አዲስ አበቤዎች ስንሰደብ የጌታ ፈቃድ ይሁን ብለን ዝም - ደራሲ እንዳለ ጌታ ከበደ (ዶ/ር) -ጦቢያ
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- አዲስ አበቤዎች ስንሰደብ የጌታ ፈቃድ ይሁን ብለን ዝም - ደራሲ እንዳለ ጌታ ከበደ (ዶ/ር)
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World
ዋው ሰው እደዚ በታረመ ስነምግባር ቅሬታውን ሲገልፅ ደስ ይላል። እግዛብሄር ይጠብቅህ
እንዳንተ አይነቱን ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ያንን ወራዳ ሰውዬ ፓርላማ ያለውን እና የጀግኖች አባቶቻችንን ስም የሚሳደቡትን ፣ታሪክ ለሀገራቸው የሰሩትን ስማቸውን የሚቀይሩትን (የሚሰርዙ የሚደልዙትን ያጥፋልን!
ያጥፋልን ሳይሆን ፣ ተባብረን እናጥፋቸው ። Nobody is gonna do it for us. We must do it !!
ግ ሩ ም ሀቅነ ት ያ ለ ው አ ስ ተ ያ የ ት ና ድ ም ዳ ሜ ነው :: ድ ን ቅ !!! 🌹🌹🌹🇪🇹🙏
@@Rasdashen1 አሜን ይጠፋሉ እናጠፋቸዋለን እግዚያብሄርም ብን አድርጎ ያጠፋቸዋል ስለማይጠቅሙ
Minilek come by horses 🐎18century dictator
@@FatumaAdem-i9q አነቺ እነኳን በዙ ስለኢትዮጵያ ታሪክ አታቂም የተነገረሽን ነው እንግዳ ብዙ አያውቅም
የተማረ ያነበበ አዋቂ ሲናገር እንዴት ደስ ይላል።እናመሰግናለን እንዳለ ጌታ።
እግዚአብሔር ሰላሙን ጤናውን ፍቅሩን ይስጥህ !!
ተባረክ !!
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ለዘላለም ትኑር
Llppl
በእውነት እንዲህ አይነት ስነምግባር ያለው ኢትዮጵያዊ በማየቴ ኮራሁብህ ረጅም እድሜ ተመኘሁልህ ያዲስ ልጆችማ ቢደበድበን ይሻልነበር እጅግ የወረደ ሰውዬ ፓላማ መሰየሙነው ያሳፈረኝ እንዲህ አይነት መረን ምንሊጠቅማቸው እንዳስቀመጡት አላውቅም በጥንቃቄ ቢመረመር የሆነ ተልኮ ያለው ነው ይታሰብበት
አረ አገላለፅ ይመችህ አባቴ በእውነት ትችላለህ
ያ ጥሩ እይታ , እግዚአብሔር ይህን ሁሉ ቆጥሮ , ጥሩ ቀንና , ጥሩ ለኢትዮጵያውያን አዛኝ ገዥ ይስጠን 💚💛❤️🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።
Wow... nice performance + perfect view + so polite ... Dr. Endale Thank you so much
እውነት ነው እድሜ ከሰጠን ገና ብዙ ይቀይሩታል ያጠፉታል የጥፋት ዘመን ውስጥ ነው ያለነው
እድሜህን ያርዝመው ዶ/ር እንዳለ ጌታ:: ነገርን የምታይበት መንገድ ሁሌም ሚዛናዊ ነው::
"የኢትዮጵያ ህዝብ የማይመጣን ነገር የመጠበቅ የረጅም ጊዜ ልምድ አለው ።" ጋሽ አሰፋ ጫቦ 👌 ድንቅ አባባል
Maybe we should educate ourselves more and be realistic. We are so emotional and full of anguish, either we will see the worst before we get better or we will take the time to learn.
I personally think we havent seen the worst yet and we need to get on it and let's see where it will take us. I am ready to die for fkn cause.
እንዲህ ያለ ጀግናም ይፈጠራል ለእውነት የሞተ እግዚአብሔር ይመስገን ሌሎችም ጀግኖች ይመጣሉ እግዚአብሔር እውቀትን የግድ ያስነግራል።
ተናጋሪው እራሱ እንዴት ዝም አሉኝ የሚል ይመስለኛል በጣም ትክክለኛ አባባል የተማረ ሰውእንዲህ የልብ ያደርሳልና ወንድማችን ተባረክ
እንዲህ የልብ የሚናገር ሰው እንዴት ደስ ይላል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አንደበትህ በጣም ጣዕም አለው ❤️🌷💞❣️🙏😍🥰🥀 የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን እግዚአብሔር አምላክ !!
አሜን አሜን አሜን!!!
አሜን አፍራሾችን ያጥፋልን
ምን ላርግህ ተባረክ የሴቶች ጉዳይ እንዴት ዝም ይላል ስለ አአ ልጆች የተወራውን
በዚህ ዘመን ሰምተው ባይፈፅኑትም በመናገርህ ክብር ይግባህ
አማራ እና ጉራጌ ያህል ኢትዮጵያን የሚወድ ማሕበረሰብ እኮ የለም አንተ የጉራጌ ጀግና በርታ💚💛❤
የ እትዮጵያ ልጅ እንተ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷
በጣም የሚያሰደነቅ አነጋገር ነው ያዋቂ የሸማግል አግዚሐብሔር ይሰጥህ
እውነት ነው ሁሌም ትለፋላችሁ ታስተምራላችሁ ግን የሚሰማችሁ ያው ይህንን የምንሰማው የሚሰሙት እናንተው እና እኛ ነን ሌሎች ጆሮአቸውን ጊዜያቸውን አይሰጡም አይፈልጉምና ልቦና ይስጣቸው ፈጣሪ ይመልሳቸው ከፋፋዮቻችን ይመቱ የሀሳብህ ይሙላ አሜን
እግዚአብሔር ይባርክ ወንድማችን ደራሲ እንዳለ ጌታ ከበደ ኑርልን ፡፡
ሰለም ለሀገራችን ፍትህለወሎህዝብ ለወለጋ ህዝብ🇪🇹🙏👍👍👍👍
እሙ የቻናሌ ቤተሰብ እድትሆኝ እጋብዛለሁ
ዛሬ ስለ ኮቦልቻ የሰራሁትን እድትመለከቺ እጋብዛለሁ
በታሪክ F ያገኙ ሰዎች ይሆኑ ታሪክን እያጠለሹ የሚሄዱት? ታሪክ ጥሩ በጎንም መጥፎ ጎንም ይኖረዋል ግን የሚገርመው መጥፎ ነው ብለን የሚንወቅሰውን ይበልጥ በባሰ ሁኔታ እያስኬድነው ነው ከቀድሞዎቹ የምንሻለው በምንድን ነው? አባስነው እንጂደ
@@yareddawit2021 የቀዲሞውቹ እማ የተሻሉናቸ ያሁነ ዘመነውጂ የነብሰበላዘመን ፣ነብሰጡር እሚታርዲበት፣ሰውዘቅዝቆ እሚሰቀልበት ከፋርኦን ዘመን የባሰ ዘመን ነው.
እውነት በጠፋበት እውነትን መናግር አቦ ተባረክ
አምበሳው እንዳለጌታ በጣም ትክክል ነህ እናመሰግናለን
እንዳለ ጌታ ዋዉ 👌
ፍጹም ትክክልና ግልጽ የሆነ የአደባባይ እውነት ነው!!! አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅህ እንዲህ እንዳንተ ድሃ ተበደለ ፍርድ ተጓደለ የሚል ጠንካራ ማህበረሰብ መገንባት ካልተቻለ እየደመሰሱ መቅዳት ወደፊት የሚቀጥል ነው የሚሆነው፤ ልህቀት በተግባር ሲገለጽ እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው!!!
እኔ እንደ አዲሳባነቴ ይህ እንጋሳ እሚባለው ፍርድ ቤት መቅረብ አለበት ስድብ እና መንጫጫት ምንም ዋጋ የለውም የተወለድኩት ከሸሌ ሳይሆን ከጨዋ ቤተሰብ ነው የአዲሳባ ልጆች እንደራጅና ለፍርድ እናቅርበው እሚስማማ ካለ ላይክ ያድርርግ አመሰግናለሁ
የዶክተር አብይን ፎቶ ስካሁን ልጥፈሃል? ታሳዝናለህ ይህንንውራዳ ስውዬ ካለብት አገር በአበባ ጉንጉን ትቀብልው ስልጣን ይስጡት እኮ ሽመልስና አብይ ነው! እያሰደበን ያልው እኮ አብይ ነው !
በሚገባ ገልፀህልናል👏🏾👍🏾👍🏾
ልክ ብለሃል! እግዚአብሔር ይባርክህ!
ተባረክ 💚💛❤🙏
እንዳተ አይነቱን ኢትዮጵያ ያበቀለች ወድም ያብዛልነ ሰላምሽ ደስታሽ ጥጋብሽ ረሀብሽ ሀዘንሽ የበረታበት ክፉ ግዜ ይጥፋልን 💚💛❤ የጠላሽ ይጠላ እምዬ ኢትዮጵያ ሀገሬ 💗
ኢትዮጵያዊነት ጥግድረስ ተባረክ
ተባረክ እውነት ተናግሮ እንደመኖር ሰላም የለም
ጥሩ ተናግረሀል ሚሰማ የለም እንጂ
👉🇪🇹💚💛💓🇪🇹👇
ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ
እስከመቼ ይሆን በእንደዚህ አይነት መልኩ የምንኖረው አባቱን ጠርቶ አያቱን የማይደግም ዘረቢስ እየሰደበን የምንኖረው መሀይም በፓርላማ አይ ግዜ
ግዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል ይባል የለ ይኅው እያየን ነው።
Tebarek lk neh
ታላቅ ሰዉ🙏
አሁንም አይምሮህንም አደበትህን ይባርክልህ
እድሜ ይስጠን እና ገና ብዙ እናያለን አይ ይይ እማማማ ኢትዮጵያ
እግዚአብሔር ይባርክህ።
The bed story was told by Sebhat G/Egziabeh, thank you for sharing!
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እዉነት ነዉ አድስ አበቤ ገና አሁን እየገባህ ነዉንቃ እምቢ በል ዝም ካልክ ነገ ጠዋት በርህን እያንኳኩ ያሶጡሀል
በትክክል✅✅ ይሄ ግብረገብ የታሪክ ትምህርት ሳይማር በወያኔ ዘመን ከ6ኛ ክፍል ዶክተር የተባለው ፅንፈኛ ወስላታ የአዲስ አበባ ልጆች ተሳድቦ ምክር ቤት ውስጥ እንድናየው መፍቀድ የለብንም አበቃ::
ያማል እንዳለ ጌታ የልባችንን ነው የነገርከን አስለቀስከን አዎን የነጮቹ አይሰረዝም !!!! ኡኡኡኡኡ
ድንቅ ሰው ነህ!!!
ይመችህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ምረጥ ንግግር ❤❤❤🙏
አፈ ወርቅ። እናመሰግናልን አገራችንን ይባርክልን
ምርጥ ንግግር ነው፡፡ ዶ/ር እንዳለ ጌታ እናመሰግናለን፡፡ በተለይ አዲስ አበቤዎችን የሸሌ ልጆች ያለው የአዲስ አበባ ምክር ቤት ተመራጭ ላይ የመረጠው ህዝብ ፔቲሽን ተፈራሮሞ ማውረድ ይኖርበታል፡፡
Tabarklane wandm Alame
Egziabhier Yistilin...
አቦ ይመችክ ደስ የሚል አቀራረብ
Egziabheir yebarkeh. Semi yelem enji semira binor.....melkamun tenagereh neber .
እንዳለጌታ ክበርልን።
Arts TV ትልቅ ስራ እየሰራ ነው በርቱ👍👍👍💕💕
Thank you wemdemachin
May God bless you!
Tebarek, Doc!!!
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ታሪክ ማጥፋት እንደ ጀግንነት አዩት የፓርላማው ሰውዬ መባረር አለበት
ጥሩ አቀራረብ ነው ሆኖም ያው መፍትሄውን ወይም የመፍትሄ ሃሳብ የለውም ለሀገራችን መፍትሄ የሚሆነው ሌሎች ድምፆችን መሥማት መወያየት የሃሳብ ልዩነቶች ላይ ከመደንገጥ ይልቅ መወያየት መልካም ነው ስለስድቡ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰውን በዘር በሀይማኖት በአካባቢ በመልክና ቁመና እንዲሁም በተፈጥሮ አደጋ ባለው ሰው መሳደብ መሳለቅ ማግለል የተለመደ ጉዳይ ነው ዛሬ አዲሰ አበቤ ላይ ሲደርሰ አዲሰ አይሆንም ስድብ ግነ ለማናችነም አይመጥንም ለውጥም አያመጣም ይህ ሰውዬ ብቻ ሳይሆን ምክር ቤት ቁጭ ብሎ ጭራቅ በሏቸው ያለ ሰውዬም ሀገር አያፈረሰ ነው ይህ የኔ ሃሳብ ነው ከስድድብ ወጥተን ሀገራችንን ለሁላችን እንደሚሆን አድርገን እነገንባ የሀሳብ ልዬነት እንልመድ። ቸር ይግጠመን
ወንድሜ አብዝቶ ይባርክህ
ዶክተር እንዳለ ጌታ🙏🙏🙏🙏
ያሳዝናል ሀገራችን ያለችበት ሁኔታ ያሳስባል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፍትህ ለአማራ ህዝብ
የቻናሌ ቤተሰብ እድንሆን እጋብዛለሁ
ዛሬ ስለ አማራ ግድያ የሰራነውን እድያዩ እጋብዛለሁ
ዝም አንልም አንፈረደዋለን አንላቀቅም
ወንድምአለም ተባረክ...ይሄ በእንቶፈንቶው በውሸት ትርክት በበሬ ወለደ ,በማር ዘነበ,
በላም አላችሁ በሰማይ , በየስብሰባው እጁ እስኪላጥ ብሎም ተናጋሪ ተብየው በጭብጨባ ብዛት እስኪሰክር ድረስ ማጨብጨብ የለመደ ህዝብ ምነዋ እዚህ ሀቁና አንገብጋቢው ጉዳይ ላይ ፈራ ተባ እያለ እጁን ንካ ዳበስ ሲያደርግ ይታያልሳ
ለማንኛውም ግሩም ትዝብት ነውና ያቀረብከው በርታልን.🙏🏽
A true Jegena you are Sir!!
በትንሿ ዚምባቡዌ እንኳን እስር ሺሕ ትምህርት ቤቶች አሏት።10,000
You make a hell of sense. Respect !!
በጭነት መኪና ተጭኖ የገባ ሁሉ ግዜ ሰቶት ይስደበን ምን አለ
Wow wededkuh.Thank you ,telling them in sarcastic way but to the point.😘
Very Very good person
እውነት ብለሀል 👏👏👏
አዲስ አበባችን ሌሎች ክሎችን አይንኩ የራሳቸውን ከሀገራቸው ማዳጋስካር ስም እያወጡ ይሰይሙ
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!!
GOOD SPEECH.
ዶክተር👌
ድንቅ ንግግ ነው
Wow.Tebarke💚💛❤💚💛❤
amazing speech
አቦ ምን ላድርግህ ሰላምህ ይብዛ
አቦ ይመችህ
ሠው በአፉ አውርቶ ዝም ማለት ነው ሚመርጠው።
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ እኛ እኮ የአ. አ ልጆች ጠፍተናል ደነዘዝን የማናውቀውን ዘረኝነት ማነህ ከየት ነህ እያሎን::መቼ ወደ አህምሮአችን እንደምንመለስ እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው ::
wow, I really liked it all but we want to solve it immediately otherwise every generation without previous history !!
እግዚአቤሔር ይባርክህ ወድሜ ንገርልኝ ታሪክን የሚጠፉና የሚደልዙ ደደቦች ባሉባት
አገር ስልጣኔን ማሰብ ይከብዳል ያልተማሩ አባቶቻችን የገነቧትን አገር የተማሩ ደደቦች እያፈረሷት ነው ኢትዮጵያን እና አዲስ አበቤወችን በቆሻሻ ባልተገራ ምላሱ የሚሳደብ ውርጋጥ ሰው እየተሳደበ ፓርላማ ወበር ይሰጠዋል ለህዝብ ነፃነት እና ለአገር ሠላም የሚጮህ ንፁ ሰው እስክድር ነጋ እና ጓደኞቹ ግን በእስር ፍት አተው ይሰቃያሉ ታድያ ወገኔ የአብይ መንግስት ዘረኛ አደለም ካላችውኝ እራሳችውን ስለ እውነት ስትሉ ፈተሽ አርጉ ያኔ እውነቱ ይገባችዋል
የሚያስቆጭና የሚያናድድ ቁም ነገር እየተነገረ መገልፈጥ ምንድን ነው
በሚያስቀው መሳቅ ያባት ነው ግን ..
እናመሰግናለን በነካ እጃችሁ ለ እነ እስክንድር እንታገል አዲስ አበቤን አንቁት tnx dr
ልብ ያለው ልብ ይበል!!!!!
እውነት. ይበልጥላል
Wow!!!! Well spoken my brother.
There are so many narrow minded ones when they open their mouth and speak they think they are talking about others but in reality they are telling us who they are. So the comment made about Addisabe the guy was telling us who he is out of his narrow minded and inferiority. Indeed it is sad he is still holding government office.
It probably good for us ,he will just collect his sallary and keep his mouth shut for the next 5 years as he is not an activist anymore, SHAME ON HIM
@@selamlehagere7692 I like ur view ... gn yaw be corruption egna nen mngodaw I guess
ንግግር በዕዉቀት ስሆን እንዴት ደስ ይላል
የአዲስ አበባ ህዝብ ተንቋል ያሣዝናል
ENA ENGENTEL?
@@shegerketema6622 ጎበዝ😀
BIHERTGNA ATUN
@@shegerketema6622 መገነጠል ሳይሆን መነጠቅ ይሻላል መገንጠል ፍሽኑ አልፏል
እኔግን ለውጥ በመጣቱ በጣምየምደስት ስውነኝ ግን ይህ ፕሮግራም በጣም በጉጉት የማየው ነው ግን!!እድው ስየው ይህንንመንግስት መተቸት ብቻ ይታያል እንደኔ ትችት እደሜያስድግ ባውቅም ጥሩ ሴስርም ምስግን የለውም ነገሩ አንመስጋጋንም እትዩጸያ ታሽንፍለች🙏🏽🙏🏽❤️❤️
እስቲ ከለውጡ አንዱን ጥቀሺልኝ?
Yamen laweta naw ya wolo entatoch seyalkesu ataum enda ,,medera zarana
ምላሳችን "አመሰግናለሁ!" የምትል ቃልን አታውቀውም!
;-)
እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣ እንጂ የኢትዮዽያ መንግስት ነገርማ ያስፈራል😡
በበኩሌ የመንግሥት ነገር እንኳን አያስፈራኝም ኢትዮጵያን እናስቀድም ብለን በጅምላ ይሁንታ ከሰጠነው ውስጥ የምንተማመንባቸው በሳል ግለሰቦች እንዳሉ የማይካድ ቢሆንም ተመራጮቹን በተመለከተ የማይመጥኑ እንዳሉበት ገና በጅምሩ እየተመለከትን ነው። ብስል ከጥሪ የተደባለቀበት ይመስለኛል። ቢሆንም ለተልካሻ ሀሳብ ቦታ ሳንሰጥ ለሀገራዊ ጉዳያችን ቅድሚያ እንስጥ እላለሁ ። የዚህ ዓይነቱ አስተሳሰብ አንድም ካለማወቅ ወይም የዝቅተኝነት አስተሳሰብ ውጤት ይመስለኛል።
እውነት ነው ግሩም አስተያየት ነው
ፊርማ አሰባስቦ ይህን ጀዝባ ከፓርላማ መባረር ነው። 5ዓመት ልናየው ነው? ከፓርላማ ካልወጣ ብልጥግና ራሱ መጠየቅ አለበት ። ጠያቂ ካለ ማለቴ ነው።
የወልቂጤው ጀግና
ኢቶጲያ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በግዚያቤር ፃዳ ያሳዝናል የመጣብን ቁጡነው ኦሮሞኮ የታሪክ አተላ ናቸው😭
A.A yetesadebewen Sewye mekesese alebet lelelawem temiheret yehonal.