ኢሬቻን አይተናል .. ይሄንንም ብለናል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 266

  • @መሀሉአይነገርምTube
    @መሀሉአይነገርምTube Год назад +30

    ፍቅር የሆነ ማህበረሰብ እንኳንም ከእናንተ ተወለድኩ የምርም ፍቅር አንድነት የሰፈነበት አመት ይሁንልን

  • @amennaol4674
    @amennaol4674 Год назад +23

    ተመስገን መስቀልም እሬቻም በሰላም አለፈ 🇪🇹🙏

  • @asnakechdenboba6530
    @asnakechdenboba6530 Год назад +25

    ዋው በራሱ ባህል የሚኮራ ሰው የሌላውንም ባህል ያከብራል ልክ እንደ እንዳልክ አይነት ሰው

  • @ejigayhuayana7435
    @ejigayhuayana7435 Год назад +21

    ኦሮሞ የራሱን ልጆች ብቻ ሳይሆን የሰው ልጆችን እንደራሱ አርጎ ንብረቱን አውርሶ የሚያሳድግ ድንቅ ህዝብ ነው 👍👍👍👍

    • @evaaragie4270
      @evaaragie4270 Год назад +1

      Ere mejemeria me Chef Chef ina maredachihun bakomachihu. We’re Gina weriachihu lela betegbar yemititayut sitardu ina sitafenakilu. Mejemeria sew Hulu. Ayn yawetachihu wushetamoch. Sew yitazebenal allium Ende. YeEthiopian hizb eyaredachihu eyafenakilachihu be Menga ho sitibalu endeEnsisa eyewetachibu eyechefechefachihu Alem awkuachihual eko. Jiloch

    • @tsedeykassa8624
      @tsedeykassa8624 Год назад +1

      Wenete lezi newa sew mebelute medere kept

    • @ejigayhuayana7435
      @ejigayhuayana7435 Год назад

      እኔ የማወራው ስለ ኦሮሞ ህዝብ እንጂ ስለ ፖለቲከኞች ወይም ታጣቂዎች አይደለም !!!

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ

    ዋዉ ይሄ ነው ኢትዮጲያዊነት🇪🇹🇪🇹 ዘረኞች ካንተ ይማሩ እዳልክዬ ተባረክ 🙏

    • @Beka_G
      @Beka_G Год назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን ያብዛው ውዶቼ እኛው በኛው ከተረዳዳን ትልቅ ደረጃ እንደርሳለን እንረዳዳ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹሀገራችንን ሳላም ያድርግልን 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
      @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ Год назад +1

      @@Beka_G አሜን ወንድሜ በአሳብ እስማማለው እኛው ካልተረዳዳን ምንም ቢለፉ ለውጥ አይመጣም ትክክል 🙏

    • @dejenegadissie1871
      @dejenegadissie1871 Год назад

      Wowww,asdenekegn bewnet kante bezu endetebek new yarekew Endalk

  • @user-in9uc1xz4x
    @user-in9uc1xz4x Год назад +18

    እንዳልክዬ እኛ ኦሮሞዎች በፍቅር ነዉ እምንወድህ እዉነት ይዉጣልህ የደቡብ ጀግናዉ

  • @fhgjugh2796
    @fhgjugh2796 Год назад +15

    እንዳልክ ኬኛ ምርጥ የዶርዜ ልጅ ዳቡቦች ፍቅር ነቹ በዚ አገጣሚ እንዳምወድክ ልገልፅልክ ወዳለሁ ❤❤

  • @Aberostube3222
    @Aberostube3222 Год назад +42

    ቅቤ ቀቡ እኮ አሉባልታ ባዶ የጥላቻ ትርክት ነው Abaggaddakoooo❤🙏

    • @nbretgetasew9498
      @nbretgetasew9498 Год назад +6

      ማነው ያለው አታሽቃብጡ የቤ አደለም አረቄ በግ ሽቶ ቡና ይገባለታል ወንዝ ውስጥ አጉል አትሸፋፍኑ ዛሬ ቀንም ያልፋል መንግስትም ይሻራል ግን ነገ ሞት በሁላችንም ላይ አለ በሁሉም እምነት ይህን አይደግፍም ልቦናችን እያወቀ ዛሬ ያለውን የምድር ገዢ ለማስደሰት የዘላለሙን መንግስት ሽረት የሌለበትን ፈጣሪን አንካደው

    • @tsinatkonjo6037
      @tsinatkonjo6037 Год назад +1

      አስመሳይ ነው

    • @bulgaw
      @bulgaw Год назад

      Please guys no one is going be beneficial by hiding the truth. It's our culture that we should be proud of. I born and grew up in Bishoftu (Debrezeit). Anointing trees with butter, sacrifice of animals and other activities like these are few of the activities to celebrate the day (it's a kind of worshiping). But of course it is very big day for the whole town specially for Oromos.
      Happy Erecha.

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 Год назад +4

      ኸር እኔ ጎደኞች አሉኝ የአቦ ልጅች ድሮ እናቶቻቸዉ ይቀቡ ነበር በገጠር እዳዉ የተለየች ዛፍነች ምትቀባዉ ያዉ አሁን እየተሻሻለነዉ ነገሩ ወደኃላ ሲታይ የባአድ አምልኮ ነበር ደግሞ እዳትጫጩብኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ጓደኞቸ አያከብሩም

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 Год назад +3

      ምንድነዉ ትርክቱ የቆየ እኮ አይደለም ባይናችን እያየነዉ ነዉ ባዕድ አምልኮ ነዉ።።።።ባህል አይደለም።።።።።

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 Год назад +7

    😂😂👏ዋው ደስ ይላል🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️🥰🥰በጣም ያምራል አለባበሳቸው ውብ ባህል አላቸው

  • @sifenkenamanuel9357
    @sifenkenamanuel9357 Год назад +7

    Thank you for representing the real "Ethiopia"🙏❤

  • @kadoindo8884
    @kadoindo8884 Год назад +6

    Endalk ቅን ልቦና ያለው ካንቴ ብዙ ይማራል።
    እሬቻም፡ጨምበላላም፡ ያሆዴም ሌላም ሌላም ሁሉም የብሔራዊ ባሕላችን ናቸው።

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Год назад

      tikekele debube oromo ade newe ye kush ligoce😍😘

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 Год назад +12

    በጣም የምወድክ የማከብርክ ወድማችን 💙💙💙

  • @kedijaebrahime4437
    @kedijaebrahime4437 Год назад +3

    ኢትዮጵያነት አፍ ብቻ ሳይሆን በተግባራ በአንተ ውስጥ አይተንዋል እንዳልክ የስው ልክ ስለአከብርከን እናከብርልን ቢዞፍቱ አይቻህ ነበር በስው ተከበህ ስለነበር ፎቶ ከአንተ ጋ ለመንስት አልተመቻህም ኢሬቻ የኦሮሞ ባህል የአመቱ ስው ይብለን ብርታ ወንድሜ😍😍😍

  • @goofygoofy3968
    @goofygoofy3968 Год назад +1

    እናመሰግናለን ወድሜ እኛ የኦሮሞ ልጆች ዘረኛነት ይውደም ኢትዮጵያ ትለምልም🇪🇹🇪🇹💪💪❤😍😍❤

  • @user-re2kq6pr4r
    @user-re2kq6pr4r Год назад +4

    እና ምን አይነት እምነት ነው ልትል ነው ዞሮ ዞሮ እቴቴ ዋቃ ምናምን በቃ ይሄ ነው ለሁለት ጌቶች መገዛት አይቻልም አትዘባርቅ ክክክክክክ በአለም ደረጃ አላለም ቄሌታም በአለም አብደኛ ተዋህዶ ነች ሌላ የለም ! አራጆች ምን እምነት አላቸው የደም ምድር የአማራን ደም የጠጡ

    • @00456
      @00456 Год назад

      Andu beatefa andu teteyaki ayihonim degmos sew befelegew yemamen mebti alew menagebash zebarakis you

  • @enatbayou3465
    @enatbayou3465 Год назад +3

    እኛ የሚስፈልገን ፍቅር አድነት ነው እሬቻ ለሁላችንም ነው ደስስ ፍቅርያሽንፍሽ ኢትዮጵያ ለዘላም ትኑር

  • @zoyacell6789
    @zoyacell6789 Год назад +3

    ዋው እንደ ልክ አድነቅኔኝ በዝ ቀጥል መልካም እሬቻ❤❤❤❤❤❤❤🌳🌳

  • @martagetachew4644
    @martagetachew4644 Год назад +11

    Wow you are surrounded with a lot of love bro🥰🥰❤

  • @zetewahedo2972
    @zetewahedo2972 Год назад +2

    እንዳልክ ኬኛ ትለያለህክ የምወድህ በምክንያት ነው 🥰 የፍቅር የሆነው ማህበረሰብ ተመስገን በሰላም አለፈው እግዚአብሔር የአመት ሰው ይበለን 🥰🙏

  • @zahrazahra3249
    @zahrazahra3249 Год назад +3

    ዳውን ዳውን ነፍጠኛ ዳውን ዳውን አብይ ለምንድነው የሚባለው ይሄ በአመት አንድቀን የሚመጣ በአል ማክበርያ ነው መሳደቢያ ከአማራም ከኦሮሞም የተወለድኩ ነኝ እና አማራም ወገኔ ነው እንዲሰደብም እንዲገደልም አልፈልግም በማንነቱ አማራን የሚገሉ ኦሮሞ ወገኖቼን እቃወማለሁ። ጠቅላያችንም በባሌቤታቸው በእናታቸው አማራ ስለሆኑ ።

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 Год назад +3

    ነገ ደግሞ የቤተ ክርስቲያን ነዋይ ቅዱሳን ትነካል አይ ኢትዮጵያ አይ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የማንም ኬልኮሊያም መፈጫ መሆንሽ ነገ የእጅህ ፈጣሪ ይሰጠሀል

  • @abraaga3464
    @abraaga3464 Год назад +1

    You are lovely and excellent example to all Ethiopians showing humble Oromo youth. 🎉❤❤❤

  • @habtamugutema7017
    @habtamugutema7017 Год назад

    Thankyou brother we respect you

  • @aminaali4717
    @aminaali4717 Год назад +2

    Thankyou Very much brother. IRRECHA is Thanksgiving and Nothing to do with Religion .🌿🌿

  • @user-yy4py2hx4o
    @user-yy4py2hx4o Год назад

    ኢትዮጵያ ውስጥ አንዳንዴ ከስንት ሚሊዮን በጥላቻ ከታወረ ውስጥ በራሱ የሚተማመን አንዳንድ ጀግና ለእውነት ያደረ ብቅ ብሎ እውነቱን ሲናገር እንመለከታለን

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад

    Hunken Dena mexa wandimachin yemin wadi Ena yeminakebrew tebark yene wud enameseginalen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️si amirbik degmo alebabesik👍👍👍👍

  • @aminaali4717
    @aminaali4717 Год назад +1

    Thankyou ENDALKACHEW Galattomi 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @maliofi2367
    @maliofi2367 Год назад +2

    ውይይይይይይይ ኦሮሞ ሆኜ በመፈጠሬ ደሰተኛ ነኝ። ኦሮሞኮ ዳይመንድ የሆንክ ህዝብ❤❤❤❤

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 Год назад

      ክክክክክ ሰዉ እያረደ የሚበላ

  • @ameng9953
    @ameng9953 Год назад

    Thanks Endalk. Endez naw sewu melat

  • @rabbibeekagadisa937
    @rabbibeekagadisa937 Год назад

    10Q endalk. really critical citizen. our country needs pple like u and beti. non prejuidicing.10Q dear

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 Год назад +2

    አበስ ገበረኩ ይመችህ እውነት ተደበቃ አጎዛብሄር ለበቸውን ሰለየ እሮሞያ ለመለሞ

  • @milkoodhiboo5544
    @milkoodhiboo5544 Год назад +6

    Amiin baga walumaan genyee ❤️❤️❤️❤️

  • @mesi9711
    @mesi9711 Год назад

    ትለያለህ አንተ🥰🥰🥰❤❤ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ

  • @halima1294
    @halima1294 Год назад +1

    Thank you my brother, Happy Irreecha ❤💚❤💚❤❤♠️❤🤍🌹🌹

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 Год назад

    እንዳልክዬ በጣም እንወድካለን ፈጣሪ ይክብርልን 🥰🥰🥰
    አንዳንድ ሰዎች ቅቤ ሊቀቡ ይችላሉ እኛን አይወክሉም በግንቦት ልደታ ሰብብ አድባር ጥቁር በግ አርደው የሚሰውት እራሳቸውን ነው የሚወክሉት ጫት ደርድረው ድቤ የሚደቁ እራሳቸውን እንጂ እምነቱን አይወክሉም ሁሉም ጋር ብዙ ስተቶች ይኖራሉ

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 Год назад

    ሰላም ላንተ ይሁን እዳልክ፡ በዚህ ቪዲዮ ወጣቶቹ እየሳሙህ ፍቅራቸዉን የገለጹበት መንገድ በጣም አስደስቶኛል፤ እኛ ኢትዮጵያዉያን እደዚህ ስንሆን ነዉ የሚያምርብን ደግሞም መሬት ላይ ያለዉ እዉነታ አኮ ይሄ ነዉ ምክንያቱም አብሮ መብላት መጠጣቱ ፤ ማህበራዊ ግንኙነቱ እድር እቁብ የመሳሰሉት በለቅሶ በሰርጉ አብሮ ማዘኑ እና መደሰቱ እንዳለ ነዉ ያለዉ፤ መለያየቱ የጥቂት ግለኞች ሀሳብ ነዉ ባይ ነኝ፡ እንዳል ስራህን አደንቃለሁ፡፡

  • @meskubogale4409
    @meskubogale4409 Год назад +3

    🇪🇹🇪🇹በጣም ደስ ይላል ፍቅር ያሸንፋል🇪🇹🇪🇹 የቴዲያችን አባባል

  • @soffiiali9115
    @soffiiali9115 Год назад

    Ebakh negerelign leneza oromon ende lela adergo lemijajalw tsenfegnoch thanks endalk

  • @jordanekubay3823
    @jordanekubay3823 Год назад +5

    I love oromo people very much.

    • @tsedeykassa8624
      @tsedeykassa8624 Год назад

      Sew bela selehonu adele

    • @jordanekubay3823
      @jordanekubay3823 Год назад

      @@tsedeykassa8624 No netsu lebe selalchaw naw.

    • @tsedeykassa8624
      @tsedeykassa8624 Год назад

      @@jordanekubay3823 nesu lebe new yaleshew? Anchie denez lezinew sew mebelute kept nesh

    • @jordanekubay3823
      @jordanekubay3823 Год назад

      Hezeb atesdab gelasab masadab ticheyalash Mastawal kachalish.sela sedbu gen lib yestish

    • @tsedeykassa8624
      @tsedeykassa8624 Год назад +1

      @@jordanekubay3823 ahunem kept nesh

  • @tijiyeegezabeherliji7646
    @tijiyeegezabeherliji7646 Год назад +2

    ዎንድሜ የሰዉ ፍቅር አሁንም ጨምሮ ይስጥክህ እኔ ስመጣ አብረን እን ነሳለን ፎቶ እኔና አንተ ዎላይታላይ Ta gofawu 😍😍

  • @abdiiboruushaakkiissoo6465
    @abdiiboruushaakkiissoo6465 Год назад

    Thanks for your information Endalk TV...tks

  • @henokhagos4400
    @henokhagos4400 Год назад +1

    ትመችኛለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bowny729
    @bowny729 Год назад

    thanks Endalk

  • @tareksaleh5794
    @tareksaleh5794 Год назад

    Yene mirxi Ethiopia 🇪🇹 endu kiyaa hulum endante asitesaseb binorew Ethiopia le lelalem tinur

  • @marieemariee1196
    @marieemariee1196 Год назад

    Ewunetenya. Etopiya. Edalikiye. Nurilini.. Edinewu. Beqa. Etopiwineti. Desi. Yilali❤️❤️❤️❤️❤️❤️💓

  • @anisaanyijawee556
    @anisaanyijawee556 Год назад +2

    Gaalatomii bro ❤💚❤

  • @foziyaseid1480
    @foziyaseid1480 Год назад +2

    Woww thank you bro ❤❤❤❤

  • @godsaveethiopia4223
    @godsaveethiopia4223 Год назад

    Tebarek Endalk

  • @hawinettube7902
    @hawinettube7902 Год назад

    Thank you bro 😍😍🥰🥰

  • @buzasekita2499
    @buzasekita2499 Год назад

    እንዳልክ ወንደሜ ሳይክ መቀበዘበዘ አበዘትካል እግዚአብሔር አምላክ መርገገትን ያደልክ እዩኝ እዩኝ ደበቁኝን ያመጣል እራሰህን በተመልክት መልካም ሚኞቴ ነው ሰላም ሁነ

  • @azebhailemeskel3083
    @azebhailemeskel3083 Год назад +1

    አወቅሽ አወቅሽ ሲሉዋት መጽሐፍ አጠበች አሉ Nutii warri keessa turre ni beekna waan argite akkanumaan hin qaaqin

    • @abdichala8960
      @abdichala8960 Год назад

      Haareene sii haasaalu caal jedhii

    • @azebhailemeskel3083
      @azebhailemeskel3083 Год назад

      @@abdichala8960 sammuun kee akka hin hojjanne akka furrii dhaan guutame akka warra hin qabne akka safuu hin beekne arrabuma keetirraa barun hin dhibu

    • @abdichala8960
      @abdichala8960 Год назад

      @@azebhailemeskel3083 keemoo udaan haaree irraa tolfamuu issaa hin dhageenyee

  • @henokhagos4400
    @henokhagos4400 Год назад +1

    ትለያላችሁ እንዳልክ።
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @raniagemachu4071
    @raniagemachu4071 Год назад +1

    Endiyee nurileyen ❤❤

  • @mashobh535
    @mashobh535 Год назад

    ina mesaginalen wendimachin🥰🥰🙏

  • @tadelegulilat496
    @tadelegulilat496 Год назад

    ቄዳር መጠመቅ አለብህ ቦታውን አዉቀዋለዉ ለማያቅሽ ታጠኚ ዳቆን ነኝ ስትል ያሳፋራል ስንቱን ነዉ የምታሰናክለዉ???

  • @addisaddis1440
    @addisaddis1440 Год назад +1

    Thanks 👍👍👍👍♥️♥️

  • @kefkotlove2072
    @kefkotlove2072 Год назад

    Thnx man

  • @HANA-mx2sy
    @HANA-mx2sy Год назад

    Sewadek eko antee lijii mariyam enda antee ayenti sawuu yebezalen 😘😘😘fateri yetebek

  • @sporthd936
    @sporthd936 Год назад +1

    Baga geesse bro

  • @meazibucha738
    @meazibucha738 Год назад +1

    Mewedeh bemekniyat naw❤️

  • @amentube9168
    @amentube9168 Год назад

    አንተ ማለት በጣም ትለያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @fadilaahmad4669
    @fadilaahmad4669 Год назад

    ስትመቸኝ እኮ እዳልክዬ ብዬ ብዬ አቃተኝ ማስረዳት ደከመኝ እንደው ስምለማውጣት አንደኛናቸው እንደው አይተህ እውነት ስለተናገርክ ክበርልን ኩፉአይንካክ የልጅቅመም

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 Год назад +1

    ይመችህ ያርበምንጭ ልጅ ።

  • @belayneshyoutube
    @belayneshyoutube Год назад +1

    enda ante aynet sew shii gize yiweledilen ❤️❤️❤️❤️

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Год назад +3

    አደልክ እንወደሐሌን❤🙏

  • @bboymiko1218
    @bboymiko1218 Год назад +1

    ❤️❤️❤️❤️

  • @Jawar940
    @Jawar940 Год назад

    Wow

  • @firaolmulugetaa1922
    @firaolmulugetaa1922 Год назад +1

    Endalkye 🥰🥰🥰🥰enkuwan adero adersen 😊😊😊

  • @hayatmohammed2548
    @hayatmohammed2548 Год назад

    Endalkiye wude betam nw miwedih betam nw makebri bro ye oromo lijii

  • @meseretabdiadisfitratnegn3278
    @meseretabdiadisfitratnegn3278 Год назад

    He lij siwedew berta bro
    Galatomi

  • @senayit9777
    @senayit9777 Год назад +2

    Galatomi habibi indalk 🙏😍

  • @sadiyekonjotube8812
    @sadiyekonjotube8812 Год назад

    Thanks 🙏🙏🙏❤️

  • @mimim9982
    @mimim9982 Год назад

    የምስጋና ባህል ነው ዝም ብለው ባህር ዛፍ ቅቤ ይቀባሉ ባህሩ ላይ ያርዳሉ የሚሉት ሁሉ ውሸት ነው በረካ ሁን አይተህ በማረጋገጥህ እንዳልክዬ

  • @ZeWord293
    @ZeWord293 Год назад

    Thank you for your fair observation!

  • @Hinsenee
    @Hinsenee Год назад

    Thank you so much My Bor🥰🥰🥰👌👌👌💗💗

  • @user-tp1my8jq4o
    @user-tp1my8jq4o Год назад +4

    እግዚአብሔርታላቅነው
    በደጁምየሚገኘውየተመረጠው።
    ለመወደዲሳይሆን ለእውነትነውማበዲእዳክ👎👎👎👎👎

  • @kidusashraf5182
    @kidusashraf5182 Год назад +1

    My dear endalki I love u my kushi brother

  • @haanaabayisamylifemama5424
    @haanaabayisamylifemama5424 Год назад

    Good

  • @berethoimangste1385
    @berethoimangste1385 Год назад

    enkane abero adresen bro oromiya tiya

  • @quluceiluu5780
    @quluceiluu5780 Год назад +1

    Wowwww

  • @gamadaa19
    @gamadaa19 Год назад +2

    ምርጥ ሰዉ

  • @hawinettube7902
    @hawinettube7902 Год назад

    💓💓💓💓

  • @tamenechliranso6158
    @tamenechliranso6158 Год назад

    ደሜ❤❤❤

  • @fanufeyisa2307
    @fanufeyisa2307 Год назад +1

    💟💟💟💟🇪🇹🇪🇹🇪🇹inameseginalen wendime

  • @fhgjugh2796
    @fhgjugh2796 Год назад +2

    እናዛን ስታንጫጨ በተለይ ሲማቸኝ በዚ ሰሞን ጮጋረራ ካአጋልግሎት ዉጪ ማሆኑ የተወቀ ነዉ ፍቅር የሆንክ ልጅ

  • @Sara-jd4hy
    @Sara-jd4hy Год назад

    Endalkesha♥️

  • @nazifqaadiree5259
    @nazifqaadiree5259 Год назад

    Thanks you my 💜💜💜

  • @alamiyoutubehfgh8747
    @alamiyoutubehfgh8747 Год назад

    Wowo
    ❤️❤️❤️❤️

  • @meronyemariyamlijjj7767
    @meronyemariyamlijjj7767 Год назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @anafyifru529
    @anafyifru529 Год назад

    Oh metk nebr wow welcome to our beautiful city 😄😘

  • @asniit1199
    @asniit1199 Год назад +5

    እኔም ቂቤ ሲቀባ አላየሁም አጉል ለማጣጣል የሚወራ ወሬ ነው

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 Год назад

      እኔ ግን አይቻለሁ እግንድ ተቀብቶ ሲሰገድበት ተዉ አትካዱ ይሔ ባህል ሳይሆን ጣኦት ነዉ።
      በተለይ ኦርቶዶክሳዉያን አደብ ግዙ

    • @asniit1199
      @asniit1199 Год назад

      @@asterabate7743 ይሄማ ግድ ጋ ሲሰገድ ካየሽ ጠንቋይ ቤት ነው የሄድሽው ማለት

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 Год назад

      @@asniit1199 እኮ እኔም እኮ ጣኦት ነዉ ያልኩት ለዛ ነዉ እኔ ደግሞ እዚህ አልሄድም ሀይማኖቴም አይፈቅድልኝ።

  • @enatehode5065
    @enatehode5065 Год назад +2

    ፐፐፐፐፐፐፐ ፊጥ ፊጥ ብልሽ ነበር ሰንወቅጥሽ ልክ ገባሽ አይደል!!!!! ማሽቃበጥ ይሻልሃል አባቴ ለ2ኛ ጊዜ ከያዝንሽ ......

  • @birkisaabdurahman7590
    @birkisaabdurahman7590 Год назад

    Keep it up brother 💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻

  • @rozatadee5834
    @rozatadee5834 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @halima1294
    @halima1294 Год назад

    Gaaltomii rabbii umarii kee nuf haa dhereesuu ijii hamtun si hin argin Qashati muca

  • @godisno1879
    @godisno1879 Год назад +1

    U look great

  • @rashedsalmin6011
    @rashedsalmin6011 Год назад

    Abete lante yalacho fkr🥰🥰🥰 indalkyee Kiberlen♥️♥️betam newu yemniwadik🥰🥰

  • @skatteda2437
    @skatteda2437 Год назад

    ሰላም ላንተ ይሁን

  • @yabsrayabsra6789
    @yabsrayabsra6789 Год назад

    አዳልክዬተባረክ🙏🙏❤🇪🇹

  • @AAa-sv1gz
    @AAa-sv1gz Год назад

    😍😍😍😍😍😍