Welcome Elet, ሲጀመር ያለ ፓስፖርት ወይም ግሪን ካርድ 8 አመት መቀመጥ አይችልም። ስለዚህ በግሪን ካርዱ ስፖንሰር ማድረግ ይችላል። ይሔ ለ WelcomeCorps ፕሮግራም ከሆነ ማለቴ ነው። BUT, Diversity Visa (“DV”) applicants do not need a sponsor, such as an employer or immediate family member in the United States, nor are they required to provide an Affidavit of Support.
ምንም ችግር የለው። HIV በደሙ ዉስጥ ያለበት ሰው ዲቪ አሽንፎ መሄድ ይችላል። ነገር ግን የራሱ የሆነ የአካሄድ ህግ አለው። (Visa applicants required to receive medical examinations will not be tested for HIV, and HIV-positive visa applicants will not be found ineligible).
በጣም ትንሽ ነው ከደረሰኝ እግ/ር ይርዳኝ እስከ 400,000 ብር ነው የሚመስለኝ እኔ ከ10ኛ ክፍል ነው በሌቭል 4 የጨረስኩት ሲቀጥል ዲግሪ በኮምፒውተር ሣይንስ አለኝ የስራ ልምድ 6 አመት በሴክሬተሪ የስራ ልምድ የሚባለው እንዴት ነው ምን አይነት ስራ ነው የDV መስፈርት የሚያሟላው እኔ መሙላት እችላለው ስለ መልካም ምላሽህ በጣም አመሰግናለው
ዲቪ ደርሶት ሙሉውን ወጪ የምሸፍንለት ይፃፍልኝ
Thank you bro kifiyew arefi nw dv ke deresn 👌🏾❤🤲🏻
Welcome Derartu ! thank you too
የዛሬ አራት አመት የመኪና አደጋ ደርሶብኝ ዳሌ ላይ ብረት ታስሮልኛል ግን በጣም ጤነኛነኝ ሜካኒክ ነኝ ስራ እሰራበታለው ያለምንም ህመም እና dv ደርሶኝ ተነስቼ ቢያዩት ወዳቂ ነኛ ብሮ
ዮርዳኖስ ሆስፒታል ነው የታከምኩት ዶክተሮቹ Korea ናቸው በጣም ጎበዝ ናቸው ብሮ
ፈጣሪየ እርዳኝ እያከኩ ከመኖር አውጣኝ ድቪው ካልተሳካ በምን መልኩ መሄድ ይቻለል ብሮ 😊
በሚቀጥለው አመት በሞመከር፣ አሜሪካ ግሪን ካርድ ባለው ሰው (ጋብቻ፣ አሳዳጊ)
ጓደኛዬ ሊወስደኝነበር እና አዢዛ ወጪ እስከስንትብር ይሆናል እባክህን ንገረኝ በግዜር
enamsagenalne bero gine kadarasane kabale ena kalja gar waciwene etefe naw malte naw la3
What about forensic tests...is that free?
What about forensic?
2024 እግዘብሔር የቃል ይደርሰኛል
Yedersewu kale igezalewu
❤❤❤
ene yemlk wendme ye bal ena yemist sehon endet new hedetu
እስፖንሰር ሚባለው ነገር ምንድን ነው ወንድሜ እባክህ ንገረኝ
Welcome Hana, ለዲቪ ከሆነ ስፖንሰር አያስፈልግም። ለ WelcomeCorps program ግን የግድ ነው።
ፖስፖርት ያሌለው እስፖሰር መሆን ይችላል ስምት አመት ሆኖታል
Welcome Elet, ሲጀመር ያለ ፓስፖርት ወይም ግሪን ካርድ 8 አመት መቀመጥ አይችልም። ስለዚህ በግሪን ካርዱ ስፖንሰር ማድረግ ይችላል። ይሔ ለ WelcomeCorps ፕሮግራም ከሆነ ማለቴ ነው። BUT, Diversity Visa (“DV”) applicants do not need a sponsor, such as an employer or immediate family member in the United States, nor are they required to provide an Affidavit of Support.
@@ETechMedia1 በጣም አመሰግናለሁ ካላስቸገርኩህ አድ ጥያቄ 350$ ዳላር ለኢባሲ ያልከው አጠቃላይ ነው እስከነኮቴው እስከ ኢተርቪው (ከቪዛ ውጪ)🙏
@@Tewahedo27 ለኢንተርቪው ብቻ ነው። 350$ ሳይሆን 330$ ነው ያልኩት። አወ
@@ETechMedia1 ለኳቴው ስት ነው የመጨረሻ ውድሜ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏
ኧረ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጉድ አደረገንኮ ለማን አቤት ይባላል? ምንም እየጠሩን አደለም ሌላ የአፍሪካ ሀገራት እኮ በጣም እየሰሩ ነው::
ልክ ነህ። እኛ ጋ በጣም የተንቀረፈፈ አሰራር ነው ያለው። ከመታገስ ውጭ ምንም አማራጭ የለም። በርታ መልካም ዕድል
@@ETechMedia1 ok.
Ydme meremr wetet hiv posetive khon Yeqblalu
ምንም ችግር የለው። HIV በደሙ ዉስጥ ያለበት ሰው ዲቪ አሽንፎ መሄድ ይችላል። ነገር ግን የራሱ የሆነ የአካሄድ ህግ አለው። (Visa applicants required to receive medical examinations will not be tested for HIV, and HIV-positive visa applicants will not be found ineligible).
የትምህርት ማስረጃ የት ማን ነው autintickt የሚያደርገው?እባክህ መልስልኝ
Welcome Efrata ! ሁሉም ዶክመንቶች ኦተንትኬት የሚደረገው ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቢሮ ነው
@@ETechMedia1 ok እኛ ነን የምናስደርገው ወይስ ኤንባሲው ሌላም ልጠይቅህ ከ 10 ወደ 11 ያለፍንበትም ያስፈልጋል ወይ dv ስንሞላ የሞላነው ብቻ የ12
እኛው ነን የምናስደርገው። የትምህርት ማስረጃወችን ሙሉውን ማቅረቡ አይጎዳም። ካላስፈለግ እዚያው ስለሚነግሩሽ መጠየቅ አለብሽ። ክፍያው የሚወሰነው እንደ ዶክመንትሽ ብዛት ስለሆነ።
@@ETechMedia1 eshi amsgnlawo
@@ETechMedia1 ኣተንትኬት የምናደር 8-12 ያለውን ካርዳችንን ነው ወድሜ
Bro ye coved-19gize yewetalcwe saweoce awqalwe bezu genzebe awetetawe gn alhedume be beshetawe mekenyate insu ahune mendenwe idelace plz❤
Now I haven't any information on those issue (Covid-19 time). Sorry !, If any, I will inform you soon
UNIVERSITY DEGREE YALEN TEMPOWEN NW AUNTENTIKET YEMENASEDERGW WEYES COSTSHARING KEFELEN WANAWEN NW
Wanaw bihon yimeretal, gin kidemiya tempo authenticate lihon selmichel check it
እሺ አጠቃላይ ስንት ሰው ነው የሚወጣለት
Welcome Samson ! ከዚህ በፊት እስከ 2750 ኢትዮጵያውያን የዲቪ ተጠቃሚ ሲሆኑ ቆይተዋል። የዘንድሮው ደግሞ ከዚህ የበለጠ ቁጥር እንደሚሆን ይገመታል።
😂😂😂😂😂በቃ ተስፋ ቆርጭያለሁ ብደርሰኝም አቅም የለኝ
አረ በጭራሽ ተስፋ አይቆረጥም። ዕድሉ ከተገኘኮ ገንዘቡን ማንም ይስጥሻል። ወድያውም ትመልሽዋለሽ። ለማንኛውም መልካም ዕድል Madebo !
Indet nw authentic minasderigew ?
Welcome Nikodi, ሁሉም ዶክመንቶች ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቢሮ ነው ኦተንትኬት የሚደረጉት፣ ህጋዊነታቸው የሚረጋገጡት።
@@ETechMedia1 ameseginalew
@@ETechMedia1 yetimihirt witetachin ke timihirt minister adel ende authentic yemihonew???
@@waleligntamene6210 10th and 12 th ነው ፈተናዎች እጀንሲ ከዚያ ውጭ ጉዳይ ይደረጋል፤ ዲግሪ ከሆኑ ዩኒቨርሲቲ ከዚያ ውጭ ጉዳይ።
Fake tt masreja s takaleh yet ende miweta 😂
Hi Dagi, Fake? alawukim dagi
@@ETechMedia1 ye wushet tt biyasweta ye deresew sew mn yagatmewal
Mulu merejah b federal dereja authenticate selemihon yemeyaz edilu kebad nw... eni yihenen alemekirehim dagi
@@ETechMedia1 thanks🙏
🙏 Me too ! 🙏