Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እሼ ምርጡ የአንተ ቻናል በኢትዮጵያ ብዙ ሰው የሚወደው የሚመርጠው እና ተከታይ ያለው ቻናል ሆኖ ማየት ነው የዘወትር ኅልሜ ምኞቴ።ፈጣሪ በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ።የማቃቸው ሰዎች ሁሉ ቻናልህን እጋራለሁ ።
እሽዬ በቀደም ላቀረብካት ልጅ ትንሽ ካሳት ብዙ እይታ አጊታለች። ብሀሳቤ እምትስማሙ👍
❤❤❤
ለዛዉም ጦርነት አልፋ መጥታ
በ ክርስቶስ ክርስቲያን የተሰኛችሁ እንኳን ለ ሆሣዕና አደረሳችሁ።
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን
እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ የተዋህዶ ቤተሰቦች መልካም ሆሳህና
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
ህፃን ሀረገወይን ትሸለም ድጋሚ ትቅረብልን 🙏🙏🙏
እሼዬ የሀገር ወርቅ ድንግል ማርያም ከእና ቤተሰብህ ትጠብቅህ በቡዙ እንወደሃለን❤❤❤❤❤እሼን የሚትወዱት ላኪ አድርጉ❤
ዋው ሁለቱም ሰርተውታል ተጨማሪ በሌላ ስራ ቢመጡ ሁሉም ጎበዞች ናቸው
ሁላቹሁም የድንግል ማርያም በረከቷ አይለያቹሁ
ዋይ እረጅም ፀጉር ያላት ብሎ ነበርኮ ምነው ለዛሬ ብሰኪው ነሮ😂😂😂😂
እሸቱ እባክህን ሌላ ተጠያቂ እስኪገኝ ሀረገወይን በድጋሜ በሌላ ኢንተርቪው አቅርብልን።
እሼን የሚወድ እስኪ like
የኢትዮጵያ ወንዶች እንዴት እንደሚሸወዱ ፀጉር እረዥሟ አላለም😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
😅😅😅😂😂😂
😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ብዙ ጥሩ ያልሆኑ መልዕክቶች አሉት። ጓደኛውን እንደዛ መምታቱ እና ሌሎችም
አቀራረቡ ሀሪፍ ነዉ አሁን ከሚወጡት ፊልሞች የተሻለ ነዉ 😂😂
😂😂😂😂አይ እውነት ትወና ነው የሚመስለው ትንሽ እውነት እንዲመስል ብትጥሩ አሪፌ ነበር
ጠፍጥፎ ገደለው ልጁን 🤣🤣🥺
እዴት እደተናደድኩ ሲጠፈጥፈው😅😅😅
ስደት ያላችሁ እግዚአብሔር በሰላም ወደአገራቸው በሰላም ያስገባቸው መልካም የሆሳዕና ብአል ይሁንላችሁ ደምሩኝ 😮
እንኳዓን ለ ሆሶኦና ኣደረሳቹ ክርስትያን ወገኖቼ
እኳን አብሮ አደረሰን
አሜን ❤
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እመቤቴ ማርያም ከክፉ ነገር ትጠብቅህ
አሼ ምርጡ ኢ/ያ እወዳሃለው💝✝️በክርስቶስ ክርስትያኖች የሆናችሁ የኦርቶደክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሰን 🌿🌿ለሆሳዕና🌿🌿ባአርያም✝️ዘወረደ ብለን🌿🌿 ሆሳዕና በአርያም ብለን ያስፈፀመን ቸሩ መድሃኒአለም እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን🙏💝
ሀይ እሽ ይህን የምታይ ከሆነ እባክህን እፁብ ድንቅ ልጆች ላይ አንድ ልጅ ነበር ሶሻል ሚድያ ላይ ያየሁት እባክህን አንተም አይተህው ይሆናል ልጅም ያሳዝናል የእውነት ምን አልባት ለልጅም ትልቅ እድል ያገኛ ብየ አስባለው ልጅ ያምራል ሲያወራ ልወጥሽ አልዋጥሽ የሚለው ህፃን ልጅ ብታቀርብት እባክህን ሲበላ ልወጥሽ አልዋጥሽ የሚለው ልጅ
አወ 😂😂
አው እኔም አይቸዋለው
ወላሂ እኔም እያልኩነበር ልዋጥሽ አልዋጥሽ የሚለውን
በጣም
ሌዋጥሽ አልዋጥሽ የሚለው ነው ሳስበው😂😂😂😂
ሊድያዬ ጉበዝ ልጅ ነሽ በርች በመንፍሳዊ ህወትሽም ጎበዝ ነሽ በሬ ሃገር መዳህኒ አለም ጉዞ አብርን ሄደናል ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ደስ የምል አዝናኝ ነው እንኳን ለሆሳህና አደረሳቹ ሀረገዊን ሪከረዱን ትሰብራለች የምትሉ በላይክ አሳያት❤❤❤
ኢብሮ ይችላል ማሪያምን አንደኛ 👌
እሼን የሚወድ👍👍👍
me
@@user-nebo79 ❤❤❤❤
የጥፊው ነገርስ 😂😂😂ክክክክ ጠብቀኝ ወየው
ይችን ኮሜን የምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉየ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን
አሼ የዛመናቺን ጀግና ኤኮ ነክ ፈጥር ረጅም አድሜ ይስጥክ ካና በታሳቦቺክ 🙏🙏🙏
የምር እሼ።በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ።ፈጣሪ በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ።የማቃቸው ሰዎች ሁሉ ቻናልህን እጋራለሁ ።የኢትዮጵያ ብዙ ሰው የሚወደው የሚመርጠው እና ተከታይ ያለው ቻናል ሆኖ ማየት ነው የዘወትር ኅልሜ ምኞቴ።
በጣም አመሰግናለሁ እሼ
አረ በሳቅ ሞትኩኝ አቦ ይመቻቹ❤❤❤እኔ ባለፈው እሼ ጋ እንግዳ ሆኜ ቀርቤ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር ግን ምን ዋጋ ኣለው ምን ቢሆን ጥሩ ነው በ ህልሜ ነው 😂 እስኪ ህልሜን ፍቱልኝ❤
😅😅😅😅😅
,,😂😂😂😂,
😂😂
hilmish sifeta idmesh alfowal mekreb atchiyim 😂😂
@@zizi4154 🤣🤣🤣🤣ምን ኣለበት ብታፅናኚኝ
ዋው ምርጥ በድራማ መልክ የቀረበ ማስታወቂያ ❤🤣
ባይበላ ቢቀር የጥፊው ነገር
እውነትሽ ነው እኔም ደንግጫለው
እኔ እራሱ እያልኩ ኮሜትሽ ደሞ😂😂😂❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
አረ ኢብሮ እሱ ለተመታዉ እኔ ተሽቆጠቆጥኩ😂😂😂
ቁንጭህ ተርፏል ግን ወንድምአለም😂😂😂😂😂
በጥፊ ከምታልቅ አጠብቀውም እንዴ ሆይ ጥፊ😂❤
እረ በሰማም ልጅ በጣም ያመዝናል በጥፋ😂😂😂😂😂
እሸቱ የኔ ጀግና በርታ የኔ ወድም ውድ የሀገሬ ልጆች❤❤❤
ጥፊ ሲደጋገም ይለመዳል እንዴ ለካ 😂😂😂😂😂
ወይኔ ገደለዉ ልጁን 😂😂😂😂😂😮😮
አረ ወየው ልጁን አላሰተረፈዉም እኮ😂😂😂
ማርያምን እንደ ዛሬ ስቄ አላዉቅም 😂😂😂
እንኳን ለ ሆሣዕና አደረሳችሁ🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌
የዛሬው ምርጥ ኮሜዲነው ጥፊው 😅😂😂😂😅😂😅
Wow you did it Eshe Congra..., Stundup comedy in America, Boom mind blowing 🤯🤯
እሼ የህጻን ሀረገወንን ጉዳይ እንዴት ዝም አልክ?ኧረ በማርያም የሆነ ነገር አድርግላት!
እሼ መልካም ሰው 👍👍👍👍👍
እሼ ምርጥ ወድሜ ሀረግን አደራአ
ኧረ ወይኔ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂😂❤❤❤
በኢትዮጵያ ብዙ ሰው የሚወደው የሚመርጠው እና ተከታይ ያለው ቻናል ሆኖ ማየት ነው የዘወትር ኅልሜ ምኞቴ።ፈጣሪ በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ።የማቃቸው ሰዎች ሁሉ ቻናልህን እጋራለሁ ።
ውይ እናቴ ትሙት አትበል በማርያም
ጠፍጥፎ ገደለዉ እኮ 😂
እሺ ምርጥ ሰዉ❤❤❤
ልጅን ደግሞ ለእኔና😂😂😂😂
እሼዋ የአንተ ቻናል በኢትዮጵያ ብዙ ሰው የሚወደው የሚመርጠው እና ተከታይ ያለው ቻናል ሆኖ ማየት ነው የዘወትር ኅልሜ ምኞቴ።ፈጣሪ በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ።የማቃቸው ሰዎች ሁሉ ቻናልህን እጋራለሁ ።
ልጁን ቀጥቅጦ ሊገለዉ ነዉዴ 😂😂😂😂
እያጎረስከኝ 😂😂😂😂😂😂ተመቼኝ
Is that promo Even I've noticed that on 22min What an idea 👏 👏 Great work
የጥፊው ነገር ሆ😂😂 እኔ አመመኝ
ጥፊዉግን እዉነትነዉ😅😅
ጠብቀኝ 😂😂😅
በእሼ ፕርግራም ላይ ጥፊ ማየት ይከብዳል🙏
ሴት ልጅ ማታውን ሰዉ እንዲህ እሺ ትላለች ብዬ አላስብም ነበር
አሸ ያችን ጣፋጭ ልጅ አቅርብልን የምር እኔ ከእሷ ብዙ ተምሪያለው
አረ ልጁ በጥፊ ገደለዉ😅😅😅😅😅እንዴ ባይበላ ይሻለዉ ነበር ❤❤❤
hahahaha
ትችላላችሁ ፡ 👌👏
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ልጁን ገደልህው
ተሸወደ ፀጉሯ አጭር ነው ግን ዋናው ፍቅር ነው
ለሳቅ ገደለኝ ኧረ😂😂😂😂😂
ሚስኪን እደዚ የቀጨጨው ምግብ ሳይሆን እሚበላው ጥፊነው😂 አይ ቻለው 😊
😂😂😂😂😂😂😂😂ድረማነዉ ወይ 😂😂
እሺመሌ እንኳን አደረሰህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሽዬ በእናትክ ሀረገወይን አቅርብልን❤❤❤❤❤
ክፍለ ሀገር አላለም😂
የመጨረሻ እደዛሬው ፈን እሚያረግ አይቻለሁ የዛሬው ልዩ ነው ማርያምን በጣም ነው የሳኩት
የእዉነት ካልሆነ ሙድ እየያዛችዉብን ነዉ
እሸ ለኔም ባርቸዋን አጣብሰኝ??????????????????????????????????????
ጥፊው...😮
እሽዬ የኔ ቅን❤❤❤❤❤
ምግብ ከብር ነው ለዛም ነው መትቀባጥርው ምጎብ ላይ😢 ጥፊ ምን አመጣው ቅሌታም ነህትክን ነዉ ሚሳይው😢 ልጆች እያዮ ነበር ከኔ ጋር በጣም ነው የተናዱት ስንሰራት ጥሩ ነው 😢ሆሆ
እሽየ በጣም ነው ምወድኽ ወንድሜ
ጥፊ ትጠላለክ😅😅😅😅
Koye ketegebabachu gn Akabedachute Desss yeslllalle❤❤❤
እሼ ይሄን አብሮህ ያረጀወን ጎዋደኛህን በደንብ መዳር አለብህ
እሼና ባልደረቦች የቅኖች በር ከፋች❤
እረ እሼ london ና እንወድሀለን❤
ጥፊዉ ጥፊዉ የምትሉ ኧረ አልተመታም ቅንብር ነዉ😂😂
Ende ketketo chrsew lju ho 😀🤣🤣😀🤣🤣😂😂min amtakbi eshi
ምንድነው ትምህርት ነው አልገባኝም🙄🙄🙄😏😏😏😏😝
እሼ ታሪክ አለን
ትወናዉ ፩ኛ ነዉ በዉነት😅😅😅
😂😂😂😂ኧረ ጥፊ
the best movie of this year
😂😂😂😂የነ ፊት ተቃጠለ😂😂😂
መርፎ ከባህር ውስጥ ማውጣት ይቀላል👌😂😂😂
''ማን እንደ ሃገር'' አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ www.ticketmaster.com/event/15006083F3F352AB
የነሳልያን ነገር ምን እያሰብክ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂
እውነት ነው
ትለያህ u are unique person 🇪🇹 9115
ውይጥፊ😂😂😂😂
Esha endate neck ande betam yemetewedeke lege agencha nwe video lelakeleke
ኧረ በስመአብ ልጁ ምን መጣበት የሚደበደበው??
Ere fiker fikereaben new yayehut lebel 😀
ጠፍጥፎ ገደለው ልጁን😂😂😂
እሼ ምርጡ የአንተ ቻናል በኢትዮጵያ ብዙ ሰው የሚወደው የሚመርጠው እና ተከታይ ያለው ቻናል ሆኖ ማየት ነው የዘወትር ኅልሜ ምኞቴ።ፈጣሪ በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ።
የማቃቸው ሰዎች ሁሉ ቻናልህን እጋራለሁ ።
እሽዬ በቀደም ላቀረብካት ልጅ ትንሽ ካሳት ብዙ እይታ አጊታለች። ብሀሳቤ እምትስማሙ👍
❤❤❤
ለዛዉም ጦርነት አልፋ መጥታ
በ ክርስቶስ ክርስቲያን የተሰኛችሁ
እንኳን ለ ሆሣዕና አደረሳችሁ።
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን
እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ የተዋህዶ ቤተሰቦች መልካም ሆሳህና
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
ህፃን ሀረገወይን ትሸለም ድጋሚ ትቅረብልን 🙏🙏🙏
እሼዬ የሀገር ወርቅ ድንግል ማርያም ከእና ቤተሰብህ ትጠብቅህ በቡዙ እንወደሃለን❤❤❤❤❤እሼን የሚትወዱት ላኪ አድርጉ❤
ዋው ሁለቱም ሰርተውታል ተጨማሪ በሌላ ስራ ቢመጡ ሁሉም ጎበዞች ናቸው
ሁላቹሁም የድንግል ማርያም በረከቷ አይለያቹሁ
ዋይ እረጅም ፀጉር ያላት ብሎ ነበርኮ ምነው ለዛሬ ብሰኪው ነሮ😂😂😂😂
እሸቱ እባክህን ሌላ ተጠያቂ እስኪገኝ ሀረገወይን በድጋሜ በሌላ ኢንተርቪው አቅርብልን።
እሼን የሚወድ እስኪ like
የኢትዮጵያ ወንዶች እንዴት እንደሚሸወዱ ፀጉር እረዥሟ አላለም😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
😅😅😅😂😂😂
😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ብዙ ጥሩ ያልሆኑ መልዕክቶች አሉት። ጓደኛውን እንደዛ መምታቱ እና ሌሎችም
አቀራረቡ ሀሪፍ ነዉ አሁን ከሚወጡት ፊልሞች የተሻለ ነዉ 😂😂
😂😂😂😂አይ እውነት ትወና ነው የሚመስለው ትንሽ እውነት እንዲመስል ብትጥሩ አሪፌ ነበር
ጠፍጥፎ ገደለው ልጁን 🤣🤣🥺
😂😂😂
እዴት እደተናደድኩ ሲጠፈጥፈው😅😅😅
ስደት ያላችሁ እግዚአብሔር በሰላም ወደአገራቸው በሰላም ያስገባቸው መልካም የሆሳዕና ብአል ይሁንላችሁ
ደምሩኝ 😮
እንኳዓን ለ ሆሶኦና ኣደረሳቹ ክርስትያን ወገኖቼ
እኳን አብሮ አደረሰን
አሜን ❤
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እመቤቴ ማርያም ከክፉ ነገር ትጠብቅህ
አሼ ምርጡ ኢ/ያ እወዳሃለው💝
✝️በክርስቶስ ክርስትያኖች የሆናችሁ የኦርቶደክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሰን 🌿🌿ለሆሳዕና🌿🌿ባአርያም✝️ዘወረደ ብለን🌿🌿 ሆሳዕና በአርያም ብለን ያስፈፀመን ቸሩ መድሃኒአለም እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን🙏💝
ሀይ እሽ ይህን የምታይ ከሆነ እባክህን እፁብ ድንቅ ልጆች ላይ አንድ ልጅ ነበር ሶሻል ሚድያ ላይ ያየሁት እባክህን አንተም አይተህው ይሆናል ልጅም ያሳዝናል የእውነት ምን አልባት ለልጅም ትልቅ እድል ያገኛ ብየ አስባለው ልጅ ያምራል ሲያወራ ልወጥሽ አልዋጥሽ የሚለው ህፃን ልጅ ብታቀርብት እባክህን ሲበላ ልወጥሽ አልዋጥሽ የሚለው ልጅ
አወ 😂😂
አው እኔም አይቸዋለው
ወላሂ እኔም እያልኩነበር ልዋጥሽ አልዋጥሽ የሚለውን
በጣም
ሌዋጥሽ አልዋጥሽ የሚለው ነው ሳስበው😂😂😂😂
ሊድያዬ ጉበዝ ልጅ ነሽ በርች በመንፍሳዊ ህወትሽም ጎበዝ ነሽ በሬ ሃገር መዳህኒ አለም ጉዞ አብርን ሄደናል ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ደስ የምል አዝናኝ ነው እንኳን ለሆሳህና አደረሳቹ ሀረገዊን ሪከረዱን ትሰብራለች የምትሉ በላይክ አሳያት❤❤❤
ኢብሮ ይችላል ማሪያምን አንደኛ 👌
እሼን የሚወድ👍👍👍
me
@@user-nebo79 ❤❤❤❤
የጥፊው ነገርስ 😂😂😂ክክክክ ጠብቀኝ ወየው
ይችን ኮሜን የምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉየ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን
አሼ የዛመናቺን ጀግና ኤኮ ነክ ፈጥር ረጅም አድሜ ይስጥክ ካና በታሳቦቺክ 🙏🙏🙏
የምር እሼ።
በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ።
ፈጣሪ በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ።
የማቃቸው ሰዎች ሁሉ ቻናልህን እጋራለሁ ።
የኢትዮጵያ ብዙ ሰው የሚወደው የሚመርጠው እና ተከታይ ያለው ቻናል ሆኖ ማየት ነው የዘወትር ኅልሜ ምኞቴ።
በጣም አመሰግናለሁ እሼ
አረ በሳቅ ሞትኩኝ አቦ ይመቻቹ❤❤❤እኔ ባለፈው እሼ ጋ እንግዳ ሆኜ ቀርቤ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር ግን ምን ዋጋ ኣለው ምን ቢሆን ጥሩ ነው በ ህልሜ ነው 😂 እስኪ ህልሜን ፍቱልኝ❤
😅😅😅😅😅
,,😂😂😂😂,
😂😂
hilmish sifeta idmesh alfowal mekreb atchiyim 😂😂
@@zizi4154 🤣🤣🤣🤣ምን ኣለበት ብታፅናኚኝ
ዋው ምርጥ በድራማ መልክ የቀረበ ማስታወቂያ ❤🤣
ባይበላ ቢቀር የጥፊው ነገር
እውነትሽ ነው እኔም ደንግጫለው
እኔ እራሱ እያልኩ ኮሜትሽ ደሞ😂😂😂❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
አረ ኢብሮ እሱ ለተመታዉ እኔ ተሽቆጠቆጥኩ😂😂😂
ቁንጭህ ተርፏል ግን ወንድምአለም😂😂😂😂😂
በጥፊ ከምታልቅ አጠብቀውም እንዴ ሆይ ጥፊ😂❤
እረ በሰማም ልጅ በጣም ያመዝናል በጥፋ😂😂😂😂😂
እሸቱ የኔ ጀግና በርታ የኔ ወድም ውድ የሀገሬ ልጆች❤❤❤
ጥፊ ሲደጋገም ይለመዳል እንዴ ለካ 😂😂😂😂😂
ወይኔ ገደለዉ ልጁን 😂😂😂😂😂😮😮
አረ ወየው ልጁን አላሰተረፈዉም እኮ😂😂😂
😂😂😂😂
ማርያምን እንደ ዛሬ ስቄ አላዉቅም 😂😂😂
እንኳን ለ ሆሣዕና አደረሳችሁ🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌
የዛሬው ምርጥ ኮሜዲነው ጥፊው 😅😂😂😂😅😂😅
Wow you did it Eshe Congra..., Stundup comedy in America, Boom mind blowing 🤯🤯
እሼ የህጻን ሀረገወንን ጉዳይ እንዴት ዝም አልክ?
ኧረ በማርያም የሆነ ነገር አድርግላት!
እሼ መልካም ሰው 👍👍👍👍👍
እሼ ምርጥ ወድሜ ሀረግን አደራአ
ኧረ ወይኔ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂😂❤❤❤
በኢትዮጵያ ብዙ ሰው የሚወደው የሚመርጠው እና ተከታይ ያለው ቻናል ሆኖ ማየት ነው የዘወትር ኅልሜ ምኞቴ።ፈጣሪ በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ።
የማቃቸው ሰዎች ሁሉ ቻናልህን እጋራለሁ ።
ውይ እናቴ ትሙት አትበል በማርያም
ጠፍጥፎ ገደለዉ እኮ 😂
እሺ ምርጥ ሰዉ❤❤❤
ልጅን ደግሞ ለእኔና😂😂😂😂
እሼዋ የአንተ ቻናል በኢትዮጵያ ብዙ ሰው የሚወደው የሚመርጠው እና ተከታይ ያለው ቻናል ሆኖ ማየት ነው የዘወትር ኅልሜ ምኞቴ።ፈጣሪ በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ።
የማቃቸው ሰዎች ሁሉ ቻናልህን እጋራለሁ ።
ልጁን ቀጥቅጦ ሊገለዉ ነዉዴ 😂😂😂😂
እያጎረስከኝ 😂😂😂😂😂😂ተመቼኝ
Is that promo
Even I've noticed that on 22min
What an idea 👏 👏 Great work
የጥፊው ነገር ሆ😂😂 እኔ አመመኝ
ጥፊዉግን እዉነትነዉ😅😅
ጠብቀኝ 😂😂😅
በእሼ ፕርግራም ላይ ጥፊ ማየት ይከብዳል🙏
ሴት ልጅ ማታውን ሰዉ እንዲህ እሺ ትላለች ብዬ አላስብም ነበር
አሸ ያችን ጣፋጭ ልጅ አቅርብልን የምር እኔ ከእሷ ብዙ ተምሪያለው
አረ ልጁ በጥፊ ገደለዉ😅😅😅😅😅እንዴ ባይበላ ይሻለዉ ነበር ❤❤❤
hahahaha
ትችላላችሁ ፡ 👌👏
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ልጁን ገደልህው
ተሸወደ ፀጉሯ አጭር ነው ግን ዋናው ፍቅር ነው
ለሳቅ ገደለኝ ኧረ😂😂😂😂😂
ሚስኪን እደዚ የቀጨጨው ምግብ ሳይሆን እሚበላው ጥፊነው😂 አይ ቻለው 😊
😂😂😂😂😂😂😂😂ድረማነዉ ወይ 😂😂
እሺመሌ እንኳን አደረሰህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሽዬ በእናትክ ሀረገወይን አቅርብልን❤❤❤❤❤
ክፍለ ሀገር አላለም😂
የመጨረሻ እደዛሬው ፈን እሚያረግ አይቻለሁ የዛሬው ልዩ ነው ማርያምን በጣም ነው የሳኩት
የእዉነት ካልሆነ ሙድ እየያዛችዉብን ነዉ
እሸ ለኔም ባርቸዋን አጣብሰኝ??????????????????????????????????????
ጥፊው...😮
እሽዬ የኔ ቅን❤❤❤❤❤
ምግብ ከብር ነው ለዛም ነው መትቀባጥርው ምጎብ ላይ😢 ጥፊ ምን አመጣው ቅሌታም ነህትክን ነዉ ሚሳይው😢 ልጆች እያዮ ነበር ከኔ ጋር በጣም ነው የተናዱት ስንሰራት ጥሩ ነው 😢ሆሆ
እሽየ በጣም ነው ምወድኽ ወንድሜ
ጥፊ ትጠላለክ😅😅😅😅
Koye ketegebabachu gn
Akabedachute
Desss yeslllalle❤❤❤
እሼ ይሄን አብሮህ ያረጀወን ጎዋደኛህን በደንብ መዳር አለብህ
እሼና ባልደረቦች የቅኖች በር ከፋች❤
እረ እሼ london ና እንወድሀለን❤
ጥፊዉ ጥፊዉ የምትሉ ኧረ አልተመታም ቅንብር ነዉ😂😂
Ende ketketo chrsew lju ho 😀🤣🤣😀🤣🤣😂😂min amtakbi eshi
ምንድነው ትምህርት ነው አልገባኝም🙄🙄🙄😏😏😏😏😝
እሼ
ታሪክ አለን
ትወናዉ ፩ኛ ነዉ በዉነት😅😅😅
😂😂😂😂ኧረ ጥፊ
the best movie of this year
😂😂😂😂የነ ፊት ተቃጠለ😂😂😂
መርፎ ከባህር ውስጥ ማውጣት ይቀላል👌😂😂😂
''ማን እንደ ሃገር'' አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
www.ticketmaster.com/event/15006083F3F352AB