Abukelemsis_media || ዘደብረ ታቦር ዋዜማ በተክሌ ዝማሜ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 15

  • @me.yared.belayineh
    @me.yared.belayineh 5 месяцев назад

    መምህር አምዴ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ብትዘገይም ታረካለህና እጅህ ይባረክ የቅዱስ ያሬድ ይደርብህ

  • @assefategegne4488
    @assefategegne4488 Год назад +1

    ወጣቱ ሊቅ የቅዱስ ያሬድ አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @Chernet-e3m
    @Chernet-e3m 7 месяцев назад

    ወጣቱ ሊቅ የቅዱስ ያሬድ አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ እንዳዉ ከተቻለ የሁሉንም ክብረ በዓል ዝማሜ ቢሰሩት መልካም ነዉ።

  • @hamereyeshi7645
    @hamereyeshi7645 10 дней назад

    💯💯 wow🎉 bro

  • @negdem2813
    @negdem2813 11 месяцев назад

    ዕውነት ተክሌ ይለያል ደግሞ እንዲህ የራሱን ልሳን ሲያገኝ ❤❤❤❤እባካችሁ የህን ሊቅ ተንከባከቡት !!!!! እንዲሁ እንዲያሰሙን

  • @temesgentegegne3101
    @temesgentegegne3101 Год назад

    እግዚአብሔር ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን እባክዎት ሌሎችንም ቃለ ማህሌቶች ያቅርቡልን ከቻሉ ስልክዎትን ፖስት ያድርጉልን

  • @leulendrias1706
    @leulendrias1706 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አምደ። በጣም ዘግይቶ ቢሆንም መምህር ዓምደ ወደ ሚዲያው የወጣው በቅርብ እስከማውቀው ሊቅ እና ድምፀ መረዋ ነው ።

  • @negdem2813
    @negdem2813 2 года назад

    ቃለህይወት ያሰማል ቀጥሉበት

  • @nebyatmnegstu
    @nebyatmnegstu Год назад +1

    ❤❤❤❤

  • @bamlakkalethiopia8475
    @bamlakkalethiopia8475 2 года назад

    ✝️📖♥️

  • @አዩቲአዩቲ
    @አዩቲአዩቲ 2 года назад

    👏👏👏👏❤❤❤❤

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 года назад

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @me.yared.belayineh
    @me.yared.belayineh 5 месяцев назад +1

    መምህር አምዴ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ብትዘገይም ታረካለህና እጅህ ይባረክ የቅዱስ ያሬድ ይደርብህ

  • @bamlakkalethiopia8475
    @bamlakkalethiopia8475 2 года назад

    ✝️📖♥️

  • @bamlakkalethiopia8475
    @bamlakkalethiopia8475 2 года назад

    ✝️📖♥️