ምንም እጄ ቢያጥር ምርጥ አዲስ ሙሉ ፊልም (Minm Eje Biyatir) New Full Length Ethiopian Movie 2024.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 дек 2024

Комментарии • 189

  • @marblegold7011
    @marblegold7011 4 месяца назад +21

    የአያ ታዴ ልጅ ሊመጣነው ስትሉ ብርቁ መስሎኝ ደስ ብሎኝ ነበር

  • @yesharegmamo8436
    @yesharegmamo8436 4 месяца назад +12

    አበጀሽ በጣም ናፈቀችን እማዋዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yesharegmamo8436
    @yesharegmamo8436 4 месяца назад +12

    ዉይይይ ዛሬ በጣም ደስስስ ብላችሁኛል የበለጠ አያ ታዴ ከአበጀሽ ዉጪ ለሌላ ባል ሆነህ እዳትሰራ ዛሬ በጣም አስደስተኸኛል

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 4 месяца назад +22

    የእውነት ሀገራችለይ ብንሰራ እስካሁን የስደን መንፈስ የተወጋ ይሁን

    • @sarahmohammed6895
      @sarahmohammed6895 4 месяца назад +1

      አይይ ወገኖቸ ምን ሀገርአለን የ7አመት ልጅ እየተደፈረች እህህህህይይይ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 4 месяца назад +4

    ወገን ወገን ነው ሀገር ሰላም ሰትሆን ሁሉም በሀገር ነው። የሰው ሀገር የሰው ነው።
    ኢትዮዽያን ለመበታተን በየፈረንጅ ሀገሩ ዶላር የምታዋጡ እግዚህአብሄር ይፍረድ።

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 4 месяца назад +13

    ማሮቼ ዉዶቼ ስታምሩ❤❤❤❤❤ የእመቤት ቂጥ በድብድባ አለቀ😅😅😅😅😅😅

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 4 месяца назад +11

    አያ ታዴ ቆንጆ ልጆች ናቸው አትጨቅጭቃቸው ።

  • @yesharegmamo8436
    @yesharegmamo8436 4 месяца назад +18

    አጠቃላይ ተዋናይዎች በጣም ዉድድድ ነዉ የማደርጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LiliLili-xm8mj
    @LiliLili-xm8mj 4 месяца назад +10

    አቤት ያየሽ ስወድሽ መሬት ተቀዶ ስሰፋ አደርኩ ነው እኮ የምትለዉ ሁላችሁንም እወዳችዃለዉ አበጀሽ ናፍቃናለች

    • @alamadan717
      @alamadan717 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 4 месяца назад +6

    እመቤት የኔ ውድ አሰቃይዋት ቤቱ ጠቦሽ እኮነው እኮን አጠገባቸው አፈድደሽ እዳውም ወዶች አያርፉም አይዞሽ ጨርሸ ልይና ደሞ. እኮምታለው😂😂😂

  • @kewoam1658
    @kewoam1658 4 месяца назад +3

    በስደት የምትኖሩ ሰወች አብራችሁ የምትውሉትን ሰው በደንብ እወቁ ይሄ ትልቁ መልእክት እና አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው በርቱ ልብ ያለው ልብ ይበል።

  • @meseretzewdu8204
    @meseretzewdu8204 4 месяца назад +4

    ብርቁዬ፣ጨረቃ፣ ሀይሌ ናፈቁን ❤❤❤

    • @ethio1283
      @ethio1283 4 месяца назад

      ማለዳላይ አሉልሽ እየተንበጫበጩ

    • @AmalAmal-ss8lx
      @AmalAmal-ss8lx 3 месяца назад

      ​@@ethio1283😂😂😂

  • @MesenbetDinku
    @MesenbetDinku 4 месяца назад +3

    እንዲህ እየተባልን ተምረን እንኳን ጎረቤት እናት አባት መርዳት አልቻልንም ኑሮዉ ከደሞዝ በላይ ነዉ

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    ትልቅ ትምህርት ነው በየቦታው እንደዚህ ተስፋ የቆረጡ ሰዎችን ከራሳችን ላይ እየቀነስን ብናበረታቸው ማንም ራሱን አያጠፋምነበር

  • @mekaneselam
    @mekaneselam 4 месяца назад +5

    አቤት ድምቀት እትየ አልማዝ እዳጠፉብን ያየሽ እቺ ብልጥብል የምታጫውትሽነገረሳ ክክክ ትችላላችሁ የኛ መሥታወት

  • @ethio1283
    @ethio1283 4 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤ድንቅ ትወና ግን ስማቸዉ ላይ ሁላችሁም አትጨክኑበት😔😍😍😍😍

  • @Eman_bint_arega
    @Eman_bint_arega 4 месяца назад +9

    በቃ የኛ ሰፈር ሰወችም 12 አመት ከሳውድ መልስ ቤሬ እፈልጋለሁ 😂😂😂ቅጭላቱ ትልቅ ነው ሲወለድም አላለችም አይ ያዬሽ😂😂😂

  • @VipA04e
    @VipA04e 4 месяца назад +5

    እሪ ያየሽ የወሬ ጥግ ደስ ትላላችሁ ቶሎቶሎ ኑ❤❤❤❤❤❤❤❤እወዳችሁአለሁ

  • @alzalem12
    @alzalem12 4 месяца назад +5

    Ewodachihualehu. You guys are amuzing. God bless you more. Especially Aya Tade, Esubalew, Yayesh, eteye Almaz,,,

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 месяца назад

    እታጏጅዬ ስታምሪ የሆንሽ ቸኮሌት እኮንሽ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @kadijamohammed2530
    @kadijamohammed2530 4 месяца назад +4

    😂😂😂😂😂ያየሽ ዲፖርትድ የሚባል ትምህርት😂😂😂❤❤❤

  • @fifinon2380
    @fifinon2380 4 месяца назад +8

    ወይኔ ብርቁ እኮ ጅል ሆኖ ሲሰራ ያምርበታል መልሱት ድምቀታችሁ ይሆናል ከአበጀሽ ጋርማ በጣም ነው የሚችሉበት የምር በጣም ያዝናኑኝ ነበረ ዱሮ

  • @nuniguebrehiwot7
    @nuniguebrehiwot7 4 месяца назад +1

    እጅግ በጣም ሆናችሁበታል ጎበዞች በርቱ እወዳችኋለሁ የአገሬ ልጆች 💐💐💐🙏🙏🙏

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 месяца назад

    ወይኔ ያየሽዬ ንግግርሽ እር እንዴት እንደሚያምር እንደሚስማማ ለዛሽ ስትችይበት እርርር እኔመቼም ብዙሃኑአንደኛ እመዋ ናት ይላሉ እመዋም በጣም ደስስስስ የሚል የእናት ንገር አላት በተለይ የብርቁ እናት ሆና ስትስራ ግን ያየሽ ትለያለሽ በቃ አራት ንጥብ በጣም ትችያለሽ ይሄንን ስል ግንሌሎቻችሁን ማበላለጥ ሳይሆን ሁላችሁም ምንም እንከን የማይገኝላችሁ ናችሁ ስወዳችሁ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍🍾🍾🍾🍾🍾🍾❤️❤️❤️❤️❤️

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው

    እረ ወየሁ❤❤❤❤

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 4 месяца назад +11

    ወይ የሀገሬ ሰዎች የተሰደደ ሁሉ ዶላር ተሸክሞ የሚመጣ ነው ምመስላቹ አዬ ሆድ ይፍጀው 😢

  • @yesharegmamo8436
    @yesharegmamo8436 4 месяца назад +5

    ታዴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-የ6ቐ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-የ6ቐ 4 месяца назад +4

    ሠላማችሁ ይብዛ ውዶች

  • @ባዩሼ
    @ባዩሼ 4 месяца назад +5

    ዛሬ ተቀድም አለሁ ብዙ ሰው የምወዳችሁ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ ማሮቼ 🥰🥰🥰

  • @hawaa4738
    @hawaa4738 4 месяца назад +3

    ፍትህ ለሚጣ በግፍ ተደፍራ ለተገደለችው😢😢

  • @wegenejemebere
    @wegenejemebere 4 месяца назад +2

    እናነተን በኢቢኤስ ለኢንተርቪ ማየት ናፈቀኝ ትውና የማይችል ሁላ እየቀረበ እናንተ ለምንድነው የማትቀርቡት

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 4 месяца назад +5

    አይ የኛ ሰው። በ7 አመት ያባት የናቱን ቋንቋ የርሳዉ ? አባሩት

  • @የእስጢፋኖስእናትእታገኝሞ

    aatagach ❤❤❤❤❤❤

  • @nuniguebrehiwot7
    @nuniguebrehiwot7 4 месяца назад +1

    ውዶቼ ያገሬ ልጆች ደስ ስትሉ ሁኑበት ቀጥሎ እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-95674
    @user-95674 4 месяца назад +3

    የኔታሪክነው,የመቤት,አስታወሰኝ
    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 4 месяца назад +1

    ስማቸው ❤😂 ሲሳዝን እመቤት አላተመችው

  • @Habtam21
    @Habtam21 4 месяца назад +3

    የኔ የዋህ ህዝብ ለናተ ጦርነት ይገባችሁ ነበር አማራዬ😢😢በርቱ ደሞቼ ታምራላችሁ❤❤❤❤

    • @hanakiya7711
      @hanakiya7711 4 месяца назад

      እግዚአብሔር ሰላማችንን ይመልስልን😢

  • @WerkituAyanu
    @WerkituAyanu 4 месяца назад +1

    አረ አታጓጅ እሱቤን አግኝተሽ ነው 🤗🤗🤗🤗😘😘😘😘😍😍😍😍♥️♥️♥️♥️♥️♥️👍👍

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 4 месяца назад +1

    ከቀን ወደቀን በጣም የምትወደዱ ናችሁ ። ብርቁነና ጨረቃ ሌባዋ( በርቁ እንደሚጠራት ) ይመለሱ ።
    ወድድድ የምትደረጉ ናችሁ ዘመናይዎቹነን በለጣችሁዋችሁ ። ፈቅር የሆናችሁ።
    የተማረው ዲፖርት ትምህርት እውነት ነው ዲፖርት ከተደረገ በጭጮ ጨረቃ ላይ ልውጣ ማለቱ አይቀርም። ጎበዞች።

  • @hanakiya7711
    @hanakiya7711 4 месяца назад

    እትዬ አልማዝ ስወዳት❤

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 4 месяца назад

    አይ ያየሽ 😂😂😂😂አይ እትየ አልማዝ በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 4 месяца назад +1

    የጎጃም ሰው ባህላቸው ደስ ይላል ሠው ከውጭ ሲመጣ ቤት ያፈራውን ይዞ ነው እሚሄድ እኔ ጋደኛየ ጎንደሬ ናት ጎጃም ባሶሊበን እሚባል አግብታ ሂዳ ተገርማ አቤት እንግዳ አቀባበል

  • @hlemaNgest
    @hlemaNgest 4 месяца назад +1

    የኔ ውዶች🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ

    እንካን ደህናመጣቹህ የኛ የዋህ ህዝቦች አማረዋያን ❤❤❤❤

  • @nuniguebrehiwot7
    @nuniguebrehiwot7 4 месяца назад +3

    ምነው ይችን እህት ግን ለሁለት ደለቃችኋት ቤቱ ጠባብ እንዴት ትሆን ወዴት ትሂድ ዝም ብላችሁ ሻያችሁን ጠጡ😂😂😂😘😘😘

    • @rak7888
      @rak7888 Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 4 месяца назад +1

    የአያ ታዴ ልጅ ሊመጣ ነው ሲባል ብርቁ መስሎኝ ሰፍ ብዬ ስጠብቅ አዱኛ ነው ለካ በነካ እጃችሁ ብርቁንም ደግሳችሁ አምጡትና አስደምሙን አያ ጥላዬን ኃይሌ አለሜ ጨረቃ ፀሐይንም እባካችሁ

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 4 месяца назад +1

    " ዲፖርት ሊያደርጉኝ ነው ጨረቃ ላይ ጣሉኝ ! " ማለት 🎷
    በአማርኛ
    " መጥቼ የመንደሩን ሰው ጨረቃ ላይ እወስደዋለሁ" ማለት ነው።😂😂
    ጨረቃ ላይ ሳይወጡ
    ጨረቃ ላይ መውደቅ
    የአያ ታዴ እንግሊዘኛ በራሱ ጨረቃ ነው።
    💚
    💛

  • @nuniguebrehiwot7
    @nuniguebrehiwot7 4 месяца назад +1

    አይ ያየሽ😢😢😢😢 ያንቺ ነገር ደክመሽ ደክመሽ😊😊

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 4 месяца назад +6

    በ 7ዓመት
    አማርኛ ጠፍቶበት ነው 😄😄😄😄😄

  • @birhanyalew8248
    @birhanyalew8248 3 месяца назад

    Etye almaz yene derbaba wudddddd❤❤❤❤

  • @AhmdAhmd-wf8wt
    @AhmdAhmd-wf8wt 4 месяца назад +2

    ስወዳቸው❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 4 месяца назад

    አታጓጅ የጥቁር ቆንጆ 👄ሁሉም ዉቦች 💝

  • @امناصر-و8ز
    @امناصر-و8ز 4 месяца назад +6

    አበሽን አምጡልን

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 4 месяца назад

      አበጀሽ አሁን አትመጣም ወልዳ ተኝታለች

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 4 месяца назад +1

    የኔድምቀቶች እኳንደና መጣችው💚💛❤

  • @serkeeshete
    @serkeeshete 4 месяца назад +5

    በ7 አመት ነዉ አማሪኛ የረሳዉ?

  • @GebrehiwotAyenew
    @GebrehiwotAyenew 4 месяца назад +2

    ብርቁ ይመለስ በጣም ገራሚ ነው

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 4 месяца назад +1

    ትክክል ታዴ ጠንክረነረ ብነሰራ !!!!

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 4 месяца назад +1

    በተለይ የበሬው ትረጉም ኦክስ 🐂 ዚዝ በላክ ፉድ ኑግ ድዝድዝ

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-የ6ቐ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-የ6ቐ 4 месяца назад +4

    ኢንግሊዘኛ ጠላሁ

  • @Zubaida-i1z
    @Zubaida-i1z 4 месяца назад +4

    አረ ገሬ ተው😂😂😂

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 4 месяца назад +3

    ትላንት በያለም ወርቅ ገንዘብ ተናድጄ ነበር ዛሬ ካሳችሁኝ አዱኛን ጠገናችሁት

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 4 месяца назад +6

    አበጀሽ የት ሄዳ ነዉ አደራ እንደ ብርቁ እንዳትቀንሷት አያ ታዴ ካጠገብክ ትሁን

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 4 месяца назад

      ጸይማ ሴት ብርቁ አራት ናቸዉ የተቀነሱት እነዛ በደኝብ ነዉ ሚያደምቁላቸዉ ለምን እንደተቀነሱ ባላቅም

    • @SmiraMuhaamed
      @SmiraMuhaamed 4 месяца назад

      ​@@FhfGnf-tn6smበጣም እነሱ እያሉ የበለጠ ይደምቅ ነበር ለምን እንዳስወጧቸዉ መልስሴአልሰጡንም

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 4 месяца назад

      በፈቃዳቸው የወጡ ይመስለኛል ምክንያቱም ለብቻችን እንሰራለን ካሉ ይወጣሉ ለዛ ነው ሰው በፍላጎታቸው ነው

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 месяца назад

    አጏችዬ አይንሽ እንዴት እንደሚያምር👌👌👌👌👌👌👌

  • @endeshaw527
    @endeshaw527 4 месяца назад +5

    ወዮዮዮዮ የያየሽ ቀደዳ ጠላሁ😂😂😂😂😂😂

  • @MssMaqds
    @MssMaqds 4 месяца назад +1

    እውውውውው😂😂😂😂እነገረምው❤በጣም🎉የሳቀሁት😂😂😂

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 4 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤ገሬና፣ሲሳይ፣ዛሬ፣እንዴትተተውሳ😂😂😂😂😂

  • @chombegobena4279
    @chombegobena4279 4 месяца назад

    የማይሰለቹ ምርጥ ድራማ

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 4 месяца назад +5

    አዱኛ እኔም ዲፖርት ተብዬ ነበር ጠበቃ ይዤ ቀረሁ

    • @adisuadis3657
      @adisuadis3657 4 месяца назад +1

      እህት ማን እደሀገር እጃችንን ዘርግተን እንቀበልሻለን

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 4 месяца назад +1

    እረ እመቤቴ ገደሏት እኮ ወይኔ ሞትሁኝ አይይ ወዶች እናተጅሎች እኮን ቂጥአይታችሁ እይይይ

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-የ6ቐ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-የ6ቐ 4 месяца назад +3

    ተሰረሠርኩ አለ አላለም😅😅😅😅

  • @JsBsj-r3p
    @JsBsj-r3p Месяц назад

    የኔ ውዶች ትናፍቁኝ አላችሁ ብርቱ

  • @desalegnasemahegn5939
    @desalegnasemahegn5939 4 месяца назад +1

    የዛሬው ይለያል!! ሁላችሁም ትችላላችሁ!!❤❤❤

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 4 месяца назад +1

    አይይይ ወዶች በጣምነው እሚገርሙኝ አይናቸው ከዳሌነው የተሰራው እኔልሙት

  • @yoditkassa8338
    @yoditkassa8338 4 месяца назад +1

    አያ ታዴ ያምርብሀል

  • @dinkufirezewud6117
    @dinkufirezewud6117 4 месяца назад +1

    ዛሬ ካሜራቹ ልክ አይደለም ካሜራችሁን አስተካክሉ❤❤

  • @EkramAlhila
    @EkramAlhila 4 месяца назад +3

    የዛሬዉ ይለያል❤❤❤🤣🤣🤣🤣🤣😜😜😜

  • @TadelaBanetie
    @TadelaBanetie 4 месяца назад +1

    ሠላም ያገሪልጆች

  • @ገኒየተዋህዶፍሬ
    @ገኒየተዋህዶፍሬ 4 месяца назад

    አለሞቸ ማንአለነያለናተ😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g 4 месяца назад +3

    አይ ታደ አምስጭጪ አላላትም😂 እኔም ስድስት ጭጪ ሆኜ ነው የማዳም ቅመም የሆንኩ😢😢

  • @ከመሰቀሉስርነውአድራሻየዮ

    አይ አያ ታዴ ትሩጓሜ ባተ ነው 😂😂😂😂

  • @AregashAdugnawchekole
    @AregashAdugnawchekole 4 месяца назад +6

    ያየሽ ፖለቲካዊ ብትሆኝ ይዋጣልሻል

    • @AregashAdugnawchekole
      @AregashAdugnawchekole 4 месяца назад +1

      ኸረ ስማቸው ያላቅምህ የሰው ቂጥ ተማተህ ለጠፈችህ እኮ

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 4 месяца назад +2

    😅😅ያየሽ መቸም አለቃቸዉ ነች በብልጠት

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 4 месяца назад +1

    አያ ታዴ እገሌዘኛ. 😂😂😂😂ድረግ ድረግ😅😅😅 እረተው

  • @VipA04e
    @VipA04e 4 месяца назад +3

    እንግሊዝኛ ጉድ እንግሊዝኛጉድቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😮

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 месяца назад

    ሃምሳ እንጀራ የስጠሽው ትምህርት እርያየሽዬ ትለያለሽ ያልኩሽ ምክንያት አለኝ አፍሽ ይጣፍጣል 🎆🎇🎆🎇🎆🎇🎆🎇🎆🎇🎆🎇🎆🍾🍾🍾🍾🍾🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 4 месяца назад +1

    አይ ጨረቃ 🌚 😂😂😂❤

  • @yossiabebe6340
    @yossiabebe6340 4 месяца назад +3

    ❤❤❤❤

  • @zebibaabdulkadir5995
    @zebibaabdulkadir5995 4 месяца назад

    ኧረ ቃል አጠረኝ❤❤❤❤❤ የችሎታ ጥግ

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 4 месяца назад +1

    😂😂😅😅አይይ አዱኛ በቃ አሰማም😅

  • @ZeburaAli-db7wk
    @ZeburaAli-db7wk 4 месяца назад +4

    ያያተዴእግሊዘኛበግሩቆሞሄዴዴዴዴዴዴ😂😂😂😂😂😂

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 4 месяца назад +3

    መጥፎ ነገር ተምሮ መጥቶ እንዳይሆን ።

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው

    እንደነችሁ ዘመድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @VipA04e
    @VipA04e 4 месяца назад +3

    አሜሪካ እምትባል ሴትዮ ምን አድርጌያት ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂እህሆዴ

  • @kedanayemariyam1323
    @kedanayemariyam1323 4 месяца назад

    የኢትዮጽያ ህዚብ በእግዚአብሔር ፋትህ ለኑፁ ደም ትክክላኟ ፍርድ ይሰጢ

  • @nebyouahmed753
    @nebyouahmed753 4 месяца назад

    so beautiful

  • @nuniguebrehiwot7
    @nuniguebrehiwot7 4 месяца назад +1

    አያ ታዴ እባክህ እኔንም ይውሠደኝ ለልጅክ ንገርልኝ😂😂😂😂 እኔ አውሮፓ ነው ያለሁት😂😂😂😂

  • @TenaL-mv2bh
    @TenaL-mv2bh 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ውዷች

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 4 месяца назад +1

    ድምፅ የት አለው😢

  • @mulatukassiebirhanu5964
    @mulatukassiebirhanu5964 4 месяца назад +1

    እመቤትን ስሟን 'የደስደስ' ብያታለሁ፡፡