የማታ ሙሉ ፊልም Yemata full Ethiopian film 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 36

  • @kidisttadesse5955
    @kidisttadesse5955 2 года назад +7

    ይሕን ፊልም በጣም ነው የወደድኩት በጣምም አስቆኛል በልጅነት ተንኮለኛ የነበረው ገጸበሓሪ እኔም እንደዚሕ አይነት ጎደኛ ነበረችኝ ስምንት አመት በሰደት ስኖር ብዙነገሪን ከጀርባ ሖና ታበላሽብኝ ነበር እኔ በጣም ነበር የምወዳት አንድ ከመሐላችን ስደት ላይ ያወቅናት ጎደኛችን ድብቅ ማንንነቷን እስክትገልጽልኝ እኔም በራሴ እስክደርስበት 7 ሰባት አመት ፈጅቶብኛል እኔን በጣም ነው የተጫወተችብኝ እግዝያብሔር ግን ደግነው እንደሰው አይደሉም ብዙ ሰው ከልጅነት ጀምሮ ስለምንተዋወቅ ይቅርብያት አብረን እንድንሖን እኔግን በፍጹም። ምክንያቶም እነዚሰውች በሽጉጥ ሰው እሚገል ይሻላል ከንደዝሕ አይነት ጎደኛ ሕይወት ወደሗላ ቢመልስ እችን አዬነት ሰው በፍጹም ባላውቅ ደስይለኛል በተለይ የኔታሪክ በፊልም በሲራ ከዘመኑ አስፈሪ ሖረር ፊልም ይበልጣል

  • @alazar854
    @alazar854 Год назад +29

    ማነው እንደኔ ከ tiktok አይቶ የመጣ

    • @Famly-jl7bb
      @Famly-jl7bb Год назад

      Ene 😂😂😂

    • @rrmx-k5k
      @rrmx-k5k 4 месяца назад

      እኔ❤❤❤

    • @ketemazeleke7327
      @ketemazeleke7327 3 месяца назад

      እኔ አለው አደል ዛሬ አይቼ የመጣውት

    • @RakImperial
      @RakImperial 3 месяца назад

      ​@@ketemazeleke7327 ene demo zare😂

  • @robeleton170
    @robeleton170 Год назад +2

    ሚኪዬ አባቴ ክፋ አይንካህ እድሜ እርዝምምም ይበልልኝ😅😅

  • @hamelmalworku3006
    @hamelmalworku3006 2 года назад +1

    ካካካካካ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @selmontefera1698
    @selmontefera1698 11 месяцев назад +2

    እዚህ ፊልም ላይ ነበርኩኚ በአጃቢነት እራሴን እያየዉት ገረመኚ ሠዉ በ10 አመት ልዩነት ያረጃል😂 ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ ስላደረሠኚ ፊልሙ የተቀረጸዉ 2014 ነዉ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ደግሞ 2006 ነዉ 2022 የሚለዉ ስተት ነዉ

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 2 года назад +7

    ሚካኤልን ስለምወደው ይህንን ሙቪ አየዋለሁ

  • @jemuyeamumisit759
    @jemuyeamumisit759 Год назад +4

    Ka tiktok ayicha new yemexawut

  • @Riri-mx8bp
    @Riri-mx8bp Год назад +1

    Hayleye 🤩🤩🤩🤴 abo yemchacu

  • @BlueLionProduction44
    @BlueLionProduction44 2 года назад +3

    underrated movie

  • @EsruFikir
    @EsruFikir Месяц назад +1

    ❤❤

  • @bethel9609
    @bethel9609 2 года назад +1

    WOW 😍😍😍

  • @soupwithh780
    @soupwithh780 6 месяцев назад +1

    ere background muiscun kensut frontground music hone eko

  • @blenabeselom
    @blenabeselom 3 дня назад

    maryamn yabede film new eyut

  • @Rominass2489
    @Rominass2489 8 месяцев назад +1

    32:13 አድክም ፓርት 😂😂😂😂 ወይ መቀመጫ

  • @AbsalewKebede
    @AbsalewKebede 6 месяцев назад +1

    Who see this film 2016

  • @TrhasTewold
    @TrhasTewold 5 месяцев назад

    Wow 👌 mekemecha😂😂😂

  • @biruktolla4330
    @biruktolla4330 2 года назад

    Filmu tnsh yaxelaxral ye 2022 amete mihiret aymeslegnm

  • @Abelp-nc6px
    @Abelp-nc6px 2 года назад +1

    Hulet lbelsh...... Arif. Filme NW

  • @roziroze411
    @roziroze411 2 года назад

    አቦ ይመቻችሁ

  • @eyujokera808
    @eyujokera808 2 года назад

    በጌታ የቆየ ፊልም

  • @yasinketube7644
    @yasinketube7644 Год назад +1

    ምን አንዳሳቀኝ ታቃላችሁ እሳቱን ለማጥፋት ይዘዉ ቅጥቅጥ በቀላቸዉ ነዉ የዎጡት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @BenionGetachew-b6z
    @BenionGetachew-b6z 4 месяца назад

    የአንጀሊናጁሊ ፈስ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @berbere4478
    @berbere4478 2 года назад +1

    አንድ ሰው አለ :ለቴዲ ኣፍሮ ይመስላል

  • @mm6227
    @mm6227 2 года назад

    የቆየ ነው መስለኝ ምንም----

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 2 года назад +1

    አይ..አያልቅበት..ግምገማ..አመጣህዉ

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 2 года назад +1

    ymdam kemmoch nu eneyw demo andenga negn

  • @JiriGhjjfry
    @JiriGhjjfry 3 месяца назад

    Kkkkk waaaae

  • @Riri-mx8bp
    @Riri-mx8bp Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂