Dec 18, 2022 a day that will live forever in our memory. the world united in joy. from Africa to Asia from Europe to the Americas billions of people around the world celebrated the grand achievement of Argentina and the great Leo Messi. Messi the magic man has shaken hands with paradise!
That is true. I never suport any country like that day. And it was becasue of messi. I felt heart atack when mbape scored the second gaol thinking that messi could lost the trophy but glory to God messi won it. I even never felt heart atack during my masters of science in chemistry exams and master thesis like i felt in wc final 18 decembwr 2022.
@@santemedical6802Messi won the World Cup with 6 penalties and u think he deserve to win the ballondor while players like haaland were much better for the whole season and won more trophies with better stats
Messi deserve it 2023 Ballondo'r he's so brilliant in Qatar. He's the best player of the presitguous award tournament . He's also second top goal scorer in Qatar & provide 3 assists. Leo God of football
LEO 'the Greatest' Messi... world cup winner. Copa America Champion. Olympic gold medalist. 8 ballon do'r winner. what a career, what a man! hail to the King.
Betidarum besebawnetum tiegstum tihtnawm, betam yasdenqegnal. Eski asib messi yemyakil famous sew keand set gara bcha menoru ygermegnal. Ene ena ante enkuan sint set dersenal. Slezi messi betam unique sew ena yehulum wetatoch idol new
ሜሲ የዓለማችን የምንግዜም ኮኮብ የሚገባዉ ባላንዲኦር ነበር በክብር ያነሳዉ።👑👑❤❤
ይገባሻል አባቴ 🐐🐐🐐💪💪💪The Goat
ሊዬኔል ሜሲ ስለ እውነት ትለያልክ !!! በቃ አንተ ከዚህ ምድር አይደለክም ማን አንተ ጋር ይደርሳል??? ይተካካልስ??? በመጨረሻም የሚገባህን ዘመኑ የፈቀደውን ሁሉ ክብር አግኝተካል በጣም ይገባካል!!! እንኩዋን ባንተ ዘመን ተፈጠርኩ🙏 👑LIONEL MESSI👑 of #10
Yene Messi infinity ♾️
Mesii ልህቀት እና የብቃት ጥግ አሳየሀን 🙏🙏🙏እድሜናጤና ይስጥህ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
Dec 18, 2022 a day that will live forever in our memory.
the world united in joy.
from Africa to Asia
from Europe to the Americas billions of people around the world celebrated the grand achievement of Argentina and the great Leo Messi.
Messi the magic man has shaken hands with paradise!
That is true. I never suport any country like that day. And it was becasue of messi. I felt heart atack when mbape scored the second gaol thinking that messi could lost the trophy but glory to God messi won it. I even never felt heart atack during my masters of science in chemistry exams and master thesis like i felt in wc final 18 decembwr 2022.
The greatest of all time ❤
he is on another level
he made history indeed and put his legacy in his own time and what else if any, can we expect from one footballer! big respect to Leo
Leo king of king always.
ይገባዋል ሊዮ ሜሲ ሲያንሰዉ ነዉ የምንጊዜም ኮከብ⭐️🌟✨⭐️🌟✨⭐️🌟
👑🐐🇦🇷
በሰባት ጨዋታ ባላንዶር አይከብድም ግን 😢😢😢
@@yohaneswodaje3618 it is a world cup, dude.
messi was iconic in that world cup.
@@yohaneswodaje3618be 7 chewata 7 goal ena 4 asssit yarege ayteh takaleh alem wancha lay 😂😂😂😂
@@santemedical6802Messi won the World Cup with 6 penalties and u think he deserve to win the ballondor while players like haaland were much better for the whole season and won more trophies with better stats
ሊዮ ይገባዋል 👏👏🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 retire አርጎ ራሱ ይገባዋል 😁😁
ይጋበወል ንጉስ እኮ ነውⓂ🇦🇷👑🐐8⃣🏆🇦🇷
CONGRATULATIONS LIONEL MESSI
YOU ARE GREAT PLAYER IN THE WORLD G.O.A.T 👑👑👑❤❤❤
Messi deserve it 2023 Ballondo'r he's so brilliant in Qatar. He's the best player of the presitguous award tournament . He's also second top goal scorer in Qatar & provide 3 assists. Leo God of football
LEO 'the Greatest' Messi...
world cup winner.
Copa America Champion.
Olympic gold medalist.
8 ballon do'r winner.
what a career, what a man!
hail to the King.
እውነት መሳይ ሌወን መሲ ሁሌም ይገባዋል የኔ ድብላል በልጆች እጠብቃለን
Messi ሲያንሰው ነው እሱ መጫወት ከጀመረበት ግዜ አንስቶ ጫማ እስኪሰቅል ድረስ ያሉት ባላንዶሮች ሙሉ ለሱ ነበር የሚገቡት any way congra leo family 👏👏👏👏👏
Wl
የኳስ ንጉስ ነግሳል በቃ ተፈፀመ 👑👑👑👑🐐🥰
GOAT🎉🎉🎉🎉🎉
LM8 From Another Universe
No one become like Him
G O A T
Messi is the greatest of all times❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Messi is infinity ❤
እደ ሚሲ አናይም ሜሲ ሜሲነው❤❤❤❤❤
የኛ ሜሲ 𓃵 ሮናልዶን ዝም አስባለው
Mn zim ylal ehe hixan mehaym penaldo kene mehaym ehetu bemessi balondor ena wc trophy hulem aygebawm silu arejut ko donkorowoch . Maferyawoch nachow
@@emteemte3985it’s true Messi doesn’t deserve 3 ballondor every one knows that
መንሱሬ ይሄ 8 ባላዶር በአለማችን ላይ የመጀመሪያ ቢሆንም በአለማችን ዳግም የማይደገምም 100% የመጨረሻም የሆነ ነው ።
KING OF FOOT BOLL. FOR EVERY. MESSIE
Goat 🐐 ❤
Wwwwww yigabl lio 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤lanti biwora alxgibm
Am happy to be his generation
Messi is great
Messi deserves ❤ i thank you for your presentation
Congratulations leo the king of football always.All love and respect you.
ይገባዋል !!!
Messi vamos
እግር ኳስ ነግሶ ያነገሳት የሊዮኔል ሜሲ ውለታና ዕዳ አለባት፤ዕዳዋን በቀላሉ ከፍላ አትጨርስም፤ምናልባት እራሱ ሜሲ ካልሰረዘላት በስተቀር፡፡ በተረፈ ለዝንተ-አለሙ ንጉስ ለሊዮኔል ሜሲ እነኳን ደስ አለህ ከማለት በስተቀር ሌላ ምን ይባላል፡፡
ታቃለህ ጎበዝ የእግር ኳስ ተንታኝ ነህ መንሱሬ
The only person who won ballon d'or in three consicutive decades!
And in 3 diferent leagues
Pessi doesn’t deserve 3 of his ballondors
ሜሲ ይገባዋል፤ ሮናልዶም ለአመታት ከረየን ብርታትና በቃት አንጻር እኩል ቢያነኙ ደስ ብለኝም ሜሲ በስብእናውና በቤተሰብ ሕይወቱ ያላቀ በመሆኑ የበለጠ ቢሆንም አያስከፋንም።
Bekuasem messi yilekal
ኢትዮጵያ ውስጥ የሮናልዶ ደጋፊዎች ይበዛሉ እኔ የሜሲ ደጋፊ ነኝ። ሜሲ ይገበዋል !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Me too ❤
ወጸን
Messi ተመልሶ አውሮፓ መጫወት ይችላል
መንሱርይ አንተ አደለኛ ነህ 🙏🙏🙏🙏
Endet?
Leo the G.O.A.T
በአገራችን የእግር ኳስ ደረጃ ምክንያት አንተ መምረጥ ባትችልም ይሄን ነው ምትፈገው 100%
Mansur ture all best players
my king messi❤
MESSI IS MESSI💪💪💪💪💪💪😇😇😇😇😇😇😇😇
የተለየ ሰው
Leo the king of king 👑
Goat
leo is king
Messi messi messi 👑👑👑 the 🐐🐐🐐
#LM8🏆🇦🇷🐐
Messi❤❤🐐🐐
መንሱሬ ዘንድሮ ለምንድን ነው የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ እና ጎል ድሪም ቲም ያልተካሄደው
♾ ♾ ♾ is Messi.!
Messi is ♾ ♾ ♾.!
🐐 🐐 🐐 🐐🐐 🐐 🐐 🐐
ኪኪኪኪ ከሰጡትማ አስር ይገባል የሰዉ ሀቅ ነዉ
Messi Ashenefe enji altesetem .
Messi በእግር ኳስ ታሪክ ከማንም ጋር የማይነፃፀር ነው ለኔ የእግር ኳስ ውበት ነው በቃ እሱን በማየቴ እድለኛ ነኝ እውነት በምን ቃል ልግለፀው ስሜቴን
Goat messi 🎉🎉
በሚገርም ሁኔታ ብቃቱን አስመስክሮ የአለም ዋንጫን ማሸነፉ ጠቀመው። ሜሲ በጣም የሚደነቅየእግር ኳስ ተጫዋች ነው። የአለም ወንጫ ላይ ያሳየው ቁርጠኝነት ግን መቼም አይረሳኝም።
Betidarum besebawnetum tiegstum tihtnawm, betam yasdenqegnal. Eski asib messi yemyakil famous sew keand set gara bcha menoru ygermegnal. Ene ena ante enkuan sint set dersenal. Slezi messi betam unique sew ena yehulum wetatoch idol new
Lio❤❤❤❤
Messi Lebe new
Super hero leo
ኤግዓባል መሲ 👍👍👍👍33
Mensure enkuwan des alen🎉🎉🎉
መንሱሬ ግላዊ አስተያየትህ ካልሆነ በስተቀር እንደባለሙያ ልታሳምነን አትሞክር! ሜሲ 3 ወይም 4 ባሎንሮች ሳይገቡት ነው የተሰጡት! ለዚህ ደግሞ እነ ኢኔሽታ ሕያው ምስክሮች ናቸው! ዘንድሮ የፊፋ ምርጥ ተብሎ ቢሸለም ያስኬዳል ባሎንዶር ግን ዓመቱን ሙሉ በነበረ ብቃት ከሆነ ከሆይሉንድ ጋር በምንም መመዘኛ አላወዳድረውም!!! መውደድ ሌላ ፍትሕ ሌላ ነው
Messi should have won 10 ballon dors...in 2003 ronaldo won without winning any trophy
መንሱር እመነኝ የሜሲ 8 ballodor መድረስ አይደለም እሱን እሚተካ አይታይም እመነኝ፡፡
ለእኔ cr7 እንደ pele messi እንደ maradona ናቸው
መንሱሬ ሜሲ
ይክፍለ ዘመኑ የጨዋስፓርተኛ ተምስሌት ና ማስተማርይ ብቻ መሆኑ ከቫላንዶርሽልማት በላይ ከፔሌ ቀጥሎ እና እይረሴናዘመን ተሻጋሪ8ኛውን ካደረገው እስተዋፅኦ ሲያንስው ነው
መሱር የሜሲ ደጋፊ ኪኪኪ
Ewekete yalew becha eco nw midegefew😂😂😂😂😂
the pain of inferiority
Wow
ይገባዋል! ለምንጊዜም የእግር ኳስ አይደለም የስፖርት ንጉሡ lionel andres messi(the only GOAT) !!!
እግር ኳስ እድለኛ ነች እሱን ስላገኘች ፣ዝናዋ ልቋል በሱ!!
He deserves Bro!!!!!!
አይመንሱር ሳካ ባላንዶር መብላት አለበት ትላለህ ብዬ ጠብቄህ ነበር።chelsea for ever
ይገባዋል አቦ ይመቸው
Goat ♾️
messi❤❤❤❤❤❤
Pele also won seven golden balls
ብራቮ ሌንዮን መሲ እንዲሁም መንሱር አብደልቀኒን ለአቀራረብህም ሆነ ለጠቅላላ ውቀትህ
cr7 for ever we will wine world cap
MESSI እሱን በቃላት መግለፅ ከባድ ነው
አምና አንድ ነገር እመኝ ነበር፡፡ እሱም ሊዮኔ መሲ የዓለም ዋንጫ ለሀገሩ ስላስገኘ፡፡
Messi is not only best footballer of the year he is also best sportsman of the year.
Fifa bi የ fifa project ነውና የሚያኮራ አይደለም
❤❤❤
The diference is vissible!
arsenal dagafinay🏆⚽ measure betas nugusu maassii👏
ይገርመኛል የሜሲ ወዳጅ ያልሆኑ ሰወች ስቃያቹሁ በዝቶ ደግሞ በተራ አስተያየት ሲጋጋጡ ሳይ ምን አይነት ስቃይ ውስጥ እንደሚኖሩ ይገርመኛል እኔ ወይም የኳስ ብቻ አድናቂዎች ወይም የሜሴ ደጋፊዎች CR7ን እሱ በገነነበት ጨዋታ ወይም ሻምፒዮን ሲሆን ጊዜ ወይም የዚያች ሰአት የእሱ ደጋፊዎች ሰአት ነው ብለን ገለለል ነው የምንለው እንጅ ዝም ብለን ወደታች ወደላይ አናደርግም
በሙሉ አፍህ ይገባዋል ትላለህ?
the pain of inferiorit
the pain of inferiority
@@tsegasolo7673 አዝናለሁ እንዲህ አይነት አእምሮ መኖርህ
Mr balondor
በፍቅር የሚታበድ ቢሆን ኖሮ አብጄልክ ነበረ አባቴ
Mann new messi???
መንሱሬ ይሄ ሽልማት እኮ ፕሮሚናንት ስፖንሰሮች በጉቦ ከነሱ ጋር የሚሰራን ተጫዋች የሚያሸለሙበት ሽልማት ነው ሰውየው እግር ኳስ በቃኝ ብሎ እኮ ደካማ ሊግ ላይ እየተጫወተ የሚገኝ ተጫዋች ኮከብ ብለው የአለም ዋንጫ 7 ጨዋታ ላይ ብቻ ባሳየው ብቃት አመት ሙሉ አብረቅርቀው የቆዩት እነ ሃላንድን ትቶ ሜሲን መሸለም ያስተዛዝባል። ይሄ hypocrite የሆ አለም!
Beka setaleks endi new ahyaw😂😂😂😂
😂😂😂😂 ከውቀት ነጻ ነሽ እንደ ሙሉውን ስማው አውርደህ ከየት እስከ የት የሚለውን😮😮😮
❤❤❤ ኣዎ ብሮየ ይመችሽ
Lucky = Leo Messi
Cry more camel league. 1 million diference between GOAT and Pendu
@@emteemte3985pessi robbed at least 3 ballndors
messi qalt yelegnem
The end messi🐐 > cr7
ሜስ የኳስ ንጉስ ነው ።የስኬት ተምሳሌት !!!!
ጫማውን ሰቅሎ እራሱ ይሰጡታል ምክንያቱም ይህ corrupted FIFA እጁ እረጅም ነው።
Keep crying habibi😂😂😂
Ayzosh gelete 😅😅😅
🤑🤑🤑🤐
ንጉሱ ከንግስናው ዙፋን ላይ ማንም ላያወርደው እና የሰው ልጅ ሆኖ ታምር ካልተፈጠረ በስተቀር ሊደርስበትና ሊያደርገው የማይችለውን በእግር ኳስ ታሪክ ከአይምሮ በላይ በሆነ መልኩ ለ 8 ኛ ጊዜ ባላንዶሩን የየይገባሀል ብሎ አለም አጨብጭቦ ሸልሞታል የእውነት ይገባዋል በዚህ የሚቃጠል ካለ ምንም ማድረግ አይቻልም
አርጀንቲና ሜሲ ባይኖር ኖሮ የአለም ዋንጫውን አታነሳም ነበር።ደግሞም አርጀንቲና ያሸነፈችበት መንገድ አንድ ምርጥ ፊክሽንናፊልም ይወጣል በአጠቃላይ የዚህኛው የአለም ዋንጫ ከየትኛውም የአለም ዋንጫ የተለየ ነበር እናም ሜሲ ተአምረኛነቱን አሳልፎን ነው ያሳለፈው ስለዚህ ባላንዶሩ በሚገባ ይገባዋል።