GEBEYA: ከንጹህ እንጨት የተሠራ አልጋ ዋጋ ፤በ 2000 ሽህ ብር ብቻ|Price of a bed made of pure wood

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии •

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  5 лет назад +33

    አልጋውን ለማግኘት ከዚ በታች በተቀመጠው አድራሻ ይደውሉ
    🇪🇹0938080258
    🇪🇹0906132535
    👆👆👆👆👆
    ንብረት እና ጓደኞቹ
    👉በፈጣሪ ስም ይሁንባችሁ ይሄንን ቪድዮ ሳታዩ እንዳታልፉ፤ruclips.net/video/LKYnMrP_T2c/видео.html

  • @Tube-tb5zy
    @Tube-tb5zy 5 лет назад +108

    ተመስገን ለኔ ቢጤ ይሆናል ይሄ 55ሽውም ባለ2000ሽውም ያው ነው አልጋ ይሁን ብቻ ዋናው ሰላም እና ጤና ነው እሚያስፈልገኝ

    • @abentbirs3310
      @abentbirs3310 5 лет назад +2

      ክክክክ

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 лет назад +1

      በጣም ማማዬ

    • @munirasiraj3983
      @munirasiraj3983 5 лет назад +1

      Tikikil nesh Konjo Wanawu Be Selam Enqilfi Tegnito Maderu Nw

    • @ሠአዲ-ዐ4ወ
      @ሠአዲ-ዐ4ወ 5 лет назад +1

      ክክክክ ሳልፈልግ አሳቅሽኝ

    • @Tube-tb5zy
      @Tube-tb5zy 5 лет назад +1

      @@ሠአዲ-ዐ4ወ ሳቂ አንች ምን አለብሽ በደህናው ግዜ ገዝተሽ ይሆናል

  • @abentbirs3310
    @abentbirs3310 5 лет назад +54

    ጫላ እናመስግናለን ባባለፈው 55እሺ። ብር ብለህ ስታቀርብለን ተስፍ ቆርጭ መደቤን ላዘጋጅ ነበር አሁን አቅሜን አውቅህልኝ

  • @አለምነሽበቀለ
    @አለምነሽበቀለ 3 года назад +2

    የእውነት ወድሜ ጫላ እናመሰግናለን የኔብጤን የሚመጥን ስላቀረብክ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @tupe5454
    @tupe5454 5 лет назад +3

    ማሻ አሏህ ጫላ ተባረክ አሁን ለኔ ሚመጥን እቃ አቀረብክልኝ ወይኔ ለዛውም ያደኩባት ሰፈር ላንተማ ቢቻል ከሺ በላይ ሰብስክራይፕ ብትደረግም ያንሰሃል ብዙ ትምህርት አግኝቻለው በተለይ ሀገሬን ገብቼ ምን እሰራለሁ ብዬ ስጨነቅ ነበር ተስፋ ሰተሀኛል

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 5 лет назад +2

    ጫላ ስውድህ በትለይ የሀገሬ የምየ የኢትዮጵያ ልጅች ሰትል በጣም ድድድስ ይላል የምታቀርባችው ሁሉ አሪፍ ነው ውንድሜ

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 5 лет назад +8

    ምርጥ ነው በርቱ ወድሞቼ በሀገራችሁ ጠክራችሁ ሥሩ ናዝሬት ቅርጫፍ አላችሁ ።

  • @fafaumusawda271
    @fafaumusawda271 5 лет назад +4

    ይች ናት የኔ አቅም አት ልጅ አቦ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ በል እኔ አድ ለልጀ አድ ለኔ እፈልጋለሁ አገር ወረታ ከብሀር ዳር 30ኪሎ የምትገኘው ነው ያለሁት

  • @adanishkebede7046
    @adanishkebede7046 5 лет назад +1

    አሁን ደስ የሚል እኔ ያሰብኩትን አገኘሁ ጫላየ ከምር እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን ውድ ወንድማችን ቃላት የለኝም

  • @አማራነኝየዛየጀግናዘር

    ማሻአላህ በጣም ጡሩ ነገር ነዉ ዛሬ ያየሁት እዉነት ለመናገር በጣም ጡሩ ነዉ ግን ደሴ ወይም ሀይቅ ቢኖር በጣም ሀሪፍ ነዉ ለትዛዝም ይመቻል እና እደምንም ብላችሁ ሀይቅ አቅርቡ

  • @mekdeszeleke8618
    @mekdeszeleke8618 5 лет назад +1

    ዋውውው በጣም ነው ደስ ያለኝ እምፈልገው አልጋ ይሄ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ ወድማችን ወደ ክፍል ሀገር እዴት መውሰድ እችላለን

  • @tupe5454
    @tupe5454 5 лет назад +1

    በያዛ እጅህም የልብስ ቁም ሳጥን ጠይቅልን ለኛ አይነቱ ሚመጥነን ለአንድ አልጋ 55 ሺ እያሉ ተስፋችን አስቆርጠውን ነበር ተባረክ

  • @Nad99q
    @Nad99q 5 лет назад +5

    ጫላ የኛ ታዛዥ ፈጣሪ ከጠዋት እስከማታ ይጠብቅክ ያሰብከውን ሁሉ ጌታ ይሙላልክ

  • @የደሙፍሬነኝ-ጐ7ረ
    @የደሙፍሬነኝ-ጐ7ረ 5 лет назад +2

    በእውነት ወድማችን ተባረክ እናመሰግናል

  • @سعادهبنتيمام
    @سعادهبنتيمام 5 лет назад +2

    ሆ የባለፈው ተስፋ አሰወቆራጪ ነበር የአሁኑ ማሻ አላህ ብለናል ጥሩ ነው እንደውም ከውጢ እሺጎች የሀገራችን ንፁህ እንጨት ነው ሀሪፊ

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን CHG አሪፍ መረጃ ነው በርታ ጎበዝ ስለ ሀይማኖት፣ስለ ዘር በማያገባቸው እየገቡ የሚለያዩንን የሚቀባጥሩትን አላህ (ፈጣሪ) ያንሳልን

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 5 лет назад +14

    እሺ ጫላዬ ተባረክ እሰ እደከቅም አለ የሀምሣ አምስት ሺ አልጋላይ ከሚተኙ ለደሀ ወገኖች በጎ አድራጎቶ ድርጅት አይከፍቱም

    • @zeharatube1277
      @zeharatube1277 5 лет назад +1

      ትክክል ሞክሽ

    • @sara-ei7zt
      @sara-ei7zt 5 лет назад +1

      የትነው

    • @sara-ei7zt
      @sara-ei7zt 5 лет назад +1

      ወሎ።ሀይቅ።ይገኛል።በአላህ

  • @fikrtube4774
    @fikrtube4774 4 года назад

    እናመሰግናለን ጫላዬ የኛ ምርጥ ወንድም
    ሰላማችሁ ይብዛ የሀገሬ ልጆች መልካም ማድረግ ለራስ ነው እስቲ ደምሩኝ ገና አዲስ ጀማሪ ነኝ❤

  • @NANETubeNANE
    @NANETubeNANE 5 лет назад +2

    ዋው አሪፍ ዋጋ ነው እናመሰግናለን ጫላ ወንድሜ በርታልኝ

  • @lebanon5184
    @lebanon5184 5 лет назад +4

    በጣም አራፍ ነው በርታ ወንድም

  • @fadelnahle6289
    @fadelnahle6289 5 лет назад

    ወይይኔ እዴት ደስ ይላል በማርያም ጫላዬ በሔድክበት ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ከምር ቃሌ የለኝም ከይቅርታጋር ቁም ሳጥን ይሰራሉ ????ብትነግረኝ ደስ ይለኛል ከስደት ሲመጣ የምገዛው ነኝ

  • @رحمةعلي-ر2ح
    @رحمةعلي-ر2ح 2 года назад

    እናመሠግናለን ጫላየ በርታልን

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki 5 лет назад +2

    እውነት በጣም አሪፍ ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @hiemadeikso963
    @hiemadeikso963 5 лет назад +1

    እውነት አላህ ይጫምርላቹ ።በርቱ

  • @amarchzarga6991
    @amarchzarga6991 4 года назад

    በጣም ጥሩ ዋጋ ነው በርቱ

  • @ትግስት-ጠ4ቀ
    @ትግስት-ጠ4ቀ 3 года назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን በረታ

  • @መኪነኝየአህመድቀበጥ

    ደስ ይላል የዋጋ ቅናሽ መደርጉ እስኪ ዘወር ዘወር እያልክ አሳየን ሁሉም ቀንሶል እያሉ ነዉ አገሬችንን ከኖሮ ዉድናት ያዉጣልን

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 5 лет назад +3

    ዋው ይሂነው ለብዙወቻችን የሜመጥነን ወድማችን እያመሰ ግና ለን

  • @salamweldu7185
    @salamweldu7185 4 года назад

    እናመስግናለን ወንድማችን

  • @foziatube691
    @foziatube691 5 лет назад +1

    አሁን ለኔ ቢጤ ጥሩ አቀረብክልን እናመሠግናለን ግን አዲስ አበባ ብቻ ሆነ ወደ ክፍለ ሀገር ቢልኩ ጥሩ ነበር

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 5 лет назад +1

    የኔ ቤት ሱልልታ ነው ትራንስቦርት ያካትትላ በጣም አሪፍ ነው

  • @konkokkokmko4936
    @konkokkokmko4936 5 лет назад +14

    ይችናት የኔ
    አልጋተኝቶ ለማደር
    በቂ ነው

    • @halinamohammed5370
      @halinamohammed5370 5 лет назад +1

      ለምኝታ ነው ክክክክክ

    • @ameenathussain2127
      @ameenathussain2127 5 лет назад

      ወድም እህቶች በስደታ በግርም ይላችሁ ኢቶፒይ አሀግሩችንና ስላም ይርግልና ስቅጠል ውድማችና ጭላ ማሺአላህ በርታ እስክ አድ አበባላይ በዱ ብታ ህግወይ ዩሆና። እስክስት ይግኛል ጠዩቅልኛ ሌሎችም እምታቆ ክላቹሁ

    • @ዜድየሀይቆ
      @ዜድየሀይቆ 5 лет назад

      በጣም ጥሩ ነዉ ወይት አካባቢ ነዉ

    • @ዜድየሀይቆ
      @ዜድየሀይቆ 5 лет назад

      መግዛት እፈልጋለሁ አድራሻዉን አሳዉቁን

    • @konkokkokmko4936
      @konkokkokmko4936 5 лет назад

      ወሎ ከሆንሸ እሩቅ ነውአኔም ፈልጌ ነበር

  • @mekisayidea1896
    @mekisayidea1896 5 лет назад

    Woow betam yamerle bewunt tamechitignal thanks bro

  • @Ahmed-ol4fx
    @Ahmed-ol4fx 5 лет назад +1

    በለው ይሄ ነው ምርጥ ዋጋ እናእናመሰግናለን

  • @mekiyamuhammed2746
    @mekiyamuhammed2746 4 года назад

    Betam enamesegnalen kfle Hager tchilalachihu

  • @mimimimi8888
    @mimimimi8888 4 года назад

    Bexam bexam arife naw tebareki 😍😍🇪🇹👈

  • @hayatbintislam7767
    @hayatbintislam7767 5 лет назад

    ጫለዬ ምርጥ ዋጋ እናመሰግናለን

  • @ዘዳነኝ
    @ዘዳነኝ 4 года назад +1

    ዋው በጣም ሃሪፍ ነው እናመሰግናለን
    ግን የት ነው

  • @yemariyamliji9999
    @yemariyamliji9999 5 лет назад +4

    ስለ መረጃው እናመሰግናለን ወንድሜ በጣም ጥሩ ነው ግን የሚሰሩት አልጋ ብቻ ነው??? ቁም ሳጥን ቭፌ የምግብ ጠረጴዛ የሶፋ ጠረጴዛ እንዲሁም ሶፋ በተመጣጣኝ ዋጋ ጠይቅልን በተረፈ እናመሰግናለን

    • @tupe5454
      @tupe5454 5 лет назад +2

      የኔም ጥያቄ ነው

  • @hayatwolywa5463
    @hayatwolywa5463 5 лет назад +1

    ጫላየ እስኪ ደሴ ዙሪያ መካነ ሰላም ያሳየን እምትሉ

  • @hasnadessalegn2886
    @hasnadessalegn2886 5 лет назад +1

    እናመሠግናለን

  • @honeysweetmehndi8931
    @honeysweetmehndi8931 4 года назад

    Wow betam harif waga now 👌👌👌

  • @nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948
    @nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948 5 лет назад +1

    Awo yehana laega yemematinan enamesaginalin!!!👍👍👍👍👍✌✌✌✔💯💯💯💯💯

  • @ethiopiantube5668
    @ethiopiantube5668 5 лет назад +1

    እናመስግን አለን በጣም አሪፍ ነው የምን አምሳምስት ሺ ነው

  • @rakekra5542
    @rakekra5542 5 лет назад

    ሰላምህ ብዝት ይበል ወንድም ድንቅ ነገር ነው እምታረገው በተለይ አረብ አገር ላለው ጥሩ ነው ገንዘብን በእቃ ብቻ እንዳይጨርሱ ይረዳል።ጫላይ በናትህ ጥራት ያለው ፍራሽ ትክክለኛውን የት እንደምናገኝ ስራልን 10_15 ቀን ውስጥ አገሪ ስለምገባ በናትህ ስራልን ያልሆነ እቃ ላይ ገንዘቢን ከማውጣት አድነኝ ብዙም አላቅም ብዙ አመት ስለቆየሆ።

  • @almahran3919
    @almahran3919 4 года назад

    አላህ፣ይጠብቃቹ

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 5 лет назад

    በጣም ደስ ይላል ሰው እንዳቅሙ ጫላየ መልካም ሰው ሰላምህ ይብዛ እኔ 55 ሺ ግዝቸ አልተኛም

  • @ሳራቱአብዱQ2334
    @ሳራቱአብዱQ2334 5 лет назад

    ዋውውውአሪፍነውበጣምወንደማችንአናመሰግናለንንንንን

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 5 лет назад +5

    እናመሰግናለን ወንድማችን የት ሀገር ነው ያለ እንዲሁም በማንኛውም ቦታ ያደረሳሉ???

  • @መልካምወለተማሪያም-ጨ2ሐ

    እንኳን ደና መጣህ ጫልየ
    ዋውውውውው በጣም ጥሩ ዋጋ ነው
    እኔ 1.50ሜትር አምሳ ከሁለት ኮሜድኖ ጋር 12500ነው እያሠራው ያለው

  • @مصطفيعبدراحمن
    @مصطفيعبدراحمن 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ጫላ

  • @Lena-bw6ml
    @Lena-bw6ml 5 лет назад +1

    ዋዉዉዉ፣በጣምነዉደስየሚለዉ፣ሰዉእዳቅሙ፣እጂ፣እደጎረቤቱአይሆንም፣በባለፈዉ፣55ሺ፣ስትልዲግጥብየ፣ነበርእናመሰግናለን

  • @amriyadulia7034
    @amriyadulia7034 3 года назад

    👍 አረ በጣም ጥሩ ነው

  • @selamssshh5398
    @selamssshh5398 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እናመስገንና። ለዚን ማሽን የሚያስፈልግ ስንት ኣይነት ቮልት ሶላር ነው

  • @alamalaamethio7976
    @alamalaamethio7976 5 лет назад +4

    አልሀምዱሊላህ ተስፋ አለን

  • @kedjjeamohammed1585
    @kedjjeamohammed1585 5 лет назад

    ጫላ እኮን አብሮ ደስ አለን ኮሚድኖ እና ቁም ሣጥን ቀለል ባለ ዋጋ አቅረብልን

  • @ሪችነኝአያቴንናፍቂ110
    @ሪችነኝአያቴንናፍቂ110 4 года назад +1

    ዴሴና ሀይቅ ካላቸው ብራንች ካላቸው አድሬሱን ብትሰጠን እናመሰግናለን

  • @glike6296
    @glike6296 4 года назад

    Chalaye ene ande alga azezhalew betam new yemamesegenh demo eski be wust ande aworagn chala

  • @tadeabiyo1999
    @tadeabiyo1999 4 года назад

    Enmsagenalen wondime wode hosan kirchafi binori arifi new endete adirgen mawsadi inchelalen???

  • @AminaAmina-ex9xh
    @AminaAmina-ex9xh 5 лет назад +2

    እናመሠግናለን ይህ ለኔ ማለቴ ሸቃላ ነኝ ጥሩ ተመጣጣኝ አልጋ ነዉ ባለፈዉ 55ሽ ሥትለን ተሥፋ ቆረጨነበር

    • @fkrhabtehiwetgerawerk7676
      @fkrhabtehiwetgerawerk7676 5 лет назад

      እኔስ ብትይ እኛ ጋር 8 እስከ 9 ሲሉ ሰምቼ ነበር አሁን አስራ ቤት ሁሉም🤔🤔🤔🤔

  • @የዝናአባይየማርያምልጅ

    እንመስግናለን ወንድም 👌👌👌👍👍👍💔👈

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ 4 года назад +1

    ለድሃ ሃሪፍ ነው በጣም

  • @ያልተኖረልጅነት-ኸ1ኘ
    @ያልተኖረልጅነት-ኸ1ኘ 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ወድም ሠሞኑ ተስፍ ቆረጬ ነበር 55ሲባል አሁን የኛ የሚመጥን መጣ

  • @zeinadelelegia259
    @zeinadelelegia259 5 лет назад +22

    አሁን ገነ እኔን የሚመጥነኝን አለጋ አመጠህልኝ

    • @fatimamoosa4271
      @fatimamoosa4271 5 лет назад

      Kkkkk

    • @burteyegetalij4605
      @burteyegetalij4605 4 года назад

      Hhhhh

    • @hayahsaeed2260
      @hayahsaeed2260 4 года назад

      ክክ አወማርእወትሽነዉማር

    • @mhiali5482
      @mhiali5482 4 года назад

      Kkkkkk ere abeshir engeziwelen lnshallah enem 55 sehi sibele ferecha nebere ahune betam enamesegenalen wendemachen

    • @hawaandrees471
      @hawaandrees471 4 года назад

      እር መሻላህ እንዲህ ነው ለኛ መሠል

  • @mahinahi3885
    @mahinahi3885 5 лет назад +2

    ዋንዛው አሪፍ ነው

  • @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ
    @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ 5 лет назад +1

    ማሻአላህ በጣም ጥሩ ዋጋ

  • @አልሚዩቱብ
    @አልሚዩቱብ 4 года назад

    በጣም ደስ ይላል ወላሒ

  • @አልሀምዱሊላህአለኩልሻዪቀ

    አሪፍነዉ እና ደሴ ቅርንጫፍ ወይ ሀይቅ ከአለ እኔ ሁለት እፈልጋለሁ

    • @zaharaahmed7171
      @zaharaahmed7171 5 лет назад +1

      እኔም ሶስት እፈልጋለሁ እስከ ሀይቅ ከወሰዱ

    • @Mነኝወሎየዋ-g5u
      @Mነኝወሎየዋ-g5u 4 года назад

      ሐይቅ ካመጡ እኔም እፈልጋለሁ አቅማችን የሚችለውን ነው ያመጣሐው

  • @zaharaahmed7171
    @zaharaahmed7171 5 лет назад +1

    ዋው ግን ያምራልልልል

  • @seidahmed4546
    @seidahmed4546 4 года назад

    እናመሰግናለን

  • @ابوعلى-ض3ز1ز
    @ابوعلى-ض3ز1ز 4 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ውድ ግን እዚህ እዳቅማችን እንኑርእጅ

  • @lylyahussen7921
    @lylyahussen7921 5 лет назад +2

    የሄ ለኔ ቢጤው ደሀ ጥሩ አጋጣሚ ነው ግን እሩቅ ነው
    ጫላየ እናመሰግናለን
    ከተባበርከኝ ሶስት አልጋ መግዛት እፈልጋለሁ ትራንስፖርት ተነጋግረን የሚወስዱልኝ ከሆነ ከደሴ አለፍ ይላል ውጫሌ

  • @ዜድወሎየዋ-ነ5ዘ
    @ዜድወሎየዋ-ነ5ዘ 5 лет назад +4

    የት ነው የምገኝው ወሎ ክልል የላቸውም?

  • @rtyvff1640
    @rtyvff1640 4 года назад +2

    ክፍለሀገር መውሰድ የምንችልበትን አለ

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 4 года назад +1

    እረ ይመችህ አሁን ገና ያቅሜን አገኘሁ

  • @SelamGelan-hf7bg
    @SelamGelan-hf7bg Год назад

    Thanks

  • @ሹሹሹሹየሀይቅልጅ
    @ሹሹሹሹየሀይቅልጅ 5 лет назад +2

    እስኪ ጅብሰን ኮሪኒስጠይቅልን አሳቤን የሚስማማ ላይክ

    • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
      @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 5 лет назад +1

      እንስማማለን 🙋‍♀️🙋‍♀️
      ኧረ ወድሜ ድሴ ድረሰህ ሀይቅ ላይ ቦታ እና ቤት ጠይቅልን.

    • @ሹሹሹሹየሀይቅልጅ
      @ሹሹሹሹየሀይቅልጅ 5 лет назад +1

      @@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት ቤት በጣም ሀይቅ ዉድነዉ ባዶቦታገዝተሽ ስሪጅ

    • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
      @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 5 лет назад +1

      @@ሹሹሹሹየሀይቅልጅ ቦታ በስንት ይገኛል ማሬ

    • @merymery6334
      @merymery6334 5 лет назад +1

      markato toyoub lay alelsh slkornis wagaa

    • @ሹሹሹሹየሀይቅልጅ
      @ሹሹሹሹየሀይቅልጅ 5 лет назад +1

      @@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት ማሬ እደቦታዉነዉ ለምሳሌ ካረታናብላን ያለዉ እኛጋ እስከአራት መቶሀምሳ እስከአምስት መቶሽ ይገኛል ሁለት መትካሬ ያዉም በቀላሉ ሁሉም ተሰረቶ እስከግሪፍ ሁሉምነገር ያለቀለት ቤት ከአንድ ሚሌዉን በላይነዉ ስለዚህ ቦዶቦታገዝተሽ ብሰሪይሻልሻል

  • @ሰአዲወሎሎሎ
    @ሰአዲወሎሎሎ 5 лет назад

    እረይሄ ነገርእውነት ነው አልሰማም አዲስ ጨማሪ ነው እኔ አላምንም

  • @vipvip7984
    @vipvip7984 5 лет назад +3

    የት ነው ይህ በነፃ ነው ብየ ነው የምገምተው

  • @user-mh7ok8kj7y
    @user-mh7ok8kj7y 4 года назад

    በታም የሚገርም ነው ሁሌም ሀሳብ የያዘኝ ነበር እደውላለሁ

  • @ልኑርበትዝታህውዴ
    @ልኑርበትዝታህውዴ 5 лет назад

    ዋው ጫላ ዛሬ እኛ ሰፈር ሄድክ

  • @ummomuhammad1375
    @ummomuhammad1375 5 лет назад +3

    ሽኩረን ይሄ ለሀብታምም ለደሀም እሚመች ሀልጋ ነው ዞሮዞሮ ቀብር አይቀርልን እና በዱኒያላይ ስንኖር ቀለል በለን መኖር ነው የተረፈንን ለደሀ መርዳት 55 ሽብር ሀልጋለይ ብተኛ ባይተኛ ዋናው ጤናነው

  • @meriyammeryam7358
    @meriyammeryam7358 5 лет назад

    በጣም ጥሩ ነዉ በርቱ ቁም ሳጥንም ሰሩ

  • @مشعلححلحمدللح
    @مشعلححلحمدللح 5 лет назад

    መሽ አላህ ደስ ዩላል

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 5 лет назад

    ማሻ አላህ 3ሽ በጣም አሪፍ ነው

  • @mitikefeyisakorsa7652
    @mitikefeyisakorsa7652 5 лет назад +1

    Jimmaye yene xafac anchiko daha linoribish yemichil xafacuwa agare nash

  • @kedijjamohammed8044
    @kedijjamohammed8044 4 года назад

    ሁሉንም ለመስራት ጣሩ አላህ ይጨምሪላቹ የቅማችን

  • @halemahzaleke2560
    @halemahzaleke2560 5 лет назад

    አሪፍነዉዋጋዉክፍልአገርታደረሳችዉ

  • @hamanotabera8474
    @hamanotabera8474 5 лет назад

    ተመስገን እፎይ ይሆነው እኛን የሚመጥነን

  • @astuastu53
    @astuastu53 5 лет назад +1

    Wwwww arif new thanks bro

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ 4 года назад

    ደሴም ቅርጫፍ ቢኖራቼው በጣም ሃሪፍ ነበር

  • @njatelike2923
    @njatelike2923 5 лет назад

    በጣም ሀሪፍ ነው

  • @mulilulu2209
    @mulilulu2209 5 лет назад

    በጣም ሀሪፍ ነው እና ወሎ እደት ነው እማገኘው

  • @halinamohammed5370
    @halinamohammed5370 5 лет назад

    ደሴ አስዩን እናመሰግናለን ጫልየ

  • @fanyhussen8491
    @fanyhussen8491 5 лет назад

    ስለምታደርሰን መረጃ እናመሰግናለን ግን ለምን እዴዚህ ቀነሰ?

  • @ሰለሁሉምነገርአልህምዱሊላ

    ማሻላህ

  • @almahran3919
    @almahran3919 4 года назад

    ማሻአላህ፣፣፣ሽኩረለኩም

  • @rosefakre6277
    @rosefakre6277 5 лет назад

    አረ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን የት ነው ቦታው

  • @አለምነሽበቀለ
    @አለምነሽበቀለ 3 года назад +1

    ፈጣሪ ይመስገን ለኔብጤም አለ

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 5 лет назад

    Wow!Awesome!!!