blessedpodcast1 4 года назад +6

    , ሰላምህ ይብዛ ገኔ
    ህያዉ ቤተመፅሀፍ ነህ!

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 6 месяцев назад +1

    እንዴት እንደምወድክ ሊብሮዬ ነብስ ይማር

  • @zelalemattlee6694
    @zelalemattlee6694 3 года назад +2

    Thank you Gene. It was a great documentary. Zol from America

  • @surafelalayou
    @surafelalayou 4 года назад +2

    ገነነ አብዝቶ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @ayalewkassa6639
    @ayalewkassa6639 4 года назад +3

    Nice history!!!!! Reminding the past!!! It is great!!!!

  • @girmabeyan2585
    @girmabeyan2585 4 года назад +1

    አቀራረብህ በጣም ተመቸኝ !!

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 4 года назад +2

    Respected person 👏❤️

  • @dareskedarteka7824
    @dareskedarteka7824 4 года назад +6

    ሊብሮ ባንተ ምክኒያት አሻም ቲቪን እወደዋለው// ሊብሮ አንደበትህ ይጣፍጣል :: በርታ !

    • @baryawbaryaw1390
      @baryawbaryaw1390 4 года назад +1

      በውነት በጣም የሚገርም ታሪክ ነው

  • @princejr2176
    @princejr2176 3 года назад +2

    Big respect ገኔ ❤

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 7 месяцев назад +2

    ገንዬ ሳንጠግብህ ሄድክብን፣ አፈሩ ይቅለልህ። ሁሌም እናስብሃለም፣ እንወድሃለን።

  • @birukzewdu1358
    @birukzewdu1358 4 года назад +10

    ገኔ በጣም ነው የሚመቸኝ ፕሮግራምክ እባክህን ስለ በዓሉ ግርማ ማወቅ እፈልጋለሁ እንፈልጋለን እባክህን…….

  • @tube2569
    @tube2569 4 года назад +1

    ይገርማል በጣም

  • @19tahsase
    @19tahsase 9 месяцев назад +1

    ገኔ መኩሪያ የሻሼ ምርጥ ሊብሮ ጣፋጭ የኳስ ፍቅርን ያየሁ ብህ ከነወንድምህ ከዱግዳ ወረዳ ስትጫወቱ የሀይቆችና ቡታጀራ የ13 ወረዳዎች የውድድር ጊዜ በጻንነቴ ትዝ ይለኛል ።በተለይ ከመቂ ጋር ከአንባ ጋር አቦ ትዝ ይለኛል። የነ አየለ መኩርያ ታሪኩ መንጀታ ጣፋጭ ጊዜ ገኔ አሁንም ጣፋጭ ነህ።

  • @mesfinsebaga
    @mesfinsebaga 4 месяца назад

    Amazing story Gene, Rest in peace Brother!!!

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 6 месяцев назад +1

    ሊብሮዬ ነብስ ይማር

  • @MyChannel-fb3ou
    @MyChannel-fb3ou 4 года назад +1

    ምርጥ ፕሮግራም

  • @IStyle714
    @IStyle714 4 года назад +6

    ወይ መኩሪያ ታሪከኛ ነው ለምን አንድነት ፖርክ ይጎበኛሉ ከተባሉት አንበሶች ውስጥ ለ አንዱ አንበሳ ስሙን አውርሰውት ማስታውሻ አያረጉትም በዛውም አስጎብኚዎች ለጎብኚዎች ስለ መኩሪያ እየነገሩ ያስጎብኟቸው ነበር በእውነት ከሰው የበለጠ እንጂ ያነሰ ታሪክ የለውም መኩሪያ ያውም ሳይማር 😜ገኔ ማኛ ሰው ፕሮግራምህ አንዱም ክፍል አምልጦኝ አያቅም ተመችቶናል ይቀጥል ይቀጥል ይቀጥል 👏

  • @danielalamo2289
    @danielalamo2289 4 года назад +1

    ገኔ እናመሰግናለን

  • @dinqtube3727
    @dinqtube3727 2 года назад +1

    You’re too smart man, man!!!

  • @deredere2434
    @deredere2434 3 года назад +1

    Blessings.....

  • @ermiasdegu5766
    @ermiasdegu5766 4 года назад +5

    what story telling!!!

  • @wedabchay1092
    @wedabchay1092 3 года назад +2

    እድሜህን ኣላህ ይጨምርልህ እና "ካስ ፊድሉን "ስትል የ "ጋሽ ኣበራሞላ" ዘፈን ላይ ስለ መርካቶ ሲዘፍኑ እነ ካስ ፊደሉ ካስዋን ሞስሰው ሞስሰው ማኖ ካስነእኩሽ ... ብሎ ዘፍነዋል እና ኮመንቴን ካነበብከው ስለ ካስ ፊደሉ ታሪክ ብታስተምረን ምታወራው ታሪክ ለኛት ትልቅ ትምርት ነው እና ብታስተምረን እንዴት ደስ ይለኝ ነበር እንዳከው በግድ ሳልወድ ወዳጅህ ነኝ ኣድንቀሃለው እና ደስ ብሎኛል "ሊብሮየ" ያልተሳክልኝ የካስ ኣፍቃሪ ነኝበተለይ የ ካስ ⚽️ ታሪክ እወዳለው “salehjohar” negari chanal “ ኤርትራዊ ኣለ እንዳንተ ትሪክ ነው እምያስተምረው ኣንተን ስገኝ ደስ ብሎኛል እየበዛቹልን ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🏽 ✊ ነሬ ከ መቐለ ጅዳ ከተማ ነዋሪ ነኝ

    • @yosefdesta7963
      @yosefdesta7963 3 года назад

      ስለ ካስ ፊደሉ የግር ካስ ወጎች የሚለው መጻፍ ላይ ሊብሮ ጽፎታል

  • @abelalemu128
    @abelalemu128 8 месяцев назад +1

    Rest in peace Libro... we will miss u😢 asham genne

  • @yoseftessema4720
    @yoseftessema4720 3 года назад +1

    መኩሪያ ታሪካዊ አንበሳ ሊብሮ እንዴት እንደማደንቅ

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 3 года назад +2

    Respect to Gebere 🦁

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 7 месяцев назад +1

    ታድሎ ገብሬ ❤❤

  • @ዲኑዲኑ
    @ዲኑዲኑ 4 года назад +2

    ዋው ገኔ ሊብሮ

  • @yonasgabrie9244
    @yonasgabrie9244 4 года назад +1

    Waw!! Yemeche Gene

  • @berhanumoges9696
    @berhanumoges9696 3 года назад

    Interesting !

  • @betelhemmulugeta5827
    @betelhemmulugeta5827 4 года назад +6

    ኡፍ ዘመድ እኘንደሞተበት አስለቀስከኝ። እንሳት ከሰው የተሻለ ፍቅር እና ታማኝነት አላቸው ይሄንን ብዞቻችን አንገነዘበውም። በርግጠኝነት የመኩሪያ ታሪክ በነጮቹ ሀገር ቢሆን ስንት ካርቱ እና ፊልም በተሰራለት ነበር።

  • @JoJo-uo9ep
    @JoJo-uo9ep 4 года назад +3

    የኔ ፩ኛ ፕሮግራም

  • @rahelmekonn2954
    @rahelmekonn2954 4 года назад +4

    ገኔ ቤተመጻሕፍት ነህ እናመሰግናለን:

  • @ሠይዶማኛ
    @ሠይዶማኛ 3 года назад

    ይገርማል

  • @nigusuabera478
    @nigusuabera478 10 месяцев назад +1

    ገኔ አመስግኛለሁ

  • @hen6964
    @hen6964 4 года назад +2

    Genene genana nehe le ene Ewnet semetene betam new moody yadrekegn neka tenagari yehin yahile tefetual ende abo yimechehe atetefa ye tsafikew book ale meselegn betam new lemanibebe yeguaguahute gene andegna

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 9 месяцев назад

    አባባ እናመሰግናለን😢😢😢❤❤❤ለመኩርያም ለአባባ ገብሬም ነፍስ ይማር እማማ ኢትዮጲያ ብዙ ደግ መሪ ያውም ሊቅ ይመሩሽ ነበር አሁን ደማ 666የሆነ መሪ አባቶችን ህዝብን በማርድ እና በማቃጠል ይመራሻል እናት ሀገር አይዞሽ እማማ😢😢😢 ይሄም ያልፍል❤😢😢😢😢

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 7 месяцев назад

    ወድማችን ንፍስሕ ይማረዉ❤❤

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 4 года назад +1

    አስለቀስከኝ

  • @marufmaruf9651
    @marufmaruf9651 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 3 месяца назад

    አይ ሊብሮ ነብስ ይማር

  • @wollotimes
    @wollotimes 8 месяцев назад +1

    ሃሃሃሃ ኧረ ገብሬ ተመቸኝ ወላሂ

  • @abduaba2155
    @abduaba2155 2 года назад +1

    ልክ ነህ 2ቶችም መረሳት የለባቸውም መንግስት ዝም ማለት የለበትም

  • @sofifamily
    @sofifamily 4 года назад

    Good history

  • @samidagu
    @samidagu 3 года назад +3

    አተራረክ ማለት እንደዚህ ነው ለዛ ያለው ያራዳ ልጅ ጨዋታ

  • @Papulaw
    @Papulaw 3 года назад +1

    አሁን እንደው ለፒኮክ ነው ወይስ ለመኩሪያ ሃውልቱ ሚገባው

  • @misrakgashaw6848
    @misrakgashaw6848 4 года назад

    Jamaicanochi reggey music leanbessaw yizefinalu iko lion of juhda etihopia eyalu 💚💛❤😍

  • @yonasgabrie9244
    @yonasgabrie9244 4 года назад +1

    ገኔ ስለ ፊታወራሪ አብተጌርጊስ ቤተሰብ ማወቅ እንፈልጋለን እባክህ??

  • @bettytube2
    @bettytube2 4 года назад +1

    እየው ዛሬ አንበሳ ቀረና ፒኮክ ተተከለ

  • @samdang9033
    @samdang9033 4 года назад

    Betam des yemil aterarek , konjo tarik

  • @yosefdesta7963
    @yosefdesta7963 4 года назад +3

    Libroooo merte perograme

  • @tadrosrute508
    @tadrosrute508 3 года назад

    Berta anten yemesl manem yelem

  • @wollotimes
    @wollotimes 8 месяцев назад

    አጅብ

  • @zelalemntesfayentesfaye6024
    @zelalemntesfayentesfaye6024 4 года назад +1

    gene ante denk sew neh. enem alewhubet bezi erdat weset.

  • @marufmaruf9651
    @marufmaruf9651 4 года назад

    ይገርማል በጣም ነው የሚገርመው::

  • @birukayele04
    @birukayele04 3 года назад

    ተደግሞበት ነው የፈዘዘው እኮ።።

  • @senda9782
    @senda9782 Год назад

    መኩሪያን ሸምግሎ አርጅቶ አዉቀዋለሁ።
    እኔ በልጅነት ፈረስ ስፖርት ስለምጫወት መርፌ (ቪታሚን ለብርታት) ሊወጋ ፈረሶቹ ሃኪም ቤት ሲመጣ አየዉ ነበር።
    እንዲያውም እኔም ወንድሜም አብረነዉ ፎቶ አለን።
    ያንን ያረጀ መኪናዉን ደርግ በአዲስ የራሺያ መኪና ለዉጦለት ምንም ሳይጎድልበት ነበር ያለፈዉ
    በቤተመንግስት ፈረስ ቤት የሚኖር ጎበዝ ፈረስ ጋላቢ በንጉሡ አስር አለቃነት የተሾመ ፈይሣ የሚባል ዝንጀሮ መኖሩንስ ማን ያዉቅ ነበር ?
    አስር አለቃ ፈይሣ ጃንሜዳ ፈረስ ሲጋልብ ድንቅ ነበር ታዲያ አንድ ቀን እንደለመደዉ በየመንደሩ አጥር ላጥር ጣሪያ ለጣሪያ ሲዞር ሚኒሊክ ሆስፒታል ወረድ ብሎ ተገድሎ ተገኘ ። የገደሉትም ሰዉየ ተይዘዉ በስንት አማላጅ ነዉ አሉ የተፈቱት ።

  • @B-Kend
    @B-Kend 3 дня назад

    Nebs yimar libro!!!

  • @Alexis1003-w6d
    @Alexis1003-w6d 2 года назад +1

    Don’t trust Fisha Desta! He says whatever is convenient for him.

  • @alemdagne2547
    @alemdagne2547 4 года назад

    ገኔ " በቃ " የሚለውን ቃል ከመጠን በላይ ትጠቀማለህ እና አስብበት ?

  • @sanatasdashin5496
    @sanatasdashin5496 4 года назад

    Please don't let to write about mokera

  • @kedirmohammed1519
    @kedirmohammed1519 4 года назад

    SILE MENGITU H/MARIAM AJABI YENEBERECH SET YEHONE BELUN

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta6024 4 года назад

    ????

  • @yosefdesta7963
    @yosefdesta7963 4 года назад

    ሊብሮ በጣም ጠፋክ

  • @hadasyohanneskafela8939
    @hadasyohanneskafela8939 2 года назад

    Rodgau

  • @habtenegusse9030
    @habtenegusse9030 Год назад

    ሰፈፌም ስለ ነበር የዱሮው ቤት መንግሥት ሱመጣ ፍርሃታችን አይንገርም የመንን ተማሪዎችና የበእደ ማርያም ተማሪዎች በጣም ጥቂቶቹ ያሻሹት ነበር አርብ አርብ ጃንሆይ ወደ ድብረ ዘይት ሲሄዱ ልጆች ሆነን ብር ለመቀበል የበቀለ ጢሞ ዱላ ተወው ሌላው አዲስ የተቀጠረ የቀኃሥ ሆስፒታል ዘበኛ መኩርያን ዓይቶ በሩን ሲዘጋ ከገብሬጋ ችግር ትፈጥሮ በመከራ ተከፈተ .ልጅም ብንሆን ዘፈኑን ባንሰማውም ሙዚቃ ውን እንሰም ስለ ነበር ማይ ባንዲራ ሲውርድ መንገደኛ ሁሉ ይቆማልእንዲሁም መኩርያ ብትልቁ ኮፍያቸው ሰላምታም ይሰጡት ነበር ሲያልፉት ገብር በጣም ልጅ ነበር መኩሪያም ይከተልው ዩኒፎርሙም ሁሌም ያው ነው ትዝታዎቼ

  • @kaleabfeyisa1902
    @kaleabfeyisa1902 4 года назад

    በቃ👱🏾‍♂️

  • @zekariastesfaldet6000
    @zekariastesfaldet6000 4 года назад

    EEt

  • @AhmedHassan-eq6zg
    @AhmedHassan-eq6zg 4 года назад

    Ye bercha ware yimslaal

    • @johnpeace9577
      @johnpeace9577 4 года назад +3

      መቼም ጫት የለመደ አይምሮ ከእዚያ አስተያየት አይወጣም

    • @Trendyqa
      @Trendyqa 4 года назад +2

      Ahmed Hassan ታሪክ መስማት ካልፈለከ. ፈ ቀ ቅ በል

  • @dmulugeta
    @dmulugeta 4 года назад

    Animal abuse

  • @melakuworkie5186
    @melakuworkie5186 3 года назад

    ለምን ትዋሻለህ ገነነ እንዴት አንበሳ ት/ቤት ይዞ ይሄዳል ቀዳዳ ነህ

    • @yosefdesta7963
      @yosefdesta7963 3 года назад +1

      ከባለቤቱ ስማ አብታሙ አንበሳ ይዞ ሄዶአል

  • @epheshetu8506
    @epheshetu8506 9 месяцев назад

    አይ ገኔ ዘላሕ ደስ ይላል

  • @girumkefelegn
    @girumkefelegn 4 года назад +1

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ

  • @marufmaruf9651
    @marufmaruf9651 8 месяцев назад

    ❤❤❤