Author Teninet Setegn Wendrad- ከህይወት ልምዶቼ- ክፍል 22

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 ноя 2024

Комментарии • 8

  • @Kebede99
    @Kebede99 5 дней назад +3

    አግዚአብሔር አንተን ያ ስነሳበት አላማ አለው አሱ ይጠብቅህ

  • @sheriffhailu7721
    @sheriffhailu7721 5 дней назад +3

    My the Almighty God bless you brother may he reveal his wisdom an to you! Great work great respect ❤

  • @kibromkidanemariam3019
    @kibromkidanemariam3019 4 часа назад

    አመሰግናለሁ ❤

  • @natiman3314
    @natiman3314 5 дней назад

    ❤❤❤

  • @felegetibeb9532
    @felegetibeb9532 5 дней назад

    በቅድሚያ ስለ ሁሉም ነገር ላመሰግንህ እፈልጋለሁ። እኔ ሁሌም ግልፅ የማይሆንልኝና የቱ ጋር እንደተበላሸ ያላወቅነው ቁልፍ ጉዳይ አለ እሱም መቸም እስከኔ መረዳት የዚህ የምናየውም ሆነ የማናየው ዓለ ፈጣሪ አንድ ነው ታዲያ አንድ ከሆነ ለፍጥረቱ የዘረጋው የአኗኗር ጥበብና የአስተዳደር ስርዓት የአምልኮ ጉዳይ ወደ ሰው አልተላለፈም ወይ? ከተላለፈስ ያ የትኛው ነው! በክርስትና በኩል ነው ወይስ በእስልምና ነው በአይሁድ ወይስ በሌላ በኩል? በሌላ በኩል ከሆነስ ያ የትኛው ነው ሌሎች ሀይማኖቶችስ ለምን ተፈጠሩ ለምን ዓላማ?
    ሌላው ግን የመልከፀዴክ ጉዳይ ብዙ ነገሩ ድፍንፍን ያለ ነው አነሳሱ ህይወቱ የጥበቡ ልክ አሟሟቱ ትውልዱ ሁሉ በግልፅ የተብራራበት ቦታ የለም ግን ብዙ ቦታ ቁልፍ ሰው እንደሆነ የሚመላክት ፅሁፎችን ብዙ ቦታ እናያለን ለምሳሌ የፓውሎ ፖሊዮ መፅሀፍ ላይ እረኛውን ሲንቲያጎን መንገድ ላይ አግኝቶት ያነጋገረው ብቻ ብዙ ቦታ ላይ መፍትሄ አመላካች ሆኖ ስሙ ሲጠቀስ እንሰማለን በእውነት ከዚህ ሰውዬ ጀርባ የተደበቀው ሚስጢር ጥበብ ምንድነው?

  • @zelalemgetinet1035
    @zelalemgetinet1035 5 дней назад

    የጤንነት ሰጠኝ ለልጆች ከፃፋቸው ውጪ ማንኛውም የሱን መፅሀፍ ያለው ሰው የሚያውሰኝ እባካችሁ

  • @emaye9786
    @emaye9786 5 дней назад

    Where is the arch Angel Michael in this saga?

  • @emaye9786
    @emaye9786 4 дня назад

    I can’t wait for the Next episode especially when you reveal who “we” is. Much respect and love!