#እመቤታችን_ከካህናቱ_ጋር_የምር_ስታሸበሽብ_ታየች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 233

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 Месяц назад +1

    የእናታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከቷ ይደርብን ለቤቷ ያብቃን

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 2 месяца назад +42

    ያያችሁ ታድላችሁ እኛም ይህን የመሰለ ድንቅ ተአምር መስማት መታደል ነው
    እመቤታችን ፍቅራን በልባችን ያትምልን ❤❤❤ ልጅሽ ፈቅዶ ለደጅሽ ያብቃን

  • @tenayFisha
    @tenayFisha Месяц назад +12

    የሚገርም ነው እራሶ ይህች ስዕል በቤቴ ውሰጥ አለች አንድ አባት ለልጄ ሰጦታ ሰጦት ልጄ በተለያዬ ቀናት 3 ጌዜ የመቤታችን አይን እጅ የልጆ እግር ሲቀሳቀሰ አይታለች

  • @meron7563
    @meron7563 2 месяца назад +16

    ወይኔ አየዋት😭የኔ እናት ክብር ይገባሻል።ስክሪን ሹት አድርጓትና አሳጥቧት።ተባረክልን ወንድማችን

  • @haqlesiyahaqlesiya7115
    @haqlesiyahaqlesiya7115 2 месяца назад +57

    እኔ ሀጢያተኛዋ ይህን በመስማቴ እናቴ አልተፀየፈችንም ማለት ነዉ ......በረከቷ ረድዔቷ አይለየን......

  • @vipa1799
    @vipa1799 2 месяца назад +9

    እመብርሃን አባክሽ አ አበባ ልግባና ለደጅሽ አብቂኝ እመቤቴ አሜን ።

  • @AbsalatAbadi
    @AbsalatAbadi Месяц назад +3

    ኦርቶዶክስ ኣርጎ የፈጠረን እና እንደ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እናት የሰጠን መድሃኒኣለም ክብር ምስጋና ይገባዋል ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 2 месяца назад +53

    ቃለህይወትያሰማልን አድራሻዉ ደብረብረሀን ወደ ጉደበረት ስንሄድ ገነት ዋሻማርያም አለች ግንቦት "21"" ተገልጣ ታሸበሽባለች ክብርና ምስጋና ይድረሳት ለደጅሽ አብቄኝ

    • @asnakechzewge9071
      @asnakechzewge9071 Месяц назад

      ኮተታሞች😂እግዚአብሔር ይድረስላችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይህ ተረታችሁ ይፍረስ

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 2 месяца назад +7

    እመብርሃን ክብር ላንቺ ይሁን። አምላኬ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ❤

  • @tirufikiryigezu2298
    @tirufikiryigezu2298 2 месяца назад +16

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ወድማችን የመብረሀን በረከቱዓ ይድረሠን🙏👐አሜን

  • @mulatuwa
    @mulatuwa 2 месяца назад +4

    ቃለሕይወት ያሰማህ ወንድሜ እጅግ።ግሩም ድቅ ተዒምር ነው ለደጇ።ታብቃን በረከቷ ይደርብን አንተም ት🎉ተባረክ

  • @ሔዋን-ገ5በ
    @ሔዋን-ገ5በ Месяц назад +2

    የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን ለደጇ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @Mekdiaderajew19
    @Mekdiaderajew19 Месяц назад

    ድንግል ማርያም እመብርሀን ለደጅሽ ያብቃኝ እናቴ ማርያም ሆይ የእየሱስ ክርስቶስ እናት ይቅር በይኝ🙏🙏🙏

  • @merysemaharay1598
    @merysemaharay1598 2 месяца назад +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትያሰማልን ለእመቤታችን ክብር ምስጋና ለደጇዋ ታብቃን ኣሜን ❤❤❤❤❤

  • @اللتز-ف1ل
    @اللتز-ف1ل Месяц назад +1

    የኔ እናት ማርያምዬ እወድሻለሁ እማ እናቴ😢🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @Kidus-f4q
    @Kidus-f4q 2 месяца назад +3

    ቃለ ህይወት የሠማልን የእመቤታችን በረከት ይደርብን አሜን

  • @tiruzewide7327
    @tiruzewide7327 2 месяца назад +11

    ,ባጋጣሚ እኔም 2016 ዓ.ም ሸብሸቦ ማርያም ትባላለች በፅጌ መጨረሻ ሄጄ ነበር እና አይቻለሁ አና ድንቅ ነው ሳሚ የሚባል ልጅ ነው የወሰደን ሌላም ደግም ገብርኤል አና የጌታችን ሰእል አድኖ አለ

  • @fikertefentahun9800
    @fikertefentahun9800 2 месяца назад +3

    እእግዚአብሔር ይመስገን! እመቤቴ ምንይሳናታል! ክብር ለእሷ ይሁን❤❤❤! በረከቷ ይደርብን!

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 Месяц назад +2

    እቤቱ የሀጥያቴ ብዛት ይህን ታምር ስለስማው ተመስገን ሪደቱ በረከቱ ይደርብን

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 2 месяца назад +2

    በእውነት እመቤቴ የአስራት ሐገርዋን አትተዋትም በጣም ድንቅነው የእሷ ተአምር ሐገራችንን ሰላም ታድርግልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️
    እናመሰግናለን ሼር ስላደረግህልን

  • @حنانعليمحمدمحمد
    @حنانعليمحمدمحمد 2 месяца назад +3

    Amen. Amen. Amen 🙏🙏🙏
    Kale hiwet yasemaln❤️❤️❤️

  • @yinianchiTilaye
    @yinianchiTilaye 5 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የበረከቷተካፍይ ታርጉን ለደጇ ታብቃን

  • @danielyosef4951
    @danielyosef4951 2 месяца назад +4

    ❤አሜን🎉 አሜን ❤አሜን🎉 ቃለ❤ ሂወት🎉 ያሰማልን🎉 ዉድ ወንድሜ❤ ስታሸበሽብ ያልታየቻቸው የእምነት ጉዳይ ነው ሁሉም ሰው አንድ አይደለም❤ እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር🎉 እመቤታችን❤❤❤በጣም ሲበዛ ርህርህት ነች። ተባረክ❤🎉❤

  • @TheresaKadiso
    @TheresaKadiso 2 месяца назад +2

    Ye Kedest Emebetachin Dengel Mariam Meljawa Ayleyen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @MaritoMri
    @MaritoMri 2 месяца назад +4

    ቃለህይወትያሰማን,እመብርአን,ለደጅዋ,ታብቃን,🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @davidmokenen4786
    @davidmokenen4786 2 месяца назад +2

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @lemlemmicheal4029
    @lemlemmicheal4029 2 месяца назад +2

    Amen Amen Amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Godsyoy
    @Godsyoy Месяц назад

    ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን ወንድማችን የመብረሀን በረከቱ ይድረሠን 4:41 🤲🙏

  • @ስደተኛነኝተስፋያደከ-በ8በ
    @ስደተኛነኝተስፋያደከ-በ8በ 2 месяца назад +5

    ወይኔኔኔ ደስ ሲል ወድሜ ከጣንማበር በታች ጓሻባ መርቆሪዎስ ሔደህ የሱንም በረከት ላለም ብታጋራ ደስስስ ይለኛል ሌላ ሰፋ ያለ ቤተ መቅደስም እየተሰራ ነው በረከቱን ብዙ ሰው ቢካፈል ጥሩ ነው እሱም ልክ እደመቤታችን ያሸበሽባል ያሳደገኝ አባቴ መርቆሪወስ ነው

  • @Rahel-x5j
    @Rahel-x5j 2 месяца назад +2

    ሃያሉን ተሽክመሽ የተስደድሽው እመቤታችን ምህረትን ከልጅሽ ለምኝልን በዓለሙ ሁሉ ስላምን ያውርድልን

  • @haimont9075
    @haimont9075 2 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለደጇ ያብቃን ❤❤❤❤

  • @SaraygzaSara
    @SaraygzaSara 2 месяца назад +2

    እመብርሃን በስደት ያለነው የአደራ ልጆችሽ ለደጅሽ አብቂን🙏🕊

  • @SisayGemechu-v3e
    @SisayGemechu-v3e Месяц назад

    ቃሎት ያስማልን እግዚአብሔር አግልግሎት ይጨምርልን

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 2 месяца назад +2

    የኔ ውድ እናአት እመአቤቴ ድንግል ማርያም የእየሱስ ክረሰቶአሰ እናአተ❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 2 месяца назад +3

    ሽብሻቦ ማርያም❤❤❤

  • @workineshadugna
    @workineshadugna 2 месяца назад +1

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @YoditGoitom-y1d
    @YoditGoitom-y1d 2 месяца назад +2

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 2 месяца назад +4

    ያዩዋት የታደሉ ናችው በጣም ደስ ይላል ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @Tgyemaryamlj
    @Tgyemaryamlj 2 месяца назад +1

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅቷ ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን አሜን🤲🤲🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒🙏💐💐💐💐

  • @MeazaMersaHadra
    @MeazaMersaHadra Месяц назад

    Amen amen amen kale hiwet yesmealna

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 месяца назад +2

    Kale hiwot yasemalen wendmi Egziabher yistelen emebrehan be meljawa terdan amen ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @sunnightone1006
    @sunnightone1006 Месяц назад

    Amen Wedemachen yiholachen Enate tetebeken .🙏🏿

  • @mimiande677
    @mimiande677 2 месяца назад +1

    Tebark yen wedem Cleveland

  • @BirzafBirzaf
    @BirzafBirzaf 2 месяца назад +1

    Amen Amen Amen

  • @yordanosissac9408
    @yordanosissac9408 2 месяца назад +2

    አንተ እድለኛ ነህ እናታችን ቃል አላት እንደኔ ሀጥያት አያግዳትም ይመስገነው ፈጣሪ ይቅር ይበለን ይበለኝ

  • @TsigeGule
    @TsigeGule 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 2 месяца назад +2

    እፍ አቀራረብህ ሲጣፍጥ ተባረክልን

  • @sew16
    @sew16 Месяц назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 2 месяца назад

    እግዝአቤሔር ይመስገን አሜን

  • @senaityohans888
    @senaityohans888 2 месяца назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜነወ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MahliDana
    @MahliDana 2 месяца назад

    Kale Hiwot yasemaln wendmachn ye Ljwa ena ye Embetachn kdus fkad hono hulachnm be dejwa be betwa tabkan 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulushewagejarseu7836
    @mulushewagejarseu7836 2 месяца назад +2

    አሜን

  • @Zufan-uq4pm
    @Zufan-uq4pm 2 месяца назад +1

    አሜንአሜንአሜን😭😭😭እግዝአቤሔርይመሰገን

  • @TigistTg-c7q
    @TigistTg-c7q Месяц назад

    የግቦት ማርያም በለተቀኗ ሲከበር ኤጃለውኝ በጣም ነው ነፍሴ የተደሰተችው ፀበሏ ቦታ ስትወርዱማ ኡኡፍ 4 ትነው ያልው የናታችን የቅድስት ድግልማርያም እና የቅ . ክርስቶስ ሳምራ የቅዱስ ስላሴ የመጥምቆኢዋንስ አለ በጣም ነው የምትደሰቱት ባላቹበት አገር የሚያስጨንቃቹ ነገር ካለ ንገሯት ሽብሻቦ አርያም ማርያም አቺ ድረሽልኝ በሏት እሷ ፈጥና ትድረስልን አሜን በነገራችላይ ድሮ ጀብዋሻ ነበር የሚባለው አውን አባቶች የገነት ዋሻ ማርያም በለዋታል ሽብሻቦ የፃድቃን በረከታቸው በውላችንም ላይ ይደርብን

  • @BirhaneNuri
    @BirhaneNuri 5 дней назад

    እባካቹ ጉዞ አዘጋጁና የበረከቱ ተካፋይ እንሁን ቀለሕይወትን ያሰማልን❤

  • @serkalemmekuanet3496
    @serkalemmekuanet3496 2 месяца назад +1

    እመቤታችን ከልጅሽ አማልጅን ኢትዮጵያ ታማለች ሃገራችን ሰላ ም ጠፍቷል አትርሽን ኀፀጋሽ አይግጓደልብን

  • @yonatanabrhamtemtme8227
    @yonatanabrhamtemtme8227 2 месяца назад +2

    kale hiwot yasemaln memhr yagelglot zemenhn yarzemeln.

  • @MedanetMeselu
    @MedanetMeselu Месяц назад

    እመቤቴ ማርያም ሆይ ለሀገራችን ሰላምን ስጫት

  • @SalaamSalaam-x5c
    @SalaamSalaam-x5c Месяц назад

    አሜን,እነቴ❤❤❤❤😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏

  • @kidestmulunrh3279
    @kidestmulunrh3279 2 месяца назад +1

    በረከቶእ ይደርብን እናቴ እመቤቴ

  • @GetachewNigatu-v7e
    @GetachewNigatu-v7e Месяц назад

    ክብር ለመቤታችን

  • @TiruyeGina
    @TiruyeGina Месяц назад

    አሜን አሜን! 🙏

  • @ZEDOMAN-d4r
    @ZEDOMAN-d4r Месяц назад

    ለደጅዋ ያብቃን ኣሜን፫❤🎉

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 2 месяца назад

    ቃለ ሂወት የስምዓልና 🇪🇷❤️🙏 ድያቆን

  • @HelenKibret
    @HelenKibret 2 месяца назад

    DENGELE MARYAM melijash ayleyane ya asrat agreshen yetbekligh esy sey elelelelel lijesh yeker yelene znde lemgheline AMEN AMENE AMENNE berkutashe ayelen

  • @serkalembeyene9500
    @serkalembeyene9500 2 месяца назад +1

    ❤አሜን🎉 አሜን ❤አሜን🎉 ቃለ❤ ሂወት🎉 ያሰማልን

  • @elsagebremariam4766
    @elsagebremariam4766 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ወንድማችን

  • @RomanYemane-er2pd
    @RomanYemane-er2pd 2 месяца назад +1

    🙏🙏🙏Kale hiwot yasemalen wenedmachin Ledjiwa ybkan ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Enate Emebete ye getaye Enat ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RomanYemane-er2pd
    @RomanYemane-er2pd 2 месяца назад +1

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥️🌹🌹🌹🌹🌹Egeziabher ymesgen Enekuwan Abro Aderesn Enate Emebete ye getaye Enat kibr Lanechi yhun Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤

  • @bitanyaseifu-yn9nh
    @bitanyaseifu-yn9nh Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ሆይ ይቅር በይኝ ማሪኝ ለደጅሽ አበቂኝ አዛኝቷ ጠብቂኝ

  • @FathimaFathima-b4v
    @FathimaFathima-b4v 2 месяца назад +1

    Kal hiwot yasemalen dengel maraiym ledejesh abekeg❤❤❤❤

  • @TesemaTadese-v2i
    @TesemaTadese-v2i Месяц назад

    አሜን❤❤❤

  • @EndashashWoldesenbet
    @EndashashWoldesenbet 2 месяца назад +8

    ለደጇ ታብቃን

  • @AddisTefera65
    @AddisTefera65 2 месяца назад

    Ye Dingil Mariyam bereketua yederbin.Amen

  • @yifrumesay5503
    @yifrumesay5503 2 месяца назад +6

    ወይኔ ሲገርም በደንብ ትታያለች ❤❤❤

  • @niniabegaz4094
    @niniabegaz4094 2 месяца назад +1

    Elelelel dengel hoye Ateleyen kale hiwot yasemalen

  • @SerkadisZewdu-f3u
    @SerkadisZewdu-f3u 2 месяца назад

    ክብር ምስጋና ይድረሳት የአድየ እናት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን

  • @BerihaTewelde
    @BerihaTewelde Месяц назад

    እመብርሃነይ የልቤን ማሻት ፈፅምልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DawitDawit-nz7gn
    @DawitDawit-nz7gn 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን እናቴ ለደጇ ታብቃን

  • @فاطمهسالم-ش3ك
    @فاطمهسالم-ش3ك 2 месяца назад

    እሜቤቴ ማርያም ሁሌም ፍቅር ናት❤❤❤❤❤❤

  • @azsx6046
    @azsx6046 2 месяца назад

    ❤amen❤amen❤amen❤

  • @HanamulatuHane
    @HanamulatuHane Месяц назад +1

    ሳይገባን ሁሉ ይደረግልናል እንደቸርነቶአ ለፃድቃን ይልቅ ለሀጣን የምታማልድ እመቤታችን

  • @mekdelawithailu5912
    @mekdelawithailu5912 2 месяца назад

    Amen 🙏

  • @hiwotmesfin2284
    @hiwotmesfin2284 Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @user-zv3ut1yy7w
    @user-zv3ut1yy7w 2 месяца назад +1

    Amen❤🙏

  • @michaelfasil6876
    @michaelfasil6876 2 месяца назад

    Jesus only live forever

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Месяц назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ።

  • @emanuel21tube
    @emanuel21tube Месяц назад

    Enate Qidst Dingl Maryam🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TigestTigy
    @TigestTigy Месяц назад

    ወላዲት አምላክ ያምላክ እናት አትለይኝ❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @TigistGetaneh-w1e
    @TigistGetaneh-w1e Месяц назад

    Egziabher yemesgen orthodox hogne sletefeterehu keber mesgana legetaye enat❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @helenbirehane2248
    @helenbirehane2248 2 месяца назад +1

    እናቴ ድንግል ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ChaltuSeyoum-o3u
    @ChaltuSeyoum-o3u 2 месяца назад +2

    Esye eliiiiii eliiii eliiii👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🤲🤲🤲⛪⛪⛪💞💞💞💞💞💞💞💞💞hulem kanga garinati entachin

  • @TigistGirma-sz6xr
    @TigistGirma-sz6xr 2 месяца назад

    Amen amen amen emebete min yisanatal awo amalajachin nat yehulachinim tebarek wendimachin

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 2 месяца назад

    እናታችን ለደጇታብቃን❤❤❤

  • @Ethiozena-ty1dc
    @Ethiozena-ty1dc Месяц назад

    ቃለ እግዚአብሔር ያሰማልን

  • @Amarech-ir4vt
    @Amarech-ir4vt Месяц назад

    Amen

  • @BekiMenge
    @BekiMenge 2 месяца назад

    Aame Amen Amen Enate Azagnituwa wye Emaye Gena meche Emebete bamalejinetuwan Lemayaminu Tamirat tiseralech wye ene betam new Line yetemesetikut enidaw wenidime Steliylgn yamegnal Ledejuwa yabikang Asikale mariyam

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 2 месяца назад

    አሜን ❤❤❤እልልልል🎉

  • @lovemusic2023
    @lovemusic2023 2 месяца назад +1

    የእመብርሐን በረከቷ ይደርብን!!!

    • @haimanotteferi2641
      @haimanotteferi2641 2 месяца назад

      እባክ ሰእል አዱነዋን ላክልኝ

    • @haimanotteferi2641
      @haimanotteferi2641 2 месяца назад

      እባክ ካናዳ ነዉ ያለሁት ላክልኝ

    • @haimanotteferi2641
      @haimanotteferi2641 2 месяца назад

      ሃዬማኖት እባላለሁ አድራ

    • @haimanotteferi2641
      @haimanotteferi2641 2 месяца назад

      እንዴት ነዉ መገናኘት የሚቻለዉ

    • @geeztube7Tube
      @geeztube7Tube  2 месяца назад

      0910122219​ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልኝ

  • @dest567
    @dest567 2 месяца назад +1

    እውነትም ተአምረኛ ናት:: እኔም ቦታው ስሄድ እንዴት ይሆናል ብዬ ስለተጠራጠርኩ ሳላያት መጥቻለሁ:: ግን በፀበልዋ ብዙ ተአምር አድርጋልኛለች:: በጣም ሰሚ ነች:: ክብርና ምስጋና ይድረሳት🤲