Ethiopia - ሶማሊያ የገባው 10 ሺ ጦርና ግርግሩ | ከፍየሏ በላይ የሆነው ጩኸት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 141

  • @user-sr86ui3xsuexi
    @user-sr86ui3xsuexi 2 месяца назад +5

    All east african countries must BOYCOTT ETHIOPIAN AIRLINES.... It's against international rules

  • @abduljelile4709
    @abduljelile4709 2 месяца назад +3

    በርታ

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm 2 месяца назад +3

    ጨዋተው ተመችቶኛል

  • @BirtukandiroWagii-s6o
    @BirtukandiroWagii-s6o 2 месяца назад +1

    Geta hoyii Ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 adera❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuhamedaminAhmed-hu1tz
    @MuhamedaminAhmed-hu1tz 2 месяца назад +9

    መልካም የሠላም የእድገት ዘመን ለውዷ ኢትዮጵያና ሱማሊላንድ❤❤❤

    • @mozi3051
      @mozi3051 2 месяца назад

      Keep dreaming.

  • @TarikuTenaye-l8j
    @TarikuTenaye-l8j 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @remedanamino
    @remedanamino 2 месяца назад

    ሰላም ለፍጥርት በሙሉ

  • @dawittekeste6798
    @dawittekeste6798 2 месяца назад +6

    አንደዛ ከሆነ ምለ ትግራይም የሀገር እውቅና ሊሰጥ ይገባል በሰው ሀገር ገብቶ መፈትፈት ብቻ አደለም ።

  • @dsolomon7150
    @dsolomon7150 2 месяца назад +8

    Unless Ethiopia stops fantasizing about owning someone's else PORT Ethiopia will pay a heavy price

    • @kibremulat1224
      @kibremulat1224 2 месяца назад

      እናንተ ከ20 አመት በላይ የምትተነፍሱት በኢትዮጵያ ወታደሮች ነው ። አሁን የናንተ ግርግር ኢትዮጵያ ወታደር ጥሎህ ሲወጣ አልሻባብ የአንድ ቀን ቁርስ ያደርጋችኋል። ወደ ኢትዮጵያ መሠደድ እንዳታስቡ። ያሉትም ከዚህ ይወጣሉ። ኢጂፕት አንድም የጦርነት አሸናፊ ሆና አታውቅም። የታሪክ መጽሀፍ ፈትሽ።

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 2 месяца назад

    Shalom

  • @MamadHuhu
    @MamadHuhu 2 месяца назад

  • @solomonyilma4759
    @solomonyilma4759 2 месяца назад +1

    ሰላም ለማግኘት Somalia ን ሙሉ ለሙሉ መቆጣጠር አለብን ፣ ወይንም ማፈራረስ አለብን

    • @naciimocusmaan3693
      @naciimocusmaan3693 2 месяца назад +1

      Fano king😂

    • @solomonyilma4759
      @solomonyilma4759 2 месяца назад

      @@naciimocusmaan3693 እኛ የሚመለከተን ስለ ታላቅዋ ኢትዮጵያ ነው ።

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 2 месяца назад +2

    መጀመሪያ ደረጃ ሱማሌያ የኢትዮጵያ ምድር ናት መመለስ አለባት

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 2 месяца назад +5

    ነገሩ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው ግብፅ እና ረዳቶችዋ ተሰባብረው እንዲወድቁ ነው ሕዝቄል 30:1_12

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 2 месяца назад +1

    ትክክል ጠቅላይ ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ትክክል ንግግር ነው ቱርክ እና ግብጽ ምን አገባቸው በኢትዮጵያ ምድር ሱማሌያ

    • @somaliland-post6839
      @somaliland-post6839 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂 በመጀመሪያ ጆግራፊ ተማሪ ሶማሊያ እራሳን የቻለች ሉዓላዊ ሃገር ነች እየተወራ ያለው ስለ ሶማሌ ክልል አይደለም::

  • @mohammedbeshir8355
    @mohammedbeshir8355 2 месяца назад +2

    እመኑኝ ግብፅ ኢትዩጵያን ትወራለች እኛ አንድ ሆነን ካልቆምን ከባድ ዋጋ እንከፍላለን

    • @AbdullahAleyLoveAllah
      @AbdullahAleyLoveAllah 2 месяца назад +2

      ሶማሌ የሙስሊም ሀገር ናት ሀገራችን ጋር አላህ ሰላም ያርግልን

    • @Ethiopia_the_great
      @Ethiopia_the_great 2 месяца назад

      ​@@AbdullahAleyLoveAllahena men yitebes?

    • @AbdullahAleyLoveAllah
      @AbdullahAleyLoveAllah 2 месяца назад +2

      @@Ethiopia_the_great ሙስሊም ለሙስሊም አይጋደልም በመካከል አላህ ሰላም ያውርዲ
      እና ምን ይጠበስ ትላለህ ተፈለክ በክላሽ ጥይት ትጠበሳለህ. አው እደግመዋከሁ ከሀገር ቀጥየ መስሊሞችን ሙስሊም ሀገር እወዳለሁ

    • @kibremulat1224
      @kibremulat1224 2 месяца назад

      በአገር ጉዳይ አንድ ነን ። እሷን ለመምጣት ያብቃት ። እንድንከፋፈል ያደረገችን እሷ ናት ጠመጃ ያነሳውን ሁሉ የምታሠለጥንና መሣሪያ የምታቀብል ወንድም ወንድሙን እንዲገድል አገራችን ሠላም እንድታጣ ብዙ ሠርታለች። በታሪኳም በተለያየ ጊዜ ልትወጋን ሞክራ ጦሯን እንኳን ሳትሠበስብ ቀርታለች ። ትምጣ ህዝባችንን ያጣውን አንድነት ለመመለስ ምክንያት ትሆነዋለች ።አብሽር

    • @MuhamedaminAhmed-hu1tz
      @MuhamedaminAhmed-hu1tz 2 месяца назад

      @@AbdullahAleyLoveAllah ኢትዮጵያ የማንንም ሉአላዊነትና አንድነት ሠላም መድፈር አላማዋ አይደለም ተፈጥሯዊ መብቶቿን ብሕራዊ ጥቅሞቿን የማሥከበር ሀላፊነት እንጂ።መለስ ዜናዊ ነው ሁለት ታሪካዊ ሥህተቶችን የፈፀመው፡አንደኛው የባህር አልባ ሀገር እደረገን፡ ሁለተኛው ጦራችንን ወደ ሱማሊያ ማስገባቱ ነው።አሁን ሱማሊያና ግብፅ ሙስሊሞች ናቸው የሀገራችንን ሉኣላዊነትና ህጋዊ ጥቅሞቻችን መዳፈር ቢሞክሩ እንከላከላለን ።

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm 2 месяца назад +3

    إثيوبيا ملوك النييييل إثيوبيا هبة النيييييل سد النهضة الإثيوبي 💙💙💙🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @aschalewAsaminew-ru3no
    @aschalewAsaminew-ru3no 2 месяца назад

    Real ! Ethiopia always the great country .

  • @SolomonBuche-vj9ex
    @SolomonBuche-vj9ex 2 месяца назад +1

    የሱማሌ ያዙኝ ልቀወቁኝ ስትል የኢትዮጵያ ምንም እንዳል ተፈጠረ ዝም ብሎ መተኘቱ ነው የሚያናድደው ሌላ ቢቀር ከሱማሌላንድ ጋርየተደረገውን አነስተኛውን ስምምነት ወደ ተግባር ለመለወጥ አለመቻሏ እነሆ ለሱማሌአሁን እየገነነች እንዲት መጣ ምክንያት ሆነዋል።

  • @MelakuAlem-o9n
    @MelakuAlem-o9n 2 месяца назад +1

    የኢትዮጵያ የግዛት ጠረፍ ሞቃዲሾ ወደብ ዳርቻ ድረስ ነው !!!!!! ሶማሊያ የምትባል ሀገር ከካርታ እስክትጠፋ ድረስ እንዋጋለን !!!!!!!

  • @mistrefeleke2759
    @mistrefeleke2759 2 месяца назад +1

    ምሳሊው ምርጥየ ነው "ከፍየሏበላይ"😂😂😂

  • @NebriNebrilo
    @NebriNebrilo 2 месяца назад

    Somalli ጀግና ኣብይን ኣንኮታኮተው

  • @biskut6932
    @biskut6932 2 месяца назад

    ሀገር መምራት በጥበብ ነው በራሰችን በወደቀች ሀገራችን ዛሬ ደካማዋ ሱመል እንኳን መፎከር ጀመረች ኢትዮጵያ ሱማሌን አልወረረችም ወደብ ፈለገች እንጂ ኢትዮጵያ በጥበብ ትሻገራለች

  • @MelakuAlem-o9n
    @MelakuAlem-o9n 2 месяца назад

    በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ የተፈጠረው አለመግባባት በሶማሊያ አራት ሀገሮች እንዲፈጠሩ ወሳኝነት ሚና ይኖረዋል !!!!!!!

  • @ሰአዳሸጋአባት
    @ሰአዳሸጋአባት 2 месяца назад

    👍🌹🌹🌹👍👍🌹👍👍👍

  • @Hayilye
    @Hayilye 2 месяца назад +3

    We are Ethiopia 💪💪💪

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 2 месяца назад +2

    በኢትዮጵያ የትኛውም የሚነሳ ችግር የሚመስል ማንኛውም ነገር የጠላቾቻችን መውደቂያ ነው ።

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 2 месяца назад

    ግብጽ ምን ጥሏት በኢትዮጵያ ምድር ላይ ምትገባ ሱማሌያ

  • @negashjimma5178
    @negashjimma5178 2 месяца назад +1

    የምን ማቃጠር ነው የኢትዮጵይ ጦር በግድ የሶማልያን ሰላም ካላስከበርኩ ነው ሚለው ለምን ለቀው አይወጡም

    • @Badema1991
      @Badema1991 2 месяца назад +1

      ከመቶ ሰው አንድ አርቆ አሳቢ ሰው ተገኝ ተመስገን ነው ። አመሰግንሐለው አርቆ አሳቢ ስለሆንክ

  • @solomonwolde1113
    @solomonwolde1113 2 месяца назад

    መንግስቱና መለስ ገዳይ ናቸዉ አባገነን አብይ ግንእየሄደ ሲያቅፋቸዉ አቅም እንደለለዉ

  • @zumagoitom8933
    @zumagoitom8933 2 месяца назад

    Yesomalya luilawnet makber alebat Ethiopia kalhon gin endet selam ywerdal

    • @abtd3861
      @abtd3861 2 месяца назад

      ሻቢያ...ረእሲ ኣለት...

  • @Worku-x4z
    @Worku-x4z 2 месяца назад

    ዱሮሰ ሱማሊያ ለኢትዮጵያ ወዳጅ መሆን ትችላለች?

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 2 месяца назад

    ሱማሌያ የኢትዮጵያ ግዛት ናት ወደ ኢትዮጵያ መመለስ አለባት ግብጽ ቱርኪያ ይረፉ እነዚህ አውሬ

  • @user-sr86ui3xsuexi
    @user-sr86ui3xsuexi 2 месяца назад

    Abiy Ahmed's police is the END of great ETHIOPIA

  • @amanuelamahazion2039
    @amanuelamahazion2039 2 месяца назад +1

    ቅቅቅቅ ባህር ብላችሁ የተቀበረው ቢላዋ እየቆፈራችሁ ነው ፡ኢትዮጵያ መጀመርያ መለመን ታቁም ፡ለማኝ ሃታል መሆን ኣይችልም

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 2 месяца назад

    የኢትዮጵያም መወላወል በዛ።
    ወይ ማፅደቅ ወይ መተዉ

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko 2 месяца назад +3

    ሱማሌ አፈር ትበላለች ኢትዮጵያ ታሸፋለች፣

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 2 месяца назад

    Deg adergu Lezeh hulu teteyak minegistihn tyek ulhum gar yomibalaw abiy e🇪🇹 thiopia❤ sayehon Loromo hager lemohn bere flega mehonun yemaygebaw ahiya bicha new

  • @FitiwiGere
    @FitiwiGere 2 месяца назад

    የሶማሊያ ህዝብ ኢትዮጵያ ወራሪ መሆኗ ነው የሚያቀው ።

  • @hisil2010
    @hisil2010 2 месяца назад

    Ethiopia has to respect somalia integrated sovereignty ,the disputed states of somalia never legally separeted yet,ethiopia claim eriteria separation like a man live without head ,that is the same feeling to somalia brothers.

    • @yedidyaful
      @yedidyaful 2 месяца назад

      Somaliland has never ever been a part of Somalia historically, culturally, economically and so forth… however, since 1991 Somaliland has been an independent nation: it has its own police force, it has a stable economy, it has its own currency, its own borders and relatively very peaceful. Now, all of the sudden when they made a move towards acquiring recognition from the international community Somalia went insane. FYI- UK, US, Spain, Norway, UAE are in the process of giving recognition to Somaliland and Puntland will be the next independent nation!

  • @AbunoMelayo
    @AbunoMelayo 2 месяца назад

    መርዶ አታርዳ፣

  • @የሺዬ-ደ3ሰ
    @የሺዬ-ደ3ሰ 2 месяца назад +1

    ጅል መሪ እደዚ ነው እጅ አይደለም እችን እራሷን በራሷ ታቃ የምትሞት አገር መሪ አችን ነው ያስደፈረን አገር ቤት ያለን ብጥብጥ የሚ አስፈልገውን መሰዋትነት ከፍሎ አድነትን መጠበቅ አለመቻሉ ነው የማንም እከፍ እሚ ፎክር ብን ኤጭ

  • @FitiwiGere
    @FitiwiGere 2 месяца назад +6

    ኢትዮጵያ ወራሪ ሓይል ናት ለሶማሊያ !!!

    • @Tadewosyohanes
      @Tadewosyohanes 2 месяца назад +2

      እና ኤርትራ ለምን አትኖርም ቀፋፊዎች

    • @asmeromembaye419
      @asmeromembaye419 2 месяца назад

      ​@@Tadewosyohanes የአሜሪካ ስንዴ ሆድህን ነፋው።

    • @Tadewosyohanes
      @Tadewosyohanes 2 месяца назад +1

      @@asmeromembaye419 ዳቦ በሰልፍ ከሚሰጥበት ሀገር እንደመጣችሁ የማናውቅ ነው እንዴ የሚመስላችሁ

    • @Tadewosyohanes
      @Tadewosyohanes 2 месяца назад +1

      US AID ኤርትራ ላይ ስራውን ያቆመው በቅርብ ሲሆን በሡ ምትክ ባለፈው አመት ጀምሮ የ ሩስያ ስንዴ እየተቀበላችሁ ነው ወዲ ቅናት

    • @JvisgOgigr
      @JvisgOgigr 2 месяца назад

      ጀምረናል..ኤርትራዊያንን..ማባረር..ከኢትዬጲያ...ክልሎች....ተከተሉን....ባበላን..ተነከሰን...ኤርትራ..መቼም..ለኢትዬጲያ..አትተኛም...ከሀዲዎች

  • @Deon.99
    @Deon.99 2 месяца назад

    👉 FETA DAILY !!!! banda 😂😂

  • @KedirsalihSalih
    @KedirsalihSalih 2 месяца назад

    ተዋቸው ባክህ ዚያድ ባሬም እንዲ ነው እንደቀልድ ያፈራረሳት የነዚ ሰዎች እብደት ምን ትለዋለህ

  • @sabazeru2153
    @sabazeru2153 2 месяца назад +1

    ምነው ፈራችሁ ግብጽ ስለ መጣች ስለ ሱማሌ ሳይሄን ለግድባችሁ ፍሩ አላርፍ ያለች ጣት ምን ይዛ ትመጣለች አሉ 😢😢😢😢

    • @abtd3861
      @abtd3861 2 месяца назад +1

      ውዳቂ ሻቢያ

    • @asmeromembaye419
      @asmeromembaye419 2 месяца назад

      ​@@abtd3861ሻዕቢያማ አስፈንድዶ እየበዳቹ ነው።

    • @sabazeru2153
      @sabazeru2153 2 месяца назад

      አንተ የሽርሙጣ ልጅ ጉርሻ ስንት ገባ ጉርሻ የሚሽጥበት ሀገር ።ስው ወጥቶ እማይገባብት ሀገር እየኖርክ ስለ ሻኣብያ ታወራልህ 7 አመት የምትደፈርበት እኮ ነው ምትኖረው. ከከከከከከከ

    • @abtd3861
      @abtd3861 2 месяца назад

      @@sabazeru2153 እናትን ልብዳልህ የሁለት ሸርሙጣ የሶስት ስደተኛ ልጅ... እበት ጥገኛ... መግላም ደም መጣጭ..ነጭ ሲደብረው አንተኑ ይንጭ...

    • @abtd3861
      @abtd3861 2 месяца назад

      @@sabazeru2153 እናትሽን ልብዳልሽ.. የሁለት ሸርሙጣ የሶስት ስደተኛ ልጅ... እበት ጥገኛ...ተውሳክ ደም መጣጭ... ነጭ ሲደብረው አንቺኑ ይንጭ...

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 2 месяца назад +2

    ቀጣዩ ነር ሱማሌያ ወደ ኢትዮጵያ ምድሯ ትመለሳለች

  • @HayatAsefa-g4m
    @HayatAsefa-g4m 2 месяца назад +2

    ሁሉም ሚዲያ ሶሻሉም ይሁን የትኛውም ለሀገራቸው መዘገብ ስለሀገራቸው መዘገብና ዘብ መቆም አለበት
    መንግስትን መጥላትም መውደድ ግዴታ አደለም ሀገር ቋሚ ናት ለሀገር ጥቅም ቅድሚያ እንስጥ እላለው የሀገሬ ሰዎች

    • @NebriNebrilo
      @NebriNebrilo 2 месяца назад

      ኣገርህን ብዳት ለፍላፊ ኣብይን ይብዳህ

    • @HayatAsefa-g4m
      @HayatAsefa-g4m 2 месяца назад

      @@NebriNebrilo ባለጌ ነህ አሁን አንተ ሰው ነኝ ሀይማኖት አለኝ ትላለህ
      ዘረኝነት በጣም ደንቆሮ መሀይም ነው የሚያረገው አይዞህ

  • @sabazeru2153
    @sabazeru2153 2 месяца назад +1

    ምነው እናንተ የነብር ጭራ ካልያዝን አላችሁ ውጡ ካሉ ለምን ።አትወጡ ለገንዘብ ብላችሁ የላካችሁት ስራዊት አሁን ዶላር የለም ወጡ እና የስው ሀገር አትርብሹ መለስ ነብሱን አይማረው አሁን ደግ ይሄ ግም ጋላ የስው ሀገር አትረብሹ የራስህ ሀገር የሌለው ሀገር ስላም አያመጣም ከከከከከከ😢😢😢😢😢

  • @amanuelamahazion2039
    @amanuelamahazion2039 2 месяца назад +1

    መጀመርያ የኣገራችሁ ሰላም ኣስከብሩ ፡ከኣዲስ ኣበባ ኣዳማ በሰላም ደርሶ መመለስ ማይቻልባት ኣገር የሶማልያ ሰላም ማስከበር ኣይችልም፡በኣመሪካ ትእዛዝ ነው ሶማልያ የገባው ሚልየኖች ዶላሮች ተቀብሉኣል ኣትዋሹ

    • @abtd3861
      @abtd3861 2 месяца назад +1

      ደንቆሮ ሻቢያ ከዚህ በኋላ ህይወት አይኖራችሁም

  • @marde684
    @marde684 2 месяца назад +1

    ለሱማሌ አዝኖ ነው የኢትዮጵያ መንግሥት ሠላም አስከባሪ ሃይል የላከው 😂😂😂😂 ለማንኛው ሐረርጌ እና ባሌ ወደ ታላቋ ሱማሌ እንዳይጠቃለሉ የዋቃ ልጆች አስቡበት

  • @BINIEDUCATION-ho5nj
    @BINIEDUCATION-ho5nj 2 месяца назад

    gen majamariya ethiopia somalian wedab bitayik lualawinatuan batinaka yishalal nabar

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 2 месяца назад

    እንኳን የሱማሌያ ግዛት እስከ አዲስ አበባ ጫፍ ነው አሉ እንዲያውም ሱማሌያ የኢትዮጵያ ግዛት ምድር ናት መመለስ አለባት ትመለሳለች

  • @AdanHasen-b6l
    @AdanHasen-b6l 2 месяца назад +1

    ይህ ተረት በሶማለኛ [ ኦህንቱ ኦርግ ከዌን ] ይባላል እውነት ነው

  • @tadesseeshetu2966
    @tadesseeshetu2966 2 месяца назад

    Somalie was the part of Ethiopia searching history u should be learn passed

    • @KnowledgeUpdatka_1-a
      @KnowledgeUpdatka_1-a 2 месяца назад

      😂😂😂😂 dream pro
      You can't invade tigray
      And habesha dream dream dream
      Wake up

  • @amanielgebrerufael
    @amanielgebrerufael 2 месяца назад +2

    ኢትዮጱያ ከሶማልያ ጋር ወደ ጦርነት ከገባች ትሸነፋለች

  • @tesfazghitekle538
    @tesfazghitekle538 2 месяца назад

    your analogy doesn't add up.

  • @tamiratbirhane
    @tamiratbirhane 2 месяца назад

    Lehager mekom endezi new

  • @FitiwiGere
    @FitiwiGere 2 месяца назад

    ወያኔ አልነበረም እንዴ !!!

  • @begooddogood8334
    @begooddogood8334 2 месяца назад

    ማፈርያ ቢስ ኢትዮጵያ ወራሪ ናት።

  • @senayberaki4276
    @senayberaki4276 2 месяца назад

    Tinish atafrim Somalia le mekefafel iye sera Yale man new 😢😢😢

    • @abtd3861
      @abtd3861 2 месяца назад

      ደንቆሮ ሻቢያ

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 2 месяца назад

    ፌቨን ዋና አጀንዳህ ልትሆን ይገባል

  • @iamfano7866
    @iamfano7866 2 месяца назад +1

    ይሄ ዘገባ ያለማቋረጥ በስህተት የሚዳክረው አላዋቂው አብይ አህመድን ለመከላከል ይመስላል!!!

  • @cnne5932
    @cnne5932 2 месяца назад

    aye geze somalie enkewan tefecebhin era general samora era getachew asefa ahun nw le ethopia yemeyaseflgubet sat nw betaly tgray generaloch yelekakulachew birhanu jula na ye insa molu be molu le ena getachew asefa na binyam tewelda lekekulachew

  • @HailuFufi4059
    @HailuFufi4059 2 месяца назад

    😂32⅔2🎉3

  • @SuperIlikeit12
    @SuperIlikeit12 2 месяца назад

    ኢትዩፕያ ሶማሊያ፣ ኢትዩፕያ ኤርትራ፣ ኢትዩፕያ አማራ ክልል፣ ኢትዩፕያ ግብጽ፣ኢትዩፕያ አልሸባብ ፣ ከሐሉም ጋር ሶማሊላንድ ሚሊሻ ይዛ ሰንቱን ልትዋጋ ነዉ? መልሱ ላነባቢዉ ትተን ወደ ኤርትራ ሰነመለስ አንድ ግንባር አንድ አንደ ጠላት እሱም ከሐዲ አብይ አህመድ እና ብለጽግና ብቻ ነዉ።

  • @sabazeru2153
    @sabazeru2153 2 месяца назад

    This is not true 5year by ltaly c

  • @FitiwiGere
    @FitiwiGere 2 месяца назад

    ወያኔ ጠልተህ ።

    • @abtd3861
      @abtd3861 2 месяца назад

      ምንድነው ምትለው

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 2 месяца назад

    ምን ያስደንቃል የሱማሌው መሪ ሀያ ሺ ሰዎችን ገሎብናል ብሎ ይህን ደንቆሮ አብይ መስደባቸው፣ እሱ በሚሊዮን የሚቆጠሩትን የትግራይንና የአማራን ህዝብጨፍጭፎና እየጨፈጨፈም አይደለምን? ይህስ ሁሉ ውርደትና መአት የመጣውስ በሱ ወራዳና ነውረኛ ስራ አይደለምን?

  • @hermonrobel4451
    @hermonrobel4451 2 месяца назад

    Tarikawi telat ye ethiopia tarikawi telat telalk hule ena tadiya ye ethiopia telat neberu bela wedaj mehon yelebatem nw metelew ayasbek enji

  • @Ahmed-u7w1f
    @Ahmed-u7w1f 2 месяца назад

    Hargeysa is an oromo tritory!!!😂😂😂😂

  • @selemuntekie3043
    @selemuntekie3043 2 месяца назад

    Ante mafer alebh, wtu kalu mewtat engni lela mn aleh yaleagerh, mogni

  • @mediaendashaw9321
    @mediaendashaw9321 2 месяца назад

    ኢትዮጵያ ከበባ ውስጥ ናት ኤርትራ፣ ሶማሊያ ሱዳን ለውድቀታችን ዘውትር ከምትሰራው ግብፅ ጋር። መንግስት ሆይ ፈራ ተባ አያስፈልግም

  • @BetyTolaa
    @BetyTolaa 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂....እስከ አድስ አበባ ጫፍ ደረስ? 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂......እቺ ጫታም ሱሰኛ እዉቀተብስ ሶማሊያ ለመሆኑ የሚወራና የማይመራ ለይታ ታዉቃለች ? ምድሬ ቲታይ እዉቀተኛ ተሰብስቦ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yonas1040
    @yonas1040 2 месяца назад

    የግብጽ ወታደሮች 20 ሺ ኤርትራ 20 ሺ ደቡብ ሱዳን እና 10 ሺ ጂቡቲ 10 ሺ ሱዳን ብታስገባ ለኢትዮጵያ ምኑ ነው ስጋት የሚሆነው

  • @MahamedAhmed-u2q
    @MahamedAhmed-u2q 2 месяца назад

    yehulu shigir Eritrea lielawinet seledeferachunoko ke Eretraga Selam kalaregachu, Africa Etiopia mafresnow indemicjal qirbigize taylachu, Africa lay,ande,ye Emerat,ande,ye, American,zelalaki,honachu,goblelituhon,yeasebechu, etiopia,😂😂😂😂

  • @mehariwelday8336
    @mehariwelday8336 2 месяца назад

    Yes you protect Somali from alshebab but you get a lot of money too so Ethiopian troops they blood for $ dollar so don't cry on media for nothing we know the truth!

  • @Ahmed-u7w1f
    @Ahmed-u7w1f 2 месяца назад

    Somalia min bithon yihin yahil werewa yebezaw sile Somali aqim ey

  • @MahamedAhmed-u2q
    @MahamedAhmed-u2q 2 месяца назад

    Alshabab dagafi andengna Etiopia mohonan ketaweqe qoytowal kkkkkkk

  • @FitiwiGere
    @FitiwiGere 2 месяца назад

    የወያኔ አይደለም እንዴ ። አንዴት ኢትዮጵያ አልክ ። ቆሻሻው ፋሽስቱ አብይ ።

  • @dam8580
    @dam8580 2 месяца назад

    ኧረ ኤርትራውያን አደብ ግዙ ምነው ተንጫጫችሁ የአቦን መገበርያ የበላ ያንቀዠቅዠዋል እንደተባለዉ

  • @AbramFire
    @AbramFire 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤