አሳፋሪው የዳኞች ማህበር መግለጫ | ነውረኛው ሞጣ | የቬሮኒካ ሰናይ ምግባር | Haleta Tv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • #Ethiopia #Haletatv

Комментарии • 78

  • @ועח
    @ועח 23 дня назад +25

    ሞጣ የሚባል ባዶ ጭቅላት ከሚዳ መወገድ አለበት ይሄ ጸረ ህዝብ 🙏 ፍትህ በግፍ ስለተገደለችው ህጻን 🙏😭😭💔💔🇪🇷

  • @GGU900
    @GGU900 23 дня назад +15

    ሞጣ የዘመነችን ነውራኛ አውሬ ነው😥😥😥 መህበሩ የደፈሪዎች መህበር ነው አስነዋሪዎች ናቸው💔💔💔💔

  • @halefommekonne3231
    @halefommekonne3231 23 дня назад +9

    የሔቨን እናት ፈጣሪ ያበርታሽ።

  • @saad6456
    @saad6456 23 дня назад +7

    በርቱልን ወንድሞቻችን

  • @yayahala615
    @yayahala615 23 дня назад +8

    የገደለ ይገደል የሚባለው መፀደቅ አለበት 😭😭😭😭😭በጋዝ ነው ማቃጠል በቃ

  • @KemeriaAman
    @KemeriaAman 23 дня назад +17

    ሞጣ ያልተቀበረ ሬሳ ነው።
    እሱ ያለበት ሀገር ኢትዬጲያኖች የላችሁም?

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 23 дня назад +1

      They said they reported him personally I will call Texas mayor myself and ask them if there’s deportation or charge him

    • @tsigetadesse4934
      @tsigetadesse4934 18 дней назад

      ጎበዝ ሞጣ ማለት ተንቀሳቃሽ እሬሳ ነው

    • @tsigetadesse4934
      @tsigetadesse4934 18 дней назад

      ያውም ቀባሪ ያጣ እሬሳ sorry ለልጆቹ አዝናለሑ መቼም ሚዲያ ላይ ያዩታል ማፈርያ አባት

  • @GGU900
    @GGU900 23 дня назад +6

    የሀይመኖት አባቶችማ ምን ይነገራሉ ከዚህ በፊት ሞኖክሴ ተደፍራ ወልዳ ምን አሉ😥😥😥😥 በአደበባይ የሞት ፍርድ እንጠብቃላን☝️☝️☝️☝️
    በክልሉ ሌሎች 92 የሴቶች መደፈር እንደአለ የክልሉ ፖሊስ ገልጿል ምን እስከ ምመጣ ነው የምንጠብቀው በአንድነት እንነሰ ይህ ስለፌፋን ብቻ አይደለም ስለ ልጆጃችን፣ ስለ እህቶቸችን ዘሬ ትግላችን ይፅና ከልሆነ የወደ ፊት ህይዎት የስፋራል💔💔💔💔💔💔

  • @Mule-rz9dh
    @Mule-rz9dh 23 дня назад +9

    አቦ ይመችህ አንደበተ ርዕቱ፣ ንግግርህ ራሱ ከልብ የመነጨ እንደሆነ ያስታውቃል። የእኔ ጀግና ነህ! እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ። ከአዋሽ ማዶ አፋር ሰመራ

  • @MekonenGuji-dq6wp
    @MekonenGuji-dq6wp 23 дня назад +4

    መንግሥት እነደነዚህ ዓይነት ጨካኝ ወንጀለኞች እንዳይደገምና ለሌላው ማስተማሪያ እንዲሆን ተመጣጣኝ ፍርድ እንዲሰጥ በትኩረት መከታተልና በሚዲያ ሰፊ ሽፋን አግኝቶ መወገዝ አለበት።

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 23 дня назад +3

    ትክክል ሞጣ የሚበል የሚዲያ ሰው "ዘመን የአገነነው ነውረኛ" ሳይሆን መባል ያለበት " ዘመን የአገነነው በለጌ" ነው። ቬሮኒካ አዳነ አመሰግንሽአለሁ ! እግዚአብሔር ከአንቺ ይሁን !!

  • @khyriasaleh43
    @khyriasaleh43 23 дня назад +2

    ውንድሜ ትክክለኝ ብለሀል አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያውጣል

  • @almazmamo7305
    @almazmamo7305 22 дня назад +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሔቨን

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 23 дня назад +6

    ገዳዩ ከእሥር አምልጦ ጫካ ወዳሉት ሊገባ ሲል በከፍተኛ ክትትል ፖሊስ ይዞ ወደ እሥሩ መለሰው : ፖሊሶቹን ማመስገን ቢገባም ህግ ተለውጦም ቢሆን የሞት ቅጣት ፍርድ እንዲሰጠው እንጠይቃለን .

  • @HikmaHussein-gt1ev
    @HikmaHussein-gt1ev 23 дня назад +7

    ሞት ለደፋሪ😢😢😢😢

  • @woldemariambekele4085
    @woldemariambekele4085 23 дня назад +3

    የአማራ ክልል ዳኞች ስራቸውን በትክክል ቢሰሩ ኖሮ የዚህች ልጅ ደፋሪ ወንጀለኛ ዜና እዚያው ፍርድ ቤት ይቀር ነበር። አሁን ደግሞ አይናቸውን በጨው አጥበው በሶሻል ሚዲያ ተራገበ ብሎ መግለጫ ማውጣት ምን ማለት ነው። ማፈሪያዎች

  • @shewayelulu5640
    @shewayelulu5640 23 дня назад +1

    በእውቀት ላይ የተመሰረተ ትንተና፣ የሴቶችና የህፃናት ድምጾች ስለሆናችሁ፤ ምስጋና ይገባችሁዋል፣ በርቱ።

  • @tennyg.b6315
    @tennyg.b6315 23 дня назад +1

    እባካችሁ በየቤቱ የሚደፈሩ የቤት ሰራተኞች አቅም የሌላቸው ወንዶች ሴቶች እፃናቶች እሉ በ ሄቨንበኩል ይታዩ

  • @ህይወት-ህመም
    @ህይወት-ህመም 23 дня назад +6

    በጣም የወረደ ሰውዬ ይሄ ሞጣ ሚባል ርካሽ እኛው ነን የሰቀልነው እኛው ማውረድ አለብን ይሄ ቆሻሻ አሏህ አሰቃቂ በሆነ መንገድ ይፍረድበት ተከታዮቹ ናቼው አናታችን ላይ የሰቀሉት በቆሻሻ ንግግሮቹ ሲስቁለት ነበር

  • @elsaababa9468
    @elsaababa9468 23 дня назад +6

    የሀይማኖት አባቶች ህግ አስከባሪ አይደሉም! በግፍ ያለ እድሜዋ በጭካኔ ያለዕድሜዋ ለተቀጨች ህፃን እና ለቤተሰቦቿ መፅናናት እንዲያገኙ ከመፀለይ ሌላ ማድረግ አይችሉም እንዲሁም እንዲህ ዓይነቱ ሰይጣናዊ አስተሳሰብ ከሀገራችን ብሎም ከምድራችን እንዲጠፋ ከመፀለይ ሌላ ማድረግ አይችሉም!!! ባልሆነ ቦታ አስገብቶ መውቀስ ተገቢ አይደለም::

  • @sewasewbelachew6459
    @sewasewbelachew6459 23 дня назад +3

    እን በዙህ የወሲብ ጉዳይ ከብልግናና ከክፉነት በላይ እንደልክፍት ውፕይም ሰይጣናው ነገር ስለሚህን :: በብዙ ነገር እና አቅጣጫ ቢታይ ጥሩ ይመስልኛል::
    በጠንካራ ሀይማኖት ተቁዋም አለመታቀፍና በህክምና አለመፈተሽ ጭምር ነው::ለዝያ ደግሞ ድህነታችን አስሮናል እና የሚበጀን ንገር በተቻለን መጠን የቅርብ ቤተሰብም ይሁን የሩቅ ጎረቤትም ይሁን ጉዋደኛ በጥርጣሬ እያየን መኖርና ልጆቻችንን መጠበቅ ይመስለኛል ከእግዚአብሔር ጋር :: ክእንደዚህ አይነት ውርጅብኝ ትውልዳችንን ይጠብቅልን::

  • @user-zz3lp1up4s
    @user-zz3lp1up4s 21 день назад

    ፍትህህህህ ለህፃን ሄቨን😢😢😢😢😢😢😢

  • @mekutube6946
    @mekutube6946 22 дня назад

    የክልሉ የሴቶችና ህጻናት ቢሮ ጥሩ ሰርተዋል እነርሱ ብቻ ሊመሰገኑ ይገባል ሌሎቹ ግን ዋጋቸውን መቀበል አለባቸው ፍትህ ቢሮውና የዳኞች ማህበር የሚባለው ጭምር።

  • @alemubereda5936
    @alemubereda5936 23 дня назад +1

    ፍትህ በሃገራችን እንዲሰፍን እስከ ጥግ ካላደረስነው እመኑኝ ሁላችንም የደም ዕንብ ማንባታችን አይቀርም ሞጣ ከደፋሪው ለይቼ ላየው አልፈልግም እባካችሁ በዚህም ነውረኛ ከደፋሪው ባልተናናነሰ ዘመቻ ይደረግበት

  • @senaiteshifferaw9015
    @senaiteshifferaw9015 23 дня назад +3

    የሴቶች ሚኒስትር ... የሕጣናት መደፈር ... ከሆስፒታል data ኣይሰበስብም አንዴ?

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 23 дня назад +2

    ሞጣ ማለት ድልብ ማሐይም ነው ነው እድገቱ እራሱ ሜዳ ላይ ይመስለኛል። እሱን ያጠገቡት ወንድ ብርቃቸው የሆኑ አንዳንድ ሴቶች ናቸው ማለት የእሱ ቢጤ ዘልዛሎች ።

  • @tsion3656
    @tsion3656 23 дня назад +5

    በሰፈሩ ከዚህ በፊት የሞቱ ሴት ሕፃናት ታሪክ ቢጠየቅ ይሄ ሰውዬ የለመደ ነው

  • @abbymengesha2348
    @abbymengesha2348 23 дня назад +3

    Me too movement in Ethiopia!!

  • @user-if8jx4bt2z
    @user-if8jx4bt2z 23 дня назад +2

    ተወያዮች መታደላቸው -አለማወቅ ግን በጣም ነፃነት ይሰጣል ከምር።
    ይህ ሱሰኛው ሰው ፍትህን እንዴት ነው የሚያየው ሰውየው ነፃ ቢሆን ፍትህ የለም ማለት ነው ?

  • @junefirst500
    @junefirst500 23 дня назад +3

    እውነትኛ፡ ዳኞች፡ ናቸው፤ ወይስ፡ በዘመድ፡ ያለ፡ በቂ፡ ት/ት፡ ዳኛና፡ ጠበቃ፡ የሆኑት??? የአማራ፡ ሕዝብ፡ በጽንፈኞች፡ ዘሮች፡ ቀለለ!

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 23 дня назад +2

    ሞጣ የሚባል በሽተኛን የሚከቱሉ በሽተኞች ናቸው የሚገርሙኝ

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 23 дня назад +1

    የፓርቲ ተሿሚ የብአዴን ዳኞች እንዴት እንዴት እያላችሁ ነው?

  • @user-fh8pw7gg9i
    @user-fh8pw7gg9i 23 дня назад +1

    የተደበቀ በየቤቱ ያለውን በየጓዳው ያለውን ያወጣል ሄቨን ለኢትዮጲያ ሴት ህፃናት አብሪ ኮከብ ናት

  • @tjgetahun7212
    @tjgetahun7212 22 дня назад

    ይሄ ሰዉ መሰለብ አለበት ኢትዮጵያ አስተኝታ አትቀልብም

  • @Rayuma-b1j
    @Rayuma-b1j 23 дня назад +4

    ፍትህህህህህህ

  • @hsjdhdhd1778
    @hsjdhdhd1778 23 дня назад +2

    ሞጣ ሸይጣን የተረገም ባለጌ እሱ እራሱ ደፋሪ ነዉ ይደፈዉ

  • @fenetikuse5944
    @fenetikuse5944 23 дня назад +2

    😢😢😢😢😢😢

  • @chalamestawat3422
    @chalamestawat3422 23 дня назад +1

    ቶሎ፡ጀምርቱ፡እሱ፡፡ሞጣ፡ጭንቅላቱ፡የዶሮ፡ጭንቅላት፡ነው፡ያላው፡በርቱ፡ልን።

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 22 дня назад

    Jastic for fevan and Ethiopia kid's

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 23 дня назад +1

    እረ ሞጣን የምትከተሉ ሰዎች ለዚህ ባለጌ መልሰ ሰጡት ይሄ ሰዉዬ ልጅታን ከገደለዉ ሰዉዬ አይተናነሰም ይሄ ጥምብ ዘረኛ ባለጌ

  • @lammiiambo5267
    @lammiiambo5267 23 дня назад +2

    እንገለዋለን አታስቡ

  • @chalamestawat3422
    @chalamestawat3422 23 дня назад +2

    ሞጣ፡በቁሙ፡የሞተ፡በዘኔ፡ግለሰብ፡ነው።

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 23 дня назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔

  • @user-si5ko3sx1h
    @user-si5ko3sx1h 9 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 21 день назад

    ❤❤❤የሃይማኖት ሰዎች ከዚህ በፊት በትግራይ ህዝብ ባሳዩት ጭካኔ Already fail ሆኖዋልና በምን ሞራላቸው ይናገሩ ፍትህ ምን ከአእሞሮአቸው በርሮ የጠፍ ይመስለኛል!!❤❤❤

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i 23 дня назад +3

    ይሄ ሞጣ የሚባል ገለባ ልክ መግባት አለበት::

  • @hunehune741
    @hunehune741 23 дня назад +7

    የሀይማኖት ተቋም ይሄ እንዳይመጣ ይሰራል ሲፈፀም ደግሞ በንስሃ እንዲመለስ እና ችግሩ እንዳይሰፋ ይቅርታን ያስተምራል እንጂ ህግ ባለበት ለምን ዝም አሉ ማለትህ ልክ አይደለም ሁሉም ድርሻ አለው ባይሆን ህግ እንዴት ተገቢውን ቅጣት አልሰጠም ለሌሎች ማስተማርያ እንዲሆን ድጋሜ እንዳይፈፀም ....ወዘተ ይሄ እንደውም ታውቆ ታስሮ ነው በዘመድ በአባት ስንት አለ ግን የተሰማ ማራገብ እንጂ ገንዘብ የማታገኙበትን መች ሽፋን ትሰጡና ሁሉም ደፋሪ ነው

  • @mekutube6946
    @mekutube6946 22 дня назад

    ሞጣ የሚባል ባዶ ጭንቅላት እኛ ነን እዚህ ያደረስነው ስለዚህ እንደሰቀልን ማውረድ አለብን። ሚዲያውን ገብተን ሪፖርት አድርገን ማዘጋት አለብን

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 22 дня назад

    Jastic for fevan mother's

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v 23 дня назад +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mimiande677
    @mimiande677 23 дня назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔

  • @TirunehAsnake
    @TirunehAsnake 21 день назад

    የመጀደሪያ ተደፋሪ አታስመስላት ስንቶች ተደፍረዉ የል ምድረ አሽሟጣጭ

  • @thetruthalwayswins340
    @thetruthalwayswins340 23 дня назад +2

    Mota sete lij yelehem ehet enat yelehem Geta Egeziabher ferdun yesteh ye sew wedaki. Ke wenjelegnaw mne yeleyehal defari nefes geday hula 😢

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 23 дня назад

      I’m living another state but I will call the Texas mayor office this is sad

  • @abdetaararsa2898
    @abdetaararsa2898 22 дня назад

    አዎን ፈጥናችሁ ይግኝ ጠይቁ

  • @user-ir5zh3nw8b
    @user-ir5zh3nw8b 23 дня назад +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭💔💔💔💔💔

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 23 дня назад +1

    ሁላችንም መሪጠን አይደለም የተወለነዉ ይሕ ሰዉ መሣይ አዉረ ሀለቱም አንዲ ናቸወ የደፋሪ ማሕበር ግሩፒ በጣም የከፋ ዘመን ላይ ነን በጣም አዝናለሁኝ በተቻለ መጠን ልጃቻችው ለማንም አሷልፋች አትስጡ እባካችሁን,ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ለሔቨን ፍትሕ ለሔቨን ፍቸትሕ ⚖️⚖️⚖️⚖️ we need justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice for victims children and women's enough is enough we're soooo tired about Ethiopia justice for this little girl and for her mother because they're abusing her and treating her everywhere she's in a danger her life even she can not go work freely because those rapists group people's following her trying to hurt her, because her daughter ripped by this evil mind man , I'm so proud her she is stand for her daughter justice justice justice justice right now they are trying to hiding information from the justice he is serial killer world need to know about this nasty very nasty guy if the justice not work well people need to take action for rapists Men's:: thanks for the technology bring out rapists Men's Yes again we need justice for this little girl justice justice justice justice justice please forward don't stop please justice justice justice justice for children and women's justice justice justice ⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 21 день назад

    ❤❤❤ይህ ሰው ግን በሔቨን ያደረገው የጭካኔ ተግባር የሁለተኛው ወይም የ3ኛው መሆንዋስ ምን ዋስትና እለን??❤❤❤

  • @samirakhider4444
    @samirakhider4444 22 дня назад

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔🖤🖤

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 22 дня назад

    Jastic jestic jastic

  • @KidestTasioma-ep7kz
    @KidestTasioma-ep7kz 23 дня назад +2

    Fitek

  • @mulukenasfaw491
    @mulukenasfaw491 21 день назад

    ይኼን ሚዲያ ጨምሮ በሙሉ የተፈለፈሉት ለንቱ ሚዲያዎች ቢጠፋ ህዝብም ይተርፍ ነበር። አሁን ይህ ሚዲያ እና ይዟቸዉ የሚቀርበዉ ሰዉ ይህን ሰዉ ጨምሮ ምን ይጠቅማል??? የሀገርክን ህግ ሳታስከብር ስለ አሜሪካ ህግ መቀባጠር ምን ይጠቅማል።
    ወይ ሀሌታ

  • @eyesusijiraatadhaiyesusin4005
    @eyesusijiraatadhaiyesusin4005 14 дней назад

    😭😭😭😭😭

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 23 дня назад +2

    ቀኑ ደርሶ ልትዋረድ ስትል ሞጣ የሚባል ቆርቆሮ እንዳለው ቆርቆሮ ጥቅም አለው ይሄ
    ስው ልጆች አለው ለዝልውም ሴት ልጅ እህት አለው ከየት ነው የመጣህው እናት የለህም መቸም ወንድ አልወለደህም ሴት እናት ነው የውፕለድህ አንተ ብትችል እዘን ቢቀር ዝም ብትል ሞጣ you will see your pay price. You pay your price soon. እግዚአብሔር የቅርብ አምላክ ነው ታያለህ ሞጣ የተባልክየስው ልክ የለህ እኔ እንጃ እህት የለህም ምን አለ ዝም ብትል ስው ሁ ለማዘንስው ሁን መጀመሪ ስው ሁን አንተ አሜሪካ ውስጥነው የምትኖረው ዜጋ ነህ የአገሪቱ ህግ ታውቃለህ ይህ ለሞጣ አድርሱልኝ

  • @selamawitassefa949
    @selamawitassefa949 23 дня назад +3

    ሞጣሞጥሟጣባለጌልክስክስነህ

  • @eyesusijiraatadhaiyesusin4005
    @eyesusijiraatadhaiyesusin4005 14 дней назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 23 дня назад +1

    ግዜ ይመጣል መንግስትም አለፈ መለስም ግዜ አለፈ የአብይም ሰአቱ ሲደርስ ያልፋል
    እናንተ ዳኛች ኢትዮጵያ ውስጥ ያደረጋችሁትን ጉድ እመኑኝ ከየእቤታችሁ እየተለቀማችሁ ዋጋ ትከፍላላችሁ

  • @user-zz3lp1up4s
    @user-zz3lp1up4s 21 день назад

    ሞጣ የሚባል ወራዳ ባለጌ የጁን ያግኝ እባካችሁ

  • @elsaalemuethiopia
    @elsaalemuethiopia 23 дня назад +1

    WINET NEW IGZIABHER YISTIH BALEGE YA SADEGEW MOTA BEMIGBARU KE DEFARIW LEYITO MAYET AYICHALIM LELAW DEGMO DEFAR LEHUONU SEWOCH MEDEFER KELAL MESLO YITAYACHEWAL.( MOTA KE ETHIOPIA SIWETA DEFRO BIHONIS YE WETAW ).YE MIGALETIBET GIZEWN IGZIABHER AKRBOT LIHONIM YICHILAL .!!!!!!!!!!!!

  • @kedirahmed8787
    @kedirahmed8787 23 дня назад +1

    lezich begf leteketefech abeba heven asmelktachhu dmts slehonachhu teketatay programm sleserachhu begle betam new emamesegnew ...techemarim sleza mota slemibal yetlk sew balege newregna bado chnklat yesetachhunnm hasab tru new ende mahbereseb balegewochn balege neregnochnn newregna eyaln kalawegeznachew nege 10 ena 100 balege yiferal slezih atleast lela mareg banchlm social mediawn tetekmen mawgez alebn ......ezihu ga gn techemari hasab alegn pls melkten anbbachhu tegbar lay endemtawlut tesfa aregalehu.....yhe mota emibalew sew enkua esh america new yalew ...leloch wetatochn alayachhum ezihu ethiopia yetekemetu sle htsan heven beteseraw video eyegebu comment lay "esey deg arege"," anchinm neber medfer"," enem sefere wst ychin lj ldefr new" ," gaz arkefkfo neber makatel yeneberebet"," teredut komobet new" ... andandochu beglts profilachew lay yerasachewn photo yeletefu nachew endene hasab enezihm edlun biyagegnu temesasay drgit lemadreg hasab yalachew nachew slezih movement jemren biyans yhen yemerz hasabachew yegeletsut be social media aydel slezih egnam ende challenge tekelaklen video yiserabachew photochew yiletef media lay keza hulachnm share eyaregn blgnachewn enagalt enawgzachew bakababiyachew yalu sewoch betesebochm yeljochun blgna yiwek yawgz meteyek kalebachewm yiteyeku mknyatum abzahagnawochu mannetachn ayitawekbnm blew new emiyaregut ...bezih dereja series lnaregew aygebam zmblew tkuret lemesab new like lemedereg new mnamn endatlugn mknyatum endezih aynet negeroch mekeled kegemern, ayten malef kejemern nege kenege wediya mahberesubu normalize yaregewna yih wenjel yiberaketal uehulunm bet yankuakual so yane lewt mefter kebad new .... betam endarezemkut awkalehu yikrta gn ende and gleseb enat,eht,set lg endalew sew betam gudayu asabogn new pls enantem bzu teketay endalew legudayu bota endesete media pls yhen sra sruln egnam eyetekebabeln enawgzachew enasdengtachew gudayun slaekelelut aydel egna demo chanawn enkbdbachew yegd lela lj esktdefer metebek yelebnm lemechow .......(letetekmkuachew yeblgna kalat betam yikrta gn ljochu beglts yetetekemuachew kalat nachew enem yegudayun tlknet yasayachhual bye slasebku new endewerede yetetekemkut bedgami yikrta)

  • @lilibini4870
    @lilibini4870 23 дня назад +2

    😢😢😢😢😢