ሀሰተኛ ህዝብ ሆይ ተመለስ ከአገልጋይ ሀንኤል ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል ሁለት Intrview with Haniel Kurema

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • #haniel #interview #christian_tube #religion

Комментарии • 20

  • @SebiroMisgana-fe2fj
    @SebiroMisgana-fe2fj 6 месяцев назад +1

    ሀኒ በእውቀት የተደራጀክ ሰው ነህ ተባረክ❤❤❤

  • @justice4allmen
    @justice4allmen Год назад

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ሀኔል ሴሴሽኒስት ምናልባት ጸጋ ለምነው ጠብቀው ያልተቀበሉና ተስፋ የቆረጡ ሰዎች የጀመሩት ይመስለኛል መነሻው መጽሀፉ ያላለውን በግድ ለራሳቸው የሚያናግሩ ናቸው ለኔ ቀላሉና ግልጽ ትምህርት ስለ ጸጋ ስጦታዎች የተጻፈው ነው

  • @solmante
    @solmante Год назад +2

    God bless you brothers በጣም የተማርኩበት ወይይት ነበረ። እንደ ሀንኤል ያሉ አገልጋዮችን የሰጠን ጌታ ይባረክ፥

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 Год назад

    አክሊለ ወንድሜ ስትጠይቅ ድምጽህን ወጣ አድርገው ተባረክ ።

  • @addis1395
    @addis1395 Год назад +2

    አርእስቱ ትክክል አይደለም ፣ ሀሰተኛ አገልጋይ በደንብ አለ ልክ እንደ ይሁዳ ። እግዚአብሔር ይፈትሻቸው

  • @liyuminte-ov2dh
    @liyuminte-ov2dh Год назад +1

    ብርክ በልልኝ ሀንዬ ካንተ ገና ብዙ እንማራለን የኢየሱስ ጀግና እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @martatenker5973
    @martatenker5973 Год назад +2

    12:25 ሀሌሉያ ሰጪው እስካልተቛረጠ ስጦታው አለ❤❤❤❤

  • @zelalemkassa4944
    @zelalemkassa4944 Год назад

    ጌታ እኮ በዘመናት ሁሉ ሰው አለው ይቡዛልህ አንተ የፀደቅ ሰው ነህ🙏🙏🙏🕺👍

  • @Hani-v9h
    @Hani-v9h Год назад +1

    ❤❤❤ i do bealive Haniel endalew.... dinenal eydanin new endnalen!!

  • @firehwotbekeleasnake2366
    @firehwotbekeleasnake2366 11 месяцев назад

    ሀኒ የተባረክ ❤❤❤

  • @lilyadugna1473
    @lilyadugna1473 Год назад +1

    God bless you bro

  • @bekalkidanu857
    @bekalkidanu857 Год назад +1

    Tnx😊

  • @hanaassefa7693
    @hanaassefa7693 Год назад

    Bless you more

  • @Girum_difek
    @Girum_difek Год назад

    ❤❤❤

  • @asnakesaved
    @asnakesaved Год назад +1

    🙏🙏🙏

  • @bisratyohannse9439
    @bisratyohannse9439 Год назад

    Present your badies a living sacrifice ነው የሚለው እግዚአብሔር በታደስ አዕምሮ አካላችንን ጽድቁን ሊገልጥበት ስለሚፈልግ ነው እንዲህ ያለው

  • @emeeme7779
    @emeeme7779 Год назад

    መጸሀፍ ቅዱስ ምን አለ ብቻ በቂ አይደለም፤ አማኝን እነዚህ ሁሉ ይከተሏቸዋል ተብሏል፤ ካልሆነስ....????
    እንደገናስ ሁሌ በሌላ የተገለጠውን እ/ር ነው መስበክ ያለብን ወይስ ለእኔ በተገለጠው መጠን ያወኩትን እ/ርን ነው ማውራት ያለብን።
    ያነበቡትን ማንበልበል፣ የጥናት ውጤት ነው።
    ለአንተ የተገለጥልህን ጌታ መናገር ግን እውነት ነው።

  • @dinkseraayehu6648
    @dinkseraayehu6648 Год назад

    20:23

  • @belayassefa5221
    @belayassefa5221 Год назад

    እኛም የክርስቶስ ደቀ መዛሙርት ከሆንን እስቲ የትኛው ደቀ መዝሙር ነው ሀብታም የነበረው ? እራሱ ክርስቶስ የተወለደው በድህነት ከሚታወቀው አካባቢ ናዝሬት ነው
    ወንጌል በዋናነት ስለ ምድራዊ ሃብት አይደለም ፤ በኢየሱስ በማሙን ስለሚገኝ ሰማያዊ ፅድቅ እና ዘላለማዊ ሂወት እንጂ ።
    በአጠቃላይ ይህ ሰው ሃሰተኛ አገልጋይ ነው ።

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 Год назад

    የግዛብሔርን ቃል ከሶሻል ሚዲያ ካልተማርን ምናባክ ትሰራለህ ጥፋ 😂