ኩዚ ጉኒ ክፍል 31 | Kuzi Guni episode 31
HTML-код
- Опубликовано: 15 сен 2024
- ኩዚ ጉኒ ዘወትር ከእሁድ እሰከ እሁድ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Kuzi Guni everyday @10:00PM Kana RUclips channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kuzi_Guni #Amharic #ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RUclips Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
የኩዚ ትእግስት ይገርማል ኩዚ ጅግና 🎉🎉🎉❤❤❤
በጣም
betam
ቃናወች ምናለ ፍለጋን ቢለቁልን የነጀሲዬን ስታመት ሙሉ ጠየኩ😢
ለኔ ፈጡመ ጉል ይደገምልኝ
ቆይ ይሄ ይለቅ የቆሰለ ፍቅር የአበቦች ፊልሚያ ምህረት ከዛ ይሄ ሲያልቅ ይለቁልናን
ቴሌግራም ላይ ፍለጋም ቅጣት አለላቹ❤
አብዘሀኛው የኛ የሤቶች ሂወት ልክ እደ ሲማይ ነው😢😢😢😢
Balgewoch😂
ሴተኛ አዳሪዎች ናቹ 🤮🤮🤮
በስደት ኣለም ያላቹ እህት ዎንድሞቼ ፈጣሪ ባለንበት ይጠብቀን❤🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ♥️
🙏🙏🙏
አድስ ነጋር ሁሌም የስኬት በር ነው ሀሌም ውጤታማ ለመሆን ደፈር መሆን የስፈልገል
Kana TV ምሰጥረ ብልቁልን እንዴት ዳሰ ይልን ነብር 👍
ወይ የኬምሬ እናት ግን ትጎስት ታስጨርሽ ኣለች 😔😔
😂😢😅
በደንብ በዛ አድርጋችሁ ልቀቁልን አረ የምትስማሙ be like 👍
ማነው እዴኔ ኩዚ የሚያሳዝነው❤❤❤😢😢
ኩዚ የኔ ጅግና❤❤🎉
ኩዚና ኪምሪ ወዶች💘♥️
በጣም ጎበዞች ናቸው እራሳቸውን የማይቆልሉና በራሳቸው ሀሳብ ሲለሚኅዙ ይመቹኛል
እኔ ጋሻሚ የሚጋገረ ዳቦ አማረኝ 😮😊
ኡፍ ኩዚ ምስኪን ሀዳን ምን ይቆላታል ይች ሽውርር
😂😂😅😊
የኛ ሰፈር ይለቀቅ
ጉኒ ምርጥ ሰዉ ነዉ ጉበዝ
ሀይሌ ይችማ የተርጓሚ ጭምር ነች ግን እኮ ይታወቃል😂😂
ሁለቴ ለቀቁ😂❤
ለዛነው ሁለትየሆነብኝ😂😂😂😂እኔኮመቸለቀውነውእያልኩ
አለ ምርጥ ጋደኛ ነው የኔ ፍቅር🎇💘♥️🙌💞
ውይ ሲማይ ያታሳዝን😢😢😢
ለምንድን ነው የምታሳዝን ለምን በውሸት አገባችው እውነቱን ነግራው ቢሆን እንደዚህ አቶንም
ሲማይ ካስወረደች ቡሀላለምንድነው ያገባችው አትነግረውም ነበርዴ በራሷ ጥፋትነው የምትነፋረቀው 😂😂
ደምሪኝ ድጋሜ አርግዛ ልታስረው ነበር😂😂😂😂 አልተሳካም
የኔና የኩዚ ሂወት አንድ ነዉ እ አሁንስ ድክም ነዉ ያለኝ😢😢😢
Ayzoshe yalfale
ምን አለ ሰው ሁሉ እንደ ኩዚ ቢሆን 😢😢😢
እደ ኬምሬና ኩዚ ምርጥ ጓደኛ ማግኘት መታደል ነው
ልቀቁልን አታስጠብቁን
ሲማይ😢😢
ሢማይ ሥታሣዝን😢😢😢
Betam😢😢😢😢
ቀጣይ32ኩዚጉኒ
የ ሜሪቾይን ብትሰሩልይ ከቱርክ ውጡ አንዳንዴ
Yemigereme mirecha betame yemifeligew filem 😮😮😮
እኔም እፈልጋለው 😢😢😢
አበቦች እሳ ዛሬ🙄ኡመር ናፍቅኛል😢
ዛሬኮ እሁዲነዉ የለም🙄
@@user-lp7rk3qo7x የምር ሱስ ሁነውብኛል ለምን አይለቁልንም😬
ውይ ሲማይ የኔሚስኪን ሂወቷ ተመሰቃቀለ
አባት ሳሚይ የኔ አንደኛ ይች የተመታች ሚስቱ ለጉኒ ስታዳላ ኖራ አትለያይ ትላለችእንደ
የኩዚ ትእግስት ኩዚ ጅግና🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ሲማይ ምሥጊን😢😢😢
Betam tazaznaleche yeset neger😢😢😢
ኩዚ ልክ እደኔ ባል ነው ወላሂ🤣
😂
Lik indene nw kuzi ❤❤
ይማግጥብሻል ማለት ነው😂
ያስቃል @@MartaYesuf-gz6st
እንዴ ሃይሌ መጨረሻ ላይ ነው ምናፈትልከው ?? ወይ ቃናዎች ዘጋቹሁኝ
የከሚሬ እናት ሥታሥጠላ
yekuzi enat ebdi nat echi shekaka😂😂😂
ምን እየሆናቹ ነዉ😢30 የት ኣለ ደሞ ሳኣትን ተቀይረዋል እረ ተዉ ቃናዎች😔😂
አለ ተለቅዋል ትክክለኛ ስአት
ከኩዚ ውጭ ወደ ውጭ
3:52 simaye kuz was trying to be dad but u already get the things done 😂
Zarana chadra plis
30 የት አለ😢
ይሄን ፊልም የማየዉ ለኩዚ እና ለኬሚሬ ስል ነዉ
እኔም
ቱርኮችም ኃይሌን ያቁታል እንዴ 🤣
ኩዚ 😂😂😂ሽማግሌዉ ደነፋበት
😂😂አላወ ወቀውም
ፍለጋ ይለቀቅልን
23:23 Hahahaha
ende hayli new mrotew ykebdal
Mel's lekekuln pls
Tergamiw new or Joroy new endhaylay emnaftelkew alalem
32 yilaqaqilini
ኩዚና ዘይነብ ቢፋቀሩ ደስ ይለኛል
awe gen kekmre mhonu ayqerm
ኩዚ ስወዴው❤❤❤😮😮
ለምድነው ምህረትን እማለቁት🙄
🎉🎉🎉🎉❤kzhi mskin 🎉🎉🎉
የኬመሪ እናት ሰታናደድኝ
❤❤❤❤
የከዚ እናት ስጠላት
አራ ባናታቹ የኛ ሰፋር ይላቀቅ
ተሌግራም ላይ ፈልጊው አለ
ሲማይ ምስኪን ስታሳዝን
❤❤🎉❤❤
🥰🥰🥰
አይ ሁሴንክክክክክክክክአይ ፍቅር
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
😢😢😢😢😢😢
ኩዚ ሹጉጦ ልኖሮው ይገባ ነበር
ሹጉጥ ግዛ ኩዙ
❤❤❤❤❤❤😂😂😂
😮😮😮
😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
❤
Wey gud beka Endezi new y kuzi 😢
❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮😮😮
30አረ ኣትለፉ ❤❤❤😢
😂😂😂😂
Tተለቅዋል።
😊😮😮😮😮
🤔🤔🤔👍
30 😮😮😢
ተለቆል እኮ❤
❤😂❤😂❤😂❤😂
😂😂😂😂
😮😜😜
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
❤❤❤❤❤❤❤