Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ያሬድ በብዙ ትምህርቶችህ ተባርኬአለሁ ተበረክልኝ
ስወድህ ከልብ በሆነ አክብሮት ነው ብሩክ ነህ!!!
WOW! ድንቅ ትምህርት ነው ።ዘመናችሁ ይለምልም!
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ በብዙ ተጣቅመናል ድንቅ ትምህርቶችህን እግዚአብሔር ረድቶኝ እየቀስምኩ ነው ተባረክ ።
ትምህርትህ በሙሉ ጣፋጭ:: ለህይወት ዘመን የሚሆን:: ምን እላለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንጌላዊ ::
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እያልኩኝ ወ/ም ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን በእውቅት ላይ የተመረኮዘ መንፈሣዊ አስተምህሮ ከማውቅህ ጊዝያት ጀምሮ ስለምታስተምር በነገር ሁሉ አሁንም በእጥፉ ተባረክልኝ።
"ያዕቆብን ወደድሁ ኤሳውን ጠላሁ"፣ግራ የሚያጋባኝ ክፍል ነበር።ለካስ የማስበለጥ cause and effect ነው!!የያዕቆብ ከምስር ይልቅ በኩርናን ማስበለጡ፣የኤሳው ደግሞ ከብኩርና ይልቅ ምስርን ማስበለጡ።ይህ ምርጫቸው ነው ለካስ እግዚአብሄር በእነርሱ ላይ እንደምርጫ ካርድ የተጠቀመበት! 🥺 ለካስ 50/50 የለም ። የማስበለጥን ጉዳይ የመውደድ ወይም የመጥላት ውሳኔ ከሆነ ጠፍተናላ፣የለንም እኮ!😫Yaredo I have no word.❤አዘጋጇም ተባረኪ። በርቺ ቀጥዪ
የተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ ፀጋ ይብዛልህ
ወገኖቼ ተባረኩ ወንጌላዊ ያሬድ ባንተ ትምህርቶች ተጠቃሚ ነኝ።
Tebarek Wengelawi Yared amazing teaching alwaysGod bless youLove your teachings🙏
እጅግ ግሩም ውይይት ነው። አንዳንዴ በዚህ ፎርማት ማለትም በጠያቂና ተጠያቂ መልክ መቅረቡ ጥሩ ነው። ተባረኩ
ወ/ዊ ያሬድ ጥላሁን ስላቀረብከው ማብራርያ ጌታ ይባርክህ /እህት ሐና ዶዳ ተባረኪ።
እግዚአብሔር ይባርክ ወንጌላዊ ያሬድ ብዙዎች ወንጌላዊ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ሰላልገባቸዉ ነቢይ ብለዉ ራሳቸውን በሾሙበት ዘመን እዉነተኞዉንወንጌል በመንፈሰ ቅዲሰ ቃሉን በመገለጥ ሰለምታሰተምር ጌታ ይባርክ ብዙ እድሜ ከጤንነት ጋር ይሁንል።
Thank you 🙏
You’re welcome 😊
ብዙ ቀርልኝ ወንድማችን ያሬድ ዘመንህ ይባርክ የቃሉን ደጅ ለሚከፍትልህ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁን 🙏🙏🙏
ያሬዱ በጣም ከሚወዱህ ከሚሰሙህ እህት ነኝ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ተባረክ በብዙ 🙏
ፀጋው ይብዛልህ ወንጌላዊ ያሬዶ! እህቴ ሀና ፀጋው ይብዛልሽ!
ጌታ ይባርካችሁ ወጌላዊ ያሬድ ተባረክ የሚያስደስት ማብራርያ ነው
ተባረክ
የተባረከ ወንድማችን ያሬዶ ጌታ በያሬድ እየተጠቀመ ወደኛ እያደረሰ ጌታ ብብዙ እየባረከው ይብዛለት, ኣንቺ ድሞ እየተጠቀምን ማለት ይሻልሻል ነፍስሽ ከምንጠቀም ሰዎች ኣድርጊው ትሁት መሆን ነው ማለቴ ነው እንደተጠቀማቹ ከማለት እየተጠቀምን ነው ብትዪ ትሁት ይመስለኛል, እህቴ ኣብረን ወሮሾች ስለሆንን ነው, ጌታ በብዙ ይባርክሽ.
ቃሉን ሁሉ ሰው በሚገባው መልኩ እንድትገልጥ በውስጥህ ያሰቀመጠ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
እግዚአብሔር ይስጥልን።በጣም እናመሰግናለን።
እህታችን ሐናም እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ 🙏
Be blessed DD! I am really so happy by your matured spiritual education. Praise the LORD.
አዎ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ ተባረኩ እራሳችንን ሙሉ በሙሉ ለእግዚአብሔር እንድንሰጥ ይርዳን ይርዳኝ ።
ተወዳጅዋ ሀናና እጅጉን የምንወደው ወንጌላዊያችን ጌታ እጅጉን ይባርካችሁ
DES YMIL ASTEMARI TYAKE ENA BE EGZIABIHER KAL YETEMESERETE MELS. EGZIABIHER AMLAK ABZTO YBARKACHU!
ወንጌላዊ ያሬድ እና እህታችን ሀና እግዚአብሔር ይባርካችሁ።ሁሌም ግራ የሚገባኝ አንድ ጥያቂ እንድጠይቅ ይፈቀድልኝ። መፅሐፍ እግዚአብሔር የሰራው ሁሉ መልካም እንደሆነ አየ ይላል።ታዲያ በአሁኑ ሰዓት የሰውልጅን ሕይወት እያመሰቃቀሉ ያሉ እንደ ሄሮዊን፣ጫት፣ኮኬን፣ትምባሆ፣ጋንጃ የመሳሰሉ ሱስ አምጪ እፅዋቶች ከየት መጡ? ሁልጊዜም ግራ የሚገባኝ ነገር ስለሆነ ወንድሜ ያሬድ ምላሽ ብትሰጠኝ።ተባረክ!
ሲመስለኝ እነዛ ቅጠላቅጠሎች ለመድሀኒትነት ቅመማ እጅግ ወሳኝ ናቸው እግዚአብሔር ለመዳኒትነት እንድንጠቀምበት የፈጠረውን እንደተማርነው የ እግዚአብሔር ሀሳብ ተቃዋሚ ሰይጣን ሰዎች እነዛን እፅዋት ውስጣቸው ያለውን ኒኮቲን ስለሚያውቅ ለሱስነት እንዲጠቀሙበት አይምሯቸውን አጣመመ።
@@ምህረትበፀጋው አመሰግናለው ተባረኩ
እግዚአብሔር ይባርካቹ ብዙ ነው የተጠቀምኩት እውነተኛ እውቀት ሁሌም አርነት ያወጣል።ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ተባረኩ
Wenglawe yarde zemnh yebatke 🙏🏼
ያሬዶ እግዚአብሔር ይባርክህ ባለፈው ስምቸዋለሁ ነገ ደግሞ እስማዋለሁ ።ጸጋው ይብዛልህ
As usual it’s very important topic Gbu more and more 🙏🙏
God bless you thank you
Such a great biblical analysis thank you and blessings!!!
Thank you too!
God bless you more thank you
ያሬዲዬ ብርክ በል
Bezu temerealehu tebarku
You’re blessed brother Yared
Wow what an edifying Holy spirit led discussion! stay blessed our dear brother & sister!
Thanks for listening
ወንድሜ ያሬድ ጌታ ይባርክህ !! የምታስተምረው ትምህርት በጸጋ የተሞላ መሆኑን የማውቀው በህይወቴ ያመጣው ለውጥ ኃጢያትንና አለማዊ ምኞትን እንድክድና የተባረከውን ተስፍችንን በጉጉትና በናፍቆት ስጠባበቅ እግዚአብሔን እየመሰልኩ እንድኖር እያሳሰበኝ በጥንቃቄ እንድኖር እያስተማረኝ ነውና አሁንም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ !!!
Thanks & God Bless you both!🙏🏽💕
Same to you!
Yaredye my dear teacher. Blessing as always
Thanks a million
🥰🥰🥰
Please release part 2
ማስተካከያ!! ሁልጊዜ በትክክል ከማይጠቀሱ የመጽሃፍ ቅዱስ ክፍሎች አንዱ ዮሃንስ 3፣16 ነው ። " በእርሱ የሚያምን ሁሉ........ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።"እግዚአብሔር "ዓለምን" ሳይሆን " ዓለሙን " ነው የወደደው። እኔ እስከገባኝ ድረስ የእግዚአብሔር ዓለም እኛ ሰዎች ነን።
Eon & cosmos
6:57
አስተምረው እንጂ አልኖርክበትም የአራት ኪሎ ቤተመንግስት ካድሬ የዳኒኤል ክብረት መንፈስ የተፀናወተህ
This channel has a lot of ads Please can you remove it
የአለም ፍቅር ያለንን አንድ ፍቃር ኣሞዋጦ ስለሚወስድ ለአምላክ አያስተርፍለትም አለም ያፈቀረ ራሱን ለራሱ ማትረፍ አይችልም! አብርሃም ልጁን መስዋእት በማድረጉ ከምንም ነገር በላይ አምላክን እንደሚወድ እንደሚያፈቅ በማሳየቱ ነው የአምላክ ወዳጅ የተባለው።ፍቅር ራስን ላፈቀርከው በመስጠት ይገለጣል ዓለምን የሚያፈቅር ራሱን ለዓለም ይሰጣል እግዚኣብሄርን የሚያፈቅር ደግሞ ራሱን በመስጠት ይገልጣል። እግዚኣብሄርን የሚያፈቅር ራሱን ለአምላኩ ከማንም በላይ ይሰጣል!! ስለዚህ ነው ኢየሱስ ወንድሙን አባቱን እናቱን ራሱንም የማይጠላ ነፍሱ የማይጠላ ከነዚህም አስበልጦ እኔን ያላፈቀረ ለኔ ሊሂን አይገባም ብልዋል! ይህን ሲል ለኔ ከማንም በላይ ፍቅር ይኑራችሁ ከማንም በላይ አስቀድሙኝ ይላል! ፍቕር ያፈቀርከውና ሌላ ሲመጡ የምታፈቅረውን መምረጥ ነው!!የእግዚኣብሄር ፍቃድና የስጋህ ፍቃድ ምኞት የዓይን አምሮት ለመፈጸም ካስበለጥ ከአምላክ ይልቅ ራስህን ወደድክ አፈቀርክ ማለት ነው!
ግብዝነት የሌለበት ፍቅር ክፉውን ይጸየፋል በጎውን ይወዳል።ፍቅርብ ከክፉትብጋርብህብረት የለውን ደስ አይለውም ተፈቃሪ ጋር ሲያየውም ስለሚያፈቀ ክፉውን ክፋት ይለዋል!
ፍቅር ዝማሬ መጨፈር ማመስገን ማለት አይደለም በዛ ሊገለጥ ቢችልም።ፍቅር የህይወት ዘይቤ ነው ከምንም ነገር በላይ ያፈቀርከውን ፍቃድ ማስበለጥ ከዓለም በላይ የእግዚኣብሄርን ፍቃድ ማስበለጥ ነው! ይህ ደግሞ በጊዜና በሁኔታ የሚፈተን የሚነጥር የሚኮላ ነው!
መጥላት ና መውደድ ማፍቅር Prioritization ማበላለጥ ማለት ነው
ዓለም ፒያሳ ወይ አራትኪሎ ወይ ማሪላንድ የለም።ዓለም ልባችን ውስጥ ነው። አይናችንን የሚይዘው ልባችንን የሚያባብለው ከፍቃድ አምላክ ውጭ እንድንኖር የሚጋብዘን ማንኛው ነገር ዓለም ነው!
Any time!
ያሬድ በብዙ ትምህርቶችህ ተባርኬአለሁ ተበረክልኝ
ስወድህ ከልብ በሆነ አክብሮት ነው ብሩክ ነህ!!!
WOW! ድንቅ ትምህርት ነው ።ዘመናችሁ ይለምልም!
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ በብዙ ተጣቅመናል
ድንቅ ትምህርቶችህን እግዚአብሔር ረድቶኝ እየቀስምኩ ነው ተባረክ ።
ትምህርትህ በሙሉ ጣፋጭ:: ለህይወት ዘመን የሚሆን:: ምን እላለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንጌላዊ ::
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እያልኩኝ
ወ/ም ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን በእውቅት ላይ የተመረኮዘ መንፈሣዊ አስተምህሮ ከማውቅህ ጊዝያት ጀምሮ ስለምታስተምር በነገር ሁሉ አሁንም በእጥፉ ተባረክልኝ።
"ያዕቆብን ወደድሁ ኤሳውን ጠላሁ"፣
ግራ የሚያጋባኝ ክፍል ነበር።
ለካስ የማስበለጥ cause and effect ነው!!
የያዕቆብ ከምስር ይልቅ በኩርናን ማስበለጡ፣
የኤሳው ደግሞ ከብኩርና ይልቅ ምስርን ማስበለጡ።
ይህ ምርጫቸው ነው ለካስ እግዚአብሄር በእነርሱ ላይ እንደምርጫ ካርድ የተጠቀመበት! 🥺
ለካስ 50/50 የለም ። የማስበለጥን ጉዳይ የመውደድ ወይም የመጥላት ውሳኔ ከሆነ ጠፍተናላ፣የለንም እኮ!😫
Yaredo I have no word.❤
አዘጋጇም ተባረኪ። በርቺ ቀጥዪ
የተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ ፀጋ ይብዛልህ
ወገኖቼ ተባረኩ ወንጌላዊ ያሬድ ባንተ ትምህርቶች ተጠቃሚ ነኝ።
Tebarek Wengelawi Yared amazing teaching always
God bless you
Love your teachings🙏
እጅግ ግሩም ውይይት ነው። አንዳንዴ በዚህ ፎርማት ማለትም በጠያቂና ተጠያቂ መልክ መቅረቡ ጥሩ ነው። ተባረኩ
ወ/ዊ ያሬድ ጥላሁን ስላቀረብከው ማብራርያ ጌታ ይባርክህ /እህት ሐና ዶዳ ተባረኪ።
እግዚአብሔር ይባርክ ወንጌላዊ ያሬድ ብዙዎች ወንጌላዊ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ሰላልገባቸዉ ነቢይ ብለዉ ራሳቸውን በሾሙበት ዘመን እዉነተኞዉንወንጌል በመንፈሰ ቅዲሰ ቃሉን በመገለጥ ሰለምታሰተምር ጌታ ይባርክ ብዙ እድሜ ከጤንነት ጋር ይሁንል።
Thank you 🙏
You’re welcome 😊
ብዙ ቀርልኝ ወንድማችን ያሬድ ዘመንህ ይባርክ የቃሉን ደጅ ለሚከፍትልህ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁን 🙏🙏🙏
ያሬዱ በጣም ከሚወዱህ ከሚሰሙህ እህት ነኝ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ተባረክ በብዙ 🙏
ፀጋው ይብዛልህ ወንጌላዊ ያሬዶ! እህቴ ሀና ፀጋው ይብዛልሽ!
ጌታ ይባርካችሁ ወጌላዊ ያሬድ ተባረክ የሚያስደስት ማብራርያ ነው
ተባረክ
የተባረከ ወንድማችን ያሬዶ ጌታ በያሬድ እየተጠቀመ ወደኛ እያደረሰ ጌታ ብብዙ እየባረከው ይብዛለት, ኣንቺ ድሞ እየተጠቀምን ማለት ይሻልሻል ነፍስሽ ከምንጠቀም ሰዎች ኣድርጊው ትሁት መሆን ነው ማለቴ ነው እንደተጠቀማቹ ከማለት እየተጠቀምን ነው ብትዪ ትሁት ይመስለኛል, እህቴ ኣብረን ወሮሾች ስለሆንን ነው, ጌታ በብዙ ይባርክሽ.
ቃሉን ሁሉ ሰው በሚገባው መልኩ እንድትገልጥ በውስጥህ ያሰቀመጠ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
እግዚአብሔር ይስጥልን።በጣም እናመሰግናለን።
እህታችን ሐናም እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ 🙏
Be blessed DD!
I am really so happy by your matured spiritual education.
Praise the LORD.
አዎ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ ተባረኩ እራሳችንን ሙሉ በሙሉ ለእግዚአብሔር እንድንሰጥ ይርዳን ይርዳኝ ።
ተወዳጅዋ ሀናና እጅጉን የምንወደው ወንጌላዊያችን ጌታ እጅጉን ይባርካችሁ
DES YMIL ASTEMARI TYAKE ENA BE EGZIABIHER KAL YETEMESERETE MELS. EGZIABIHER AMLAK ABZTO YBARKACHU!
ወንጌላዊ ያሬድ እና እህታችን ሀና እግዚአብሔር ይባርካችሁ።ሁሌም ግራ የሚገባኝ አንድ ጥያቂ እንድጠይቅ ይፈቀድልኝ። መፅሐፍ እግዚአብሔር የሰራው ሁሉ መልካም እንደሆነ አየ ይላል።ታዲያ በአሁኑ ሰዓት የሰውልጅን ሕይወት እያመሰቃቀሉ ያሉ እንደ ሄሮዊን፣ጫት፣ኮኬን፣ትምባሆ፣ጋንጃ የመሳሰሉ ሱስ አምጪ እፅዋቶች ከየት መጡ? ሁልጊዜም ግራ የሚገባኝ ነገር ስለሆነ ወንድሜ ያሬድ ምላሽ ብትሰጠኝ።ተባረክ!
ሲመስለኝ እነዛ ቅጠላቅጠሎች ለመድሀኒትነት ቅመማ እጅግ ወሳኝ ናቸው እግዚአብሔር ለመዳኒትነት እንድንጠቀምበት የፈጠረውን እንደተማርነው የ እግዚአብሔር ሀሳብ ተቃዋሚ ሰይጣን ሰዎች እነዛን እፅዋት ውስጣቸው ያለውን ኒኮቲን ስለሚያውቅ ለሱስነት እንዲጠቀሙበት አይምሯቸውን አጣመመ።
@@ምህረትበፀጋው አመሰግናለው ተባረኩ
እግዚአብሔር ይባርካቹ ብዙ ነው የተጠቀምኩት እውነተኛ እውቀት ሁሌም አርነት ያወጣል።ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ተባረኩ
Wenglawe yarde zemnh yebatke 🙏🏼
ያሬዶ እግዚአብሔር ይባርክህ ባለፈው ስምቸዋለሁ ነገ ደግሞ እስማዋለሁ ።ጸጋው ይብዛልህ
As usual it’s very important topic Gbu more and more 🙏🙏
God bless you thank you
Such a great biblical analysis thank you and blessings!!!
Thank you too!
God bless you more thank you
ያሬዲዬ ብርክ በል
Bezu temerealehu tebarku
You’re blessed brother Yared
Wow what an edifying Holy spirit led discussion! stay blessed our dear brother & sister!
Thanks for listening
ወንድሜ ያሬድ ጌታ ይባርክህ !! የምታስተምረው ትምህርት በጸጋ የተሞላ መሆኑን የማውቀው በህይወቴ ያመጣው ለውጥ ኃጢያትንና አለማዊ ምኞትን እንድክድና የተባረከውን ተስፍችንን በጉጉትና በናፍቆት ስጠባበቅ እግዚአብሔን እየመሰልኩ እንድኖር እያሳሰበኝ በጥንቃቄ እንድኖር እያስተማረኝ ነውና አሁንም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ !!!
Thanks & God Bless you both!🙏🏽💕
Same to you!
Yaredye my dear teacher. Blessing as always
Thanks a million
🥰🥰🥰
Please release part 2
ማስተካከያ!! ሁልጊዜ በትክክል ከማይጠቀሱ የመጽሃፍ ቅዱስ ክፍሎች አንዱ ዮሃንስ 3፣16 ነው ። " በእርሱ የሚያምን ሁሉ........ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።"
እግዚአብሔር "ዓለምን" ሳይሆን " ዓለሙን " ነው የወደደው። እኔ እስከገባኝ ድረስ የእግዚአብሔር ዓለም እኛ ሰዎች ነን።
Eon & cosmos
6:57
አስተምረው እንጂ አልኖርክበትም የአራት ኪሎ ቤተመንግስት ካድሬ የዳኒኤል ክብረት መንፈስ የተፀናወተህ
This channel has a lot of ads
Please can you remove it