Daniel Amdemichael ድል አስለምዶኛል Live Concert 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 141

  • @mitikumamo9444
    @mitikumamo9444 2 года назад +27

    መዝሙሮቹ ሁሉ ቃልበቃል ሊባል በሚችል ሁኔታ ከመፅሐፍ ቅዱስ የተወሰዱ በመሆናቸው የማንኛውንም ሰው ልብ በቀላሉ ማሸነፍ ይችላሉ። የሚገርም ፀጋ ነው ያለው ዳኒ ❤

  • @Binyamyonas
    @Binyamyonas 2 года назад +51

    በጊዜ ብዛት የማይወርድ ፀጋ እንደ ወርቅ እየነጠረ እያማረባችሁ ትሄዳላችሁ ዳኒዬ አብዝተህ የዘመርክለት ፀጋ አሁንም እንደያዘህ ነው ።

    • @Encounter_
      @Encounter_ 2 года назад +1

      ድንቅ የህንድኛ መዝሙር ዘማሪዋ ምስክርነት
      ruclips.net/video/Saxcg82ZrXM/видео.html

    • @23533ful
      @23533ful 6 месяцев назад

      እግዚአብሔር ይባርካችሁ እየሱስ ጌታ ነው ::የመረጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን::❤️

  • @zemedkunastatke5914
    @zemedkunastatke5914 Год назад +3

    ዳኒ ከልጅነት የማውቀው ዘማሪ ነው፡ ጌታን ከተቀበለም የነበረበትን መከራም እንዲሁ ሐረር ቤት ለቤት እና ጁኔር ት/ት በ church በብርታት በጸጋው ኣገልግሎናል አሁን ደግሞ ብሶበታል። Blessed Dani with all your family.

  • @babeema
    @babeema 2 года назад +55

    The one and only Daniel.. lighting this world with God’s grace and blessing!! I love him since his old days. I’m not even Penete.. ❤️

  • @MinyahilAssefa
    @MinyahilAssefa 9 месяцев назад +1

    በእንደዚህ አይነት አምልኮ ውሥጥ ተገኝቼ ከእ/ር ልጆች ጋር ጌታን ማምለኬ በጣም ደሥ ብሎኛል ክብሩን ሁሉ ጌታ ይውሠድ ዳኒም ከዚህ በበለጠ እ/ር በሞገሥ መንፈሡን ይጨምርብህ

  • @danielmengst5633
    @danielmengst5633 2 года назад +11

    Paster daniel በምድረበዳ የሆነኝ ጥላ ብለህ ስትዘምር ከ6 አመት በፈት በእረኝነት ውስጥ ያዳመጥኮት መዝሙር አሁን ግቢ ቁጭ ብየ ስሰማ ነፈሴ በሀሴት ተሞላች: ተባረክልኝ

  • @saratamere4471
    @saratamere4471 2 года назад +9

    አቤት የነበረው የጌታ መገኘት እግዚአብሔርን ለፈለገው እኮ ቅርብ ነው ይገኛል መንፈስ ቅዱስ እራሱ ሲሰራ በቤተክርስቲያን ላይ ደስ ይላል ሰው ሲደበቅ እና ኢየሱስ ብቻ ከፍ ብሎ ሲታይ !! ዘማሪ ዳኒ በጣም ነው የምወደህ ብዙ ጊዜ በመዝሙር ተጠቅሜያለሁ ለእግዚአብሔር የተገዛ ሕይወት ስላለህ ታስቀናኛለህ !!

  • @Mimitwa
    @Mimitwa 2 года назад +18

    ዳኒዬ ሞገስህ ህይወትህ ዝማሬህ አረማመድህ ፣ መንፈሳዊ አቋምህ ሁሉ ይማርካል። ፀንተህ ተባርከህ ቅር።

  • @Lol_fact
    @Lol_fact 2 года назад +3

    በምድረ በዳ የሆነኝ ጥላ
    ያኔ የተሸከመኝ ሆኖኝ ከለላ (2x)
    ዛሬም ኢየሱስ ከእኔ ጋር ነው
    ጊዜና ሁኔታ የማይለውጠው (2x)
    ጌታ ነው ጌታ ዛሬም ጌታ
    ጌታ ነው ጌታ ነገም ጌታ (2x)
    አዝ፦ ነፍሴ በጌታ ሃሴት አደረገች
    በጌታ ሃሴት አደረገች
    ዛሬም ብድራቱን እያሰበች
    ብድራቱን እያሰበች (2x)
    በእርሱ ቸርነት አምናን አልፌ
    በበረታው ክንድ ላይ ተደግፌ (2x)
    ዛሬ ደስ ብሎኝ እዘምራለሁ
    የሠማይን አምላክ አመልከዋለሁ (2x)
    ሃዘኔ ጠፍቶ በደስታ
    እዘምራለሁ ለዚህ ጌታ
    ሞገስ ለአምላኬ ክብር ይሁን
    ልሰዋ ዜማ ያማረውን
    አዝ፦ ነፍሴ በጌታ ሃሴት አደረገች
    በጌታ ሃሴት አደረገች
    ዛሬም ብድራቱን እያሰበች
    ብድራቱን እያሰበች (2x)
    ድል አስለምዶኛል ጠላትን ማሸነፍ
    ረግጬው አልፋለሁ ሺህ ጦር ቢሰለፍ
    ኢየሱስ ነው ጉልበቴ ስልጣንን የሰጠኝ
    አሸናፊው ጌታ አሸናፊ ያረገኝ
    ዘመን መጣ መጣ የዜማ ወራቱ
    ኢየሱስ የሚከብርበት ሲመለክ በቤቱ
    ያማረ ዝማሬ ቅኔዉም ለእርሱ ነው
    የይሁዳ አንበሳ መታመኛዬ ነው
    መታመኛዬ ነው (2x)
    መደገፊያ ነው (2x)
    ድል አስለምዶኛል ጠላትን ማሸነፍ
    ረግጬው አልፋለሁ ሺህ ጦር ቢሰለፍ
    ኢየሱስ ነው ጉልበቴ ስልጣንን የሰጠኝ
    አሸናፊው ጌታ አሸናፊ ያረገኝ
    ዘመን መጣ መጣ የዜማ ወራቱ
    ኢየሱስ የሚከብርበት ሲመለክ በቤቱ
    ያማረ ዝማሬ ቅኔዉም ለእርሱ ነው
    የይሁዳ አንበሳ መታመኛዬ ነው
    መታመኛዬ ነው (2x)
    መደገፊያ ነው (2x)
    መታመኛዬ ነው (2x)
    መደገፊያ ነው (2x)

  • @yosephworku13
    @yosephworku13 2 года назад +4

    የምር ታድለን እኮ እንዴት ደስ ሚያሰኝ አምላክ እንዳለን። ሁሌ በመንፈሱ የሚያረስርሰን

  • @melkamchappy3931
    @melkamchappy3931 2 года назад +9

    “..በክርስቶስ ሁልጊዜ #ድል_በመንሣቱ ለሚያዞረን በእኛም በየስፍራው ሁሉ የእውቀቱን ሽታ ለሚገልጥ ለአምላክ ምስጋና ይሁን፤”
    2ኛ ቆሮ 2፥14

  • @amanu78
    @amanu78 2 года назад +19

    Only he who was there could understand that feelings #God bless you dani 😭

    • @Encounter_
      @Encounter_ 2 года назад

      ድንቅ የህንድኛ መዝሙር ዘማሪዋ ምስክርነት
      ruclips.net/video/Saxcg82ZrXM/видео.html

  • @OgasoPanta
    @OgasoPanta Месяц назад

    ተባርክያለው ዘሜን ይባሬክ ዳኒዬ❤❤🙏

  • @OgasoPanta
    @OgasoPanta Месяц назад

    ተባርክያለው ዘሜን ይባሬክ ዳንዬ❤❤🙏

  • @tariktruth2271
    @tariktruth2271 2 года назад +8

    worship Ethiopia እኮ ነው ያለው በምንም ነው የሚመለከው በጉድለትም በሙላትም ። እዚ አሜሪካ እኮ ህዝቡን ሲዘምር ስታየው እኮ አቁም አቁም ነው የሚልህ ደንዝዘው የኢትዮጲያ ቅዱሳን ስታስቀኑ ። አገልጋይ ኢትዮጲያ ነው ማገልገል ያለበት ያሳዝኑኛል እዚ ሳያቸው ሲጨነቁ ህዝቡን ከደነዘዘበት ለማውጣት ።

    • @enatcherenet8117
      @enatcherenet8117 2 года назад

      በመጀመሪያ መንፈሳዊ መዛኝ አለ! አንተ አይደለህም፣ ሲቀጥል አደንዛዡ አንተ እንደሆንክ ማን አወቀው፣ ልጨምርልህ America Dallas Texas ዳንኤል አምደሚካኤል የሚያገለግልበት ቸርች ሲያገለግል አላየህ ከሆነ ግባና እየው፣ ማንንም ለመውቀስ አትሞክር፣ ጭፈራ ሁሉ ደሞ አምልኮ አይደለም፣ እድሜም አለ ይህን ስልህ ቀደም ያሉት በክርስትና ሂወት ለመጨፈር አይደፍሩም ለምሳሌ ፓስተር ዳኒን እያየህ አይደል ጩኸት ያለው አይልም በጩኸት ጊዜ የተወለዳቹ መጮህ ትወዳላቹ( የተወለዳቹ ስል በእድሜ ትንሽ ማለቴ ሳይሆን ጌታን በቅርቡ ያገኘ ማለቴ ነው)

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee 2 года назад

      @@enatcherenet8117 you’re right but he has a point. You can’t deny the freedom and joy in the worship in Ethiopia. It’s contagious 🙏🏽🙏🏽
      To god be the glory

  • @bekiabay3412
    @bekiabay3412 2 года назад +3

    የማይጠገብ መዝሙር

  • @dadlife4935
    @dadlife4935 2 года назад +1

    Bezi hulu ley Wetatu tiwlid Hiwetun bekidsina biyabereta abet Geta Yikebral...Setan degmo yiwaredal...Geta Yirdan🙏.

  • @AgapeYeshua27
    @AgapeYeshua27 2 года назад +1

    ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው! ጌታ የነገሥታት ንጉሥ ነው ለዘለአለም ! ጌታ ይመጣልናል በቶሎ! ክብር፣ ኃይል፣ በረከት፣ ሞገስ፣ ጥበብ፣ ምስጋና፣ ውዳሴ ለንጉሣችን ነው! ሃሌ ሉያ አሜን እና ቅዱስ የሆነው የእግዚአብሔር አብ በግ እና ቃል፣ ቤዛችን ኢየሱስ ይክበር ለዘለአለም !!!

  • @lolokkokk731
    @lolokkokk731 11 месяцев назад +1

    Dåñî MY favorite 😘 father God bless you more 🥰 and more 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @israelalemu2349
    @israelalemu2349 2 года назад +19

    for those who weren't there this is ur blessing. Holy Beat Sounds may God bless u everything was perfect.
    and DAM may GOD bless u.

    • @Encounter_
      @Encounter_ 2 года назад

      ድንቅ የህንድኛ መዝሙር ዘማሪዋ ምስክርነት
      ruclips.net/video/Saxcg82ZrXM/видео.html

  • @temesgengebre9656
    @temesgengebre9656 2 года назад +2

    ነፍሴ ትናፍቀለች ቅኔ ጌታ ዘመንህን ቁጥር ይባርክ

  • @aya-qd3wd
    @aya-qd3wd 5 месяцев назад

    ሻሎም ሻሎም አሜን አሜን እልልልልል ተባረኩ 🤲🤲🙏🙏❤️❤️❤️❤️👍

  • @derejemilli1408
    @derejemilli1408 Год назад +1

    መዝሙሮችህን ስሰማ እንዴት እንደምባረክ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክህ።❤

  • @samgibbor269
    @samgibbor269 2 года назад +2

    ፀጋ የበዛለት ዳኒ ♥ ተባረክልኝ ♥♥

  • @Singerhenokhatiya
    @Singerhenokhatiya Год назад +2

    I can't even litsen more this song im going to cry 😭 i don't know Why it is really blessing song 🥰 መታመኛዬ ነው 😘

  • @OgasoPanta
    @OgasoPanta Месяц назад

    ተባርክያለው ዘሜን ይባሬክ❤

  • @Salamwaeti
    @Salamwaeti 3 месяца назад

    AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN ❤❤❤❤❤

  • @eyerusalemtaye6367
    @eyerusalemtaye6367 2 года назад +3

    በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር ዳኒዬ ተባረክልኝ... holy beatoch ተባረኩ.. ደሞ ቀጣዩን አፍጥኑልን please

  • @bekitube7429
    @bekitube7429 2 года назад +1

    አሜን

  • @mikalmicheal
    @mikalmicheal Год назад

    Ye redag geta temesgen keza kotet ❤❤❤❤❤❤ elllll bante mezmur be ene tizetaw bene ermi abet be erase afre neber gen ye medan ken sare new ❤❤❤

  • @lelo..2257
    @lelo..2257 4 месяца назад

    💯✝️💯መታመኛዬ ነው ።✝️

  • @tezetawa
    @tezetawa 2 года назад +4

    ክብር አለ!!!! 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽Hallelujahhhhhh🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 one of my favorite Worship song! You’re blessed Pastor Dani!!!! ዘመንህ ብርክ ይበል!!

  • @exodustube8769
    @exodustube8769 2 года назад +2

    Daniye egzabzer zemenhen ybarkew

  • @berisodadi1869
    @berisodadi1869 2 года назад +1

    dil aslemidognal
    telaten mashenef......ilililililiililili
    hallelujah

  • @amanuelalemayehu1085
    @amanuelalemayehu1085 2 месяца назад

    Danye yene fkr nefse endet enedemetwedih btawek!

  • @edilayitebelayneh8299
    @edilayitebelayneh8299 2 года назад +1

    ድንቅ ቀን።

  • @banenusmedia
    @banenusmedia 2 года назад

    Nama Waaqayyoo gudda kana Taajajila isa argu kooti baay'ee gammadee jira!!! dhugaa nama waaqaa jechuu kan akka ke kana💗💗💗💗

  • @habtamuayele-j1y
    @habtamuayele-j1y Год назад

    ZEMENH YBAREK YENE ABAT TEBAREK TEBAREK TEBAREK❤❤❤❤❤!!!!!

  • @erminaz1
    @erminaz1 2 года назад +2

    ተባረኩ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @onesmos
    @onesmos 2 года назад +4

    Only he who was there could understand that feelings #God bless you dani
    😭😭you're blessed daniye

  • @Lenchotesfaye-y3d
    @Lenchotesfaye-y3d 11 месяцев назад

    ፀጋዉ ህቢዛል ❤❤❤❤

  • @getgir7030
    @getgir7030 2 года назад +1

    Daniye egziabiher zemenihen yibarkewu🙏🙏🙏🙏

  • @ethiopiantiktok3763
    @ethiopiantiktok3763 2 года назад +2

    The Man of God Word I say only for you
    The Man of God!

  • @dawittolosa7444
    @dawittolosa7444 2 года назад +3

    እልልልልልልልልልልልልል
    እሰይ

  • @oromia4521
    @oromia4521 2 года назад +3

    God bless you daniye ❤️❤️

  • @tame_tube_
    @tame_tube_ Год назад

    ዳኒዬ ተባረክልኝ

  • @robelendale8157
    @robelendale8157 2 года назад

    አቤት የኛ እየሱስስ great

  • @senbeheramo6548
    @senbeheramo6548 2 года назад

    Danieye yene wud betamino miwodih !!!!

  • @tamiratwubesheide387
    @tamiratwubesheide387 2 года назад

    BETAM YENWEDIH TALAKU ZEMAR GETA KANTEGA NEW BEKEFITA KEF BILEHAL SILANTE GETAN AMESEGINALEHU DANIYE TEBAREKILGN !!!!!!!!!

  • @bamlaktadesse4906
    @bamlaktadesse4906 2 года назад +1

    ooooooooooo God bless you dani 😍😍😍 am speech less .............yabata berukan setameru

  • @EYOBAMESHE
    @EYOBAMESHE 5 месяцев назад

    Dani Zemenih yetebareke newu.

  • @samuelamare9386
    @samuelamare9386 2 года назад +1

    Daniyeeeeeeeeeeeeeeeeeee God bless you

  • @DanielKasaye-s6x
    @DanielKasaye-s6x 4 месяца назад

    ተመስገን ኢየሱስ

  • @adugnafenet16
    @adugnafenet16 Год назад

    My God , lord Jesus Christ bless you my favorite Daniye

  • @samsontadiyos7780
    @samsontadiyos7780 2 года назад +4

    Daniel is an Integrated devoted and living witness of the generation.

    • @Encounter_
      @Encounter_ 2 года назад

      ድንቅ የህንድኛ መዝሙር ዘማሪዋ ምስክርነት
      ruclips.net/video/Saxcg82ZrXM/видео.html

  • @glorytogod3013
    @glorytogod3013 2 года назад +1

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማች ዳንኤል🙏🏾

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 10 месяцев назад

    እልልል ❤❤❤አሜን

  • @wondetilahun2407
    @wondetilahun2407 2 года назад +7

    i was there and it was amazing God bless you dani!!

  • @rahwaneamen308
    @rahwaneamen308 2 года назад +1

    Elelelelelel hallelujah ❤️🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🔥🔥🙌🙌🙌🙌

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል ተባረኩ

  • @sarigebi1552
    @sarigebi1552 2 года назад

    Dani zemnh egzibr bemferate yelke kezi belay mugesun yechmrelh tebark lemelem kebrun egzibr yewsde

  • @brukabebe2547
    @brukabebe2547 4 месяца назад +1

    ጌታ ይመስገን❤❤❤

  • @makeba7092
    @makeba7092 2 года назад

    ሀሌሉ ያያያያያያ❤

  • @henokalemmeh3122
    @henokalemmeh3122 2 года назад +3

    I personally was there and I was really blessed…. We love you Dani ❤

  • @ዘላለምየምኖር
    @ዘላለምየምኖር 2 года назад

    geta Eyesus yibarkiki Daniye ewodihalehu!!!

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 2 года назад +2

    Amen, Amen, Amen, Amen. Elelelelele Wow, so beautiful, powerful and amazing worship. God bless you more and more Danie!

  • @AbabuAgafari
    @AbabuAgafari 6 месяцев назад

    geta iyesusi ba hulum ybarkh

  • @farisvlog8520
    @farisvlog8520 2 года назад +2

    god bless you ❤️❤️🙏🙏🙏

  • @ruhamaruhama
    @ruhamaruhama 2 года назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen elelelelelele elelelelelele

  • @zinashyirga5765
    @zinashyirga5765 2 года назад +1

    Bless you DANI

  • @HshsHahahll
    @HshsHahahll 9 месяцев назад

    God bless long live for you paster dani

  • @nardosagamso2024
    @nardosagamso2024 2 года назад +3

    It is amazing and we are seeing the prophesy of song now. You are realy blessed our dear Pr. Singer Dani!

  • @atoexodus
    @atoexodus 2 года назад +3

    Beautiful 🙌🏽🙏🏼

  • @misganawthomas5414
    @misganawthomas5414 2 года назад

    ዳኒ ተባረኩ.

  • @mekedemmetaferiaw9543
    @mekedemmetaferiaw9543 2 года назад +1

    አሜን 🙏

  • @edilayitebelayneh8299
    @edilayitebelayneh8299 2 года назад

    በረከታችን ነህ

  • @teklaydalawit6865
    @teklaydalawit6865 2 года назад

    ዘመንህ ይባረክ ዳኒዬ ወንድሜ

  • @dagimarebe9037
    @dagimarebe9037 2 года назад +1

    God bless you dani

  • @biniamemi
    @biniamemi 2 года назад +2

    My beloved Daniyee God bless you❤❤
    You are our blessing.

  • @rediettakele4213
    @rediettakele4213 2 года назад +1

    Amen amen hallelujah 🙌🙌🙌🙌

  • @muleemuleegabre9905
    @muleemuleegabre9905 Год назад

    God blessed You! Man of God! Amezing Worship

  • @abene367
    @abene367 2 месяца назад +1

    ❤❤❤😊🙏🙏🙏🙏

  • @tamiratendris7949
    @tamiratendris7949 2 года назад +1

    Praise the lord, pastor dani I am proud of you 👏

  • @melatmohammed6604
    @melatmohammed6604 Год назад

    God Bless You Daniel

  • @fikertube3755
    @fikertube3755 2 года назад

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @qalitv2937
    @qalitv2937 2 года назад +1

    Wow amazing concert praise God

  • @kanenusgraphics
    @kanenusgraphics 2 года назад +1

    OMG, so wonderful, I'm blessed Pastor Dani God bless you

  • @destina_bk
    @destina_bk 2 года назад +1

    Amen 😘😘😘😘🙏🙏🙏God bless you dani

  • @BiniSali-z3f
    @BiniSali-z3f Месяц назад

    Wow ❤🎉

  • @danielyosefofficial
    @danielyosefofficial 2 года назад +1

    Daniyee May God bless you

  • @tsegaabyoseph1813
    @tsegaabyoseph1813 2 года назад

    God bless you again......❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tesfayetafesse9064
    @tesfayetafesse9064 2 года назад +1

    The grace of God revealed .

  • @shalommandefro927
    @shalommandefro927 Год назад

    Amen Amen Amen🔥🔥🔥

  • @adnchhanzahusan5422
    @adnchhanzahusan5422 2 года назад

    Amen gata yekbr elelelel

  • @marthaayele1470
    @marthaayele1470 5 месяцев назад

    Betty tezera is here ❤❤❤

  • @lidyadesalegn7142
    @lidyadesalegn7142 2 года назад

    BRRRKKKKKKK BEL YNE ABAT GETAA BEBZUUU YBARKEHHHH

  • @Lucassimpson-sc3ek
    @Lucassimpson-sc3ek 6 месяцев назад

    god bless u

  • @afnanmohamed2791
    @afnanmohamed2791 2 года назад

    buruk nay amlak seb daniye buruk goyta ybarek

  • @user-og6ej3jg5b
    @user-og6ej3jg5b 2 года назад

    Amen Amen my everyday song

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 2 года назад

    እልልል! Contagious worship!