ልባሳቸውን አስወለቋቸው !!! ተሃድሶ በየገዳማቱ እየተቀጣጠለ ነው!!! አፋልጉኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 ноя 2024

Комментарии • 117

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 10 дней назад +14

    በኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት አምነው የሚሰደዱ የተባረኩ ናቸው አሁንም ይብዙ ምድርን ይሙሉ የሀገራችን መፍትሔ ኢየሱስ ብቻ ነው 🙏🙏🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @DagmMoges-c2s
      @DagmMoges-c2s 8 дней назад

      Kkkkkk yet heje lisak eyesus kegedam yaswetal? Aye enante

    • @hannaseyoum384
      @hannaseyoum384 8 дней назад

      @DagmMoges-c2s “እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።”
      - ማቴዎስ 28፥19-20
      መፅሀፍ ቅዱስ በማስተዋል ማንበብ ከስህተት ያድናል ኢየሱስ የሞተው ከሀጢአት ከዘላለም ሞት ከዲያብሎስ ባርነት ነፃ ሊያወጣን ነው ያመንን ሰዎች ልንመሰክር አደራ ተሰጥቶናል ገዳም ገብተን እንድንኖር አይደለም ።

  • @deaconabrham
    @deaconabrham 10 дней назад +34

    አይዞን በርቱ ውስጥ ያለን በርካታ በክርስቶስ ኢየሱስ ቤዛነት ብቻ የምናምን።
    ጽድቅ በክርስቶስ ፣በክርስቶስ ሊቀ ካህንነት/አማላጅነት/ጠበቃነት እምናምን ዲያቆናት መነኮሳት ቀሳውስት አለን በርቱ

    • @meslemmeslem-mj4uh
      @meslemmeslem-mj4uh 10 дней назад +2

      በርቱ በርቱ እንኳን መንፈስ ቅዱስ እውነትን ገለጣለችሁ

    • @mesk_erem
      @mesk_erem 10 дней назад +3

      እሰይ ጌታ ከእናንተጋ ነው በርቱ እሰይ መዳን በሌላ በማንም የለም❤❤❤

    • @Princesses-h4b
      @Princesses-h4b 10 дней назад +3

      እሰይ ፡ አሜን ፡ እልልልልል። ብዙልን።

    • @SintaSinta-so7vk
      @SintaSinta-so7vk 9 дней назад +1

      እስይ ዋናው እውነትን ማወቅ ነው ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻውን ጌታ አዳኝ መሆኑን ከበራላቸው ተመስገን ነው

    • @MSs-kp3he
      @MSs-kp3he 9 дней назад

      Aberehame tedebekeke atekere wedeteleku tewereweraleke ok😏😏😏

  • @BogeMamo-z1f
    @BogeMamo-z1f 8 дней назад

    እሰይ የኔ ጌታ!!! ሸለቆ ከፍታ የትም ዉስጥ ገብተህ የምታድን፤የኔ ዉድ፤የኔ ፍቀር፤የኔ አባት፤ተባረክ ወንጌል ይወርሳል!! ሜላ ተባረክ!!!!

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff 10 дней назад +10

    ተባረክ ሜላዬ ዘመኑ የወንጌል ነዉ መንፈስቅዱስ ስሙ ይባረክ ጌታ በስራ ላይ ነዉ ብዙዎቻችን ቀላል የማይባል ግንዛቤ በየእለቱ እያገኘን ነዉ ትዉልድ እያነቃችሁ ነዉ

    • @etiop9594
      @etiop9594 7 дней назад

      እናንተ ከተኛችሁበት ገና አነቃችሁም

  • @meseretfene5796
    @meseretfene5796 10 дней назад +5

    መባረክ እኮ ነው እንዲህ መገፋት ክብር ለኢየሱስ ይሁን እንኳን ደስ አላችሁ አባቶች ሜላ ፀጋ ይብዛልህ በርታ❤❤

  • @አሀዱስሉስTriuneGod
    @አሀዱስሉስTriuneGod 10 дней назад +5

    ጌታ የተገለጠለት ጨለማ ውስጥ አይቆይም!!!

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 6 дней назад

    እየሱስን ብለው ከተገፉ ከተባረሩ ከተወገዙ ከተሰደዱ ብጿን ናቸው ደስ ይበላቸው።

  • @FikarthaQatar-ck6kx
    @FikarthaQatar-ck6kx 9 дней назад +1

    ጌታ እንኳን ካአጋንት አምልኮ አስመለጣቸው ከጫካ ያወጣቸው ጌታ ይመስገን

  • @betiadis
    @betiadis 10 дней назад +3

    መታደል ነው ❤ እሰይ ስለ ስሙ መነቀፍ መመረጥ ነው! 🙏

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 10 дней назад +2

    ወንጌል ሰደድ ነው ማን ያስረዋል ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቃሉ ይላል እየሱስ ትላንትናም ዛሬም እስከዘላለም ጌታናያው ነው።

  • @MuterDese
    @MuterDese 9 дней назад

    ፅድቅ በክርስቶስ ብቻ ነው ❤❤😢😢 ተባረክ ሜላ❤❤❤

  • @magdydinku2104
    @magdydinku2104 9 дней назад +1

    ሰው አለምን ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 10 дней назад +5

    EYSUS EYSUS EYSUS ❤❤❤

  • @Aklesiaalex
    @Aklesiaalex 10 дней назад +4

    😢 😢 አሁንስ እንደው ምን እንደሚሻላቸው ጌታን ከገዛ ቤቱ ገፍተው ማስወጣታቸው ሳያንስ😢😢

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah4015 10 дней назад +2

    አሁንም ለሰው ልጆች ሁሉ እራሱን ለመስቀል ሞት አሳልፎ የሰጠ ክርስቶስ በሙሉ ክብሩ ለሰው ልጆች ሁሉ ይገለጥ

    • @mesk_erem
      @mesk_erem 10 дней назад

      አሜንንንንንንን

  • @nebrettadesse7845
    @nebrettadesse7845 9 дней назад

    ሃሌሉያ ክብር ለስሙ❤❤❤❤❤❤❤

  • @አሀዱስሉስTriuneGod
    @አሀዱስሉስTriuneGod 10 дней назад +2

    ሥለ ስሙ እንኳን ወግ ደረሳችሁ!!!

  • @joeking2028
    @joeking2028 10 дней назад +5

    welcome ❤

  • @joeking2028
    @joeking2028 10 дней назад +3

    Dr GOD bless you and your family

  • @ፍቅረአብ
    @ፍቅረአብ 10 дней назад +5

    አረ እንዳይገሏቸዉ🙏🏾🙏🏾😡😡

  • @WosenTesegaye
    @WosenTesegaye 9 дней назад

    "12፤ በእውነትም በክርስቶስ ኢየሱስ እግዚአብሔርን እየመሰሉ ሊኖሩ የሚወዱ ሁሉ ይሰደዳሉ።"
    (2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 3:12፤)

  • @AksheZed
    @AksheZed 8 дней назад

    God bless you my brother 🙏 ❤

  • @mintesnot6857
    @mintesnot6857 9 дней назад +1

    እድለኞች ናቸው😇 እውነት ማሸነፉ አይቀርም❤❤❤

  • @salamdiras6647
    @salamdiras6647 10 дней назад +3

    ጌታ ማስታዋልን ይስጣቸዉ

  • @meslemmeslem-mj4uh
    @meslemmeslem-mj4uh 10 дней назад +2

    እሳይ እሳይ ስለ እነሱ ክብሩን ጌታ ይውሰድ መንፈስ ቅዱስ እውነትን ገለጠላቸው

  • @hannaasresahegn884
    @hannaasresahegn884 10 дней назад +1

    እዉነትን ስለገለጡ ነዉ የተባበሩት።።።ጌታንም ወደ ዉጭ አስወጥተዉታል

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 10 дней назад +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ሜላ ወንድማችን❤❤❤❤ “እነርሱም ስለ ስሙ ይናቁ ዘንድ የተገባቸው ሆነው ስለ ተቈጠሩ ከሸንጎው ፊት ደስ እያላቸው ወጡ፤”
    - ሐዋርያት 5፥41 ስለ ስሙ ብትሰደዱ ደስ! ይበላችሁ❤❤❤

  • @saraayalew3618
    @saraayalew3618 9 дней назад +1

    It’s truly hopeful to hear this news that people are now understanding the true gospel of Jesus Christ, we should help those who are suffering due to this , bless you brother please share information about them if you find any 🙏🏼

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk 9 дней назад

    ሰላም ይብዛልህ ሜላዬ ጌታ የራሱን ሊያደርጋቸው አስቦ ነው ከጨለማ የወጣሃቸው ጌታ ይከተላቸው

  • @biniyamfekadu435
    @biniyamfekadu435 10 дней назад +1

    ያባሯቸው ሜላዬ..ይሄን እድል አግኝተን ነው እንዴ ደስ እያለን እንቀበላቸዋለን

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 10 дней назад +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @BirukTamerat-hr6kf
    @BirukTamerat-hr6kf 10 дней назад +1

    እንኳን ደስ አላቹ ሊባሉ ይገባል ❤❤❤🙏😇😇

  • @sisayasefa8745
    @sisayasefa8745 10 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሜሊሻ ወንድሜ ተባረክ !!! ፀጋን ያብዛልህ 🎉🎉🎉

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 10 дней назад +2

    EYSUS yadnal Amen

  • @kassechseyoum8587
    @kassechseyoum8587 9 дней назад

    ጸጋው በክርስቶስ ይብዛላቸው።

  • @overcomer5608
    @overcomer5608 10 дней назад +1

    The good thing is they can’t stop the work of God.

  • @joeking2028
    @joeking2028 10 дней назад +1

    Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤

  • @senaitftwi9466
    @senaitftwi9466 8 дней назад

    Wesatam

  • @HabtomMosa
    @HabtomMosa 9 дней назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @eleni311
    @eleni311 10 дней назад +3

    እሰይይይ እንኳን እግዚአብሄር እረዳችሁ ኦርቶዶክሰ ለኢየሱስ ቦታ የላትም በጣም ያሳዝናል ከዬ አረብ ሀገሩ ጣኦት እያሰመጣች ቤት እያሳነፀች ጣውላ እያሰቀረፀች በክብር ታሰቀምጣለች አምላኬን ግን እራሱ በፈጠረው ምድር መድረሻ አሳጣችው ደሰ የሚለው ግን ወደደችም ጠላችም አንድ እውነት አለ ከቀሚሷ ሰር እያመለጡ የሚወጡትን ማሰቆም አትችልም ወንጌል ያሼንፋል እግዚአብሄር የጠራው ከጓዳዋ እዬወጣ ይመጣል ህንፃዋ የእንሰሳ ማደሪያ ይሆናል በንሰሀ ካልተመለሰች እግዚአብሄር ይበቀላታል ልጁን ገፍትራ ሰላም አይሆንላትም ተባረክ ሜላ 🙏❤

    • @mesk_erem
      @mesk_erem 10 дней назад +2

      አዎዎዎዎዎዎ በትክክል ወንጌል ያሸንፍል❤❤❤❤

    • @eleni311
      @eleni311 10 дней назад +1

      @@mesk_erem አሜን 🙏❤

  • @-greathope-official
    @-greathope-official 8 дней назад

    ተባረኩ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 7 дней назад

    ሜሎስ ዝም በላቸው ለበጎነው ጌታ በመንፈሱ በውስጣቸው ስራ እየሰራነው ይታወቃል ሴጣን ደንግጦነው ተነካው ብሎ ሚያባለው

  • @desta9900
    @desta9900 10 дней назад +1

    ሜላችን😍😍😍

  • @NuuraHiwet-gz2vb
    @NuuraHiwet-gz2vb 10 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @alemteshay8799
    @alemteshay8799 10 дней назад

    ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤

  • @NuuraHiwet-gz2vb
    @NuuraHiwet-gz2vb 10 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GizawGetaneh
    @GizawGetaneh 10 дней назад +1

    ገፍተው፣ገፍተው ወደ አዳኛቸው እጅ ላይ ይጥሎቻዋል እንጂ ወዴትም አይሄዱም።ዮሐ፱

    • @mesk_erem
      @mesk_erem 10 дней назад

      በትክክል

  • @BizushSintayew
    @BizushSintayew 10 дней назад

    ጌታ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏

  • @ashenafitola8965
    @ashenafitola8965 2 дня назад

    ይባረሩ አይባረሩ በምን አወክ ካወክ ለምን እስከመጨረሻው አላስደመጥክም አቋረጥክና የራስህን ማብራሪያ ጀመርክ

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 10 дней назад

    Amen
    Bless you melos

  • @eliasabera6382
    @eliasabera6382 10 дней назад

    ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ዋጋ የከፈሉት እሱ ያከብራቸውል፡፡ እንኳን ተባረሩ ኢየሱስ እጅ ላይ ነው ሚወድቁት፡፡

  • @BirukBelay-i3v
    @BirukBelay-i3v 10 дней назад

    ሜሎስ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @JOHNFIKRE1
    @JOHNFIKRE1 5 дней назад

    ሜላ ተባረኩ ። ልፋታችሁ በከንቱ አልቀረም ፤ ብዙዎችን የወንጌል እውነት እያገኛ ነው።የሐሰት ትምህርት ስላልተቀበሉ ሀይማኖተኞች ተናድደው አባረሩት ግን እስከመቼ ነው ለሀይማኖቸው ስሉ እውነትን የምገፉት??

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 10 дней назад

    Geta,aebzto,yebrk,mela❤❤❤,

  • @shalom-i4g
    @shalom-i4g 10 дней назад

    በአባ እስጢፋኖስ እና ከደቂቀ እስጢፋኖስ ላይ የደረሰው ግፍ ግራኝ አህመድ እንዲነሳ አድርጓል። አሁኑም ሃይማኖተኞች የሚያደርሱት ግፍ ሌላ መከራ ያስከትልባቸዋል።

  • @KAW4691
    @KAW4691 9 дней назад

    Amazing to hear the brother to say it is okay to have pictures as long as we are not worshiping them. This’s wrong and we should not have any picture.

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 10 дней назад

    ሻሎም ቅዱሳን❤❤❤❤

  • @endlesstube8676
    @endlesstube8676 10 дней назад

    ወንጌልን አያስቆሙም ድካም ነው

  • @getachewBirhan-u8o
    @getachewBirhan-u8o День назад

    አይ bro ሰይጣን ራሱ ሙድ ይይዝሀባሃል ።ወደ ልቦና ይመልስህ ዙሮብሃል

  • @GereMeresa
    @GereMeresa 9 дней назад

    በነፍሰህ አትቀልድ የመሃይም መንጋ

    • @shallomandegna1720
      @shallomandegna1720 9 дней назад

      እየሱስ ያዳነን እየቀለደ አይደለም መሀይም ሆኖ አይደለም ሲያድነን የምር ነው የዘላለም ሕይወት ሲሰጠን በጥበብና እንድንረዳው ነው ስንከተለውም እስከመጨረሻው ነው ነብሳችን እሱ ነው።

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 10 дней назад

    ወንጌል አይቆምም

  • @TekesteMarufa
    @TekesteMarufa 8 дней назад

    ዘሜኑየወንጌልነው

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 10 дней назад

    😭😭😭😭

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 10 дней назад

    ሻሎም ሜላ

  • @Merameron
    @Merameron 10 дней назад

    ኦርቶዶክስ በልብሰ በበላያቸዉ መከመር ሲወዱ በላያቸዉ ሰለተከመረ የፀደቁ ይመስላቸዋል ግን መደበቂየያቸዉ ነዉ ።

    • @MSs-kp3he
      @MSs-kp3he 9 дней назад

      @@Merameron menafeke setebalu koretodokese rase ateweredume mejemereya selerasahewe temaru lepaseterohe kemesegede gesetehawese leseleye eyale eybeda emeyaseregezeweneok😤😤

  • @sunydaylastday
    @sunydaylastday 9 дней назад

    ገድልን ስለካዱ ነው የተባረሩት ። ገድላት ለሀይማኖት መከራከሪያ አይሆኑም ያልከው ልጅ ደህና ነህ ግን ?

  • @GenetBerhane-x1x
    @GenetBerhane-x1x 10 дней назад

    እንèን ወደ እግዚአብሔር ክቡር መንግስት በሰላም መጣችሁ እንèን እውነት አርነት አወጣችሁ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው!

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 7 дней назад

    ሜሎስ ለምድነው በኦርቶዶክስ አንድ ሰው የስጋሞት ሲሞት የቀብርቦታ እየገዛ ሚቀበረው ዜጋ አይደለምወይ ቤተክርስቲያና ከመግስት የተቀበለቺው በነፃነው ግብርም አትከፍልም እሳ ለምድነው የቀብር ቦታን እየሸጠች ምታስቀብረው በዚላይ ስራበት ሰውጋብዘህ አወያይ🎉❤በርታ

  • @GizawGetaneh
    @GizawGetaneh 10 дней назад +1

    ዮሐ9:34-41
    ኢየሱስ አይኖቹን የፈወሰውን ሰው ፈሪሳውያ ከነርሱ ጉባኤ አውግዘው ሲያሶጡት ከውጪ የተቀበለው ራሱ አዳኙ ጌታ ነው።የነዚህም ወገኖች ታሪክ የሚሆነው እንደዚሁ ነው።
    34 መልሰው፡- አንተ ሁለንተናህ በኃጢአት ተወለድህ፥ አንተም እኛን ታስተምረናለህን? አሉት። ወደ ውጭም አወጡት።
    35 ኢየሱስም ወደ ውጭ እንዳወጡት ሰማ ሲያገኘውም፡- አንተ በእግዚአብሔር ልጅ ታምናለህን? አለው።
    36 እርሱም መልሶ፡- ጌታ ሆይ፥ በእርሱ አምን ዘንድ ማን ነው? አለ።
    37 ኢየሱስም፡- አይተኸዋልም ከአንተ ጋርም የሚናገረው እርሱ ነው፡ አለው።
    38 እርሱም፡- ጌታ ሆይ፥ አምናለሁ አለ፤ ሰገደለትም።
    39 ኢየሱስም፡- የማያዩ እንዲያዩ የሚያዩም እንዲታወሩ እኔ ወደዚህ ዓለም ለፍርድ መጣሁ፡ አለ።
    40 ከፈሪሳውያንም ከእርሱ ጋር የነበሩት ይህን ሰምተው፡- እኛ ደግሞ ዕውሮች ነንን? አሉት።
    41 ኢየሱስም አላቸው፡- ዕውሮችስ ብትሆኑ ኃጢአት ባልሆነባችሁም ነበር፤ አሁን ግን፡- እናያለን ትላላችሁ፤ ኃጢአታችሁ ይኖራል።

    • @mesk_erem
      @mesk_erem 10 дней назад

      ኡኡኡኡኡፍ ኢየሱሱሱሱሱእንዴት ደስ ይላል

  • @AbigailMoses-w7l
    @AbigailMoses-w7l 10 дней назад +1

    የቲክቶኳ ኦርቶዎች የት ገቡ??😂😂

  • @kgfuu3072
    @kgfuu3072 10 дней назад

    አንዱስው የሚከተለውን ሀይማኖት ቤተእምነት ህግማክበር ግዱተዉነው ኦርቶዶክስ ከሆኑ የሀይማኖት ተን የቤተክርስቲንቱን ስራት ህግ ማክበር ግዱታነው አላክብርም ከለ ይባራራን ። አይደለም የእምነት ህግን ይቅር እና የመንግስት ህግን የጠስ ይተስራል እዱተ ወጥተዉ በየሚዲያው ይለፍልፎ እኛ የማነውቁዉ ሊላእየሱክርስቶስከለ ይሱን ተከተሉ ብዞሀስተኛ ክርስቶሳችም ይመጠሉስለ ተባለ

    • @shallomandegna1720
      @shallomandegna1720 10 дней назад

      ልክ ብለሻል ሕግ ካላከበርን መባረር አለባቸው ግን ሕጉ ግን በእግዚአብሔር ፊት ቀሎ ተገኝትዋል “እርሱም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ እናንተስ ስለ ወጋችሁ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ስለ ምን ትተላለፋላችሁ?”
      - ማቴዎስ 15፥3
      ማቴዎስ 15
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁷ እናንተ ግብዞች፥ ኢሳይያስ ስለ እናንተ፦
      ⁸ ይህ ሕዝብ በከንፈሩ ያከብረኛል፥ ልቡ ግን ከእኔ በጣም የራቀ ነው፤
      ⁹ የሰውም ሥርዓት የሆነ ትምህርት እያስተማሩ በከንቱ ያመልኩኛል ብሎ በእውነት ትንቢት ተናገረ። ይህ ቃል ሰዋች ሊያምኑት ሊቀበሊት የሚገባ የእውነት ቃል ነው እህቴ ዘመንሽ ይባረክ እየሱስ ብቻውን ያለምንም ደጋፊ ያድናል ይታደጋል ያኖራል የሙታን ኪዳን የአጋንንት ነው ጌታ ቅርብ ነው ሕያውም ነው።

  • @SunSun-ud1ce
    @SunSun-ud1ce 10 дней назад

    Egezeabhr yemeßegen.wengal.yasenefal

  • @DeguAlemu
    @DeguAlemu 8 дней назад

    Mechem aysakam 😂😂😂😂😂

  • @axumtsion21
    @axumtsion21 9 дней назад

    ገና ይመነጠራሉ። ተሀድሶ ወደ አዳራሽ 😂

  • @TsionAbebe-b5t
    @TsionAbebe-b5t 10 дней назад

    Mela get yebarkhe bertaln

  • @enat5279
    @enat5279 9 дней назад

    ውሸት አታውራ ሰምቸዋለሁ ሙሉውን እንደዛ አይደለም😮

    • @SintaSinta-so7vk
      @SintaSinta-so7vk 9 дней назад +1

      እውነት ሲወራ መቼም ያማቸዋል አይደለ በግልጽ እየተያ ምኑ ነው ውሸት🤔🤔

  • @admasugetachew4684
    @admasugetachew4684 10 дней назад

    Anta dankor manfki enga enamanlen anta dankor manfki ersene chale

    • @ፍቅረአብ
      @ፍቅረአብ 10 дней назад +1

      መናፍቅማ እናንተ ናችሁ ፀረ ክርስቶሶች☠️☠️☠️

    • @sisayasefa8745
      @sisayasefa8745 10 дней назад +1

      ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ።እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።

    • @mesk_erem
      @mesk_erem 10 дней назад

      ገላትያ 5
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁹ የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥ መዳራት፥
      ²⁰ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥ መለያየት፥ መናፍቅነት፥
      ²¹ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ስለዚህ ቃሉ እንደሚለው የጭለማው ፍሬ ስድብ ነው :: ወንድሜ ጌታ ያስብህ መንቃት ይሻልሃል ለዛውም በ 21ኛው ክ/ዘ ተረት?

    • @haymimuluken6157
      @haymimuluken6157 10 дней назад

      ደንቆሮ የሚል የገሃነም ፍርድ እንዳለበት አላነበብክም ይመስለኛል በቃ እንደፈረደብክ ለንስሀ አባትክ ሔደ ተናዘዝ😂😂😂 ከምትሳደብ አንብብ ስድብ እውቀት አይሆንም 😂😂😂😂

  • @AlmazBiru-qr4qk
    @AlmazBiru-qr4qk 5 дней назад

    Ante wesha

  • @danielgirma6451
    @danielgirma6451 9 дней назад

    Mabarerachawe lanet eko deseta nawe lamene asefelega bazhe program maserate ?.sawu ka Orthodox endewetu ayedel ende felagothe

  • @DagmMoges-c2s
    @DagmMoges-c2s 8 дней назад

    Melos Tewahedo chelema nat bilo gin libsuan lebso eka eka yemichawrt hitsan kkkk esti ante yegeta kehonk beka ye taot libs lemin tilebsaleh awlikew

  • @ethio12-b4r
    @ethio12-b4r 9 дней назад

    ምንም እየተሥፋፋ አይደለም ጴንጤወች የመነኩሤ ልብስ ለብሳችሑ እየገባችሑ እያወካችሑ ነው።"የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላወች"የሚለው ይፈጸም ዘንድ

  • @NuuraHiwet-gz2vb
    @NuuraHiwet-gz2vb 10 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GizawGetaneh
    @GizawGetaneh 10 дней назад

    ዮሐ9:34-41
    ኢየሱስ አይኖቹን የፈወሰውን ሰው ፈሪሳውያ ከነርሱ ጉባኤ አውግዘው ሲያሶጡት ከውጪ የተቀበለው ራሱ አዳኙ ጌታ ነው።የነዚህም ወገኖች ታሪክ የሚሆነው እንደዚሁ ነው።
    34 መልሰው፡- አንተ ሁለንተናህ በኃጢአት ተወለድህ፥ አንተም እኛን ታስተምረናለህን? አሉት። ወደ ውጭም አወጡት።
    35 ኢየሱስም ወደ ውጭ እንዳወጡት ሰማ ሲያገኘውም፡- አንተ በእግዚአብሔር ልጅ ታምናለህን? አለው።
    36 እርሱም መልሶ፡- ጌታ ሆይ፥ በእርሱ አምን ዘንድ ማን ነው? አለ።
    37 ኢየሱስም፡- አይተኸዋልም ከአንተ ጋርም የሚናገረው እርሱ ነው፡ አለው።
    38 እርሱም፡- ጌታ ሆይ፥ አምናለሁ አለ፤ ሰገደለትም።
    39 ኢየሱስም፡- የማያዩ እንዲያዩ የሚያዩም እንዲታወሩ እኔ ወደዚህ ዓለም ለፍርድ መጣሁ፡ አለ።
    40 ከፈሪሳውያንም ከእርሱ ጋር የነበሩት ይህን ሰምተው፡- እኛ ደግሞ ዕውሮች ነንን? አሉት።
    41 ኢየሱስም አላቸው፡- ዕውሮችስ ብትሆኑ ኃጢአት ባልሆነባችሁም ነበር፤ አሁን ግን፡- እናያለን ትላላችሁ፤ ኃጢአታችሁ ይኖራል።

  • @GizawGetaneh
    @GizawGetaneh 10 дней назад

    ዮሐ9:34-41
    ኢየሱስ አይኖቹን የፈወሰውን ሰው ፈሪሳውያ ከነርሱ ጉባኤ አውግዘው ሲያሶጡት ከውጪ የተቀበለው ራሱ አዳኙ ጌታ ነው።የነዚህም ወገኖች ታሪክ የሚሆነው እንደዚሁ ነው።
    34 መልሰው፡- አንተ ሁለንተናህ በኃጢአት ተወለድህ፥ አንተም እኛን ታስተምረናለህን? አሉት። ወደ ውጭም አወጡት።
    35 ኢየሱስም ወደ ውጭ እንዳወጡት ሰማ ሲያገኘውም፡- አንተ በእግዚአብሔር ልጅ ታምናለህን? አለው።
    36 እርሱም መልሶ፡- ጌታ ሆይ፥ በእርሱ አምን ዘንድ ማን ነው? አለ።
    37 ኢየሱስም፡- አይተኸዋልም ከአንተ ጋርም የሚናገረው እርሱ ነው፡ አለው።
    38 እርሱም፡- ጌታ ሆይ፥ አምናለሁ አለ፤ ሰገደለትም።
    39 ኢየሱስም፡- የማያዩ እንዲያዩ የሚያዩም እንዲታወሩ እኔ ወደዚህ ዓለም ለፍርድ መጣሁ፡ አለ።
    40 ከፈሪሳውያንም ከእርሱ ጋር የነበሩት ይህን ሰምተው፡- እኛ ደግሞ ዕውሮች ነንን? አሉት።
    41 ኢየሱስም አላቸው፡- ዕውሮችስ ብትሆኑ ኃጢአት ባልሆነባችሁም ነበር፤ አሁን ግን፡- እናያለን ትላላችሁ፤ ኃጢአታችሁ ይኖራል።

  • @GizawGetaneh
    @GizawGetaneh 10 дней назад

    ዮሐ9:34-41
    ኢየሱስ አይኖቹን የፈወሰውን ሰው ፈሪሳውያ ከነርሱ ጉባኤ አውግዘው ሲያሶጡት ከውጪ የተቀበለው ራሱ አዳኙ ጌታ ነው።የነዚህም ወገኖች ታሪክ የሚሆነው እንደዚሁ ነው።
    34 መልሰው፡- አንተ ሁለንተናህ በኃጢአት ተወለድህ፥ አንተም እኛን ታስተምረናለህን? አሉት። ወደ ውጭም አወጡት።
    35 ኢየሱስም ወደ ውጭ እንዳወጡት ሰማ ሲያገኘውም፡- አንተ በእግዚአብሔር ልጅ ታምናለህን? አለው።
    36 እርሱም መልሶ፡- ጌታ ሆይ፥ በእርሱ አምን ዘንድ ማን ነው? አለ።
    37 ኢየሱስም፡- አይተኸዋልም ከአንተ ጋርም የሚናገረው እርሱ ነው፡ አለው።
    38 እርሱም፡- ጌታ ሆይ፥ አምናለሁ አለ፤ ሰገደለትም።
    39 ኢየሱስም፡- የማያዩ እንዲያዩ የሚያዩም እንዲታወሩ እኔ ወደዚህ ዓለም ለፍርድ መጣሁ፡ አለ።
    40 ከፈሪሳውያንም ከእርሱ ጋር የነበሩት ይህን ሰምተው፡- እኛ ደግሞ ዕውሮች ነንን? አሉት።
    41 ኢየሱስም አላቸው፡- ዕውሮችስ ብትሆኑ ኃጢአት ባልሆነባችሁም ነበር፤ አሁን ግን፡- እናያለን ትላላችሁ፤ ኃጢአታችሁ ይኖራል።

  • @GizawGetaneh
    @GizawGetaneh 10 дней назад +1

    ዮሐ9:34-41
    ኢየሱስ አይኖቹን የፈወሰውን ሰው ፈሪሳውያ ከነርሱ ጉባኤ አውግዘው ሲያሶጡት ከውጪ የተቀበለው ራሱ አዳኙ ጌታ ነው።የነዚህም ወገኖች ታሪክ የሚሆነው እንደዚሁ ነው።
    34 መልሰው፡- አንተ ሁለንተናህ በኃጢአት ተወለድህ፥ አንተም እኛን ታስተምረናለህን? አሉት። ወደ ውጭም አወጡት።
    35 ኢየሱስም ወደ ውጭ እንዳወጡት ሰማ ሲያገኘውም፡- አንተ በእግዚአብሔር ልጅ ታምናለህን? አለው።
    36 እርሱም መልሶ፡- ጌታ ሆይ፥ በእርሱ አምን ዘንድ ማን ነው? አለ።
    37 ኢየሱስም፡- አይተኸዋልም ከአንተ ጋርም የሚናገረው እርሱ ነው፡ አለው።
    38 እርሱም፡- ጌታ ሆይ፥ አምናለሁ አለ፤ ሰገደለትም።
    39 ኢየሱስም፡- የማያዩ እንዲያዩ የሚያዩም እንዲታወሩ እኔ ወደዚህ ዓለም ለፍርድ መጣሁ፡ አለ።
    40 ከፈሪሳውያንም ከእርሱ ጋር የነበሩት ይህን ሰምተው፡- እኛ ደግሞ ዕውሮች ነንን? አሉት።
    41 ኢየሱስም አላቸው፡- ዕውሮችስ ብትሆኑ ኃጢአት ባልሆነባችሁም ነበር፤ አሁን ግን፡- እናያለን ትላላችሁ፤ ኃጢአታችሁ ይኖራል።