EMS Eletawi ችግር ጎዳና ላይ እያስወጣው ያለ ሕዝብ Tue 03 Dec 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 50

  • @amsalemerra580
    @amsalemerra580 7 дней назад +3

    ኢ ሜ ኤስ በጣም በጣም ትገርማላችሁ አንዱ ፋኖ ከሌላዉ ፋኖ በምን ይለያል ሁሉም በኢትዮጵያ በአገራቸዉ ላይ መኖር አትችልም ተብሎ ለሚታረደዉ ለሚሞተዉ ትልቅ ህዝብ ህይወታቸዉን አስዘዉ ለሚታገሉት ጀግኖቻችን ላይ ልዩነት መፍጠር ተገቢ አይደለም ቢቻል አንድ የሚሆንበትን መስራት ይሻላል። ክብር ድል ለፋኖቻችን።

  • @teshomebeyene9886
    @teshomebeyene9886 7 дней назад

    ፋሲል እውነት ነው የኛ ሀገር ችግር ሰላም ማጣት ብቻ ነው አንጂ ሀገራችን ያጣችው ምን ነገር የለም ለሀገራችን ሰላም ያምጣላት። ፒተር ፋሲል ወንድምአገኝ እንዲሁም ሁላችንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በርቱልን❤

  • @yesharegmulate
    @yesharegmulate 8 дней назад +3

    Bravo! So happy about the verdict!!!

  • @wasyihuntesefaye850
    @wasyihuntesefaye850 7 дней назад +5

    አዲስ አበባ ውስጥ በየጎዳናው ተጎሳቁለው የሚታዮ በጸሀይና በቁር ከሰል የመሰሉ በርካታ እናቶች አባቶች ህጻናት ወጣቶችን ማየት ልብ ይሰብራል። ታዲያ እየበለጸግን ነው ተብሎ ያነገረናል

  • @beneyamdaniel9391
    @beneyamdaniel9391 7 дней назад +1

    አቦ አንድ መናገር የምፈልገዉ ነገር ካለ፤ እነዚህ የህዝብ እንደራሴዎች ሞያዊ ቋንቋ ከአንደበታቸዉ የማይሰማ ሳይንሱን ተረድተዉ መሬት ካለዉ እዉነታ ጋር ማዋህድ የማይችሉ ህይወትም ይሁን መደበኛ ትምህርት ያላስተማረዉ ሰዉ ካለ እንኳ መኖሩንም እንጃ (ከነዚህ እንደራሴዎች በቀር) እርግጠኛ መሆኑ ባልችልም ከእርሱ/ሷ የዘቀጠ ግምገማ እና መረዳት ያላቸዉ ተራ በሚባል ደረጃ የመንደር ወሬን የሚያስንቅ ሀሳብን የሚያፀባርቁ ፣ የስራ አቅማቸዉ ከወከሉትን ህዝብ የማይመጣጠን አቅመ ቢሶች ስለሆኑ ሚያወሩት ሌላ መሬት ላይ ያለዉ ይህወታችን ሌላ ፡ ህዚባቸዉን አያዉቁትም ተመራቅ እና ቋሚ ስራ የሌለኝ ዜጋነኝ በቀን አንዴ መመገብ ከተሳናቸዉ ዜጎች መሃል አንዱነኝ ከድሬ ደዋ እስካሁን የምኖርበት አ.አ ያለዉ እዉነታ ይህ ነዉ። መፍትሄዉ ሀገር ለቆ መኮብለል አልያም ትግል መቀላቀል ነዉ ያለኝ አማራጭ። እድገት አይደለም ባላጋንን ህልዉና ያሰጋል። 🙏🙏🙏

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 7 дней назад +1

    እንኮን ስላም መጣቺሁ
    ድል ለነበልባሉ ፋኖ 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @bineKebe
    @bineKebe 6 дней назад

    አቦ ይመቻቹ ፉሲሎ

  • @Fekadu-s5c
    @Fekadu-s5c 8 дней назад +5

    ደሀ ሊከራየቸው የሚችሉ ቤቶች በልማት ስም ፈርሰው አለቁ. የሚከራይ ቤት ማግኘት በራሱ ችግር ሆኗል.

  • @fasilyigzaw9110
    @fasilyigzaw9110 7 дней назад +4

    ሃሪፍ ዘገባ ነው ፋሲሎ በርታ

  • @teshomebeyene9886
    @teshomebeyene9886 7 дней назад

    ዋናው ቁልፍ ሰላም ነው ሰላም ሰላም ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @YismaReda-u8b
    @YismaReda-u8b 4 дня назад

    ሀገራችን የመጨረሻው አስቂኝ ደረጃ ላይ መድረሱን እና ethnic cleaning ጅማሬው ማሳያ ላይ ነን

  • @ምክንያትሚድያ
    @ምክንያትሚድያ 8 дней назад +3

    ፋሲል አምስት ሽህ ብር የሚባል ኪራይ በዚህ ዘመን የለም ወንድሜ መረጃ ጠይቅ
    አንድ መኝታ ቤት ኮንዶሚኔየም ዝቅተኛው ኪራይ አስር ሽህ ብር ነው

  • @SamirNasri-i8h
    @SamirNasri-i8h 7 дней назад

    ሰላም በርቱ
    ❤❤❤❤

  • @solomondemissie8744
    @solomondemissie8744 8 дней назад +7

    አብይ ያልተማረ አንባ ገነን ስለሆነ በደሀው ችግር ያላግጣል።

  • @jerusalemlothschutz7456
    @jerusalemlothschutz7456 7 дней назад

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 7 дней назад +2

    እንዲያው መልካቸውን ባታሳዩ ይህ ጥቁር ጣሊያን ይረሽናቸዋል ደግሞ

  • @ZewdituAregahgne
    @ZewdituAregahgne 7 дней назад +1

    33:30

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 8 дней назад +2

    እኔ የምለው የምን ሃዘን ነው አፍርሱ ተሰደዱ ውጡ ግቡ ክፈሉ ሲባል እንዴት አንድ resistance አይኖርም?

  • @ካባቶቻችንጎንእንቆማለን

    ገበሬው የኑሮ ውድነቱ አይነካውም የኑሮ ውድነት ተያያዥ ነው ገበሬው ዘይት ጋዝ ማዳበሪያ ልብስ ከውጭ የሚመጣውን ነገር ሁሉ እሱም ይገዛል ከገዛ እንደማንኛውም ከተሜ የኑሮ ውድነቱ ክሱን ይነካል ድለዚ ያመረተውን በብላሽ አይጥልም

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam 8 дней назад +1

    STOP Amhara genocide

  • @teshomebeyene9886
    @teshomebeyene9886 7 дней назад

    ሌላው ደግሞ ገበሬው ከሰላም መጣት ችግር መቼ ተረጋግቶ ያርሳል ።

  • @eliasweldesemayat9518
    @eliasweldesemayat9518 7 дней назад

    ግዛዉ ምን ሆነ የት ጠፋ እባካችሁ ንገሩን

  • @hl9677
    @hl9677 7 дней назад

    በፋኖ ምድር ላይ ብልጽግና የፈለገውን እየፈጸመ ነው ፋኖ ግን 4ኪሎ ልገባ ነው ይለናል ድሮውንም የኦርቶዶክስ ቆምጬ ብቻውን የትም አይደርስም ። ከጁንታው እንዳይማሩ አስተሳሰባቸውም የቆምጬ ነው ።

  • @HanaKbede
    @HanaKbede 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 8 дней назад

    The right question, not knowing what and when to do it? Job creation no way to survive

  • @Libse-n4k
    @Libse-n4k 8 дней назад +1

    ኧረ ሠዎቹን ፎቶ ባታሳዪ ጥሩ ነው

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 8 дней назад +6

    ቴድሮስ አድኀኖም ቢችል በመርዝ ይጨርሰናል "መከላከያ " ነን ባዮች አማራ ጠላቴ ብለው የወጡ እሮሞዎች ናቸው ። የሚሳያዝነው ሌሎች ኢትዮጵያዊያን ነገሩ ሳይገባቸው አብረው የሚሞቱት ናቸው

  • @ሀሌታቲዩብ
    @ሀሌታቲዩብ 7 дней назад

    ye hizbu huneta kemiworaw belay asekaki nw hizbu betun zegto eyemote nw migermwe ahunm eyaferesu nw emikeray bet degmo mnm yelem ..

  • @yesharegmulate
    @yesharegmulate 8 дней назад

    This is exactly what weyane did! This kind of shameful deed, is it in cooperated in the Ethiopian army training!

  • @TakeleAsegedech
    @TakeleAsegedech 8 дней назад +3

    የ Imf ዶላር ሲያልቅ ድጋሚ Evaluat ያደርጋል መሀይሙ ብልፅግና እስካልጠፋ ገና ብዙ ስቃይ ይኖራል

  • @Non-e8j
    @Non-e8j 7 дней назад

    Every single amhara and anyone that care about Ethiopians sovereignty must listen to Kenyan broadcasting activist what’s happening in Ethiopia is similar that’s happening in other parts of Africa. The transfer of land from the indigenous people to foreigners in our case the current regime favors the political Islam that’s currently sweeping Africa. Saudi, Arab Emirates, Turkey, Malaysia…etc are the culprits in Ethiopia scrambling African Ethiopians land and resources in the disguise name of”investment “ what is happening is taking land right from the natives which Kenyan and South African and Zimbabwean and many more struggling from.

  • @Habesh-t6f
    @Habesh-t6f 7 дней назад

    Chgeru y Ethiopia hezbe eyerebew yemeyekewme new lezum k Egypt en k lele country megeb eyemetelen hezbu denten kurat new yemele new😂😂😂

  • @Samketk
    @Samketk 7 дней назад

    😅😅😅

  • @buzayehutessema7697
    @buzayehutessema7697 8 дней назад

    🫡🫡🫡

  • @edrisedris6057
    @edrisedris6057 7 дней назад

    ወሬ ብቻ ይህን መረጃ ተርጉማችሁ ለአለም አሳውቁ ወሬ ዋጋ የለዉም ወረኛ ቧቧ አፍ

  • @ChanyalowHaile
    @ChanyalowHaile 8 дней назад

    ዱሮን የማገዛው ጃውሳን ስለመምታ ነው ምኖ ጁታው እና ኦኔግ ስቀጠቀጥ ደስታች ወደር የላችም ነበር አይ ጃውሳው

    • @Habesh-t6f
      @Habesh-t6f 7 дней назад

      Junta eko Ethiopia meferes albet selale new ulu Ethiopiaw yetegelchu , amhara gin ezbu yewkal

  • @onpoint..
    @onpoint.. 8 дней назад

    ሀይ EMS… የሀገር መከላከያ ምን ሊያደርግለት ነው አምቡላንስ ሰረቀ የምትሉት... እንደው ፕሮፖጋንዳ እንዴት እንደሚሰራ ብትማሩ አይሻላችሁም😂😂😂😂😂😂

    • @Habesh-t6f
      @Habesh-t6f 7 дней назад

      Ambulance yemeketelut l amhara ezb k red Cross yetebreket new , hezbu endemerer new yemedergut ulunm kz fano k hezb lemesewtete ya nger b welge y oromo hezb lay sederge yenber new eskun welga lay

  • @amsalemerra580
    @amsalemerra580 7 дней назад

    ኢ ሜ ኤስ በጣም በጣም ትገርማላችሁ አንዱ ፋኖ ከሌላዉ ፋኖ በምን ይለያል ሁሉም በኢትዮጵያ በአገራቸዉ ላይ መኖር አትችልም ተብሎ ለሚታረደዉ ለሚሞተዉ ትልቅ ህዝብ ህይወታቸዉን አስዘዉ ለሚታገሉት ጀግኖቻችን ላይ ልዩነት መፍጠር ተገቢ አይደለም ቢቻል አንድ የሚሆንበትን መስራት ይሻላል። ክብር ድል ለፋኖቻችን።