Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሱማሊላንድ ህዝብ ፀዴ የሆነ ህዝብ ነው እውቅና መስጠት ይገባል ❤
Baher esetalehu selalech??😂😂😂
ኢትዮጵያ በሴራ በአሉባልታና ባዶ ፕሮፖጋንዳ የምትናወጥ ሀገር አይደለችም ይልቁን በየ ጊዜው እየጠነከረችና ታሪካዊ ጠላቶቿን የምታርድ ፍፁም ጠንካራ አይበገሬ ጀግና ክንድ ያላት ሀገር ነች ።
ከሶማሊያ የኢትዮጵያ ጦር ከሶማሊያ እንዳወጣ ከፈለገች የምከተሉትን ቀደመ ሁኔታዎችን ማሟላት አለባትℹ1, ለበረከታ አመታት ለሶማሊያ ሰላም እና ድህነት የኢትዮጵያውያ የደረገችው ኢኮኖሚያዊ እና ወታደራዊ ድጋፎችን አሳባ መከፈል አለባት።2, እስከአሁን ከኢትዮጵያ ሰራዊት ለሶማሊያ ሰላም ሲባል ለታሰውት እና አካላቸው ለጎደሉ ተገቢውን ካሳ መከፈል አለባት። እኔ የኢትዮጵያ መሪ በሆን ወይም የመሪው ቦታ ላይ ሁኚ ሳስብ ነው ሀሳቤ ግን የግሌ ነው የምትደግፉት በላይክ አሰዩ
ክላስካሉ በዛ
ሱማሊላንድ ህዝብ ፀዴ የሆነ ህዝብ ነው እውቅና መስጠት ይገባል ❤
Baher esetalehu selalech??😂😂😂
ኢትዮጵያ በሴራ በአሉባልታና ባዶ ፕሮፖጋንዳ የምትናወጥ ሀገር አይደለችም ይልቁን በየ ጊዜው እየጠነከረችና ታሪካዊ ጠላቶቿን የምታርድ ፍፁም ጠንካራ አይበገሬ ጀግና ክንድ ያላት ሀገር ነች ።
ከሶማሊያ የኢትዮጵያ ጦር ከሶማሊያ እንዳወጣ ከፈለገች የምከተሉትን ቀደመ ሁኔታዎችን ማሟላት አለባትℹ
1, ለበረከታ አመታት ለሶማሊያ ሰላም እና ድህነት የኢትዮጵያውያ የደረገችው ኢኮኖሚያዊ እና ወታደራዊ ድጋፎችን አሳባ መከፈል አለባት።
2, እስከአሁን ከኢትዮጵያ ሰራዊት ለሶማሊያ ሰላም ሲባል ለታሰውት እና አካላቸው ለጎደሉ ተገቢውን ካሳ መከፈል አለባት።
እኔ የኢትዮጵያ መሪ በሆን ወይም የመሪው ቦታ ላይ ሁኚ ሳስብ ነው ሀሳቤ ግን የግሌ ነው የምትደግፉት በላይክ አሰዩ
ክላስካሉ በዛ