Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ቆጆ ነዉ ፖስታ እዴት እደሚሠሪ አይን እባክሽ
እንየን ኣችን እያየሁኝ ያላሰብኩት ምርጥ ኣርጌ ሰርቸ በጣም ነዉ ያመሰገነችኝ መዳም እስከልጆቻ ሁላቸዉም ማሻኣላህ ኣሉኝ እንየም ደስታየን መቆጣጠር ኣቃተኝ
ክክክ
@@ካዉሰርሁሴንካዉሰርሁሴን 🤣🤣🤣
ክክክክክክክ ብየሻለሁ
ዘይት ከአትክልቱ ጋር ነው ከዶሮው ጋር የሚለወሰው እህቴ
❤❤❤
ወላሂ ስራሽ ያምራል የኔ ማር ባለሙያዬ አላህ ይጨምርል ስለሙያሽም ስለትምርትሽም
ለምንድን ነው ዲስ ላይክ እምታደርጓት አይ ኢትዮጵያዊ ሠው ማበረታታት አናውቅ ምቀኞች በርች እህት የኔ ባለሙያ❤️❤️❤️
sorry to be off topic but does someone know a trick to log back into an instagram account..?I was stupid lost my login password. I would appreciate any help you can give me.
Was masheallah betame des yemil Aserar new wedijewalew
እሄ እደመግሉብ አሰራር አደልደ ያኛው ድንቹ ተጠብሶነውጅ
ከዚ በፊት እኔም ጠብሼ ነበር የምሰራው እስቲ ዛሬ ኢሄ ሞክሬዋለው ቤተሰቤ ከወደደው👍
እኮ የሚለየው ዶሮውና ድንቹ አለመጠበሱነው
በርች ማማየ ወላሂ ቀለል ያለ አሰራር ምግብ መስራት ከባድ ነበር የሚመስለኝ ማሻ አላህ
بَرَاءَةٌ مِّنَ اللَّهِ وَرَسُولِهِ إِلَى الَّذِينَ عَاهَدتُّم مِّنَ الْمُشْرِكِينَ(ይህች) ከአላህና ከመልክተኛው ወደእነዚያ ቃል ኪዳን ወደ ተጋባችኋቸው አጋሪዎች የምትደርስ ንጽሕና ናት፡፡
ዋው፡በጣም፡አሪፍነው፡ልክ፡አይቸው፡ምሳ፡ሰራሁት፡በጣምነው፡አረቦቸ፡ያደነቁት፡ኩሰ፡ጨምሪበት፡እኔ፡ጨምሬበታለሁ፡ግን፡ዶሮው፡ቶሎ፡አልበልልኝ፡ሲል፡አስቸ፡ፎርም፡አስገባሁትትንሽ፡ቆይቸ፡እሳሎናው፡መለስኩ፡እንደቴ፡እንደሚጥም
እዉነት የምሰራዉ ግራ ተጋብቶኝ ነበረ ተባረኪ ቆይ ልሰራዉ
Yna buti nshi
የኔውድ አሰራርሽ ተመምችቶኛል ማሻላህ❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ እኔ ዛሬ ሠርቸዉ ተመችቶኛል በርቺ የእኔ ቆንጆ❤
ማሻአላህ የእኔ ውድ እህት በርች እናመስግናለን አች እዳልሽነ አድርጌ ስርች ብታይ ልጆቹ እዴት እደወደዱት በርችልን እህት
ወላሂ ሲጣፍጥ ሠረቸዋለዉ ዛሬም መልሸ ልሠራነዉ
በጣም እናመሰግናለሁ የፖስታ አሠራር ለአረቦች ብታሳይን
በጣም አመሰግናለው❤❤❤
አመሠግናለሁ እኔ ስርቸው ዋው ቀላል ነው በዛላይ
አችን እያየሁ ሁለት ግዜ ሰራሁ በጣምይጥማል ቀጥይበት❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዋው ማአሻአላህ በጣም ያምራል እጅሽ ይጣፍጥ ይባረክ የሚያቁትን ማሳውቅ ምልካምነት ነው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ በሌላ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ሰላም ሁኝልኝ
እሞክራዋለው እሻአለህ የችውን በይዳርስም እለመማዳለ ከዛ ረሴ በለወለው ክክክ ግን በርች በጣም ዳስ ይለል አሰራሪሽ ረሱ የምራል።
ጉበዝ ቀጥየበት ጀዛገሏህሸይር ሀቢቢቲ
በጣም ጎበዝ ነሽ ከምር ሳላደንቅሽ አላልፍም ❤️ ካንቺ አይቼ ሰርቼ በጣም ነው የወደዱት ከምር
የኔ ቅመም ትላንት አይቼ ሰርቼላቸው በጣም ነው የወደዱት
ልሰራ ነው ከልብ እናመሰግናለን ❤🇪🇹🇪🇹
ጎበዝ እጅሽ ይባረክ እህቴ❤❤❤❤❤
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ሰላም ሰላምሽን ይብዛ አሪፍ ቆይታ ነበር አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ይሁንል በርቻ
ዋውውውውበጣምምርጥነውእኛእርዳለንእዘህስላለንደስይላል😊
selam selam selam lezih biet Enkuan slam metshe waw dese ylan tebarkilen yna wde btam nw ymwdew berchlg yserut ejochse ubarku
ዎለይኩም እሰላም ወራህመቱላወበረካትሁ ማሻአላህ
እኔም ሠርቸዋለሁ በጣም ቆጆ ነው በርች የኔ ውድ
አሰላሙአለይኩም ሀቢበቲ ያለቆዳውቢሆንስ ሰወቸአይወዱምቆዳውን
ማሻ አላህ የኔ ቆጆ በርች ግን ዶሮው ባዶውን ያለውሀ እጋዙ ላይ ሢጣድ አይቃጠልምደ
ማሻአላህ በጣም ምርጥ ቡርያኒ
እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
በጣም ጎበዝ ነሽ እህት በርቺ 🥰🥰🥰👍👍😘
በጣም አሪፍ ነው ነገ እሞክረዋለሁ
Wowowo bexam new dess yemilew
ማሸ አላህ እህት በጣም ቆንጆ ነው ጀዛ ኪ የኔ ውዲ
ጎበዝ
Waw baxam Das yamil seniya bkodar Das yamyamiyamir asral yamiral barch gana arf arf Nagar exabikaln
ማሻአላህ በጣም ያምራሌ ቀለል ያለ ምግብ
በጣም ቆንጆ ነው ግን እህቴ ወረቅ አጋር ምድነው
ማሽአላህ
Waleeykm salaam waraamtluhii wabarakaatuhu
የኔ ማረ
Mashaala tebarekila tebarekierahiman ❤
ማሻአላህ ዉድ እህት
እሄ መጉልበ ነዉ ሚባለዉ ብርያኒ ሌላ ነወ በተረፈ በርቺ ገድናቂሸ ነኝ
ስህ
መግሉባነው፣ለማያቅስውአታወናብዱእማታቁትንብራያኔእናመግሉባአታቂም
ዋአሊኩምሠላም ወራህመቱሏህ ወበረካቱ የኔ ቆንጆጆጆጆጆ ወይኔ ሞያ ብሎ ዝም ጀግና ነሽ አመሠግንሻለሁ ጀዛከሏሁኸይር ዛሬ ሰረቼው እንዴት እንደሚጥም መስራት አልችልም ነበር ያንችን አይቼ ነው
ካለዘይት ነው የሚሰራው
Woow Thank you Sit 👍❤️❤️
አሁን ሰራሁት በጣም ይጥማል ተባረኪ የምር ሁሉም አደነቁት አመሠግናለሁ እማ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤🙏
አሜን ! አንችንም ውዴ ያቲች አፍያ
@@diyethiopian929 ውደ ቪደወው ተፖሰትሽው እንደቆየ አውቃለሁ ግን ታይዋለሽ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ በርበሬ ግደታ ነው ፍልፊል እሮሚስ ግደታ ነው ስንትስ ስአት ይቆይ እሳት ላይ ዘባድስ አይጨመርበትሞይ
@@diyethiopian929 ዘይት የሚጨመረው ከዶሮው ወለ ከአትክልቱ ሰአቱስ ትመልሽልኛለሽ ብየ ተስፋአለኝ ውድ
ማሻአልህ
ዋው ዋው ባርች የኔ ቆጆ
አመሰግናለሁ ኢንሻ አላህ
በርች በጣም አሪፍነው
ማሻአላህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ጐበዝ በርች
እህት ጀዛኪላሁ ኸይር ዉዴ
በጣም ቀላል ይመስላል ነገ እሞክራለሁ
እሺ ውዴ
በርች የኔ ቆንጆ
ጎበዝ በርቺ
ሰላም አለይኩም ያበናት ለምን ሰብስክራይብ ሸር ለምን አታደርጓትም እህታችንን ለኛ ጥሩ ትምህርት ነዉ በሌላ አትዮት ማሻአላህ እህት አላህ ይባርክልሽ 👆
ማሻአላላ
መሸአላህ ዴስ ይላል በረች
Masha allah betam yamral
እጀሸ ይባርክ በጣም ነው የሚጣፉጠው ያንችን እያየሁ ሰረች❤❤❤❤😍🙏
እህቴ ዘይት ይጨመራል ወይስ ዶሮውስ ስንት ደቂቃ ይወስዳል
ማሻአላህ እህት
በርች አሁን ነው ያየሁሽ ሰብ አርጌሻለሁ ቪደወሽን ግን አላየሁትም አይሽአለሁ
ጎበዝበርቺልን
ማሻኣላ
ማሻአ
ማሻአሏህ
እኔ ምለዉ እህቴ ዶሮዉ ቅድሚያ ነዉ ሚበሥለዉ
እጅሽይባረክ
Mashallah
ዋዉ ዋናው ሰሙነ መናገረሺ ጠቀመኝ
በርዶው ለመልቀቅዴሞ1ስአትይበቃዋል ማታ ማውጣትየለብሽም ይበሌሻልይሼታል
ማሻአላህ ሀቢቲ እስኪ ዛሬ ሠርቸ ልሞክር እኔ በራሴ ነበር የምሠራዉ ግን ማሻአላህነዉ ዛሬ ደም የበለጥ እእእ መዳሜ እዴምትለኝ ተስፋ አለኝ
Wowowo
Selam lomew Endet aderkeshw?
አንድና ሀለት ዶሮ ችግር የለዉም በንዴ አራትና ሶስት ከግመሽ የምሰራ ነገር ከሆነነዉ የምየስጠለዉ
እጂሽ ይባርክ
ዋዋ በርቼ ውዴ
Gobez berch gin ye kimemoch photo askemchilgm please
Wowowo❤
በጣም ነው ምጣፍጠው 👌
እኔ መክሬ በጣም ይጣፍጣል ገቦዝ ነሽ🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤
ግንበየቤቱ የተለያየነውሳ😮
ማሻ አላህ
መሸአላህ
ደስ ሚል ነዉ ዉዴ
ማሻአላህ እኔም እዲህነውምስራው
መግሉበነውአይደልያምራል
እኔም ነገ እሰራለሁ እደዚ ኢሻ አላህ
Waw dess yelal aserareshi
Yane wude saladaqeshii alalifem ihewu sareche tanasawu batamnawu miyamrawu
በጣም አሪፍ ነው ሰብስክራይብ አድርጌሻለው ሙያ ካንች እማራለው ምንም ሙያ የለኝም
ማሻአላህየኔምር አላህይጨምርልሽ
ምርጥ
Gobez yene konjo ene aste marshign
ተባረኪ
shukuren habibti
በጣም ቆጆ ነዉ ፖስታ እዴት እደሚሠሪ አይን እባክሽ
እንየን ኣችን እያየሁኝ ያላሰብኩት ምርጥ ኣርጌ ሰርቸ በጣም ነዉ ያመሰገነችኝ መዳም እስከልጆቻ ሁላቸዉም ማሻኣላህ ኣሉኝ እንየም ደስታየን መቆጣጠር ኣቃተኝ
ክክክ
@@ካዉሰርሁሴንካዉሰርሁሴን 🤣🤣🤣
ክክክክክክክ ብየሻለሁ
ዘይት ከአትክልቱ ጋር ነው ከዶሮው ጋር የሚለወሰው እህቴ
❤❤❤
ወላሂ ስራሽ ያምራል የኔ ማር ባለሙያዬ አላህ ይጨምርል ስለሙያሽም ስለትምርትሽም
ለምንድን ነው ዲስ ላይክ እምታደርጓት አይ ኢትዮጵያዊ ሠው ማበረታታት አናውቅ ምቀኞች በርች እህት የኔ ባለሙያ❤️❤️❤️
sorry to be off topic but does someone know a trick to log back into an instagram account..?
I was stupid lost my login password. I would appreciate any help you can give me.
Was masheallah betame des yemil Aserar new wedijewalew
እሄ እደመግሉብ አሰራር አደልደ ያኛው ድንቹ ተጠብሶነውጅ
ከዚ በፊት እኔም ጠብሼ ነበር የምሰራው እስቲ ዛሬ ኢሄ ሞክሬዋለው ቤተሰቤ ከወደደው👍
እኮ የሚለየው ዶሮውና ድንቹ አለመጠበሱነው
በርች ማማየ ወላሂ ቀለል ያለ አሰራር ምግብ መስራት ከባድ ነበር የሚመስለኝ ማሻ አላህ
بَرَاءَةٌ مِّنَ اللَّهِ وَرَسُولِهِ إِلَى الَّذِينَ عَاهَدتُّم مِّنَ الْمُشْرِكِينَ
(ይህች) ከአላህና ከመልክተኛው ወደእነዚያ ቃል ኪዳን ወደ ተጋባችኋቸው አጋሪዎች የምትደርስ ንጽሕና ናት፡፡
ዋው፡በጣም፡አሪፍነው፡ልክ፡አይቸው፡ምሳ፡ሰራሁት፡በጣምነው፡አረቦቸ፡ያደነቁት፡ኩሰ፡ጨምሪበት፡እኔ፡ጨምሬበታለሁ፡ግን፡ዶሮው፡ቶሎ፡አልበልልኝ፡ሲል፡አስቸ፡ፎርም፡አስገባሁትትንሽ፡ቆይቸ፡እሳሎናው፡መለስኩ፡እንደቴ፡እንደሚጥም
እዉነት የምሰራዉ ግራ ተጋብቶኝ ነበረ ተባረኪ ቆይ ልሰራዉ
Yna buti nshi
የኔውድ አሰራርሽ ተመምችቶኛል ማሻላህ❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ እኔ ዛሬ ሠርቸዉ ተመችቶኛል በርቺ የእኔ ቆንጆ❤
ማሻአላህ የእኔ ውድ እህት በርች እናመስግናለን አች እዳልሽነ አድርጌ ስርች ብታይ ልጆቹ እዴት እደወደዱት በርችልን እህት
ወላሂ ሲጣፍጥ ሠረቸዋለዉ ዛሬም መልሸ ልሠራነዉ
በጣም እናመሰግናለሁ የፖስታ አሠራር ለአረቦች ብታሳይን
በጣም አመሰግናለው❤❤❤
አመሠግናለሁ እኔ ስርቸው ዋው ቀላል ነው በዛላይ
አችን እያየሁ ሁለት ግዜ ሰራሁ በጣምይጥማል ቀጥይበት❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዋው ማአሻአላህ በጣም ያምራል እጅሽ ይጣፍጥ ይባረክ የሚያቁትን ማሳውቅ ምልካምነት ነው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ በሌላ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ሰላም ሁኝልኝ
እሞክራዋለው እሻአለህ የችውን በይዳርስም እለመማዳለ ከዛ ረሴ በለወለው ክክክ ግን በርች በጣም ዳስ ይለል አሰራሪሽ ረሱ የምራል።
ጉበዝ ቀጥየበት ጀዛገሏህሸይር ሀቢቢቲ
በጣም ጎበዝ ነሽ ከምር ሳላደንቅሽ አላልፍም ❤️ ካንቺ አይቼ ሰርቼ በጣም ነው የወደዱት ከምር
የኔ ቅመም ትላንት አይቼ ሰርቼላቸው በጣም ነው የወደዱት
ልሰራ ነው ከልብ እናመሰግናለን ❤🇪🇹🇪🇹
ጎበዝ እጅሽ ይባረክ እህቴ❤❤❤❤❤
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ሰላም ሰላምሽን ይብዛ አሪፍ ቆይታ ነበር አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ይሁንል በርቻ
ዋውውውውበጣምምርጥነውእኛእርዳለንእዘህስላለንደስይላል😊
selam selam selam lezih biet Enkuan slam metshe waw dese ylan tebarkilen yna wde btam nw ymwdew berchlg yserut ejochse ubarku
ዎለይኩም እሰላም ወራህመቱላወበረካትሁ ማሻአላህ
እኔም ሠርቸዋለሁ በጣም ቆጆ ነው በርች የኔ ውድ
አሰላሙአለይኩም ሀቢበቲ ያለቆዳውቢሆንስ ሰወቸአይወዱምቆዳውን
ማሻ አላህ የኔ ቆጆ በርች ግን ዶሮው ባዶውን ያለውሀ እጋዙ ላይ ሢጣድ አይቃጠልምደ
ማሻአላህ በጣም ምርጥ ቡርያኒ
እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
በጣም ጎበዝ ነሽ እህት በርቺ 🥰🥰🥰👍👍😘
በጣም አሪፍ ነው ነገ እሞክረዋለሁ
Wowowo bexam new dess yemilew
ማሸ አላህ እህት በጣም ቆንጆ ነው ጀዛ ኪ የኔ ውዲ
ጎበዝ
Waw baxam Das yamil seniya bkodar Das yamyamiyamir asral yamiral barch gana arf arf Nagar exabikaln
ማሻአላህ በጣም ያምራሌ ቀለል ያለ ምግብ
በጣም ቆንጆ ነው ግን እህቴ ወረቅ አጋር ምድነው
ማሽአላህ
Waleeykm salaam waraamtluhii wabarakaatuhu
የኔ ማረ
Mashaala tebarekila tebarekierahiman ❤
ማሻአላህ ዉድ እህት
እሄ መጉልበ ነዉ ሚባለዉ ብርያኒ ሌላ ነወ በተረፈ በርቺ ገድናቂሸ ነኝ
ስህ
መግሉባነው፣ለማያቅስውአታወናብዱእማታቁትንብራያኔእናመግሉባአታቂም
ዋአሊኩምሠላም ወራህመቱሏህ ወበረካቱ የኔ ቆንጆጆጆጆጆ ወይኔ ሞያ ብሎ ዝም ጀግና ነሽ አመሠግንሻለሁ ጀዛከሏሁኸይር ዛሬ ሰረቼው እንዴት እንደሚጥም መስራት አልችልም ነበር ያንችን አይቼ ነው
ካለዘይት ነው የሚሰራው
Woow Thank you Sit 👍❤️❤️
አሁን ሰራሁት በጣም ይጥማል ተባረኪ የምር ሁሉም አደነቁት አመሠግናለሁ እማ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤🙏
አሜን ! አንችንም ውዴ ያቲች አፍያ
@@diyethiopian929 ውደ ቪደወው ተፖሰትሽው እንደቆየ አውቃለሁ ግን ታይዋለሽ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ በርበሬ ግደታ ነው ፍልፊል እሮሚስ ግደታ ነው ስንትስ ስአት ይቆይ እሳት ላይ ዘባድስ አይጨመርበትሞይ
@@diyethiopian929 ዘይት የሚጨመረው ከዶሮው ወለ ከአትክልቱ ሰአቱስ ትመልሽልኛለሽ ብየ ተስፋአለኝ ውድ
ማሻአልህ
ዋው ዋው ባርች የኔ ቆጆ
አመሰግናለሁ ኢንሻ አላህ
በርች በጣም አሪፍነው
ማሻአላህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ጐበዝ በርች
እህት ጀዛኪላሁ ኸይር ዉዴ
በጣም ቀላል ይመስላል ነገ እሞክራለሁ
እሺ ውዴ
በርች የኔ ቆንጆ
ጎበዝ በርቺ
ሰላም አለይኩም ያበናት ለምን ሰብስክራይብ ሸር ለምን አታደርጓትም እህታችንን ለኛ ጥሩ ትምህርት ነዉ በሌላ አትዮት ማሻአላህ እህት አላህ ይባርክልሽ 👆
ማሻአላላ
መሸአላህ ዴስ ይላል በረች
Masha allah betam yamral
እጀሸ ይባርክ በጣም ነው የሚጣፉጠው ያንችን እያየሁ ሰረች❤❤❤❤😍🙏
እህቴ ዘይት ይጨመራል ወይስ ዶሮውስ ስንት ደቂቃ ይወስዳል
ማሻአላህ እህት
በርች አሁን ነው ያየሁሽ ሰብ አርጌሻለሁ ቪደወሽን ግን አላየሁትም አይሽአለሁ
ጎበዝበርቺልን
ማሻኣላ
ማሻአ
ማሻአሏህ
እኔ ምለዉ እህቴ ዶሮዉ ቅድሚያ ነዉ ሚበሥለዉ
እጅሽይባረክ
Mashallah
ዋዉ ዋናው ሰሙነ መናገረሺ ጠቀመኝ
በርዶው ለመልቀቅዴሞ1ስአትይበቃዋል ማታ ማውጣትየለብሽም ይበሌሻልይሼታል
ማሻአላህ ሀቢቲ እስኪ ዛሬ ሠርቸ ልሞክር እኔ በራሴ ነበር የምሠራዉ ግን ማሻአላህነዉ ዛሬ ደም የበለጥ እእእ መዳሜ እዴምትለኝ ተስፋ አለኝ
Wowowo
Selam lomew
Endet aderkeshw?