የምዕራብ እዝ ምክትል አዛዥ ሎጀስቲክ ሜጀር ጄነራል ሰዒድ ትኩየ በዝክረ ጭና ዝግጅት ላይ ያደረጉት ንግግር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • የምዕራብ እዝ ምክትል አዛዥ ሎጀስቲክ ሜጀር ጄነራል ሰዒድ ትኩየ በዝክረ ጭና ዝግጅት ላይ ያደረጉት ንግግር

Комментарии • 94

  • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ

    ነፃነት ለፋኖዎች ፋኖ የኔ ጀግና ኑሪልን

  • @eliyaszemene8291
    @eliyaszemene8291 2 года назад +4

    ተባረክ ትክክለኛ ጀኔራል እድሜ ከጤና ይስጥህ እውነት ምንጊዜም እውነት እንዲህ ፍንትው ብላ ትወጣለች!

    • @Chereka203
      @Chereka203 2 месяца назад

      🦧🇪🇹😝💀🦷☠️🦴🤧🛌

  • @gebeou8068
    @gebeou8068 2 года назад +1

    ድል ለኢትዮጵያ !ሞት ለጁንታው እና ለባንዳው ኢትዮጵያ ታሸንፋለች! ከብር እና ምስጋና ለአይበገሬዎቹና ለጀግኖቹ ይሁን።

  • @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ

    ፈጣራ አምላክ ከናተጋር ይሁን ድል ለአማራ በርቱ አይዛቺሁ ፈጣራ ይርዳቺሁ፡፡

  • @fatumafatuma7240
    @fatumafatuma7240 2 года назад +5

    ጀኔራሉን ጀግና አባት ጀግና ልጅ ተክቷል የወሎዎቹ ምርጥ ሃገር ወዳድ በኢትዮጵያዊይነታቸው የማይደራደሩ በያላችሁበት ፈጣሪ ከእናተ ጋ ይሁን !!!!

  • @zewdnishadunga6230
    @zewdnishadunga6230 2 года назад +1

    ክብር ለጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ እና ለአማራ ህዝቡ አና ፋኖ

  • @wendyedebebe936
    @wendyedebebe936 2 года назад +2

    ጀኔራል ሰዪድ እጂግ ጂግና ናቸው ክብር ዪገባቸዋል!!!!!!

  • @abyssiarchive7155
    @abyssiarchive7155 2 года назад +3

    ጭና፤ የነፃነት በመስዋዕትነት ተምሳሌት!! ክብር ለሰማዕታት፣ ሞት ለትህነግ ወራሪ!!

  • @etshiwotmulatu1298
    @etshiwotmulatu1298 2 года назад +5

    ኢትዮጵያ በእግዚአብሔር ኃይልና በልጇቿ አንድነት ለዘላለም ትኑር🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌼🌼🌼

  • @fikertem.s.8586
    @fikertem.s.8586 2 года назад

    Thanks very proud of 💚💛❤Ethioian HEROES thanks for sacrifice you made 💚💛❤Ethioia

  • @mulukensahilu2551
    @mulukensahilu2551 2 года назад

    ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን እና ስለ ኢትዮጵያ ክብር በዱር በገደሉ፣በበረሃ ለተዋደቁ ጀግኖቻችን!! በፍቅር ዝቅ በለን እጅ ነስተናል!!!

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms 2 года назад

    ክብር ለመከላከያችን አናመሰግናለን ጀነራል የአባ ገትዬው

  • @taebasaed4418
    @taebasaed4418 Год назад

    እናመሰግናለን ሜጀ ጀነራል እንድህ ከወርደት የታደገዉን ጀግና የአማራ ሀይልነዉ አሁን ትጥቅ አስፈታለሁ እያለ እየገደለ ያለዉ ይሄ ብልፅግና እሚባል ባለጌ የገማ ኦነግ እየገደለ ያለዉ አሁንም ያን ክንዱን ማሳየት ይኖርበታል ተገፍቶ እማይወደቀዉ አማራዉ።

  • @user-bu1zn8gt8n
    @user-bu1zn8gt8n 2 года назад +1

    አላሕ አገራችን ሰላያግልንአላሕ ይጠብቃቸው አላይገዛቸው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ

    እግዚኣብሔር ሰላምን ያምጣልን

  • @Chereka203
    @Chereka203 2 месяца назад

    ያሕያ መደረግ ክብራች ግምቷል🦧🛌☠️🦴

  • @almawood2394
    @almawood2394 2 года назад +1

    Fantastic victory General ? You and ethiopian army and Fanno Milisha scarfied for ethiopia and people. This is unforgettable History!!!! You repeated your Father and mother's History!!! Yes, supported army is always successful!!!

  • @حليمهمعيضالثبيتي
    @حليمهمعيضالثبيتي 11 месяцев назад

    ✋✋✋✋✋ደግአረገህ

  • @ttww9470
    @ttww9470 2 года назад

    አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖች ያረብ አገራችንን ሰላም አድረግልን በራህመትክ

  • @ኡሙሙሀመድ-ኘ7ፐ
    @ኡሙሙሀመድ-ኘ7ፐ Год назад

    ጀግና ለዘላለም ኑር

  • @eyayaaduga7950
    @eyayaaduga7950 Год назад

    እውነት ሲነገር መስማት ምንኛ ደስ ይላል

  • @Balabaras
    @Balabaras 2 года назад +5

    አሁን አሪፍ ጅምር ነው በቀጣይ ደሞ ሀውልት ይቁምላቸው ጠላታቸው ማን እንደሆ ቀጣይ ትውልድ ይወቀው

  • @shewanesh2970
    @shewanesh2970 2 года назад

    Enameseginalen ye Ethiopia Amilak yrdachu

  • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ

    ጭና ህህህህህ ህሙሙ አለ ግን ከጥፋት የታደገን እግዚአብሔር ይመስገንንን

  • @ethio1775
    @ethio1775 2 года назад

    Del le jegnaw hail le melaw ye Ethiopia jegnwech egzabeher ke innante gar yehun del le innante 🙏💚💛❤ shefet le weyane 👊

  • @semira-g2r
    @semira-g2r 2 года назад +2

    ፍቱልንን ያሰራችሁትንን ፍኖወቻችንን
    የልዩ ሀይል አባላቶች ፍቱልንን

  • @sla.m526
    @sla.m526 2 года назад

    እውነት አውራህ እሺ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ

    እረ እንደው ጦርነት በቃ በለን የአላህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AliMohammed-c1k
    @AliMohammed-c1k 11 месяцев назад

    አወነተንሐቅንአባራችሁታል

  • @tekelehailu984
    @tekelehailu984 2 года назад

    Dele la Ethiopia amn

  • @azmerawerat7473
    @azmerawerat7473 2 года назад

    👍💚💛💓

  • @ኩንፊየኩን-ደ3ዠ
    @ኩንፊየኩን-ደ3ዠ 2 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭እኔስ በሰዉሀገርአልቅሺልሞትነዉ ይህንወያኒ ህዉሀትከምደርገፅአላጠፋምብሎ አብይሁለተኛ ሶስተኛ ወንደሞቻችንአለቁ

    • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
      @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 года назад

      አብሸሪ እህት ሁላችንም ነን አላህ በቃ ይበልንንን እጅ እሰከመቼ ነው ያረብ💔💔💔

  • @ጎንደሬነኝ
    @ጎንደሬነኝ 2 года назад

    የኔዋ ጭና💞😥💔

  • @yarab4997
    @yarab4997 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 2 года назад

    ኢትዮጵያን በልጆቿ ታፋራና ተከብራ ትኖራለች ነብሳቸውን ይማረው ወያኔ በየሄዱበት ንፁሐን መግደል

  • @ኩንፊየኩን-ደ3ዠ
    @ኩንፊየኩን-ደ3ዠ 2 года назад

    ይህሁሉ መፅዉትነትሲከፈል ስቶች ሞተዉነዉ 😭😭😭😭😭አብይ የስራህንይስጥህ አምናዉኑ እዛዊ መቀሌ ደረስ ሒደን ከምደርገፅእናጠፋለን ሲሉመከላከሊያን፣ፋኖን ፣ሚኒሻን አትገቡም ብሎ አስቀር ይከዉ ተዘጋጁብሉ አስጨረሰን ወጣቱመከላከሊያዉአለቁጨረሰዉ

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 года назад

    የቁርጥ ቀን ልጅች 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @Noor-mf3yh
    @Noor-mf3yh Год назад

    🇪🇹🇪🇹🙏🙏👑🙏💙🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @awethaile6231
    @awethaile6231 2 года назад

    Nege temarkeh min til yihon endatresa wedel adgi (Orginal Ahya)

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 2 года назад +1

    ከብረ ለመከላከያ ስራይት ከብረ ለፀምረ ሐይልዉ

  • @negagiday7414
    @negagiday7414 2 года назад

    Eyhe sew
    Teshengito yelem ended
    Yaleke mehonu yasayal

  • @sisaygirma4735
    @sisaygirma4735 2 года назад

    ቀን፡ለምድንነው፡የማትፅፉ?

  • @josephdebalke
    @josephdebalke Год назад

    Layer

  • @minishadinku8605
    @minishadinku8605 2 года назад

    Woyene kaltefach selam yelam

  • @softlife5208
    @softlife5208 Год назад

    ታድያ እናተ ከአብይ ጋር ሆናችሁ የአማራን ልዬ ሀይል ፋኖን ኮንናችሁ እግዚአብሔር ይፍርድባችሁ

  • @sophiavegas1667
    @sophiavegas1667 2 года назад

    ሀሉን ነገር ጨርሶ ማውራት አስፈላጊ ነው ።

  • @Getu72
    @Getu72 2 года назад

    Jegnaw ye Ethiopia ANBESOCH

  • @bushiraummar849
    @bushiraummar849 2 года назад

    Ayayay

  • @ZinabuAddisu
    @ZinabuAddisu 5 месяцев назад

    ሰዮ ሰላም ነህ አሁን ጠፋሀኝ ወይት ነህ

  • @حليمهمعيضالثبيتي
    @حليمهمعيضالثبيتي 11 месяцев назад

    እያሥጨረሥክመጨመርልማድህነው

  • @minishadinku8605
    @minishadinku8605 2 года назад

    Ene alemnem

  • @godolias8228
    @godolias8228 2 года назад

    Ena enessim geginoch new, Menigist tebyew eyasadede yemiaserew,yemigelew.

  • @ኩንፊየኩን-ደ3ዠ
    @ኩንፊየኩን-ደ3ዠ 2 года назад

    😭😭😭

  • @mulugetag.michael1881
    @mulugetag.michael1881 2 года назад

    ታዲያ ለምን ድር ነው የትግራይ መከላከሊያ ጀመረው የምትሉት ሌቦች

  • @aminaamina-em4tu
    @aminaamina-em4tu 2 года назад

    የአማራ አመራሮች ለመጣ ለሄደዉ ባዳ ሎሌ

  • @حليمهمعيضالثبيتي
    @حليمهمعيضالثبيتي 11 месяцев назад

    ደቆሮአማራከልልሀላፊየለውም

  • @aminaamina-em4tu
    @aminaamina-em4tu 2 года назад

    እናተ ደደብች ያሰራችኋቸዉ ፋኖወች ፍቱ

  • @saidalsaid-9006
    @saidalsaid-9006 Год назад

    አማራውን ወዳችሁት ያማል

  • @Chereka203
    @Chereka203 2 месяца назад

    🦴💯🛌🦧🛌🦧🦧🛌

  • @solomonratie8707
    @solomonratie8707 2 года назад

    ታንኪው የተከበሩ ጀነራል ፋኖን ሚሊሽያ ወጣቱ ያካባቢውን ህዝብ ማመስገንህ ይልቃል የክልሉ ወራዳ አስተዳሪ አላመሰገነም ለምን አብይ ይቆነጠዋል

  • @Getu72
    @Getu72 2 года назад

    Weyane wede siol ygebal

  • @awethaile6231
    @awethaile6231 2 года назад

    Kedada

  • @mohammedhussen7842
    @mohammedhussen7842 2 года назад

    ይሄ እራቁቱን የሚጨፍር ትውልድ፤እየሰከረ ወንድም ወንድሙን የሚገድል ትውልድ፤ የተቸገሩ አባት እና እናቱን ጥሎ የሚበላ ጅል፣ጅላጅል፣ጅላንፎ ትውልድ እርስ በእርሱ እንዲጠፋፋ አላህ ፈርዶበታል።

  • @seidyimami5327
    @seidyimami5327 2 года назад

    ፋኖ ማለት ከበደህ እሳ እ

  • @user-bu1zn8gt8n
    @user-bu1zn8gt8n 2 года назад

    እደው ሰው የገዛ ጣትይቆጣል ጁታወች እዛማለትነው

  • @negagiday7414
    @negagiday7414 2 года назад

    Alkwal

  • @HayatDubai-uq6iv
    @HayatDubai-uq6iv Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂ክክክክክክክክ

  • @liseyassanchase5261
    @liseyassanchase5261 2 года назад

    Who is responsible for this chaos?
    Of course TPLF is responsible.
    The country was not only made up of 11 or nine tribes;
    Formerly the provinces were called by neutral independent names, but nowadays they bear a tribal name and that is entirely wrong.
    The region's independent owners of a tribe, and the arrogant and apartheid monarchs do not allow other few tribe members who are considered parasites to be brought in and selected to improve the area where they live in that particular district.
    There are more than 70 ethnic groups opposed to this apartheid system living in these 11 districts and they are multilingual and few in number. In the event of a minor conflict with these rulers, they will be killed and driven like animals out of the district.
    All this will be solved if the country abolishes the constitution and the misguided system guarded by warlords and tribal politicians who sit in the government and threaten the prime minister and the committee for change.
    A faithful slave does not stand up for freedom and truth and defend it; but for their oppressors and slave owners and warlords.
    ማን ነው ለዚሕ ትርምሥ ያደላደለው?
    ሐገሪቷ የ11 ወይ የዘጠኝ ጎሣ ብቻ አልነበረችም፤
    ክፍለሐገሮችም በገለልተኛ ሥምም የሚጠሩ ነበሩ። ዛሬ አንድ ክልል በዓንድ ጎሣ የግለኝነት ባለቤት ሥም ተሠይሞ ዕብሪትና አፓርታይድ አንግሣችሑ ሌሎች ያላችሗቸው አካባቢያቸውን የሚኖሩበትን ለማሻሻል አይመርጡ አይመረጡ ።
    ጉልበትና ብዛት አለን ያሉ ሐገሪቷን ተቃርተው ከ70 ያላነሡ ጎሣዎች ዕንደ ተለጣፊ (parasite ) ሖነው ዕየተሣቀቁ እየፈሩ ዕየተርበደበዱ ዕየራዱ ከቆዩና በትንሽ ቅራኔ ከክልል ባለቤቶች ጋር ከተጋጩ ዕንደ ዕንሥሣ ዕየታደኑ የሚገደሉትና የሚፈናቀሉበት ማን ባደላደለውና በሚያራምደው የተሣሣተ የአግላይ (apartheid ) ሑዋላቀር አሠራር ነው?
    ምድረ አጭበርባሪ ተራ ሌባ ወርሮበላ ሕወሐት ብለው ዕራሣቸውን በሚጠሩት የተቀናጀ አደለም? ይሔ የተመቻቸው የጎሣ አለቆች ጠቅላይ ሚኒሥትሩና የለውጥ ግብረሐይሉ፤ ሕገመንግሥቱንና የሕወሐትን የጎሣ ትራስ ክልል አወቃቀርን የሥፋት መጠንን ዕንዳይነካ ዕንዳያሥባትም፥ ዕያሥፈራሩ ያሉ ለዓመፅ የተዘጋጁ የኢትዮጵያ መንግሥትና ፓርላማ ውሥጥ አፍጠው ቁጭ ያሉ ዕንዳሉ ማን ነው የማያውቅ?
    ታማኝ ባርያ ለሐቅ ሣይሖን የሚቆመው ተሣሥተው ላሉ ጨቋኝና አረመኔ አለቆቹና ጌቶቹ ነው።

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 2 года назад

    አፈሩን ብሉት የአማራ አመራሮች ወሬ ብቻ ስንቱን ወንድሞቻችን በእስርቤት አጉራችሁ አሁን ደግሞ ወንድሞቻችን እርስ በርስ ታጋድላላችሁ ኤጭ

    • @nurnur4504
      @nurnur4504 2 года назад

      ትክክል ትላትና ፍኖ እና የአማራ ልዪ ሀይል ሲጫረስ ነበር ሸዎሮቢት ከተማ የማይረቢ እርስበርስ እዴት

  • @ዲአ
    @ዲአ 2 года назад

    አታፍሩም እናንተ አሽከሮች አማራ መነሳት ካለበት እናንተንም ለማጥፋት ነው በአዴን ሰብስቦ ለወያኔ መስጠት ነው ። የማያፍሩ ጎባጣ አሽከር 17ሺ ፋኖን አስራችሁ ወገኖቻችንን ታሰቃያላችሁ።

  • @mulualemyonatan6396
    @mulualemyonatan6396 2 года назад +1

    ፈሳም ጀነራል ጉረኛ

  • @amiralamo1143
    @amiralamo1143 2 года назад +2

    ብዙ ውሸቶች, ማንም እውነቱን አይናገርም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣የአቪ አህመድ ወታደሮች👎🏾

  • @duhsdgsv4008
    @duhsdgsv4008 2 года назад +1

    ኣቤት ውሸት

  • @ancanv1578
    @ancanv1578 2 года назад

    እናተሰውበላዘመነንፍቱምድርባዳ

  • @hi5all
    @hi5all 2 года назад +1

    የአማራ ፋሺሽት ቁርጥ እየበላህ 🥩🍖🥚🍻🥂🥃🍴🔪እየዋሸህ አልጋ ስበር እንጂ! የምን ወኔ?! በግፍ ሌላውን ዘር እያስፈራህ፣እየማገድክ፣ ክላሽና ጥይት ከተማ እየሸጥክ፣ ፋኖን እየገደልክ... ልትኖር ፈሳም ሁላ

  • @saragasa174
    @saragasa174 2 года назад +1

    😭😭😭😭😭😭